ኢቲቪ ዘጋቢ ፊልም -የኮይሻ ገፀ በረከት|etv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 02. 2021
  • ኢቲቪ ዘጋቢ ፊልም -የኮይሻ ገፀ በረከት
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 20

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር አትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክ!!ማየትና መከታተል የምወደው እንዲህ አይነት ዘገባ ነው አባካችሁ በዚህ አይነት ሁኔታ አገራችንን አስጐቡኙን በተረፈ ፊልሙ ትንሽ ብርሀን ያንሰዋል እናመሰግናለን!!

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 Před rokem

    የአካባቢው ነዋሪዎች ቅንነት የተሞላበት አስተያየትና በጎ አመለካክት በጣም አድርጎ ልብ የሚነካ ነው ፡፡ ንግግራቸው ግለኝነት ፤ አካባቢውነት ፤ ጎጠኝነት ሥሜት የሌለው ፤ እንደ ሃገር ለጋራ ዕድገትና ልማት ከልብ የመነጨ ፍላጎትና ምኞት ያላቸው መሆኑን የሚገልፅ ነው ፡፡ ለሌሎች በክፋትና በተንኮል ለተመረዙ አካባቢ ነዋሪዎች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው ፡፡ እድሜና ጤና አግኝታችሁ የፕሮጀክቱን መጨረሻ ለማየት ያብቃችሁ ፡፡

  • @wondimukassa8707
    @wondimukassa8707 Před 3 lety +5

    Great leader Dr Abiye and great vision!! This is place is really full of natural resources!! I love it!!

  • @wondimukassa8707
    @wondimukassa8707 Před 3 lety +4

    Dr Abiye is faster than light!!

  • @senayitbelaye1663
    @senayitbelaye1663 Před rokem

    Thanks to our Visionary leader D/R Abiye we love him 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hahu3160
    @hahu3160 Před 2 lety +2

    በጣም ያምሬል

  • @alexleta5789
    @alexleta5789 Před 3 lety +5

    ሚገርም ተፈጥሮ

  • @hahu3160
    @hahu3160 Před 2 lety +1

    God bless… hope to visit soon.. እግዛብሔር ብሎ

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Před 3 lety +2

    በየአረፍተ ነገራቸው ውስጥ ኢትዮጵያ የማትለያቸው ህዝቦች...

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 Před 3 lety +3

    ማሻአሏህ።ሀገሬ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌸🌸🌸🌼🌼❤❤

  • @hahu3160
    @hahu3160 Před 2 lety +1

    አስደናቂ ቦታ ነው. በተለይ የ500 አመቱ የድንጋይ ካብ.. ድንቅ ውብ ታሪካዊ ቦታ ነው

  • @leyoubhele2641
    @leyoubhele2641 Před 2 lety +2

    ይባል የነበረው የትልቅነቷ መጀመሪያ አፍሪካን ጉድ የሚያስብል ድንቃድንቅ ስራዎች ሀገሬን እንደ አደጉት ሀገር ላድርግ ብለዉ ከውጪም ከውስጥም እየታገሉ ያሉ ክብሩ ጠቅላይ ሚኒስቴሩና በተሀድሶ ያሉ ብልፅግናን ሳናመሸግን ማለፍ የለብንም ካለፈው ስህተታቸው ተምረው ይቅርታ ጠይቀው ጠባሳውን ባለችው አጭር አመታት በልፅገው ሀገርን ሰርተው ለትውልድ ለማስረከብ ደፋ ቀና በለት ላይ ይገኛሉና ምስጋናችን የላቀ ነውና
    አይ እደቀደመው እኛ ካልገዛን እናፈራርሳለን ዮቅርታ አንሻም እስከ ሲኦል እንሄዳለን ላሉን ደሞ ይሄው የመረጡትን የሲኦል መንገድ እያሳየን እንገኛለን።
    ኢትዮፀያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘለአለም ።ትኖራለች እንደ አቢቹ ያሉትን ነጋዴ ሙሁር ታብዛልን

  • @aminahassen2418
    @aminahassen2418 Před 2 lety

    Mashaallah 🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopneur
    @ethiopneur Před 3 lety +4

    አሪፍና አነቃቂ የሆኑ የስኬት ቪዲዮ ለማየት ይህን ቻናል ይጎብኙ....

  • @reality165
    @reality165 Před 2 lety +1

    ሳፋሪን የሚያስንቅ ፕሮጀክት። እግዚአብሔር መከናወን ይስጣችሁ።

  • @kalebdebebe9933
    @kalebdebebe9933 Před 3 lety

    Emiye hagere edegilgn embaye meta banchi alaferem hulem amenalew kenu dersual alemen yemetemeribet ..kealem hulu hezeb negestat wedeanchi yemetalu gizew dersual ...esayas 60

  • @halloall7805
    @halloall7805 Před rokem

    ከአመት ቡሀላ ነው ያየውት መግስት እድሜክ ይንጠፍ

  • @Future979
    @Future979 Před rokem

    😂😂

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 6 měsíci

    የጠቅላይ ሚንስትር አብይ የራእይ ውጤት ናቸው::

  • @user-gw8hy8xr3m
    @user-gw8hy8xr3m Před 3 lety

    ,