😭የጭቅ ጊዜ ዱአ አዳምጥት እስከመጨርው ማሻአላህ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 274

  • @user-jx9ph8lf8u
    @user-jx9ph8lf8u Před 19 dny +3

    ኣሰላሞኣሌኩም እንዴት ነችሁ ይሄ ዝክረ በጣም የመያረጋጋ ዝክረ ነዉ ጀዛኩም ኣለህ ከይረን😭

  • @user-bm5ku9kl8d
    @user-bm5ku9kl8d Před rokem +21

    ራህሞ የጠፋ ሰው ከፈአህለን ወሳህለን አላህ የተጨነቀ ሁሉ ይድረሥለት

  • @user-sm1eb2ze2d
    @user-sm1eb2ze2d Před rokem +8

    ማነው እደኔ ይሄን ዱአ ሲሰማ እሚለቅስ

    • @kedjaalike
      @kedjaalike Před 10 měsíci

      እኔ😥😭

    • @ArehgRerere
      @ArehgRerere Před měsícem

      😭አብሽሪውደያልፋልሁሉምየከፋውነውየማያለቅስየለም

    • @SofiyaSofiya-ro5it
      @SofiyaSofiya-ro5it Před 18 dny

      አላህእባችንንይጥረግልን

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Před 2 lety +5

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ ማሻአላ ማሻአላ በርች አላህ አንተዉ ቀጥተኛዉን መንገድ ምርኝ🙏የአረሂም😭ላይክ ሼር ሼር👍👍👍👍

  • @Nezihatube
    @Nezihatube Před 2 lety +20

    ከቻልክ
    መልካም ነገር ሁሉ የሚገባበት በር ሁን፣
    ካልሆነ ብርሃን የሚገባበት መስኮት ሁን፣
    ካልቻልክ የደከማቸው የሚደገፉበት ግድግዳ ሁን።
    የአላህ እዝነትና ሰላም መልካም ነገርን ሁሉ ባስተማሩን ነቢይ ላይ ይስፈ

  • @FoziyaNure-sj1fe
    @FoziyaNure-sj1fe Před 2 měsíci +2

    ያረብ ያረህማን የውስጤንየምታውቀውአንተብቻነክ አንተውፈርጀኝ

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Před 2 lety +4

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እራሀማዬዬ የኔ ውዲ እግዚአብሔር ከጪቀት ከመከራ ይሰውረን ሠላምሙን ፍቅሩን አብዝቶ ይስጠን ውደ

  • @tbebmedia2
    @tbebmedia2 Před rokem +3

    ረህማየ አሠላሙኡይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እጅግ ደስ የሚልና ጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሠግናለን በቀጣይ አላህ ፈቅዶ በአድስ ርዕስ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜን ተመኘሁ

  • @rhema642
    @rhema642 Před 2 lety +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጀዛኪአላህ ኸይር የኔዉድ

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Před 2 lety +3

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ አህለን እራህሜ አኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነው አለህዋ እምየ ሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን ያረብ በቃ ይበለን ኡፍፍፍፍፍ

  • @esmutube8145
    @esmutube8145 Před 2 lety +3

    ሶደቀሏሁል አዚም አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔ እህት በርችልኝ

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Před 2 lety +2

    ሰላም ሰለም እርሚዬዬዬዬ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ማር የእውነት የእውነት እንዴት ደሰ የሚል ዱአ ነው ልብ ይነካል እራሳችንንን ቆም ብለን እንድናይ ያደርጋል🙏እናመሰግናለን❤😘የኔ ልዩ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤

  • @rewdatube2797
    @rewdatube2797 Před rokem +2

    አሰላምአለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ወድና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት የአላህላምና ፍቅር ያብዛላቹ ሀራችንም ሰላሙ ያምጣልን አሪፍቆይታ ነበር በሌላ እንጠብቃልን🌹👌

