ራሱን ያልገዛ ሌላ ሰው አይገዛም! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial ​

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 59

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤ራስን መግዛት በጣም ወሳኝ ነው ከእግዚአብሔርም ቀጥሎ

  • @tigist19
    @tigist19 Před 7 měsíci +12

    እንኳን ለጌታችን ለመድኋኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እናመሰግናለን ፀግሽ ❤🙏

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 Před 7 měsíci +5

    ፀጋዬ በማሃል የምትናገራቸው አባባሎች ከማን እንደተወሰዱ ለአድማጭ በግልፅ መናገር ተአማኒነትህ ያጎላዋል
    ለምሳሌ ከየዋረን ባፌት ንግግር የተወሰደ

  • @user-gt3hx5fr9x
    @user-gt3hx5fr9x Před 7 měsíci +3

    ስወዳቹህ ማርያምን ተባረኩልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 Před 7 měsíci +1

    ዘመናቹ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን የኛ እንቁ ወንድምና እህት

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tizitazetewahdo9777
    @tizitazetewahdo9777 Před 7 měsíci +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    አንኳን ደህና መጣችሁ ❤

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C Před 7 měsíci +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሁለታችሁም ስወዳችሁ ጭንቅላታችሁ ስወደው ማለቴ አስተሳሰባችሁ ❤❤❤❤

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 Před 7 měsíci +1

    Amen amen amen Enkuan abor aderesena Egziabher yimesgen

  • @user-xs8el3xb9l
    @user-xs8el3xb9l Před 7 měsíci +1

    Enamesegnalen betam astemari mkre hasab new

  • @user-zp2cf6yi6k
    @user-zp2cf6yi6k Před 7 měsíci +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችው ለብርሃነ ጥምቀቱ መልካም በዓል እናመሰግናለን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před 7 měsíci

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን በጣም ደስ ምል ትምህርት ነው ወደ ተግባር እንድንለዉጠ እግዚአብሔር ይሪዳን🤲❤

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 Před 7 měsíci

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @sinodosbirhanu762
    @sinodosbirhanu762 Před 7 měsíci +3

    እንኳን ከደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatabdurahman7498
    @hayatabdurahman7498 Před 7 měsíci

    What a great conversation! Keep it up! However, can u please remove the background musical. It is very distracting to focus properly. Thank you!

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 7 měsíci +1

    Amen amen amen Egziabher Yimesgen

  • @user-uc6qu5wb9s
    @user-uc6qu5wb9s Před 7 měsíci +2

    እንኳን ስለ መጣችሁ❤❤❤

  • @user-bo3cq5qd6b
    @user-bo3cq5qd6b Před 7 měsíci +2

    ወው እንካን በሰለም መጣች በጣም በጉጉት ነው ያጣባኩቱ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ

    Think you 😍👌👌

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube Před 7 měsíci +5

    Please ጋይስ ደምሩኝ ደስ ይበለኝ አንድ ንፁህ ሰውኳን አላጠም ብዙ መልካሞች አሉ ደምሩኝ የኔ ወርቆች❤❤❤❤

  • @EmuYeswa
    @EmuYeswa Před 7 měsíci

    ❤❤ተባረኩ❤❤

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699 Před 7 měsíci

    እንኳን አብሮ አድርገን እንዴት ናችዉ እንኳን መጣቸው ❤❤❤❤

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    እንኳን አብሮ አደረሠን እግዚያብሄር ይመሥገን ለዚች ቀን ላደረሠን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን❤❤❤❤❤

  • @BeltuBerew
    @BeltuBerew Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf Před 7 měsíci

    ዋው እራስን መግዛት እናመሰግነሰለን

  • @user-iz3lk5cz3v
    @user-iz3lk5cz3v Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @almajaz5903
    @almajaz5903 Před 7 měsíci

