አጥንቶ ነው የቀረበኝ!በዲቪ አሜሪካ ከገባው ዶ/ር ጋር የጀመርኩት ፍቅር ብዙዎችን ያስተምራል ክፍል 1!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 602

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Před 27 dny +96

    አንዳንድ ወንዶች ሰውን ህይወት ለማበላሽት ብዙ ነገር ያወራሉ ከእንደዚህ አይነት ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤የምትሉ

    • @AseressetegeAserse
      @AseressetegeAserse Před 27 dny +5

      አሁንስ ሰው እዴት ነው እሚታመነው 😭😭😭

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 Před 25 dny +2

      ብዙዎቹ: የኞ:ሴቶች: ጥንቁ ቅ እና :ቶሎ:የማ ትወድቁ:ነበራችሁ::አሁን: ግን: ምንድ:ነው: እንደዚህ: ያቄላችሁ::ለብዙዎቻችሁ: when you are young, you west your valuable time by choosing men who is rich, handsome, etc.. when you got to close to 40 , you are so desperate to do anything and fail on the wrong men

    • @user-lc7tk2yw7t
      @user-lc7tk2yw7t Před 10 dny

      Amen

    • @Stay-away-from-a-Narcissist
      @Stay-away-from-a-Narcissist Před 9 dny

      @@Ethiopiandream00 let’s be realistic, he is yenersoch telalaki/ Uber driver… his current status/salary shows him living in poverty!! Not successful in life, period!

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 27 dny +52

    አንቺእንኳን ፈጣሪ እረዳሽ እህቴ ሰው ከፍቶዋል😢😢😢😢ሰንት መከራ አይተሽ ይሆናል ሀብት ያገኘሽው አንቺ ነው የምታውቄው😢😢አሁንም ጥንቃቂ አድርጉ በተለይ ውጭ ያላችሁ❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 27 dny +72

    መቶ አመት ለማይሞላ እድሜ እንዲህ አይነት ውስልትና ሲደብር ደሞ እኮ እንዲህ የሚያደርጉ ወንዶች የህሊና ሰላም የላቸውም ቅብዝብዝ ነው የሚሉት

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Před 27 dny

      @@alemkebede5848 ይህ ደደብ ሰሙ በይፉ መነገር ነበረበት::

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 23 dny +1

      Awo kifu sira yemisera sew min selam yinorewal ? Aimiro yelelew denez bicha new 😂😂😂

    • @Stay-away-from-a-Narcissist
      @Stay-away-from-a-Narcissist Před 9 dny

      @@sweetman5249 like the scammer him self😅

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 27 dny +28

    እኔ ግን የምለው ወንዶች ሲባሉ ውጭ ለመውጣት እሚዋሹ ይመስለኝ ነበር ለካ ወጥተውም እንደዚህ አለ።
    እነዚህ አገር አስዳቢ ስዎች ከደነዚህ ያለ
    እግዚአብሔር ይስውር እግዚአብሔር ይገስጻቸው😮😮😮😮
    በጣም እናመስግናለን😮😮😮❤❤❤

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Před 26 dny +1

      😂😂😂😂

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 23 dny

      @@anegach9112 Wehi Yalut Yebesalu specifically if you make more money 💵 than them they use you including my x I didn’t know until I found out I’m his 3rd girlfriend because I checked his phone 📱 and installed cameras 🎥 in my home 🏠

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před 27 dny +53

    አብዛኛው ጎልማሳ ኢትዮዽያውያን ወንዶች በአሜሪካ የሴት ልጆች ህይወት ለመጠቀም (መኖሪያ ወረቀት ለማግኘት ፣ ሥራ ስለማይወዱ ጥገኛ ሆኖ ለመኖር ፣ የሥጋ ፍላጎታቸውን ለመርካት_ _ _ወዘተ) ነውና ሴት ልጆች እጅግ ጥንቃቄ ይጠይቃል።
    አደራ አደራ የማታውቁትን ከመቅረብ መጠንቀቅ።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 26 dny

      @@lemisederibe2181 he used me more than 6 years I found out he was cheating on me with 3 women so all of them are nurses expect me so he end up with the nurse

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 23 dny +1

      Yalshiw likk aydelem . Ewunet new metfo wond ayitefam gin Bizu yetemaru gobez wondochim alu. Wanaw meleyet mechal new . Esti gobez yetemarech mist kagegnesh nigerign . Mist magibat feligalehu . Ezihu silehonku kesua minim alfeligim ..:

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 23 dny

      @@lemisederibe2181 exactly i used to work two jobs and make money 💵 and he said you drive new car 🚘 you eat organic food and buy brand clothes I didn’t know he came to my life to use me up until I found out he’s using other girls specially they’re educated one of the girl I found out he was texting her I found on his phone 📱 I told her to be careful I’m his girlfriend she said he didn’t told her & she apologized to me she came from Ethiopia 🇪🇹 for scholarship he was trying to use her thankfully I saved her after he used so many of Ethiopian girls now he settled with the nurse 🧑‍⚕️from 🇪🇷

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 26 dny +14

    በውጪ አለም ያላቹ እንስት
    እህቶቼ እረ እባካቹ open your eyes
    በዚህ ዘመን አጭበርባሬ በበዛበት
    ግዜ ዝምም ብላቹ ሰውን ማመን
    አቁሙ አስተውሎ እባካቹ።
    በቀላሉ ሰውን ማመን ዋጋ
    እያስከፈላቹ ይገኛል 😢

    • @Lid757
      @Lid757 Před 25 dny

      እኔ የሚገርመኝ ከየትም ጎትቶ እያስገቡ ለምን ብሌም ይደረጋል ሁሉም የራሱ ሪስፖንሲብሊቲ አለበት

  • @addis1594
    @addis1594 Před 27 dny +79

    እስኪ መጨረሻውን እንስማው እንጂ ከዚህ በፊት የሰማነው ታሪክ ይመስላል🤔

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před 27 dny +6

      እዮሀ ሚድያ ላይ ቀርቧል😂😂😂

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před 27 dny +3

      Awo semtenewal

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před 27 dny

      Beka yega neger yeswo tarik semi hone e keren😂

    • @Kereyeze
      @Kereyeze Před 27 dny +1

      ታሪክ አለቀብሽ መሢ እንደ እይነት ታሪክ ምታቀርቢው

    • @merongetahun753
      @merongetahun753 Před 27 dny +6

      @@Kereyeze ባለታሪኳ ሌላ page ነበር የቀረበችው፡ probably ተደራሽነት እንዲኖረው በሚል ይሆናል መሢ ጋር የመጣችው። ክፉ አመል ካለበት እኮ ሴቱን ፈጅቶ መጨረሱ ነው።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před 27 dny +102

