አጃኢብ የሆነ ታሪክ 8 | አላህን ካላየን አናምንም! ያሉት ህዝቦች ታሪክ | ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 37

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 7 měsíci +13

    እንደዚህ አይነት የነቢያትን ታሪክ ተፍሲር ለምታቀርቡልን አላህ የወፍቃችሁ በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን

  • @user-hg7kw7gy1h
    @user-hg7kw7gy1h Před 7 měsíci +8

    አላህ አላህ እንደት ደስ የሚል ተፍሲር ነዉ አላህ ይጠብቀዎት እዲሜወን እረዘም ያርግልን ያረብ

  • @sofyaseid9616
    @sofyaseid9616 Před 7 měsíci +4

    እዲሜቸውን ያስረዝምልን ከጤኔጋ እናተን ስሠማ ልቤ ኢማን ልላበሳል ማሻአላህ

    • @nureproduction
      @nureproduction  Před 7 měsíci

      አሚን ያረብ። ጀዛኪላህኸይር

  • @user-hl9qm3mx5r
    @user-hl9qm3mx5r Před 7 měsíci +6

    አላህ ሁላችንንም በጀነት ይሠብስበን በዱንያ ያላየነውን የረሡልን ፊት በጀነት ለማየት ይወፍቀን አላህ ይህን የምታሠራጩልን ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🤲🤲🤲

  • @ftya803
    @ftya803 Před 7 měsíci +3

    ኣላህ እረጂም እና ጤና የይደት

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 7 měsíci +4

    ኢማማችን ኸይርጀዛ አላህ ይክፈልልን

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k Před 7 měsíci +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለሼሀችን ለአባታችን እናተም በተናገራችሁት እኛም በሰማነዉ አላህ ተጠቃሚዎች ያርገን

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Před 7 měsíci +1

    አልሀምዱሊላህ #ሸሀችን ከዛ ህመማቸው ተፈውሰው #ወደ ዳእዋው ስለተመለሱ ደስ ብሎኛል አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን #ወጀዛኩም አላህኽይረን #ደግሞ ታሪኩ በጣም ደስ ይላል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያአላህ ሀገራችንን ሰላምምምም ድርግልን #ኡፍፍፍ ደከመኝ አሁንስ ስለሀገራችን ማሰብ ደከመኝ

  • @user-zr9ti2np7e
    @user-zr9ti2np7e Před 7 měsíci +2

    🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-rj1fe1mr6l
    @user-rj1fe1mr6l Před 14 dny

    ጀዛከለህይር

  • @khadargataun7790
    @khadargataun7790 Před 7 měsíci +1

    ሸኸ አችን አላህ ሀያታቹህን ያርዝምልን❤❤❤

  • @bintmuhammed
    @bintmuhammed Před 7 měsíci

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 Před 7 měsíci

    ኦለሞቻችንን አላሕ ይጠብቅልን ያጀመአ

  • @user-nd8fs9hr6g
    @user-nd8fs9hr6g Před 7 měsíci

    ጀዛአኩሙላ ኸይርን

  • @user-nw3vv9tb8e
    @user-nw3vv9tb8e Před 7 měsíci

    መሻአላህእዲሜአቸውንየሥርዝምልን

  • @HayatEndris-qe2cn
    @HayatEndris-qe2cn Před měsícem

    ማሻአላህ በርታ👍👍

  • @ZebibaFadil-25
    @ZebibaFadil-25 Před 7 měsíci +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AaAa-vw1xh
    @AaAa-vw1xh Před 7 měsíci +1

    ኢኔዱአየመረገወ ለኑሬነው።መሸለሀ ።አለሀይጨምርልህ።ኢንደዚህ ቆረርጠህየምትለቀውቪዲዮ በጠምጠቀሚነው።በርተልን።

    • @nureproduction
      @nureproduction  Před 7 měsíci

      አሚን ያረብ ጀዛኩሙላህ ኸይር። አመሰግናለሁ አላህ ኢኽላሱን እንዲሰጠኝና ብርታቱንም እንዲወፍቀኝ በዱአ።

  • @user-gh2kn9ii4p
    @user-gh2kn9ii4p Před 7 měsíci

    ጀዛኩምላኸይር ዉድሸኻቺን

  • @Ajaibtube
    @Ajaibtube Před 7 měsíci +2

    የሱረቱል -ካፍ ተፍሲር ስሩልን . ጀዛአኩምላህ ኸይር❤

    • @nureproduction
      @nureproduction  Před 7 měsíci +1

      መርሀባ በቅርብ ኢንሻአላህ

    • @Ajaibtube
      @Ajaibtube Před 7 měsíci +1

      ኢንሻአላህ

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 Před 7 měsíci

    ሱበሀን አሏህ የሚአጅብ ኮ ነዉ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም 🌹🌹

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 7 měsíci +3

    በቁርአን ውስጥ እንደዚህ የተጠቀሱ ቂሷወችን በአንድ ሰብሰብ አድርገህ ረዘም ባለ ሰአት ብታቀርብልን እየተቆራረጠ ከሚሆን የተሻለ ነው ወንድሜ ዳውን ሎድ አድርጎ በሚሞሪ ለማስቀመጥም የተሻለ ነው አላህ አጂርህን ከፍ ያድርግልህ ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው በርታ በተረፈ

    • @nureproduction
      @nureproduction  Před 7 měsíci +2

      ሀሳቡን በትክክል እቀበላለሁ ኢንሻአላህ ሙሉ የሆኑ አስተማሪ ቂሷዎችን በአንድ ወጥ ለመለቀቅ እመክራለሁ፣ ብዙ ጊዜ ቁርአን ላይ ሼኾቻችን በራሳቸው ካላሟሉት በስተቀር ወጥ የሆኑ ቂሷዎች በጣም ብዙ አይደሉም ውስን ናቸው ልክ እንደ ነብዩ ዩሰፍ ዐሰ በአንድ ላይ አይሆኑም ይቆራረጣሉ አላህ በዛ መልኩ ያስቀመጠበት የራሱ ሂክማ አለው። እናም ኢንሻአላህ ሙሉ የሆኑትን ታሪኮች ሳልቆራርጥ እለቃለሁ። እንዲሆም ለአድማጭ እንዲመች አጫጭር የሆኑትን በአንድ ፕለይሊስት አስቀምጣለሁ። ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @bintseidtube
    @bintseidtube Před 6 měsíci

    ያልታደሉ ህዝቦች 😢

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 Před 7 měsíci +1

    ኑ ስሙ

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 7 měsíci +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

    • @nureproduction
      @nureproduction  Před 7 měsíci

      ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

  • @user-lf6vv9zr3m
    @user-lf6vv9zr3m Před 7 měsíci

    Mastamar indazi wetat nw mizenbaw ka afachew alah rajim idme yestachaw

  • @user-ek3fu3dh3f
    @user-ek3fu3dh3f Před 7 měsíci +1

    MashaALLAH habibi yihen chanal maletim huda tube ethiopian subscribe adrigegn ena degmo addis negn min madreg endalebign agizegn

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 Před 7 měsíci

    አጅብ ነው ውላሒ

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Před 7 měsíci

    እረጅም እድሜ ሸካችን ባለፈዉ የዉሸት ዜና አይቸ አዝኘ ነበር 😢😢