#04 | አልፈታዋ | ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ጋር / ጥር 18 2012 ዓል / አፍሪካ ቲቪ / Africa TV1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2020
  • 🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
    የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
    ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
    ---
    የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
    ---
    አፍሪካ ቲቪ
    የሕይወት ጎዳና
    እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
    ---
    ይከታተሉን | Follow us፡
    ፌስቡክ | AfricaTVCh1
    ቴሌግራም | t.me/africatv1
    ዩቲዩብ | / africatv1
    ኢንስታግራም | africatvch1
    ትዊተር | africatvch1
    ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
    #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Komentáře • 483

  • @hawi6650
    @hawi6650 Před 4 lety +73

    አላህየ አደራውን አንተን ደግሞ አፊያህን ሰቶ የበለጠ ለኡማው እንድትቆይለት ሞኞቴ ነው አሁንስ ፈራሁ ለኡለሞቸ ሳሳሁ ከሞት መደበቅ ብችል እንዳያይብኝ በደበቅኳችሁ ኡስታዜ አንተን ደግሞ አላህ እድሜና ጤናህን ከፍፍፍ ያድርግልን ክፉና ሀዘን አይንካት ጠበቅ ያለኳ እንጥሻ አያስነጥስህ እንወድጀለን እንሳሳልሀለን የሞቱትን አላህ ይራህማቸው ያረረረብ!!!🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @user-nt7tc3lv5p
      @user-nt7tc3lv5p Před 4 lety +1

      አሚንንንንንያረቤል አለሚንንንንን

    • @user-if8qz1el7g
      @user-if8qz1el7g Před 4 lety +5

      ሃያቲ ዱዓ እናድርግላቸው ከሞት ማን ይደበቃል አላህ እረጅም እድሜን ከሙሉ አፊያጋ ይስጥልን ያረብ አንተ ኡለሞቻችን ጠብቅልን

    • @aminataminat7420
      @aminataminat7420 Před 4 lety +3

      እስቶዝ አላህ ይጨምልህ

    • @zuzuzuzu2607
      @zuzuzuzu2607 Před 4 lety +1

      ትክክል አሏህ እድሜና ጤና ይሥጥልን

    • @Tube-ez5et
      @Tube-ez5et Před 4 lety +1

      አሚን ያረብ

  • @user-ki9yo4of2n
    @user-ki9yo4of2n Před 4 lety +112

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝና ጀዛከላህ ኽይር ያረቢ እስኪ እሄንን ዳእዋ የምታዩ እህት ወድሞቸ ለኔም ዱአ አርጉኝ ጭቀቴን በደስታ እዲቀይርልኝ

    • @tajudinabdoabdo9991
      @tajudinabdoabdo9991 Před 4 lety +4

      አብሽር አለህ ጭንቀትሽን ወዳ ደስታ ይቀይርልሽ ፣አለህ ከችግር ያዉጣሽ፣
      አለህ ከታጋሾች ጋር ነዉ።አለህ ይቀይርልሻል አብሽር፣አብሽር አለይህ አይሰናዉም

    • @user-ki9yo4of2n
      @user-ki9yo4of2n Před 4 lety +1

      @@tajudinabdoabdo9991 አሚንንንንን ያረቢ ለሁላችንም አሏህ ያስደስተን

    • @user-go1tq1gi1i
      @user-go1tq1gi1i Před 4 lety +1

      አብሽርይ ሁሉም ለበጎ ነው ሰብር አድርጊ

    • @user-pr8zi3up1i
      @user-pr8zi3up1i Před 4 lety +1

      Allahe kchineke yawutashe
      Yasbeshiwune allahe yasakaleshe

    • @mamahalif1945
      @mamahalif1945 Před 4 lety +1

      አብሽር እህት

  • @almanal120
    @almanal120 Před rokem +2

    አላህ ይጠብቅወት የኡስታዝና የመዳም ቅመሞቺ ከግርድና አላህ ያውጣን አገራቺንን ሰላም ያምጣልን ያረብ

  • @selammuhamed2150
    @selammuhamed2150 Před 2 lety +4

    ፈተዋ እየተከታታኩ ሥመጣ ነብሥያየ የሠራሁትን ወጀል ሣሥብ ውይ አላህ ይዘንልኝ ኢላሂ ድነሥላምን ሥለሠጠህን ያአላህ ኡታዝ አላህ ጠብቀወት