    በሌላ ሚዲያ ቢነገርም ያልሰማነው ሰዎች እአለን።እናዳምጥበት።

    • @HindkeyT
      @HindkeyT Před 27 dny +1

      😂😂😂

    • @nadernegash827
      @nadernegash827 Před 27 dny +6

      አወ አልሰማንም 😅😅

    • @siaw5419
      @siaw5419 Před 27 dny +7

      በትክክል እነዚ የሜዲያ ዘዋሪዎች አስቸገሩ

    • @Kereyeze
      @Kereyeze Před 27 dny +1

      በርግጥ ዕርዕሱ ይለያል ቅቅብቅ

    • @merongetahun753
      @merongetahun753 Před 27 dny

      @@siaw5419 ስማችንን ወደነዋል 😂😂😂😂😂

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Před 27 dny +87

    በተለያየ ሚዲያ መቅረቡ ጥሩ ነው ብዙ ሰው ታሪኩን አውቆ ከእንዲህ አይነትና ተመሳሳይ መጭበርበሮች ለመዳን ያስችላል።

    • @merongetahun753
      @merongetahun753 Před 27 dny +3

      @@dinsiriiwaqwoyya exactly👌

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 Před 27 dny +1

      ትክክል

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 27 dny +2

      😔እኔም 😳አልስማወም ነበር

    • @be8cab
      @be8cab Před 26 dny

      ትክክል ለምሳሌ እኔ አልሰማውትም ነበር

    • @MercyN-m4k
      @MercyN-m4k Před 21 dnem

      ሰውየው እራሱ ነው ሴተቹ ይለያያሉ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před 27 dny +37

    እኔም የምፈራው ይህንን ነው እኔም አሜሪካ ነው የምኖረው እኔ የትዳር ጏደኛ የምትሆነኝን መፈለግ ከጀመርኩበት ጀምሮ የሚገጥመኝ ነው እሷ የምትናገረው ልክ ነው በኔም ድርሶ ስላየሁኝ በዚህ ጊዜ ሰው ማመን በጣም ከባድ ነው

    • @emayeyene2700
      @emayeyene2700 Před 27 dny +3

      አንተ ምን አጋጠመህ ?

    • @dst1684
      @dst1684 Před 27 dny +1

      Ya, ezi USA ይብሳል አይዞህ ፀልይ my bro

    • @SaraAshagrie
      @SaraAshagrie Před 27 dny +3

      አይዞህ ጊዜው ከባድ ነው

    • @gezahegnelambebo6691
      @gezahegnelambebo6691 Před 27 dny +6

      እኔ ያጋጠመኝ በቁም ነገር ነው የተገናኘነው ተዋወቅን በደንብ እኔና እሷ ከመግባባትም አልፎ በቪዲዮ ኮል ፊት ለፊት እየተያየን ማውራት ጀመርን እኔ በጣም ደስተኛ ነበርኩ ምንም ያልኩዋት ነገር የለም እንዲህ እያልን ወር ሞላን በውር ውስጥ ቅይር ብላ ምክንያቱ ምን እንደሆነ በማላውቀው ነገር ሜሴጅ አስቀምጣ አየሁ ስሰማው ከኔ ጋር መቀጠል እንደማትፈልግ ነገረችኝ እኔም ውስጤ በጣም አዘነና በዚች ባጭር ጊዜ ውስጥ ምን ተፈጠረ ብዬ ራሴን መጠየቅ ጀመርኩ ከዚህ በፊት ስላየሁ ብዙም አልደነገጥኩም ለእግዚአብሔር ትቼ ለራሴ አንድ ነገር ወሰንኩ ሰው ከመቅረብ በፊት ራስን ማረጋጋት ማጥናት እንደሚቀድም ተምሬያለሁ

    • @user-ge2kn3ts3n
      @user-ge2kn3ts3n Před 27 dny

      egnam ezi betam techegrenali​@@gezahegnelambebo6691

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 Před 27 dny +31

    ይሄንን ታሪክ ከዚ በፊት የሰማሁት መሰለኝ

  • @Yirgu-pc7pv
    @Yirgu-pc7pv Před 27 dny +18

    እንኳን ደስ አለሽ! አየሽ የማሰብ ችሎታሽ የዳበረ ስለነበር ራስሽን ከክፉ አድነሻል፦ልጅሽ ትርፍሽ!!!
    መሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው" ሲባል እውቀት ደግሞ ባንፃሩ በቀላሉ እንድናይ የሚያደርገን ብርሃን መሆኑን ለመጠቆም ነው። በሆነ ሙያ የሰለጠኑ፣ የመማርን በጎ ጎን ለማየት ያልታደሉና ባቋራጭ የመክበር አባዜ የተጠናወታቸው ሰዎች ስላሉ፤ በዚህም ምክኒያት፤
    በተለይ ብዙ ሴቶች ፣ ትዳርም ሆነ ልጅን በመፈለግ በተመሳሳይ ረቀቅ ባሉ ወጥመዶች ውስጥ ሊወድቁ ይችላሉና እባክሽ መፅሐፍ ፃፊ፦ይህን የህይወት አጋጣሚሽን ፐርሰናል አታድርጊው፦ዝርዝር ሁኔታውን ሁሉ ገሀድ ብታወጪው የእንዲህ ዓይነቶቹን ቀማኞች ዘዴ ማጋለጥ ስለሚሆን ብዙ ህይወት ታድኛለሽ!! ባይ ነኝ።
    ምስጋና ይገባሻል፦በርቺ።

  • @user-ct7uv6ee5v
    @user-ct7uv6ee5v Před 19 dny +8

    ባለታሪኳ በመጻሃፍ ቅዱስ በጣም ኣማኝ እንደሆነች ስትናገር ሰምቻለው
    የኔ ጥያቄ ለክርስቲያን ወገኖቼ
    ያለጋብቻ ኣንድ ቤት ውስጥ ኣንድ ኣልጋ ላይ ብርድ ልብስ መጋፈፍ ልጅ እስከ መውለድ መድረስ በእምነታችሁ እንዴት ይታያል

    • @user-jl9jj6dk3l
      @user-jl9jj6dk3l Před 4 dny

      በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችን አስተምሮ ወንድም ሆነ ሴት ከጋብቻ በፊት ድንግልናቸውን ጠብቀው መኖር አለባቸው እንጂ አሁን ሰለጠንን ብለን የፈረንጅ ፍልስፍና ተከትለን ከልዑል እግዚአብሔር ተለይተን ንሮአችን ዝብርቅርቅ ያለ አርቴፊሻል ሆነ

