የንብረት ዋጋ በጣም ቀነሰ | የመብራት ቆጣሪ ውል ጉዳይ | REAL ESTATE Investment (NOT) at RISK? and How Works?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • የንብረት ዋጋ በጣም ቀነሰ | የመብራት ቆጣሪ ውል ጉዳይ | REAL ESTATE Investment (NOT) at RISK? and How Works? #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Komentáře • 30

  • @habtebiyana4970
    @habtebiyana4970 Před 11 dny

    ይህ የቤትና ይሕጋዊነት ነገር እጅግ ደስ የምል ዜና ነዉ።

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před 27 dny +7

    ፍትህ፡ቤት፡ለሌለው፡ለፈረሰበት፡ዜጎች፡አረ፡ፍትህ፡ለኑሮ፡ለሰላም፡አረ፡በቃን፡ተሰቃየን!!!!!

  • @mamoaster5799
    @mamoaster5799 Před 27 dny +15

    የመብራት ውል ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል ብሏል ድርጅቱ ። ለምን በቂ መረጃ ሳይኖርህ ትዘግባለህ አብዛኛው መረጃ እምታቀርበው ጫፍ ይዘህ ነው የተሟላ ዘገባ ብታቀርብ ተሰሚነት ይኖርሀል ።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 24 dny

    ትክ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Před 27 dny +2

    ኧረ እኔም ሪል ስቴት ቤት ልገዛ ወስኜ ልፈራረም ጥቂት ሲቀረኝ ይሄ ህግ ይወጣል ሲባል ሰማው ቀስ ብዬ ወደ ዋላ ተመልሻለው 😅

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 Před 27 dny

    ❤❤❤

  • @TehayneshAbebe
    @TehayneshAbebe Před 24 dny

    የመንግሥት ያለህ አድዬ ለሴቶች ያለሸ አመለካከትሸ እሰከዛሬ ጥሩ አካሄድ አለሸ በኮሪደር የፈረሰብን ይኽው አራት ወር ሞላን ወደኛ ፊትሸን ወደኛ አርግልን የኔጀግና አደረራ የደሀእናትነሽ በርች።

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před 26 dny

    እኔ በኮልፌ ቀራንዮ ፣ወረዳ 3
    ውል ሰዋዋል ብር 230 እና ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ ተቀብለኞል። እንዴት ነው ምንም አይነት ክፍያ የለም።
    አባክህ ጠይቅልን።

  • @mretbe5315
    @mretbe5315 Před 25 dny

    Hege belelebet ager mane yegezale @@@

  • @idristofik1142
    @idristofik1142 Před 27 dny

    የመብራት ውል ለማደስ ሄደን ፋይል ስለጠፋ እንደውልላችሀኀለን ብለው እስካሁን20 ቀናችን ነው አልደወሉም ማነው ተጠያቂው

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 Před 27 dny

    How foul the government is? It is paradox what the state says and what on the ground is not going parallel ,the state demands foeign currency but it is blocking the roots of incuring them freezing the economic machinaries of the public.
    The second point is good move that discourage deep rooted thieft and courruption .State men should work for the public if they engaged in private bussiness soon they have been courrpted .

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před 27 dny +7

    ማንም፡አይገዛም፡ቤትም፡መኪናም፡አብይ፡ስለሚዘርፍ

    • @derejeagema4275
      @derejeagema4275 Před 26 dny +1

      እሱ አይደለም እራስህ ሌባ ስለሆንክ ነው እርግጠኛ ነኝ፨

    • @EwnetYashenfal
      @EwnetYashenfal Před 26 dny

      አንተ አቃጣሪ እሱ ሌባ ካልሆነ አዲሱ ቤተመንግስት እየሰራ ያለበትን የገንዘብ ምንጭ ያሳውቅ​@@derejeagema4275

  • @user-bc7uz7qc4x
    @user-bc7uz7qc4x Před 27 dny

    Mebrat yestute kond.a yem meberte senorew new

  • @bekriabdulmejid1979
    @bekriabdulmejid1979 Před 26 dny

    የመብራት ዉል እስከ መስከረም 30/1/2017 ተራዝሟል።

  • @tangolima6943
    @tangolima6943 Před 25 dny

    ንብረት? ንብረት ድሮ ቀረ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 25 dny

    ወይ ጣጣ

  • @AkunaAkunashida
    @AkunaAkunashida Před 27 dny +2

    መጀመሪያ ምትዘግቡት ከትክክለኛ ምንጭ አደለም በይሆናል ነው ለዚህም አንድ ማስረጃ ሳነሳ ስለሰሞኑ እረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ያልሆነ ብጅታ እየፈጠራችሁ መሆኑ ነው ይህም የአዋጁን ዋና ዓላማ ተብሎ በመንግስት በፍትህ ሚንስትሩ ማብራሪያ መሰረት የተገለፀው እዚህ ሀገር ቁጭ ብለው ሀገሪቱን እና ህዝቡን የሚዘርፋትን በሚገባ ለመቅጣት ቢሆንም እናንተ ግን ከምስኪኑ ለፍቶ ጥሮ ግሮ ከላከው ዲያስፓራ ጋር እየዘገባችሁ ደረሰኝ ምናምን እያላችሁ እያምታታችሁ ነው

    • @user-ck8ub2yo2o
      @user-ck8ub2yo2o Před 27 dny +1

      እሽ ምናልከን አንተ የሌቦቹ ደጋፊ 😂😂😂

    • @nunitsegaye159
      @nunitsegaye159 Před 27 dny

      የውጭ ሃገሮችን አይመለከትም ቢሉ በቃል እነሱን ማመን በጣም ይከብዳል እኔም እሪል እስቴት ቤት ልገዛ ልክ ልፈራረም ስል ይወጣል የተባለውን ህግ ሰማው የዘረጋውትን እጅ ቀስ ብዬ መልሼዋለው

  • @habtamuregassa2852
    @habtamuregassa2852 Před 27 dny +1

    የምታቀርባቸው ዜናዎች ገሚሱ በከፍተኛ የመረጃ መዛባት የተሞሉ ናቸው፤በደንብ አጣራ።😏😏😏

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před 27 dny +2

      የተዛባውን እስኪ አስረዳኝ እኔም ልማርበት

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Před 22 dny

    እናንተም። ትነፉታላችው መንግስትም የናንተን የሕዝብ ትርምስ ዝም ብሎል ንብረት ከሕይወት አይቀልጥም 100አመት አይኖር ደርግም ወርሶ አስራ ሰባት አመት ነው የኖረው ነገ ሌላቀነው ሕዝብን አታሸብሩት አሁን ያለውን እየቀላነው ሕዝቡ ለንብረት የሚያስብ የለም ለዛሬ እንኑር የነገውን የሚያውቀው አምላክ ነው ለልጅ ልጅ የሚታሰብበት ጊዜ አሁን የሚያስብ ሕዝብ አሁን የለም አባቴ ተወን ዛሪን እንኑርበት