  • @uyhi2385
    @uyhi2385 Před 4 lety +8

    አላህ አላህ እደው እደኢስላም ምን ደስ እሚል አለ አልሀምድ ሊላህ ሙስሊም ላደረከን አላህ ጥራት ይገባህ ሸህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት ጀዛኩም አለኸይር

  • @fshewa2180
    @fshewa2180 Před 4 lety +5

    ጀዛኩምላህ ሄር ሸህ ሸዋሮቢቶች ስትሉ ድግጥ አልኩኝ እኔን መሰለኝ የሸዋሮቢት ልጅ ነኝ በእውነቱ ሸዋሮቢት ቀበሌ ያለ ሽርክ በጣም የከፋ ነው እኔ ግን ሳኡዲ ከመጣሁ ነው እስልምናን የተቀበልኩት አልሀምዱሊላህ ላኪን ኢትዮጲያ እንደነበርኩ ከሙስሊሞች ጋር አንድ አካባቢ ነን እናም በደብ አውቃቸዋለሁ በጣም ሽርክ ውስጥ ናቸው አላህ ሱበሀነ ወተአላ ለሙስሊሞቹም ለኔም ቤተሰቦች ሂዲያ እንዲሰጣቸው ዲአ አድርጉልኝ

    • @zeyenumegebbet7055
      @zeyenumegebbet7055 Před 4 lety

      እሺ ሰለምቲዎች አርርፍችሁ እስልምናን ተቀብላችሁ የሰማችሁትን ሁሉ ሆዳችሁ ይቻለው ኩፍር ይመልሳችሃልና ምላሳችን ሸዋሮቢት የአማኝ አገርነው ራሳችሁን አትዞልሙ

    • @zeyenumegebbet7055
      @zeyenumegebbet7055 Před 4 lety

      ፋጡማ ሸዋሮቢት በጣም ባለጌ ለሴቶች የተሰየመ ውስታዝ ነው የሸዋሮቢት ህዝብ የምታወዳድሪው ሸዋሮቢት ራሱንችሎ የሚተዳደር ህዝብነው አሊሞች አሉበት እንዴት አንቺ ምንታቂለሽ አባትሽ ያለበትን ብቻ ነው የምታቂው

    • @zeyenumegebbet7055
      @zeyenumegebbet7055 Před 4 lety

      እኛ ሸዋሮቢቶች የገንዘብችግር የለብንም በገንዘብ የተደገፈ ሀይማኖት አንደግፈውም ማብላት ማጠጣት የጃችን ነው ታግበስባሽ ዘር አይደልንም የሸዋሮቢት ሙስሊም ልጅ ክርስቲያን ሆኖ አላገኝናቸውም ግን ሌሎች ለሆዳቸው ሲሊ ተቀይረው በቤታችን ይገኛሉ ወራዶች ሀይማኖት አስተምሮ አገር አይወስንም ዘር አይመርጥም ነውር ነው

    • @fshewa2180
      @fshewa2180 Před 4 lety

      @@zeyenumegebbet7055 አላህ ሂዲያ ይስጥህ ከጽሁፍህም ታስታውቃለህ

    • @zeyenumegebbet7055
      @zeyenumegebbet7055 Před 4 lety

      ማስፈራሪያ አላህ ሂዲያ ይስጥህ ነው የናተመጨረሻ እኛ ሰው አነበላልጥም በየሚድያ አፍ መልቀቅ አንድነትን አይፈጥርም ትምርት ከሆነ ሰውን በማይነካ መልኩ አስተምሩ ከሀሜት እራቁ ቂጥሽ ቁርጥሽ እያላችሁ አታሰድቡ ትልቆችን ሰለምቴ ማለት የቦይ ውሀነው የታወቀነው እዚያው ለመመለስ አጫሪ አስቢበት ሂድያ ካላህ ነው ከውስታዝ እንዳይመስልሽ