  • @tsiondejene9936
    @tsiondejene9936 Před 15 dny +4

    ሰዉ እግዚአብሄርን መፍራት ትቷል !! ጌታሆይ ምህረት አርግልን።

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před 27 dny +11

    አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ እሱ ባል ነኝ ብሎ ከአንቺ ገንዘብ ሊበላ ነበር ግን እግዚአብሔር ረድቶሻል አሁንም ተጠንቀቂ ።

  • @mihretbewota2986
    @mihretbewota2986 Před 27 dny +12

    የምናውቀው ታሪክ ነዉ አዲስ አይደልም ነገር ግን ላልሰሙት ይጠቅማል

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Před 18 dny +4

    በጣም ይገርማል የዘንድሮ ኮሌጅ እና መፅሀፍ ቅዱስ አንባቢ ለማጭበርበር ንፁሀንን ለመዝረፍ ነዉ ማለት ነዉ የሚሰለጥኑበት ፡ልጅቱ ለማንኛዉም በጣም ስማርት ነሽ ከማይረባ ሰዉ ብትወልጅም ከዘራፊ ቀማኛ ተርፈሻል ይገርማል ሰዎች ሰዉን ኮሌጅ ገብቷል ተምሯል ንግግሩ ያምራል ቁመናዉ ያምራል ብላችሁ አትሸወዱ ግዜ ዉሰዱ አጣሩ በተለይ ፊርማ ዉለታ ተጠንቀቁ

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 Před 27 dny +155

    ይሄ ታሪክ በኢዮሀ ሚዲያ ላይ ቀርቦ ነበር።

    • @merongetahun753
      @merongetahun753 Před 27 dny +4

      thank you እዮሀ ላይ ነበር የሰማሁት: ሌላ victim መሆኗ ነው 🤔

    • @tigistashenafi276
      @tigistashenafi276 Před 27 dny +10

      ​@@merongetahun753 ኧረ እራስዋ ነች ባይ ነኝ። The story is almost carbon copy.

    • @tisi3500
      @tisi3500 Před 27 dny +4

      ትክልል

    • @EthioEnata
      @EthioEnata Před 27 dny

      እህ😮

    • @LetebirhanGebremariam-sk3wz
      @LetebirhanGebremariam-sk3wz Před 27 dny +6

      ትክክል እኔም ሰሜቻለው

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k Před 27 dny +16

    በየሚዲያው መቅረቡ ሳይሆን ዋናው እኛ ምን ያህል ተምረንበታል ነው ብልጥ ከሰው ይማራል ሞኝ በራሱ ካልደረሰ የተማረ አይመስለውም

  • @gideyhaila5302
    @gideyhaila5302 Před 27 dny +83

    አበሻ ወንድ ለሴት ለመበደል ነዉ የተፈጠሩት ሩጉማት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 27 dny +11

      ትክክል ! አሁንማ ብሶባቸዋል!

    • @yaredyegezu3192
      @yaredyegezu3192 Před 27 dny +1

      ተስፋ ቢስ

    • @Roza-fl2wf
      @Roza-fl2wf Před 27 dny +5

      ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 26 dny

      @@gideyhaila5302 don’t worry their sisters will suffer I been the same issue now his sisters pay the price what goes around comes around.

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 26 dny

      ሙሉ በሙሉ እንደሱ ብለን መዝጋት አይቻልም ብዙ አሉ እነደ እናት የሆኑ ባሎች አሉ እነሱንም አናጠቃላቸዉ 🙏🙏🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 27 dny +3

    በጣም አስተማሪ ነው ይህችን የመሰለች ሴት እንዱህ በቀላል ሲያታልልት እግዚአብሔር የስራውን ይክፈለው ብቻ እግዚአብሔር ይወድሻል አለመፈረምሽ ያለፋበትን የሴት ብር ሊበላ ይገርማል በጣም አስተማሪ ነው

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Před 26 dny +3

    የሚገርም ታሪክ ነው ወንዶች ምን ነካችሁ እንዴት በወገናችሁ ላይ እንደዚህ ጭካኔ ማድረግ ያሳዝናል ምን ያህል ጊዜ ልኖር ይሆን ይሄ ሁሉ አረመኔነት ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 27 dny +17

    ጌታ ሆይ እባክህ ደህና ነገር መስማት ጆሯችን ናፈቀ እባክህ ታረቀን .... ወይ ጉድ የሱን ተይው አንቺስ ብትሆኚ ሶስት ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ ልጅ .... ግራ ይገባል ምን ታማኝ ቢመስል 2/3 ወር በጣም ትንሽ ግዜ እኮ ነው 😳 ለዚያውም ለትዳር ከሚያስቡት ሰው ጋር ለመጠናናት ሆይይይ ... 😔 ... ይቅርታ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 27 dny +5

      በጣምምምም 😭😭

    • @user-sv3rm4mp2n
      @user-sv3rm4mp2n Před 27 dny +2

      3ወርነቱ ችግር የለውም የሰውየው ባህሪ መጥፎ ነው ብዙ አመትም ቢኖር ባህሪ ባህሪ ነወ መጥፎ ነው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 17 dny +1

      የኔን ባለቤት የተዋወኩት እና ኒካህ ያሰርነዉ በ3 ሳምንት ጊዜ ዉሰጥ ነዉ አልሀምዱሊላህ አሁን 14 አመት በትዳር 3 ወንድ 1 ሴት ልጆች ወልደን በሰላም በዉጭ ሀገር እየኖርን ነዉ አልሀምዱሊላህ ከላይ ሲመጣ ግዜዉ matter አያደርግም።

  • @merongetahun753
    @merongetahun753 Před 27 dny +17

    መሲዬ ተመሳሳይ ታሪክ ከወራቶች በፊት እዚሁ ዩቲዩብ ሰምቼ ነበር: እሱ ራሱ እንዳይሆን? ሴቶች እህቶቻችን ይጠንቀቁ።

    • @SALABAY-eg2px
      @SALABAY-eg2px Před 27 dny +3

      Erasu niw..Gen eyoha midiya lay nber yekerebechew

    • @GenetGetana
      @GenetGetana Před 27 dny +2

      እስቲ ዝም በሉ ውይ

    • @AnaneDegefu
      @AnaneDegefu Před 27 dny +1

      እኔም ሰምቻለሁ፣፣ትክክል

    • @Hatehatelovelove
      @Hatehatelovelove Před 22 dny

      Rasua set nech !! Looser

    • @asefashnegussienegussie9934
      @asefashnegussienegussie9934 Před 6 dny

      ሰላም፡ አመሰግናለሁ። ምን፡ ሆነው፡ ነው፡ ዝም፡ ብለው፡ የሚፅፉት፡ የሚለፈልፉት፡ እኔንም፡ አስለፈለፉኝ። አመሰግናለሁ።​@@GenetGetana