    ሰላም
    ጥያቄ አለኝ ያለሁት ለጊዜው በስደት ሀገር ነው ግን ጋደኛ በኢትዮጵያ ነበር እናም አንድ ዓመት ከቆየን ቦኃላ ቤተሰብ በጣም ኢያስቸገሩ ነው ምንም ማድርግ አልችልም ብሎ ዘጋኝ ግን እንድ አንድ በተሰብ አንድ አከባብ ልጅች ነን ግን ከምር ማመን አቃተኝ
    ምን አይነት በተሰብ አጋጠመኛ እንዳልል ብዙ ሰው ስመት ይነካል ብየ ብዙ ጊዜ እጨነቃሎ
    ግን ስገባ ወይም ሀሳብን ዝንጀምር ለሁለት አመት ነበር አሁን አንድ አመት ግማሽ ሰርቸ ለመሄድ አሰርዎቼን ካስፈቀድኩ ቦኃላ በዚህ ጊዜ ካሎነ ብሎ አንደ ተናግሮ ስልክ ዘጋብኝ ወይኔ
    በእውነት በጣም ከብዶኛል 😢ምን ትመክራለ

  • @WalloWallo
    @WalloWallo Před 7 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před 7 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @user-pw3nf7po2g
    @user-pw3nf7po2g Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን❤

  • @user-oj1ym1mv2i
    @user-oj1ym1mv2i Před 7 měsíci +1

    እንካን በሰላም መጣች

  • @tgstft
    @tgstft Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @user-kg5zm8fc6w
    @user-kg5zm8fc6w Před 7 měsíci +1

    እንወዳቹኋለን በርቱልን👍

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před 7 měsíci

    በትክክል❤❤❤

  • @user-nd8iw6ko3n
    @user-nd8iw6ko3n Před 7 měsíci +1

    👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Před 7 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረስን አደረሣቹሁ

  • @user-ep9tv1lj1q
    @user-ep9tv1lj1q Před 7 měsíci

    Baxam xaqami pirogirama nawu igizaberi Kaylee ba Akali maxiche mamakari ifaligalo ka igizaberi garra thank you so mach😊😊

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 Před 7 měsíci

    Ekuwan aderesachihu lebrahane meskelu❤❤❤❤❤

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 Před 7 měsíci +1

    Ewunet new memircha Ena mesgenlehen

  • @martakebede5165
    @martakebede5165 Před 7 měsíci +1

    ኧረ እባካቹ የሎሚና የመተጫጨት በአል አታርጉብ የጌታ መጠመቅ ቀን ነዉ እሱን ትታቹ ዘላቹ ሎሚ አትበሉብን ዉይይይይ ኧረ

    • @shalomMK12
      @shalomMK12 Před 7 měsíci

      ወሬ አንቺም ለመፈንከት ስቶጪ አልነበር ?

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 Před 7 měsíci +1

    ❤❤

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 Před 7 měsíci

    🙏🏾❤️🙏🏾❤️

    • @lubabaomar7916
      @lubabaomar7916 Před 7 měsíci

      የምር ዋውውውነህ❤❤❤❤❤

  • @Ambo.430
    @Ambo.430 Před 7 měsíci +1

    Welcome 🥰🙏

  • @AgYhu-l1s
    @AgYhu-l1s Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 7 měsíci

    Ewunet new Ena mesgenlehne memirchen

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 7 měsíci +1

    Enkuan abor aderesena

  • @user-hz6yy5rz8r
    @user-hz6yy5rz8r Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ls2eu4xz5f
    @user-ls2eu4xz5f Před 7 měsíci

    እፍፍ ሁሌዬ ሰለወድና ሰለሴት ነው የምታወሩ አይሰለችም ግን😊😂

    • @user-ts9bf7iy9e
      @user-ts9bf7iy9e Před 7 měsíci +2

      ሀዩ ምነው በትዳር ውስጥ የለው ኒእማ ጥቅም ሰትራጂ አትቀሪም እንደ ቁርኣንና ሐድስ ሁሌ ስለትዳር ብንማር እንጠቀማለን እንጂ አንጎደም ሌላው ነገር ሁሉም ለጊዜው ብቸ ልሆን ይችላል ትዳር ግን እስከ አኼራ ድረስ አብሮን ይኖራል
      አትሰለቺ ተማሪ ይጠቅማሸል❤

  • @seniyakedir4553
    @seniyakedir4553 Před 7 měsíci

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Před 7 měsíci

    እባካቹ watsapp weym telegram ሰው ሲጠዪቃቹ በተቻላቹ አቅም ተሎ መልሱ ሰልጠና ለመውሰድ በዙም ለምዝገባ ፈልጌ ነው

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Před 7 měsíci

      እሺ ውድ ቤተሰባችን ተሎ ለመመለስ እንሞክራለን እንደ አማራጭ ወደ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!

  • @bmm3152
    @bmm3152 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