  • @user-eu1og1qj7m
    @user-eu1og1qj7m Před 9 měsíci +1

    እድሜከጤናጋ ይወፍቃችሁ ኡሥታዝ ❤❤❤

  • @tatariwtube8518
    @tatariwtube8518 Před 3 lety +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዞቻችን ጀዛኩሙሏሁ ኸይር አሏህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ያረብ

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 Před 3 lety +1

    አህለን ሸይክ ሙሀመድ ዘይን አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ረጅም እድሜ ይስጣቸው ጀዛከሙላሁ ኽይራ ዱንያ ወል አሂራ አላህ ሆይ ኡዝታዞቻችንን አንተ ጠብቅልን ያረብ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 4 lety +1

    ወይ ኡስታዝ አላህ ሶብሩን ይስጦት የነ ውድ ኡስታዝ ሰውቹ ያናድዳሉ ጥያቀያቸው ኡስታዘ እድሜና ጠና ይስጠዎት

  • @makyemakye3760
    @makyemakye3760 Před rokem +1

    ስለላህ አለይሂ ወሠለም ☝️☝️🕋🕋🕋🕌🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🥰🥰

  • @user-ei3zv5tl1z
    @user-ei3zv5tl1z Před měsícem

    አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን👌👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @zuzubentseidtube798
    @zuzubentseidtube798 Před 2 lety

    wa wr wb አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋ ይስጥልኝ ኡስታዝና

  • @zeyenumegebbet7055
    @zeyenumegebbet7055 Před 4 lety +2

    አንድ አስተያየት አለኝ ሰለምቴዋ አባታን ቤተሰባን ማማከር አለባችሁ ምክንያቱም ባረብ ሀገር የምትኖሩ ዳኢዎች ነን ደረሳነን እያሉ ቤተሰብ ሳያቅ እያሰሩ በሚስቶቻቸውላይ ደብቀው ሲታወቅበት ፈታሁሽ የሚሉ ብዙናቸው

  • @AminaAmina-lj9dz
    @AminaAmina-lj9dz Před 3 dny

    ጀዛካ አላህ ኸርን❤❤❤❤

  • @meki8539
    @meki8539 Před 4 lety +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ ጀዛከላሁ ኸይረን ያሸህ አላህ እድሜያቹ ከፍ ያርግልን ኸረጅም እድሜና ከሙሉ አፊያ ጋ አላህ ይስጣቹ

  • @jemillaahmed8156
    @jemillaahmed8156 Před 3 lety +1

    አላህ ከመልካሞች ያድርገን

  • @rabiahussain6373
    @rabiahussain6373 Před 4 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ሰላማችሁ የብዛ እድሜና ጤና ይስጣቸሁ ያረብ

  • @user-eh1si9nj6x
    @user-eh1si9nj6x Před 4 lety +1

    Walykum selam wrahmtullahi wbrkathu jezakumllah hyren ya sheh Alhamdulillah remdan zare 4 ብለን እየፆምን ነው አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን ፆመው ሰግደው ዘክረው ወደ እሱ ከተቃረቡትና ከተቀበላቸው አላህ ያድርገን ያረብ

  • @user-ls3kd4yl4u
    @user-ls3kd4yl4u Před 4 měsíci

    አላህ የኔ አተ እዘንልኝ ስንት ወጀል አለብኝ

  • @user-yn7vb1lb8d
    @user-yn7vb1lb8d Před 4 lety

    ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ሸሁና አሏህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @alfeyasane5393
    @alfeyasane5393 Před 4 lety +1