  • @YordanosFeleke-gz8eo
    @YordanosFeleke-gz8eo Před 27 dny +4

    ሴቶች የተጎዱበትን ሕይወት ሲያካፍሉን ቢቻል ሰምቶ መረዳት እና ከዛ ሕይወት መማር ካልሆነም መተው ነው እንጂ በማይመስሉ ምክንያቶች አንገታቸውን እንዲሰብሩ ማድረግ ትክክል አይደለም

    • @ownerowner2993
      @ownerowner2993 Před 27 dny +1

      Well said. አቃቂር በዛ አይደል?እውነት ነው ሰው እንዲማርበት እንጂ እንድንፈርፍበት አይደለም😢😢ማንም ይሳሳታል ደግሞም ይሆናል ብሎ ነው እኔስ ብሆን የሚለውን ማሰብ መልካም ነው መጥፎ ነገር ስህተትን መድገም ነው እንጂ መሳሰት አይደለም🎉

  • @user-kr4tu1dp6d
    @user-kr4tu1dp6d Před 27 dny +14

    It was good if you post the man Picture... so he can't use other women as well...

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 27 dny +7

    ባለፈው ዓመት የቀረበ ፕሮግራም ነው ደግመሽ ያቀረብሽው መሲ እህቶቼ ተጠንቀቁ አብራችሁ ብዙ አመት አጠገባችሁ ያለውን ሰው አግቡ እንጂ ዶክተር ነኝ ብለው ከሃገር ቤት መጥተው እራሳቸውን ለሚቆልሉ ተጠንቀቁ አንድ የማውቃት ሴት ልጅ አለኝ ብሏት ነበር ሲተዋወቃት አሜሪካ ልጆቹ ሲመጡ አንድ ሳይሆን 4ልጆች 2 የልጅ ልጆች ያሉት ሆኖ አገኘችው እና ፌንት ሰራች ብዙዎች ይቅርብሽ ሚስት ልጆች አሉት ስትባል አልሰማ ብላ እንደ ባለ ታሪኳ መፅሃፍ ቅዱስ ይዞ አልከዳህም በይ ብሏት አስማላት አጭበርባሪዎች ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ አቦ

  • @user-yx1yz7zw8k
    @user-yx1yz7zw8k Před 27 dny +31

    በድጋሚ የቀረበ መሰለኝ

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Před 27 dny +16

    Hi messyee congratulations for 401k subscribers I’m happy for you ❤️

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Před 27 dny +4

    ሁለተኞዬ ሳዳምጠዉ ይህንን ታሪክ 😊

  • @DestayeGetaneh
    @DestayeGetaneh Před 7 dny +1

    ጠያቂዋ መሰረት ማለት ነው ሰው ዝም ብለሽ የመስማት ችሎታሽን አዳብሪ ጥያቄሽ እራሱ የተባለውን ደግመሽ ነው የምትጠይቂው ሰው ሊያወራ ነው የሚመጣው እንዲያወሩ እድል ስጪያቸው

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 Před 27 dny +4

    አድማጮች እንዲያው ለመፍረድ ባንቸኩል እላለሁ😢ምክንያቱን ሳናውቅና ሳንገነዘብ መፍረዱ መልካም አይመስለኝም😢አሁን ይህን ሰው ከዜሮ ሲፈጠር ጀምሬ አውቀዋለሁ ስለእናቱና አባቱ የነገራት እውነት😢ግን ያሳደገቺው የእናቱ አክስት ነች አያት የሚባል ከሆነ አላውቅም ትምህርት ዘንጦ አንቀባሮ ነው አጎቱ ያስተማረው😢እውነት በዲቪ ነው የመጣው ግን ዳላስ በደል ደረሰብኝ ያላው ትልቅ ውሸት ነው በጣም አጎቱን አሳዝኖ አስለቅሶ ነው ከዛ የወጣው እናም ይህችን ልጅ አውቃታለሁ ሮቶአቸውን ፌስቡክ ላይ አይቼ በጣም ነበር የደነገጥኩት😢ምክንያቱም አይገባትም😢 she's very smart Lady❤ የጅማ አንድ ፍሬ ልጅ አስወልዶ አይረዳትም ነበር ግን ከዛ በኋላ ያለውን😢😢ግን ለምን ስንት አመት ይኖራል ተኝተን መንቃታችን እንኳን ዋስትና የሌለን😢😢ለምን ፈርኣ እግዚአብሔር ይጠፋል😢መፅሐፍ ቅዱስ ይዞ መማልስ ምን አመጣው ያልኖረበትን😢ሚዲያ ነውና ከዚህ በላይ ባልል የድንቨር ልጅ የተባለው ዘመድ ናቸው 😮ስለእውነት የቴክሳሱ ግን እውነት ነዉ በሥራው ቦታ ከስፓንሽ ጋር ግንኙነት እንደነበር ይሰማ ነበር 😢😢እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ንስሃ ግባ ይቅርታ ጠይቅ ዶ/ር ምናምን እያልክ አትኩራራ ነገ ምን እንደምትሆን አታውቅምና😢😢😢😢😢

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Před 18 dny +2

    ስውየው በጣም እራስ ወዳድ ነው እንኩዋንም ቀረብሽ

  • @meheratmatiku8053
    @meheratmatiku8053 Před 27 dny +8

    ይህን ታራክ ሰምቻለሁ ከዚህ በፊት

  • @zemenaymenkir5355
    @zemenaymenkir5355 Před 27 dny +14

    ይኸ፡ ሰውዬ፡ በ Eyoha Media ሌላ፡ ሴት፡ እንዲሁ፡ አጭበርብሮ፡ ቀርቦ፡ ነበር፡ እናም፡ አሜሪካ፡ ሁሉም፡ State እየተዘዋወረ፡ ሴቶችን፡ እያጠመደ፡ እያስረገዘ፡ እየዘረፈ፡ ዞር፡ ይላል፡ አደገኛ፡ ኮርማ፡ ነው፡ ለሌሎች፡ ሴቶች፡ ትምህርት፡ ስለሚሆን፡ ይህቺን፡ ሴት፡ አመሰግናታለሁ፡ ትውልድን፡ ታድናለች፡፡

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 Před 27 dny +2

    መሲ ቅመም እኮ ነሽ ሰዎች እንዲ ጠየቅላቸው የሚፈልጉትን ሀሳብ ነው የምትጠይቂው 👍😘💐

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 Před 27 dny +21

    የማይረባ ዝባዝንኬ ነገር ነዉ ሴቶች ከማን ይጠንቀቅ ፎቶዉን ማዉጣት እዉነተኛ ከሆነ አንቺም ፊትለፊት ብትወጪ ጥሩ ነበር። ይሄ ሀገር ቤትም የትኛዉም ወንድ ያደርገዋል ሀበሻ 70% የሚሆነዉ ወንድ ለሚስቱ ክፉ ነዉ።

