የናይሮቢ ዞምቢዎች ተረክ ሚዛን Salon Terek

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • የናይሮቢ ዞምቢዎች በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ዳንኤል ለማ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 50

  • @dawitalemayehu9271
    @dawitalemayehu9271 Před 24 dny +34

    የኢትዮጵያን ችግር አዘግቡም ተመሳሳይ ችግር በኛ የራሳችን እያላ የኬንያን አስቀደምክ?

    • @brookhabte7307
      @brookhabte7307 Před 23 dny +1

      egnama kerasachin chigir memar alchalnim,kerasachin mekera meshashal alchalnim minalbat kegorebet ayten ketemarin ketekemen mekrebu aykefam

    • @zaytunaadam595
      @zaytunaadam595 Před 23 dny +1

      መዘገብ አይችሉ

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 Před 23 dny

      የኢትዮጵያ ዉ ቆሸ እኮ ነዉ

  • @yabi656
    @yabi656 Před 23 dny +5

    😮ስለኬንያ ታወራለህ ናና ኢትዮጲያ ቡታጅራ ቁጥራቸው ሳያድግ ከማውራት መፍህቴ ስጥ

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 Před 5 dny

    200k congra salon tube

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 24 dny +5

    እኛ ኑሮ ዝንቢ ሆኖብናል😢

  • @henokmulugeta7743
    @henokmulugeta7743 Před 23 dny +6

    አፍሪካ ውስጥ የሰው ሀብት አይታወቅም!!! ጭንቅላታቸው በተደፈነ ባለስልጣናት በሙሰና በተጨማለቀ አሰራር, ከአውሮፓ ከሩቅ ምስራቅ ከሚመጣ ጉልበት በዝባዥ ሼልተር አስቀምጣ በርካሽ ገንዘብ ማሰራት, በኑሮ ውድነት ትዳር መፍረሱ ቤተሰብ መበተኑ ልጆች ጉዳና መጣሉ በቃ የአፍሪካ ህይወት ይሄ ነው ከአገር በበረሀ ከዛ መስራቱ ባልታወቀ ጀልባ በሀር መስመጡ የአሳ ነበሪ ቀለብ መሆን ........ ወይኔ እምዬ አፍሪካ😭😭

  • @KemalHusen-of5to
    @KemalHusen-of5to Před 24 dny +1

    በርቱ እንዲህ አይነት ፕሮግራም ይልመድባችሁ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 21 dnem +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 Před 24 dny +1

    im first to comment ዳንኤል ለማ best next to abduse

  • @ma9546
    @ma9546 Před 24 dny +1

    thank you for sharing salon ❤❤❤❤❤

  • @user-cn6oq3dt6r
    @user-cn6oq3dt6r Před 24 dny +4

    አቦ የሳሎን አዘጋጆች ይመቻቹ ቤታችን ሆነን አለም ታስጎበኙናላቹ ማራኪ ፐሰሮግራም በርቱልን

  • @purpleheart3575
    @purpleheart3575 Před 23 dny +1

    የአገራችን ባለሥልጣናት "እንደ ሰው" በየጎዳናው ያለውን ሰቆቃ ሲያዩ ምን ይሰማቸው ይሆን🤔🤔🤔

  • @user-kh6xj1xt9n
    @user-kh6xj1xt9n Před 23 dny +1

    እግዚአብሔር ይማረን ይቅርታው ምህረቱና ቸርነቱ ይጠብቀን

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 Před 24 dny +6

    በአሜሪካ በካናዳ በተለያዩ ሐገራት ላይ ፈንታሊን የሚባል መድሀኒት በመውስድ በየመገዱ ፈዘው እንደ ዙኑቢ ሲሆኑ አላየክም

    • @TuherBrehan-cn1cy
      @TuherBrehan-cn1cy Před 24 dny +8

      ወንድሜ ወይም እህቴ እነሱ አሜሪካ ካናዳ ያሉት ወደው እና ፈቅደው ነው እራሳቸውን እሚጥሉት በመንግስታቸው በሚሰጣቸው የድጎማ ብር ነው እሚስቡት እሚጠጡት በነፊት አላቸው ለማለት ነው አፍሪካ እራሀብን ለማስታገስ ነው ምንነቱ እማይታወቅ ጅን ያምርተው ሰይጣን እማይታቅ እፅ እሚወስዱት መቶ ፐርሰንት አንድ ሽህ ሰወችን ተወስደው ከስድስት ወር እስከ አንዳመት እንክብካቤ እየተደረገላቸው ስራም መስራት ትችላላችሁ ከዚህ ከዚህ ቦታ ስሩ ቢባሉ በርግጠኝነት ከ80 እስከ 90 % እራሳቸውን መምራት ይችላሉ አፍሪካዊይ ሁኖ መፈጠር ወንጀል የሆነባት አለም በማ? በመሪወቻችን ምክንያት

  • @AshenafiBelayneh
    @AshenafiBelayneh Před 22 dny +1

    Mn aynet dingay ras neh ezi agerk lay chigru eyale yelela ager yemtzegbew

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu Před 24 dny +2

    የሳዝነል ምነው ባላታፈጣርን

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Před 23 dny +1

    Ezem alu!

  • @ዳጉ
    @ዳጉ Před 19 dny

    ይህው እኛ ጋም እኮ በየ መንገዱ እያየን አይደል

  • @MatiyasMamo-hp8ei
    @MatiyasMamo-hp8ei Před 14 dny

    መጀመሪያ ከራስ ...