    አለህ ረጅም እድሜ ከጤነጋ ሺኸኸችንጀዘከለህህህ

    • @jamilaideris4149
      @jamilaideris4149 Před 4 lety

      ሽክ አላህ እረጂም እድሜ ናጤና አላህ ይስጥልን ያረብ

  • @user-nr7ei7bg8s
    @user-nr7ei7bg8s Před 8 měsíci

    ጀዛኩሏህ ኽይርር

  • @user-xg4zk3do2n
    @user-xg4zk3do2n Před 4 lety +6

    በሰላነው የምንጠቀም ያድርገን ያረቢ

  • @mohammadkassaw2019
    @mohammadkassaw2019 Před 3 lety +2

    አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-sr4mg3uq6t
    @user-sr4mg3uq6t Před 4 lety +2

    አለህ ይጠብቀችሁ ሼኸችነ

  • @zmzamali1116
    @zmzamali1116 Před 4 lety +15

    ወየው ስለጫቱ ነገር ምን ይሻለኝ ሀገራችን በሱ ተሞልቶ

  • @welelamehamed6372
    @welelamehamed6372 Před 3 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሸሀችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-fr5hp7nw3m
    @user-fr5hp7nw3m Před 4 lety +2

    አላህ፣ይጠብቃቹው፣ከነቤተሰባቹው

  • @user-kz4xp4nk9i
    @user-kz4xp4nk9i Před 4 lety

    ጅዛ ከላ ከይር ኡስታዜ እርጅም እድሜ

  • @zeybayasufa8625
    @zeybayasufa8625 Před 4 lety

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-cn8lv8ev9g
    @user-cn8lv8ev9g Před 4 lety +2

    ጀዛከላኩም ከይርን. ያሸህ

  • @user-pe3ro3wb6c
    @user-pe3ro3wb6c Před 4 lety +16

    እሲ ውዶቼ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ጀዛቹህ አላህ ይክፈላችሁ አላህ ካለሁበት ጭንቅ እንዲገላግለኝ

    • @ummumohammad4992
      @ummumohammad4992 Před 4 lety +1

      አብሽሪ አሏህ ይፈርጅሽ

    • @rahamamahamde7500
      @rahamamahamde7500 Před 4 lety

      @@ummumohammad4992 አላህ ይፈርጅሽ።

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 Před 4 lety

      አብሺሪ አላህ ያሥዴሥትሺ

    • @user-ss4et7tb4s
      @user-ss4et7tb4s Před 4 lety

      አልህኸይርይሻልሺእህት አብሺሩአይዞሺአላህያሰብሺውንያሳካልሺእህት

    • @user-jf1xz6le3s
      @user-jf1xz6le3s Před 3 lety

      አላህ ከጭንቅሽ ይገላግልሽ

  • @user-vv3vt9zh9i
    @user-vv3vt9zh9i Před 7 měsíci

    Very quran carim readings jazak

  • @halimamohammed1506
    @halimamohammed1506 Před 4 lety

    ኡስታዝና እድሜና ጤና ያረብ ጀዛአኩምላህ ኸይረ ጀዛዕ

  • @user-xm3mz4gb5b
    @user-xm3mz4gb5b Před 4 lety

    ጀዘክ አላህ ኸይረን ሼኽ

  • @umuasma5680
    @umuasma5680 Před 4 lety

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከትሁ ጀዘኩምለህ ከይር ያሼክ አለህ ይጠውል ኡምርክ

  • @jemyim9160
    @jemyim9160 Před 4 lety

    ጀዛከሏህኸይር ኡስታዝ እደናተ ያሉትን የእውቀት አባቶች አላህ ያብዝላን ያረብ

    • @user-ol9tb2bk7j
      @user-ol9tb2bk7j Před 4 lety

      برك الله فيك وجزاك الله خيرا

  • @SadSad-nm4di
    @SadSad-nm4di Před 4 lety

    ዋለይኩም ስላም ራህመትላሂ ወብካቱሁ ወስታዜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩም አላህኸይርን ጃዛ