  • @Lid757
    @Lid757 Před 25 dny +2

    ምኑ ነዉ ያንቺ ህይወት የሚያስተምረዉ በዚ ዘመን አብዛኛዉ ሴት ወይም ወንድ ዉጪ የሚኖሩ ጎትተዉ በአንድ ወር ያገባሽዉ ምን እንዲያደርግልሽ ነዉ የምጠብቂዉ ባል ሊሆንሽ ??? ?
    ማፈሪያ ናችሁ ወታችሁ ደሞ ማዉራታችሁ።

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před 27 dny +5

    ሌላ ምንም አያረጋትም ብትፈራርውም ግን የምትሰራውን ብር በጋራ ያስገባሉ ከዛ እሷ ሳታውቅ ብራን ሊወስድ ህግም ሊጠይቀው አይችልም ይህንን ነው አሜሪካ ያላችሁ ሴቶች ተጠንቀቁ ፊርማ ለታክስ እና ብራቸውን በጋራ ለማስገባት ከዛ ባንክ ተሄዶ ሁሉቱም ማውጣት እንዲችሉ ይፈርማሉ ከዛ በቃ 😢😢😢😢 ነው አለቀ የሚተማመኑ ባል እና ሚስት ችግር የለውም ግን የማይተማመኑ ጉድ ይሰራራሉ ጠንቀቅ ነው ሴቶች

    • @dawitabate
      @dawitabate Před 27 dny

      ሲጀመር አብዛኛው ለጋራ account የሚኖረው እዚህ አገር የጋራ ወጫቸውን ለመሸፈን ነው እንጂ marriage individual account ነው ያላቸው ማንም የማንንም ብር control ማድረግ አይችልም
      እንደውም ልጅ ካላቸው ልጅ እናቱ ጋር ነው የሚቀመጠው አባቱ ወርሃዊ እርዳታ ማድረግ ግዴታው ነው ሌላው እዚህ ታሪክ ላይ እርሳ ከእርሱ አራት እጥፍ ገቢ እንዳላት ተናግራለች በዚህ መሰረት በእርሱ ምንም አታገኝም

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i Před 27 dny +6

    እኛ ያልሰማነው እንስማ

  • @ww5440
    @ww5440 Před 27 dny +5

    ተመልካቾች እስኪ ንገሩኝ ይሄን ታሪክ ሙሉዉን በሸገር ኢንፎ ከዚህ በፊት አሜሪካ የምትኖር ሴት ከመሲ ጋር ባደረገችዉ ቆይታ ከኔ ተማሩ ብላ አካፍላን ነበር እና ሙሉ ታሪኩ ይሄ ነዉ እና ጅማ እንደተማ ሴት ልጅ ኢትዮጲያ እንደወለደ በአጠቃላይ ዛሬ የሰማነዉ ሙሉ ታሪክን አጫዉታን ነበር ምንም ልዩነት የለዉም ምናልባት ከተበደሉት ሴቶች አንዷ ልትሆን ትችላለች መሲ በክፍል ሁለት መግቢያሽ ላይ የታሪኩ መመሳሰል እንዴት እንደሆነ ትንሺ ግልፅ ብታረጊልን ደስ ይለናል።

    • @AB-fm8hj
      @AB-fm8hj Před 25 dny +1

      መሲ እራስሽ ሰርተሽው የለ እንዴ ወይንስ የውሸት ትርክት መተረክ ጀመራችሁ ተው እንጂ በግዝያችን አትቀልዱ, ደግሞ ለምንድን ነው እራሳቸውንም እሱንም ፎቶውንም ግልፅ አያዳርጉም :: ይሄንን ፕሮግራም እንዳንጠላው

  • @mwolde6274
    @mwolde6274 Před 27 dny +2

    ይህን ታሪክ ከዚህ በፊት ሰምቼዋለሁ የት እንደሆነ አላስታውስም

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Před 27 dny +4

    Hi Meseret, thanks for sharing this story with us.
    እንድታረግዝ መድሀኒት ይሰጠኝ ነበር ብላላለች ግን ቫይታሚንስ ናቸው ከማረገዝሽ በፊተና እርጉዝም ሆነሽ የምትወስጃቸው vitamin ናቸው የትም ፋርማሲ ጋ ማንም መግዛት ይችላል።

  • @ww5440
    @ww5440 Před 27 dny +4

    ይሄ ታሪክ በዚሁ ቻናል አንዲት ሴት አዉርታዉ ነበር ግን ታሪኩ ነዉ የተመሳሰለዉ መሰለኝ ያቺ ከኢትዮጲያ ነበር የወሰደችዉ ያቺ እና መሲ እሱም ዶክተር ነበር እና ብዙ ሴቶችን የጎዳ ነበር አስተዳደጉም ተመሳሳይ ባለፈዉ ከቀረበዉ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እስኪ መሲ አብራሪሊን

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 26 dny

      Minnesota ያለችዉን ሴትዮ መሰለኝ ቀርቦል ያልሽዉ እሷ ከሆነች ከኢትዮጵያ ያመጣችዉ ኢትዮጵያ ሚሰት እንዳለችዉ ያወቀችዉን ነዉ መሰለኝ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Před 25 dny +2

    የሰማችሁ ሰምታችሁዋል ያል ሰማነው እንስማው አስተማሪ ትምህርት ነው በተለይ ለዲያስፖራው

  • @ZaharaAbdela
    @ZaharaAbdela Před 27 dny +11

    ወንዶች ግን ምን እየሆናቹ ነው አድቡ እንጂ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před 27 dny +10

    የኔ ወድ መሳዬ 💜💜💜💜💜ሰላም

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Před 27 dny +10

    መንሱር ቁጥር 2

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 Před 27 dny +1

    Exactley!!!!!! ኢዬሀ ላይ ሰምቼዋለሁ። ጌታ ይርዳቸው።

  • @YordanosFeleke-gz8eo
    @YordanosFeleke-gz8eo Před 27 dny +3

    በተለያየ ሚዲያ 1 ታሪክ ቢሰማ ምን ችግር አለው ዋናው ያልሰማዉን ሰው ማስተማሩ ነው.

