♦️ትንሿ ቤተ ክርስቲያን በትልቁ ቤተ ክርስቲያን♦️ ሊቀ አእላፍ ኢያሱ እና ዘማሪት መርዓዊት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024

Komentáře • 30

  • @user-fk9gk9fc4h
    @user-fk9gk9fc4h Před 3 dny +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋና በበረከት አምላካችን ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ ዘወትር ፍቅር ይስጣችሁ ፣

  • @sintayehuzeleke4477
    @sintayehuzeleke4477 Před 5 dny +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ፀምር ቅድስት መቅደስ መራዊት ኢያሱ ። በቦታው ባልገኝም እጅግ በጣም ደስስ ብሎኛል ። ...!

  • @tirueneyew8064
    @tirueneyew8064 Před 2 dny

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!
    እንኳን ደስ አላችሁ ፡፡
    የአገልግሎት ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልን፡፡

  • @Alamrew-cx6xk
    @Alamrew-cx6xk Před 13 hodinami

    Zimare melaykitin yasemalin Edime , tsegawun yadilish

  • @LegeseTelila
    @LegeseTelila Před 2 dny

    እግዚአብሔር መልካም ነገርን አደረገላቸው ።የተባረከ ጋብቻ ለሁሉም መልካም ተምሣሌት ነው።ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሥን!!

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 4 dny

    Abreham ye sarah yihune gabchachu Zemari melaek yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 Před 5 dny +1

    እግዚአብሔር ይማስገን እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 💕🙏🕯️🕯️🕯️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před 5 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @hannahmariam4491
    @hannahmariam4491 Před 5 dny +1

    እልልልልልልልልልልልል፣👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před 5 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-fu5ob5hf3t
    @user-fu5ob5hf3t Před 4 dny

    እልልልልል ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን❤❤❤

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Před 5 dny +3

    ተኋሁዶ ተዉበሻል ደምቀሻል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @safiysafiy6851
    @safiysafiy6851 Před 5 dny +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 Před 5 dny

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SntayhuSemeneh-cc9ed
    @SntayhuSemeneh-cc9ed Před 5 dny

    አሜን ዝማሪመላአክት የሰማልን

  • @user-sr7vg9il3w
    @user-sr7vg9il3w Před 5 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 5 dny

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9m Před 5 dny

    እልልልልልልል❤❤❤

  • @GachokabedeGacho
    @GachokabedeGacho Před 5 dny

    ElllllllllllllllllllllEllllllllllllamenamenamen

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 Před 5 dny

    Elllllllll elllllllll elllllllll

  • @Aynalem-gn1kj
    @Aynalem-gn1kj Před 5 dny

    🙏🙏🙏👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 5 dny

    ባልየው ቀዥቃዣ ነው ይቅር ይበለኝ

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 Před 4 dny

    ምንድነው?

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 3 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 5 dny +2

    እረ ባዛኝቷ ንገሩኝ ሰርግ ነው ወይስ

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 5 dny +2

      የመዝሙር ካሴት ምርቃት መላ ቅጡ የጠፋ ግራ ያጋባል እኔም መስሎኝ ነበር

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 4 dny

    ክብ ቤተ ክርስቲያን ስላየሁ ደስ አለኝ ካቴድራል የካቶሊክ አዳራሽ እታቅርብብን ማየት አንፈልግም ገባሕ

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 Před 5 dny

    ይህ ሁሉ አስፈላጊ ነው ? ቤተ ክርስቲያን ወዴት እየሄደች ነው

    • @user-zd1qt9sq4b
      @user-zd1qt9sq4b Před 4 dny

      ወደት ትሔዳለች በስጋወደሙ እኮ ነው የተጋቡት እናም የቤተክርስቲያን በዓሏ ነው።በሐሜትና በቅናት እንድህ ነው እያሉ ከመዝቀጥ ከነሐጢያት ሁኖ በቤቱ እየኖሩ ይቅር በለኝ እያሉ መኖሩ ሳይሻል አይቀርም።

    • @ethiopiaworku3205
      @ethiopiaworku3205 Před 4 dny

      ይህ እኮ ጋብቻ አይደም የካሴት ምርቃት ነው መጀመሪያ ምላሽ ከመስጠትዎ በፊት በደንብ ይከታተሉ