  • @Ma-ls8jz
    @Ma-ls8jz Před 4 lety

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ኡስታዝ አላህ ይጠበቅወት ጀዛከላህ ኸይር

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 Před 4 lety

      እሥክሬኑ ላይ አለኮ እህት 251920124101 .ወይም966559025391

  • @zeiniyamohammed3967
    @zeiniyamohammed3967 Před 4 lety

    Ahlen ustazachen ws wr wb besmanew allah tetqamey yedrgen yerb allah ytbkachehu ustaz 🌹🌹🌹🌹

  • @user-br7ux4ym6k
    @user-br7ux4ym6k Před 4 lety +1

    ዋለዪኩም,ሰላም,ወራህመቱላሂ,ወበረካትሁ,ጀዛ,ካላህ,ኸዩረ,ኡሰታዝ,አላህ,ረጀም,ረሜዩሰጠወት,❤❤❤

  • @user-wb8ku9dm8w
    @user-wb8ku9dm8w Před 4 lety

    ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ጀዛኩም አላህ ኸይረን የሼኩና

  • @user-if8qz1el7g
    @user-if8qz1el7g Před 4 lety +8

    ኧረ የዱባዮቹስ ሡሪም ያስለብሳሉ ለስራ ነው እንጅ ለመሸፋፈንነውዴ የመጣሽው ይላሉ
    ሱብሃነላህ አላህ ቤተሰቦቻችን ካሉበት ሽርክ ያውጣልን
    ያረብ

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 Před 4 lety +1

      አሚን ያርብ

    • @user-qm2ue6tx2o
      @user-qm2ue6tx2o Před 4 lety

      አሚን ያረብ እኔም ዱባይነኝ ሴትዮየ ሱሪ ነው እምታስለብሰኝ

    • @user-if8qz1el7g
      @user-if8qz1el7g Před 4 lety

      @@user-qm2ue6tx2o
      የኔ ውድ ታድያ ሱሪ አለብስም አትያትም እንዴ ኒቃቡ ቢቀርብን ደግሞ ቀሚስም
      አይዋ አሉ ሱሪ የሚያስለብሱ ሱብሀነላህ እያወቁ አልፈልግም ሀራም ነው ሴት የወንድ ልብስን መልበስ በያት ኢንሻ አላህ እሽ ትልሻለች ቢያንስ ባወቅነው መስራት አለብን ማማዬ

    • @user-qm2ue6tx2o
      @user-qm2ue6tx2o Před 4 lety

      @@user-if8qz1el7g እህት እሷማ ጋር ተላቅቄ አድስ ስትመጣ አለብስም ብየ አልሀምዱሊላህ በቀሚስ እየሰራሁነው ያችን አላህ ገለገለኝ ባሏ ፈታት እና አሁን አድስ አገባ እና እሷም የባጋሊ ልብስ ሱሪ አምጥታ ልበሽ አለቺኝ አለብስም አልኳት ለምን ስትለኝ ሙስሊምነኝ አልኳት ከዛ ትንሽ ተጨቃጨቅን እሺ እምቢ ካልሽ ብላ ሁለት ሰው እሚቆጥር ቀሚስ ገዛችልኝ

    • @user-if8qz1el7g
      @user-if8qz1el7g Před 4 lety +2

      @@user-qm2ue6tx2o ክክክ ሁለት ሰው የሚቆጥር የኔ ማር አብሽሪ ሰፊ መሆኑ አይከፋም ጠባብ ካልሆነ ኢንሻ አላህ

  • @rlove1242
    @rlove1242 Před 4 lety

    ጀዛኩም ኸይርን እስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ys7tg7ff9w
    @user-ys7tg7ff9w Před 4 lety

    ጀዛኩመላ ኸይር ያኡሥታዝ አላህ ይጠብቅሁ

  • @user-nt7tc3lv5p
    @user-nt7tc3lv5p Před 4 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ውዱ አሊምቻችንያረብ