  • @alem7474
    @alem7474 Před 27 dny +7

    Guys ሴቱ ወዶ አይደለም ነጭና ሌላ ዜጋ የሚያገባው፣ የሀበሻን ሴት ነጭ ወንድ በየትኛውም እድሜ ክልል ብትሆን አውቆት ፈልጎት ነው የሚጀምረው ፣ነጭ እንደ እመቤት ነው የሚንከባከባት፣ አንዳንድ የሀበሻ ወንዶች ከሴት ገንዘብ ያውም አሜሪካ ምነው ሴት ሆናችሁ😂 !!!

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 23 dny

      Ewunet aydelem . Sint Tiru wond balebet hager Endezih ayibeyi. Metfo wond yelem eyaliku aydelem . Yilik esun titesh Anchi yetemarish konjo single set nesh ? Kehonsh anagirign …

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 Před 27 dny +7

    መሲ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 27 dny +3

    አይጣል ነው አንቺም በጣም በጣምምምምም ቸኮልሽ ግን ወንዶቻችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ የስንቶቻችንን ህይወት አበላሻችሁ ልባችንን ሰበራችሁ ከሰው ፍርድ ባታገኙ ከእግዚአብሔር ግን አይቀርም ☝️ እህቴ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው ልጅ አግኝተሻል በርትተሽ ልጅሽን አሳድጊ የወንዶቻችንን ጉዳይ ሆድ ይፍጀው

    • @zakidagi7539
      @zakidagi7539 Před 27 dny

      አይ እሷስ አጥንታ አደለ ዶክተር ነው ብላ አደለ ሲጀመር አሁን አቺ ብዙ አወራሽ አየሽ እበላለሁ ብለሽ ተበልተሻል አሁን ቆይ ምን ይሁን ነው የምትይው የልጅሽ አባት ነው አደለ በቃ ተይው እርሽ እራስሽን ጠብቂ ከወደደሽ ይመለሳል ግን ካልሆነም ምድን በቃ ሰው ሞልታል ሌላስው ፈልጊ በቃ

    • @ownerowner2993
      @ownerowner2993 Před 27 dny

      ​@@zakidagi7539ከሱ የተሻለ የትምህርት ደረጃ ያላት ሴት ነች አንዳንዴ ቀን ምን ላይ እንደሚጥል አናውቅምና 😢😢😢

    • @Stay-away-from-a-Narcissist
      @Stay-away-from-a-Narcissist Před 26 dny

      @@zakidagi7539 yihe deha tera sewiye minu yitenal? Be realistic!! Don’t be emotional😂

  • @adadnech122
    @adadnech122 Před 24 dny +1

    በሴት ጉልበት ምቀሊድ ወንዶች ልክ እንዴ እኔ ቁጭብሎ ይሽነ ማሽነው ይበጥ አሜን በሉ ሴቶች

  • @JMGD44
    @JMGD44 Před 27 dny +2

    ታሪኩን ሳንጨርስ ሳንሰማ....😭😭😭 ሊጠቀምባት ነው

  • @HelenHelen-d5c
    @HelenHelen-d5c Před 27 dny +5

    መሲ ከዚ በፊት የሰማነዉ እኳ ነዉ ምነዉ ዜና የሚሆን ጠፈ ነገር ከረምት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před 27 dny +3

    ቀድማ እንዳትከሰው ነው እኮ ሪከርድ ለማስያዝ እግዚአብሄር ይወድሻል ቆንጆ ግን ቮይስ ሪከርድ ማድረግ በጣም ይጠቅማል እና ቢቻል በቴክስትም ማስረጃ መያዝ

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Před 27 dny

      @@mahletlemma6739 ግን ቫይስ ሪኮርድ ማድረግ አንዳንድ አውሮፓ ሀገሮች ያሰከሰሳል ተበዳይ እንኳን ብትሆኚ ለማሰጠንቂያ በትንሽ ቅጣት ፋኩቱር ይልኩልሽና መቀጠል ትቺያለሽ ይላሉ። ሆሆ ካሁን ወዲያ ወጭ ሀገር የቀመሰ ወንድ አያሰፈልግም ግን የሀገር ቤቱም መጥቶ ሙጭሊት ሆኗል ኤድሰ አይድርስ ይላሉ ይሔንን ነው።

  • @leylab6955
    @leylab6955 Před 27 dny +7

    መሲዬ ሰላምሽ ይብዛ ስልክሽን ፈልጌ ማለትም ሌላ ጥቆም አለኝ የሌብነት ስለአሜሪካ ልንገርሽ

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 Před 27 dny +3

    ይህታሪ እየተደገመ ነው ወይስ አዲስ ነው? በጣም ተመሳሳይ ታሪክ ሰምተናል

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን

    የኛ ሀገር ሰው ነው?! 😢

  • @nohayonas7510
    @nohayonas7510 Před 27 dny +6

    ብዙ ውሸት አለበት ለምሳሌ
    1 - የወሊድ ኪኒኒ ምን አስዋጣት ?
    2- ታሪኩን ስትጀም ስታወራ ጅማ ነው የተማርኩ ይላል ትላለች መልሳ ሰታወራ አብረው የተማሩ ፣ ጓደኞቹ እያለች ታወራለች
    3- ከሱ አራት እጥፍ እንደምትሰራ ታወራለች ነገር ግን ቫኬሽን ኤደው ሰለከፈለችው ታወራለች 4እጥፍ የሚሰራ ስው 2ቀን ወጪ ሲጨነቅ
    4- በመጨረሻም ስለሱ በየቦታው እየደወለች ታጣራለች why she is not moved on and live her life? She want to control him?

    • @mimizerom3158
      @mimizerom3158 Před 27 dny +1

      What is the use to control thrush?

    • @sunmoonadam140
      @sunmoonadam140 Před 23 dny

      She is separated by her illusion what she did only his background story. I think her story don't qualify this principle whic is clear,present ,danger

    • @sunmoonadam140
      @sunmoonadam140 Před 23 dny

      i am absorbed in her story ,everthing what she did in her illusion her conclusions is wrong ,his past background isn't her business .in this story he doesn't do any wrong action. In this relationship so she is full responsible for separation.