  • @buzetube-2116
    @buzetube-2116 Před 2 lety +3

    ሰላም እህታለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት የኔዋ ከፈጣሪይጋር መገናኜት ሰላም ይሰጠናል ሁላችንም በምናምንበት ጠካሮች እንሁን

  • @ghtt7740
    @ghtt7740 Před rokem +2

    አስላምአለይኩም ወራህምቱላሂ ወብርካቶሁ እንዴት ናችሁ ማሻአላህ ብያለሁ ዋው አረፍ ነው

  • @hafizatube
    @hafizatube Před 2 lety +2

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንዴት ነሽ እህት አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ መልካም ቆይታ

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Před 2 lety +3

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ አላህ ዱአችን ይቀበለን ያርብ በርች ውዳ እህቴ አላህ ያግዝን ደሲ የምል ዱአነው አላህ ያፍዘን ያርብ

  • @shemistube
    @shemistube Před 2 lety +2

    ማሽአላህ በጣምደስ እሚል ዱአነው እራህሙየ አላህ ይጠብቅሽ ውደ

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 Před 2 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ራህማየ በጣም ደስ የሚል ዱአ ነው ጀዛኪላህ ኸይር ውዴ

  • @senaityoutube9381
    @senaityoutube9381 Před 2 lety +3

    ሰላምሽ ይብዛ ረህሙ እህቴ ፆሙ በሰላም እንደ ጀመራቺሁ በሰላም በደስታ ያስቸርሳቺሁ እህቴ 😍🙏

  • @mesi2112
    @mesi2112 Před rokem +24

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን

  • @user-hh5ip8mz6p
    @user-hh5ip8mz6p Před 6 měsíci +1

    ጀዛካላሁም ኸይር ያርብ የአላህ❤❤❤❤❤❤ያላህ እራህመት አይለየን

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Před rokem +1

    አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ረህማዬዬዬዬ አህለን ዉድ ኢህቴ አለህ ሆይ ከጭቅ አንታ አዉጠን ያረብብ☝☝😭😭😭😭😭ወለሂ ኢሄንን ዱዓ ሰልሰመዉ ኢበዬ መቅጠጠር ያቅታኘል

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c Před 10 měsíci +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወመርሀባ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛኪ አላህ ኸይር
    አላህ ምላሳችንን ዝክርን እድና በዛ ያግራልን

  • @ሰሚራበሽር
    @ሰሚራበሽር Před hodinou

    ያረቢአላእአተአግዘንበእዝነትሕወዳተውመልሰን❤❤❤❤❤

  • @mamekocha
    @mamekocha Před 2 lety +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህት ራህማ እንደት ነሽልኝ የአሏሁ ሡብሃነ ወተአላ ጥበቃ አይለይሽ እህቴ ማሻአላህ የተጨነቁትን ሁሉ አሏህ ከጭንቀታቸው ነጃ ይበላቸው በተለያዩ እስርቤት ታሥረው እጭንቅ ላይ የሚገኙ እህት ወንድሞቸ አላህ ከጭንቅ ነጃ ያውጣቸው አሚንንንን አሏሁ መአሚንንን