  • @user-ul7mz3ic5g
    @user-ul7mz3ic5g Před 4 lety

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረከትሁ
    ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡሥታዝና አላህ ይጠብቅህ ኢሻአላህ

    • @rvratya1193
      @rvratya1193 Před 4 lety

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vq8yi7xb6o
    @user-vq8yi7xb6o Před rokem

    ማሻላአህ❤

  • @moriommoriom6016
    @moriommoriom6016 Před 4 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝና

  • @user-gx3jg3qc9k
    @user-gx3jg3qc9k Před 4 lety +4

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا علجزا ماشاءالله تبارك الله 😍👍👍⁦☝️⁩ استاذ

  • @user-rj5zs3kp7z
    @user-rj5zs3kp7z Před 4 lety

    ጀዛኩም አሏህ ከይር ኡሥታዝ

  • @kluoodalsmsi1115
    @kluoodalsmsi1115 Před 3 lety +1

    ወለዪኩሚሰለሚ።ሼክ።ጀዛከኝሪ

  • @zeynabamohammed9714
    @zeynabamohammed9714 Před 4 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ባረከ አላህ ፊይኩም

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 Před 4 lety +1

    ጀዛኩም አላሆ ኸይረን

  • @fathiyabhr3480
    @fathiyabhr3480 Před 4 lety

    ማሻአላህ ኡስታ ጀዛከአላህ ኸይራን

  • @ruqyatube2867
    @ruqyatube2867 Před 4 lety

    ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነውጀዛኩም አላህኸይር

  • @user-pl2yt3pi7b
    @user-pl2yt3pi7b Před měsícem

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TewfiqAliy
    @TewfiqAliy Před měsícem

    ያሼህ

  • @etho4784
    @etho4784 Před 3 lety +1

    ላይክ አይገልጸውም 100.00000 ላይክ ቢቻልም አደርግ ነበር

  • @nuredinrrr1794
    @nuredinrrr1794 Před 3 lety +2

    አለሃ ይጠብቀቹ

  • @igyv7729
    @igyv7729 Před 4 lety +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرن

  • @tube-oh4gs
    @tube-oh4gs Před 4 lety +1

    ጀዛኩም አላህ ከይረን

  • @qashimmohammed6265
    @qashimmohammed6265 Před 4 lety

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ

  • @user-mf2yc4sh1q
    @user-mf2yc4sh1q Před 2 lety

    ጀዛከላኸይር ኡስታዝ

  • @user-fs4lb1nx4h
    @user-fs4lb1nx4h Před 3 lety

    መሻአላ ኡሰታዜ ኡምርሁ ይጠወልልን

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Před 4 lety

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-nk7pw8wm9l
    @user-nk7pw8wm9l Před 4 lety

    ጀዛከላህ ከይር፡ኡሱታዝ

  • @user-md8ok2zq4g
    @user-md8ok2zq4g Před 4 lety

    ጀዛከላከይር ኡስታዝ

  • @dubaiprince6291
    @dubaiprince6291 Před 4 lety

    Assalmlekum woramatulhi wobarakatu sheikh MAASHAALAH TABARKALA

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 4 lety +1

    ጀዛኩሙላህ ሸህ እረ ዱባይ ኒቃብ የለበሰች መቅጠር ራሱ አይወዱም አላህ የህድህን

  • @ffkkgshdh3276
    @ffkkgshdh3276 Před 4 lety

    ረጅም እድሜ ጀዛኩሙላህ ጅኼር ኡዝታዜ

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 Před 4 lety

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ማሻላ አሌኩም ያ ሼኸና
    ጀዛኩምላህ ኸይረን

  • @alimokonnen8435
    @alimokonnen8435 Před 4 lety

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @smerasmera4303
    @smerasmera4303 Před 4 lety

    ወአላይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኩምአላህኽይር

  • @yyuyryuyuy7150
    @yyuyryuyuy7150 Před 4 lety

    አላህ ይጨምርልህ ሸኽ እድሜናጤና ይስጥህ

  • @maryamamer8598
    @maryamamer8598 Před 4 lety

    ጀዘከላህ አላህ ከይርን ሽህ አላህ ይጠብቅልን

  • @hayatomar7649
    @hayatomar7649 Před 4 lety

    ጀዛክ ከላሕ ኸይር ያሸክ

  • @bbnji5637
    @bbnji5637 Před 4 lety

    ጀዛኩም አላህ ኽይረ ኡሰታዝና

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Před 3 lety

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸየር

  • @saadaendris4904
    @saadaendris4904 Před 4 lety +1

    ጀዛከላህ,ሸህ

  • @user-es3xc5ts3p
    @user-es3xc5ts3p Před 4 lety

    ጀዛኩላህ ከይር

  • @mekialsg3758
    @mekialsg3758 Před 4 lety +1

    መሸአለህ ጀዘክአለሁ ከርን

  • @hattadubai8438
    @hattadubai8438 Před 4 lety +1

    አሠላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁኡሥታዝ ጀዛካላህ ኸይር ዉድ እህቶችና ወንድምች በዱአችሁ አስታዉሡኝ ከምወደዉ ጎደኛየ ተጣልተን ጭንቅ ብሎኛል አላህ ጭንቀቴን በደስታ ይቀይርልኝ

    • @user-ss4et7tb4s
      @user-ss4et7tb4s Před 4 lety

      አብሺሩእህትአላህ ኸይርሻልሹእህቴዋ አላህአይለያያችሁታገሺአይዞሺእህት ለበጎነ እራስሹንአርጋጊእነዱአርጊ

    • @user-ld3ri9cj4y
      @user-ld3ri9cj4y Před 3 lety

      ጎደኛ ማለት የትዳር አጋርሽ ነው ?ከሆነ አሏህ ያስማማችሁ ጎደኛ ጎደኛ ክይር

  • @user-eh3uw8bf4m
    @user-eh3uw8bf4m Před 4 lety

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته استذن جزاك الله خير جزا الله يطبقح يارب

  • @toybamohammed7094
    @toybamohammed7094 Před 4 lety +1

    ጀዛኩም አላህ ኽይረ

  • @AbdulKadir-hi3py
    @AbdulKadir-hi3py Před 4 lety

    Walkume asalme waramatulhe wabarkatue jazakumulhe kaera ustaza

  • @user-hb4ii1ul8m
    @user-hb4ii1ul8m Před 4 lety

    ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @toybayimor2020
    @toybayimor2020 Před 2 lety

    ጀዛከሏሁኸይርኸይረንጀዛ

  • @jrjf9768
    @jrjf9768 Před 4 lety

    ማሽአላህ ተባረከላህ

  • @khadijaamman3051
    @khadijaamman3051 Před 4 lety

    ጀዛክአለህከይር።አለህይጣብቃቹ

  • @tandstube4562
    @tandstube4562 Před 4 lety

    ጀዛኩም ኸይርን

  • @user-db8jn8wm3t
    @user-db8jn8wm3t Před 4 lety

    ጀዛከላክሀይር አላህ ይጠብቅህ

  • @jamjam5308
    @jamjam5308 Před 4 lety

    ጀዛከላህ የሼኽ

  • @user-vi2dk5om1r
    @user-vi2dk5om1r Před 4 lety

    ውድ ሸሀችን አሏህ እድሜያቹን ያርዝምልን

  • @masthajankan7119
    @masthajankan7119 Před 4 lety +4

    ጀዛካላህ ኸይር ያሸህ እድሜዉን ያርዝምልን ያረብ

  • @shitounited9120
    @shitounited9120 Před 4 lety

    ጄዛኪ አላህ ኸይሪ የሼሂ

  • @user-re8bm3dc4p
    @user-re8bm3dc4p Před 4 lety

    አሰላሙአለይኩም ሽህ ጀዛከላህ ኸይር እርጀም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ

  • @user-vz9oq4ow5t
    @user-vz9oq4ow5t Před 4 lety

    አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