  • @tigesttegene3365
    @tigesttegene3365 Před 27 dny +4

    ይሄ ታሪክ ከዚህ በፊት አንዲት ሴት የተነገረ ይመስለኛል መጨረሻውን አንስማሰቲ

  • @RuthMekonen-y7p
    @RuthMekonen-y7p Před 23 dny

    እግዚያብሄር የተበረከውን ይስጥ አቤተ ግፍ😂😂

  • @user-ox8xz9ef3w
    @user-ox8xz9ef3w Před 27 dny +3

    እንደዚህ አይነቱን ነዉ ለካ ሰዉ ሳይሆኑ ዶክተር የሆኑ አሉ የተባለዉ

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 Před 18 dny +1

    Wow! Amazing how she figure out He's a bad guy thank you for your sharing your information😢

  • @user-yz8ef4qg6q
    @user-yz8ef4qg6q Před 26 dny +1

    ይሄ ልክስክስ
    የለመደ ነው::
    እግዚሐብሔር እንኳን አንችን ጠበቀሽ::

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před 27 dny +3

    እህቴ ብትቸኩይም እንኳ ተሏ አክሻን መውሰድሻን አድንቄዋለሁ የኢትዮጵያ ወንዶች ጉድ ተወርቶ አያልቅም ብዝወቻችነ እኔደዚህ አይነት ደርሶብናል

  • @tsedfa7295
    @tsedfa7295 Před 23 dny

    ባለታሪኳ ጨዋ ያሳደጋት አንደበተ ርትሁ ናት ምክንያቱም ንግግራ በጣም ደስ የሚል ነው ቁጥብ ነው ለማንኛውም አምላክ እንኳን አተረፈሽ ይሄ ከሃዲ።

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před 27 dny +1

    ይሄ ታሪክ ሌላ ሚዲያ ላይ ሰምቸዋለሁ ግን ላቻ እግዛብር እካን ልጅ ሰጠሽ

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Před 20 dny

    አንድ ሰው ለጓደኛው ደውሎ ወጥተን ቡና እንጠጣ እና ደውሎ ወጥተን ቡና ልጋብዝህ(ሸ) ቢል ወይም ብትል የመጀመርያው ለጠጡት ቡና ለየግል እንደሚከፍሉ ነው።ትዳርም ቢሆን እንጋባ እና ሀብትሽ በሀብቴ ሀብትህ በሀብቴ ተባብሎ መጋባት የሚቻል ይመስለኛል።ሌላው ቋቅ ሚለው ከወንዱም ከሴቱም በሱ ወይ በሷ ሀብት እጠቀማለሁ ብሎ ማግባት ውስን ሕሊና ያለው ሰው ይመስለኛል ከዛ ፈተና ለሁሉም ተጋቢ እግዚአብሔር ይጠብቅ።❤🎉 ሰላም ላገራችንና ለአለማችን።

  • @saraa.8672
    @saraa.8672 Před 27 dny +5

    Let's not be judgmental before listening to both sides.

  • @munanure5090
    @munanure5090 Před 27 dny +3

    ፍቅሩ ግን አልወጣልሽም በቃ እርሺው ከበደለሽ በላይ እሱ ማጣት የጎዳሽ ይመስላል

  • @ensu2013
    @ensu2013 Před 14 dny +1

    I know similar story so sad

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Před 27 dny +5

    ይሄ አጭበርባሪ ራስ ወዳድ ሰውዬ ያውም ዶክተር ተብዬ ሌሎችም ሴቶች እንዲጠነቀቁ ፎቶው ሁሉ በሚድያ ላይ መለቀቅ አለበት።

  • @melathagos5141
    @melathagos5141 Před 27 dny +2

    Ladies don't settle for less or compromise on your wants. If he wants you, he will spend his money and his time without you asking.

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 23 dny

      Melat Endesu malet yelebishim . Hulum wond kifu aydelem . Endih eyalachihu mist endinata new ? Ere teyi ahun ferenj lageba new embi kalachihu ..:

  • @educate-t1
    @educate-t1 Před 27 dny +3

    በቀል አይጠቅምም, ያሰብሽው ስላልተሳካ በየ ቦታው አታልቅሽ:: ታሪክ እየቀያየርሽ:: በሁለት ወርሽ አርግዘሽ ምን ትጠብቅያለሽ? This is also digital harassment and abuse. Raise your child peacefully and accept that he doesn't want you anymore.

    • @Stay-away-from-a-Narcissist
      @Stay-away-from-a-Narcissist Před 27 dny

      Min alik Tamirat k🤔🤔 😂😂 She achieved her goals, so why the need to keep a broke man 😒

    • @educate-t1
      @educate-t1 Před 24 dny

      Looks like he is living in your head rent-free 😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 23 dny

      Bedenb fikir akimisoatal😂😂😂. Anyways le relationship atichekulu…

    • @Stay-away-from-a-Narcissist
      @Stay-away-from-a-Narcissist Před 19 dny

      @@educate-t1🥴🥴 Your wish and plan didn’t work this time🫨 You got busted big time💁 She 🏆 Not being used by the scammer 💪

    • @Stay-away-from-a-Narcissist
      @Stay-away-from-a-Narcissist Před 9 dny

      @@educate-t1 Trapped with child support 💁💁💁 Jegna set nat!!

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Před 27 dny +6

    Gif beza yetemarem yalitemarem hulum leba hone.

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Před 20 dny

    እንጋባ ከሆነ ንብረት ለየግል ይሆናል የማንም ማንም ሊነጥቅ አይችልም።

  • @user-cy1eo9jh3v
    @user-cy1eo9jh3v Před 27 dny +6

    የቡና ወሬ የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው?

  • @woine123
    @woine123 Před 27 dny +1

    የዝህችን እህት ታሪክ የሚመስል በሺዎች ኢትዮጵያውያን ላይ ደርሶ ሲነገር እንሰማለን ::
    ሁሉም ሴቶች ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ "ለሌላው መማሪያ ይሆን ዘንድ ይላሉ!"
    ታዲያ ሴቶቹ በአደባባይ የህይወት ገጠመኛቸውን በሚዲያ አወጥተው ማውራታቸው ለሌሎች ለማስተማሪያነት ባይጠቅም ነው ወይስ ሰሚው አላመነበትም?የኢትዮጵያ ሴቶች በወንድ መሸወድ እና ማውራት እንደፋሽን እየተዛመተና እየበዛ ሄደ ምነው ? ስለዚህ በሚዲያ ከመውጣት ይልቅ "የምክር/ የአእምር ምክር ቴራፒ" ቢያደርጉ የቅማል::

  • @user-xl2gf6rw4z
    @user-xl2gf6rw4z Před 26 dny +1

    This is a message. For MESI Please contact this woman again and let us know if she is the one who was approached before or is it another woman.👩. Thanks 🙏

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 Před 27 dny +5

    ከዚህ በፌት ሰምቼዋለሁ

  • @habtamneshgebremichael1197

    በ15 አመትሸ ሰትመጬ ወደ አሜሪካ የኖርሸው 21 አመት ሲሆን አንቸ ደግሞ 33 አመቴ ነው አልሸ ትንሽ አልተምታታም

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 23 dny

      Ye afi is wolamita new 😂😂😂. 36 edime 33 new maletiwa bizum ayasiwokisim😂😂😂. 42 hona 33 kalech new chigir 😆