    • @SamsungA04-ct7zz
      @SamsungA04-ct7zz Před 8 měsíci

      አሚንንንን

    • @Myam-sz7ts
      @Myam-sz7ts Před 3 měsíci

      አንተሠውሀያትህንያቆየውለኔምዱአአርግልኘቁርአንእዳከትምያረቢደስነውእምትለኘአላህይጨምርልህ​@@SamsungA04-ct7zz

  • @umkingkante4975
    @umkingkante4975 Před 9 měsíci +4

    Mashallah nice voice 🥰🥰😢😢

  • @user-is2px2lo3x
    @user-is2px2lo3x Před 9 měsíci +1

    በጣም ያረጋጋል❤❤ ያረብ 14:42

  • @MersalMersal-mf9yo
    @MersalMersal-mf9yo Před 3 měsíci +1

    ያረብቀጭንቀትአውጣኝአተጠብቀኝ

  • @seidendris706
    @seidendris706 Před 2 lety +2

    አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ባለሽበት ቦታ አላህ ይጠብቅሽ

  • @emuanwaryoutube1378
    @emuanwaryoutube1378 Před 2 lety +12

    اللهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لاَ تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلاَ نَوْمٌ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلاَّ بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيطُونَ بِشَىْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلاَّ بِمَا شَاء وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضَ وَلاَ يَؤُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ
    አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው ከፍጡሮች በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም አያውቁም፡፡ መንበሩ ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡ ጥበቃቸውም አያቅተውም፡፡ እርሱም የሁሉ በላይ ታላቅ ነው፡፡
    አልሏሁ ላኢላህ ኢልላ ሁወል ሐይዩል ቀይዩም፣ ላተእኹዙሁ ሱነቱን ወላ ነውም፤ ለሁ ማፊስማዋቲ ወማ ፊል አርድ፤ ወንዘልለዚ የሸፈዑ ዒንደሁ\ኢልላ ቢኢዝኒሂ ያዕለሙ ማበይነ አይዲይሂም ወማ ሀኸልፈሁም ወላ ዩሒጡና ቢሸይኢን ሚን ዒልሚሂ ኢልላ ቢማሻአ፤ ወሲዐ ኩርስዩዑሰማዋቲ\ወል አርድ ወላ የኡዱሁ ሒፍዙሁማ ወሁወል ዐልዩል ዐዚም

    • @sebrina-ny3ek
      @sebrina-ny3ek Před 10 měsíci +1

      جزاك لله خير ماشا اللّّه

    • @AsAs-tf9gr
      @AsAs-tf9gr Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Afiya-Gonderawa
    @Afiya-Gonderawa Před 2 lety

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ብዘገይም ከች ብያለሁ አህለን ደስ የሚለኝ ዱዓ ነው በርችልኝ አላህ ያግዝሽ ሠላም ፍቅር አንድነት መተሣሠብን ለሀገራችን ይስፈን ፍትህ በሳዑዲ በእስር ቤት ለሚሠቃዩት ወገኖቻችን አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው

  • @tube-jw4bd
    @tube-jw4bd Před rokem +2

    አሰለምአሌይኩሙወረመቱሉለይወበሰከቱ መሸከለህ አለህ ከጭቀት ሰለም የርገን🌿🌿🌿🙏🌼🌼🌼🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @user-kt6rv6hf6z
    @user-kt6rv6hf6z Před 2 lety

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር አላህ ያግራላቹሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ኢትዮጵያ ያረብ ኢሻአላህ በቺልኝ የኔ ውድ ጀዛኪሏው ኸይር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍒🍒🍒🍒🍒🍒

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 2 lety +2

    ሰላም ሰላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን እኛንም በያለንበት እግዚአብሔር አምላካችን ጥብቃው አይለዬን አሜን በውጭም ዓለም ያለነውን ያለለሣብ ያለጭቀትበሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን አሜን🙏💚💛❤👍👍👍😘😘😘

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 Před měsícem

    ማሻአላህ አላህ ካለንበት ጭንቀት ከአፊያ ጭንቀት ያውጣን ያረቢ

  • @izone-xm8ry
    @izone-xm8ry Před měsícem

    ማሻ፡አላህ፡አላህይጨምርልሺ፡ራህመቱን፡እዝነቱንይወፍቀን

  • @user-dn8mm8ee3w
    @user-dn8mm8ee3w Před 2 měsíci +1

    ከጭቀትአላህይጠብቀንያረብልአለሚን

  • @toybayesuf9310
    @toybayesuf9310 Před rokem

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ እህት ወላሂ ይሄንን ስወደዉ ሁሌ ነው የማዳምጠዉ በርቺልኝ ዉደ