  • @kitawtassew7851
    @kitawtassew7851 Před 22 dny +2

    Ye jimma zombiwoch lay sira eski

    • @ayishamuhammad4077
      @ayishamuhammad4077 Před 19 dny

      jimm ye chat zombi ayibesem be merekene yemiyebedu ke ken wede ken eyebes now

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 Před 24 dny

    Yaszenale 💔💔

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 Před 23 dny +1

    #በምን_አረፍተ-ነገር ጀምሬ በምን አይነት የቃላት ጥርቅም ተጠቅሜ ይህንን ሰምቼ ሳልጨርስ የተሰማኝን ስሜት መግለፅ አቅቶኛል ወይም ቅደም ተከተሉ ለመምረጥ ተቸገርኩ፤ "በቃ ይሔንኑ ነው!"

  • @AndsewSle
    @AndsewSle Před 23 dny +3

    መቼ ነው ከኬንያ የምትመለሰው ነው ኬንያዊ ነሕ😂😂😂😂

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 22 dny

      ነገ በ ኢትዮዽያ ሳይከሰት ከጎረቤት መማር እኮ ብልህነት ነዉ የግድ እኛ አገር ካልተከሰተ መስማት የለባችሁም? ይሄ ቸልተኝነታችን ነዉ ዋጋ ያስከፈለን

  • @yemerdagneyelmnakenyatrak

    Zombie batlachew melkam new yemerdachew kezi hiwot yemiyawetachew sewoch benoru lek endemangnawm tyengna sewoch nachew dehnet enji yagosakelachew mastewalun yesten fetari yetbkachew❤❤❤Amen 🙏

  • @Charrlyy
    @Charrlyy Před 21 dnem

    Denekurnachen New lezh yabekan

  • @me_212
    @me_212 Před 24 dny +3

    Ye adiss abeba zombiwoch yibesalu

  • @user-gc5py9pg7n
    @user-gc5py9pg7n Před 22 dny +1

    አዳማ ሂድ ና እይ በየጎዳናው

  • @Aplus-2
    @Aplus-2 Před 24 dny +1

    Adamam be mehal ketama be wana wana mengedech lay bebzat new yalut
    Betam asasabi huneta lay nen 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @danielmahari9047
    @danielmahari9047 Před 22 dny

    Sombi .., ሶምቢ ነው ሚባለው

  • @mallaasaytube
    @mallaasaytube Před 24 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d Před 22 dny +1

    ኬንያ መንግስቱ ኮራብት ስለ ሆነ እንጂ ሃብታም ሃገር ነው ከአለም ዙርያ ለፓራላማ አባል የሚከፍሉት ከፍተኛ ሃገር ናት ሌላው ጦርነት የለባቸውም ኢትዮጵያ ለዘመናት አላቃርጥ ያለው ጦርነት እያለም የኛ ኢኮነሚ ይሻላል

  • @Charrlyy
    @Charrlyy Před 21 dnem

    Lemen yemayasadgutn leji endmiwldu alawkm

  • @lilgirume5221
    @lilgirume5221 Před 22 dny

    Wedet eyehedachu new?

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 Před 24 dny +1

    Wifretina wishet lebalebetu ayitaweqim silemibal new silerasachin tsidq bicha yemilefelifubin chigirun titew

  • @FlAZ55
    @FlAZ55 Před 20 dny

    Iam oromo frist

  • @ysolnet
    @ysolnet Před 21 dnem

    የራሳ እያረረባት የሰው ታማስላለች ።😂😂😂😂

  • @abirehamnisibu3315
    @abirehamnisibu3315 Před 21 dnem

    የሩሣ አሮባት የሰው ታማስላለች

  • @lifestyle295
    @lifestyle295 Před 15 dny

    enantem le view blachu ye haset thumbnail mesrat jemerachu unsubscribe aderekuwachu asafriwoch

  • @diakonkinde
    @diakonkinde Před 24 dny +3

    የኢትዮጵያ ዞምቢዎችስ????😅😅😅

    • @SalonTube
      @SalonTube  Před 24 dny +2

      አቤት ማለት ትቸላለህ

  • @abushabu8352
    @abushabu8352 Před 23 dny

    ናይሮቢ እንደዚ አይመስለኝም ነበር ያሳዝናል የሰው ህይወት እንደዚ ደንዝዘው ማየት ውሏቸው ቆሻሻ ውስጥ 😢😢

  • @abrahamsisay7337
    @abrahamsisay7337 Před 23 dny

    የነጮቹን ሀገር አለየህም ምነው አልተሰራ ነጭ የለም ያለው ማን ነው ???"አዛኝ ቂቤ አንጏች አለ "የሀገረ ሰው::የእነሱ ገደል ማሚቱ ሳሎን መሆኑ አዝናለው:: አሁን ይሄ ምን በረከት አለውና ነው እንድህ የነበረው ከዝህ ሕይወቱ እንንድህ አድርጎ ወቶ ይሄው ለዝህ ደረጃ በቅቷል የሚለንን ነው ያጣነው እንደ ቆርቆሮ የሰው ተራኪ መሆን በጣም ይደብራል የነጫጭባን ተረት መተረታችሁ ታሳፍራላችሁ::