  • @kukisam2528
    @kukisam2528 Před 27 dny +3

    ስሙ ና ፎቶ ቢጠቀስ ጥሩ ነበር ሌሎች ሴቶችን እንዳይጨረብር

  • @user-yo1vl4hn3x
    @user-yo1vl4hn3x Před 27 dny +2

    በቃ አሁን በመካከላችሁ ልጅ አለ እግዚአብሔር ላንቺ ዘር ሰጥቶሻል በዚህ አመስግኚ ለፈጣሪ ሰጥተሽ ተይዉ እንኳን እዛ ደህና ገቢ እያላችሁ ይቅርና እዚህም አገር ውስጥ ያለችሽን ሊቀራመቱሽ የሚመጡ ብዙ ናቸው እኛ ሴቶች ችግራችን ትዳር መያዝን እንደግዴታ እናየዋለን በዚህ ላይ የቤተሰብ ግፊቱ ለምን አታገቢም ምናምን ስንቱ እየሠሳለፈ ለሌባ የሚሰጠን ይሄ ነው

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před 27 dny

    መሰየ ፡ ታሪኩ ፡ በጣም ፡ አሳዛኝ ፡ ነወ ፡ ገን ፡ ነግግሯን ፡ ሳትጨርሰ ፡ ጥያቄ ፡ በጥያቄ ፡ አጣዳፍሻት። በሁለት ፡ ክፍል ፡ መዘዋወሩ ፡ ላይቀር ፡ እንደልቧ ፡ ተናግራ ፡ ብትተነፋሰና ፡ መልእክቷን ፡ በታሰተላልፍ ፡ ብትታገሻት ፡ ጥሩ ፡ ነበር። የተሰማኝን ፡ ልንገርሸ ፡ ብየ ፡ ነው ፡

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Před 14 dny

    አወይ ዘመን 😢እንድያው የሰው ልጂ ስንት አመት ሊኖር ይሆን እንዲህ የሚባዝነው 😭 ፈጣሪ ሆይ እረ ልብ ይስጠን

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 Před 27 dny +3

    እኛ ሴቶች እንድሜያችን ሄደ ብለን ቸኩለን በደንብ ማናቀሁን ሰዉ ማግባት የለብንም እህቴ አንድ ወር በቂ አልነበረም
    By the way Medical Assistant program is not one month course it is a year course for diploma the Associate degree is two years course. It’s very growing job in USA

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r Před 27 dny

      ትክክል

    • @teofloszeleke4472
      @teofloszeleke4472 Před 27 dny

      She says he is a nurses aide

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 23 dny

      Do you live in USA 🇺🇸? Agibiteshal ? Kalagebash single negn anagirign. Yanchin 💰 alfeligim .::

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 Před 27 dny +3

    33 ኣመት አንዴት ነው ትልቅ የሚሆነው ለመውለድ

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Před 17 dny +1

    So sad please take care your self konjo. Everything will be okay. 🙏🙏

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 Před 11 dny

    መሲ ይሄ ታሪክ የተደገመ ነዉ

  • @ethiomame
    @ethiomame Před 27 dny +2

    ወንድ ልጅ ግን እንደዚህ በየቦታው መሽናት ይችላል ወይስ እያመለጠው ነው...😮😮😮😮!

  • @stepone4786
    @stepone4786 Před 27 dny +3

    ምንም ሚያስተምር ነገር የለዉም. ሀብቴን ፈልጐ ነዉ ካልሸ Prenup አትፈራረሚም ወይሰ ሀብታመነኘ ለማለት ነዉ. ታሪክሸ አይነፋም፣ ሁለተኛ ሰትወልጂ ተመለሸ።

  • @zebutube1
    @zebutube1 Před 12 dny +1

    ወይ ወንዶች አንዳንድ ወንዶችግን ድፍት በሉ

  • @zed8788
    @zed8788 Před 27 dny

    ለወደፊቱ በአጭር ግዜ ቸሰማነውን ሳይሆን ለረጅም ግዜ የምናየውን (ተግባር )እነመን
    👉👉 1ወር ????አይዞሽ ለማንኛውም::
    """"👉ሰው ለመማር ወደ ትምህርት ሲሄድ "Congratulations "አይልም ::ሲመረቅ::እንጅ
    ፓስር ቸሬ ከተናገረው

  • @fozi12vcrd
    @fozi12vcrd Před 21 dnem

    የጐደኝነት ጊዜ ያስፈልጋል ያ እድታቂው በተወሰነ ይረዳሻል ቶሎ ማርገዝም አያስፈልግም ከሁኔታውም አንዳንድ ነገሮችንም መረዳት ያስፈልጋል ከዛ ለመወሰን ይረዳሻል

  • @DD-oh5fu
    @DD-oh5fu Před 27 dny +5

    አንች በተለያየ ሚድያ ላይ ስለተናገርሽ ምን ይፈጠርልሽ ? በአንድ ወር ቤትሽ ጎትተሽ ስታስገቢው ተራ እና ርካሽ ሴት መሆንሽን አወቀ ከዛ ስትሰለችው ትቶሽ ሄደ፡መጀመርያ እራስሽን ያስናቅሽው እራስሽ ነሽ

  • @mitateferi1859
    @mitateferi1859 Před 26 dny

    እረ ሴቶች። እስከመቼ እንደ ቅቤ ። እረ እባካችሁ። ይህ ታሪክ የአንቺ ብቻ አይደለም። አተ ተማር ጎበዝ ነህ ብላ በአሜሪካ አገር ሁለት ስራ ሰርታ ዶር ከሆነ በሆላ ቤተሰቦቼ ከአልተማረች ሴት ጋር እንዴት ትኖረህ አሉኝ ብሎ ብዙ ነቸው። ጎበዝ እንንቃ

  • @bethlehemejigayehu7569
    @bethlehemejigayehu7569 Před 27 dny +1

    እዬሃ ሚዲያ ላይ ሰምቸዋለሁ

  • @asterworku5374
    @asterworku5374 Před 27 dny

    ሰምተነዋል ብዙወቹ የመልአክት ካባ ለብሰዉ ዉስጣቸዉ ሰይጣናዊ ነዉ ሰዉን ወደ መሬት የጣለዉ እርኩስ መንፈስ በምላሱ ነው ሲገባሺ አንች ዘግይቶ ነዉ የገባሺ በደካማ ጎናችሁ እየገቡ ይጫወቱባችኋል ጅብ እስኪይዝ ያነክሳል ይባላል ሴቶች ረጋ በሉ አፎን ሲስማት ልቧን ተሰማት አትሁኑ አሜሪካን ነዉ ኢትዬጲያ የሚባል ነገር የለም ሰዉ ሰዉ ነዉ ዉሽታም ማፍያ ነዉ በርች 🙏