  • @fatuma6
    @fatuma6 Před 7 měsíci

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ 🎉🎉❤❤❤

  • @rabiaseid5327
    @rabiaseid5327 Před rokem +1

    ማሻአላህ አላህያስታውስሽ ይረብ የተጨነቀንሁሉ አላህ ይፈርጀው

  • @tube6627
    @tube6627 Před 2 lety +2

    አሠለማለኩም እራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻ አላህ ሠምተን ተጠቃሚ ያርገን

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před 2 měsíci

      ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላ አላህየተጨነቀውንልባችንንይፍርጅው❤❤❤❤❤

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Před 6 měsíci

    Yajeama yihen eyesmachehu dua Argy eni eysemahu argi Allah yalkutn argulgal Allah mesheshaye❤

  • @nejomedia
    @nejomedia Před 7 měsíci

    ❤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤
    የኔ ምርጥ እህት እራህማየ
    ዴናነሽ ልኝ ሀያቲ
    በጣም ተናፍቀሻል ሀያቲ❤❤❤❤
    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻላህ
    ልብየሚያረጥብ ዱአ
    በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን❤❤❤❤

  • @zinetfanetwtube9525
    @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

    አሰላሙ አለይኩም ወራህራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ዉዷ እንኳን ደህና ፫ጣሽ ማሻ አላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች ቀጥይተት ዉዷ ሰላም ሰቅር ለአገራችንን ይሁን ጦርነት በቃ ይበለን

  • @mhussen
    @mhussen Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ አላህ ያስታውስሽ እንድናስታውስ አርገሽናል እህቴ

  • @user-xd2xu9xd9o
    @user-xd2xu9xd9o Před 10 měsíci

    ማሻአላ

  • @user-wc2nt8yi9s
    @user-wc2nt8yi9s Před 2 lety

    ሰላም ሰላም ረሀመትዬ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበረ ዋው ማማዬ

  • @AlTuraif-oh2dc
    @AlTuraif-oh2dc Před 4 měsíci

    አሚንያረቢ❤❤❤❤

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 Před 2 lety +4

    Rami good to see you, keep it up👍👍

  • @user-jc1gv4nu5q
    @user-jc1gv4nu5q Před rokem

    አሰላም ዋለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህቴ ጀዛይከላህ ኸይር አምንንን ያረብ ያአላህ የመጨረሻችን ነገር አተ አሳምርልን ያረብ

  • @aass-pm3bo
    @aass-pm3bo Před rokem +1

    ወላሂ ይህን ስስማ ልቤ ይርጋጋል እደት ልቁርጠው

    • @rahmamohemmed
      @rahmamohemmed  Před rokem

      አውርጅው እማ

    • @aass-pm3bo
      @aass-pm3bo Před rokem

      ​@@rahmamohemmed አላውቅበት አልኩ ወላሂ

    • @aass-pm3bo
      @aass-pm3bo Před rokem

      እር እደነው እምቆርጠው ለብዙ ሰው ላኩት አልቻሉበትም ብሶተኛ ነኝ ስማው ልቤ ይርጋል እደትልቁርጠው ውድ

  • @user-hr2bm1jk7b
    @user-hr2bm1jk7b Před 6 měsíci

    ማሻአላህማሻአላህአላሀምዱሊላህ

  • @amulahkauma6318
    @amulahkauma6318 Před rokem

    Mashallah mashallah yaraab.

  • @KedijaKemal-su4uo
    @KedijaKemal-su4uo Před 4 měsíci

    Yaselam ❤alhamdulilah😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ToyebaKeder
    @ToyebaKeder Před 5 měsíci

    ማሻአላህ እህቴዋየ አላህይወፍቀን

  • @josi2511
    @josi2511 Před 2 měsíci

    Mashahall ❤❤❤

  • @ToybaUae
    @ToybaUae Před 3 měsíci

    አንሻአላህ አላህ አፈያ አላህ ያድርገን

  • @erhbeykonjo3100
    @erhbeykonjo3100 Před rokem

    Masha Allah jazak allah

  • @kadejahfofo5749
    @kadejahfofo5749 Před rokem +1

    ማሻአላህ

  • @ZearaZeada
    @ZearaZeada Před 6 měsíci

    Mashalahtebarecelah

  • @umtube4668
    @umtube4668 Před 2 lety

    አሠላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀሚአን ረመዳን እዴት ነው አላህ አሥጀምሮ ያሥጨርሥልን ያረብ ፆማቸው ከተቀበላቸው ሠዮች ያርገን

  • @user-ns1sw5yb3r
    @user-ns1sw5yb3r Před 3 měsíci

    ማሻላ❤❤❤❤

  • @hayatasosa3292
    @hayatasosa3292 Před 5 měsíci

    ❤❤❤😢😢😢mashaa allhaa taqablee minnn yaa allhaa

  • @user-is2px2lo3x
    @user-is2px2lo3x Před rokem +1

    ❤❤አሚንንንንን ያረብ

  • @RsbiaRabia-j9x
    @RsbiaRabia-j9x Před 7 dny

    ያረብ😢

  • @kadafomohammed7710
    @kadafomohammed7710 Před 9 měsíci

    ❤Masha ❤allah ❤አንደበተ❤ ጥሩ❤ ድምፅ ❤

  • @kadejahfofo5749
    @kadejahfofo5749 Před rokem +1

    እህትአላህዪጨምርልሽ

  • @andinettube6718
    @andinettube6718 Před 2 lety

    አሰለምአለይኩም ወረማቱለሂ ወበረከቱሰለምነው ሰለምሽ ብዝትይበል በለሽበት

  • @MbrukShifa
    @MbrukShifa Před měsícem

    የልቤንአሠማህኝጀዛአኩሙላህህይርአለህዱአዬንይስማው

  • @BadRyah-ew9yr
    @BadRyah-ew9yr Před 8 měsíci

    ያረብ🤲🤲❤️❤️

  • @user-of8rv8dg2x
    @user-of8rv8dg2x Před 5 měsíci

    መሽአላህተበረክአላሀህ

  • @user-dq3bc8gk7j
    @user-dq3bc8gk7j Před 6 měsíci

    ማሻ አለህ

  • @AwolBori
    @AwolBori Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤tabarkalaa

  • @user-el7qx8em1q
    @user-el7qx8em1q Před 10 měsíci +1

    አላህየፈረጃህንአቅርብልንያረብብብ❤

  • @user-od8bu4zs6u
    @user-od8bu4zs6u Před 4 měsíci

    😢😢😢😢ያአላህ😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-si7yt8us3k
    @user-si7yt8us3k Před 5 měsíci

    ያረብ ያረብ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uc6wv5sq8b
    @user-uc6wv5sq8b Před rokem +1

    የአለህ 🤲🤲🤲👆👌 ከጭቅ ነፀአጠን

  • @Yaeuomi
    @Yaeuomi Před měsícem

    Alhamdulilah

  • @afamilyshow
    @afamilyshow Před 2 lety

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም እራህማ እህቴ ማሺ አላህ

  • @user-iz4wq6xo4v
    @user-iz4wq6xo4v Před 8 měsíci

    ማሻአላህ
    5:55

  • @semiramuhmmedtobe4611

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሺ የኔ ልዪ በርች እህቴ

  • @bahrainbh3442
    @bahrainbh3442 Před 2 lety

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ
    አልሀምዱሊላህረብላአለሚንሙስሊምላደረገኝኝኝ

  • @user-sl6rq5nt3u
    @user-sl6rq5nt3u Před 9 měsíci

    Mashallah🌺🌺🌺🌺🌺🍒

  • @fetihahabeshayoutube
    @fetihahabeshayoutube Před 2 lety

    ኣሰሌኣ ኣህኩኡም ወአራመቱለሂ ወበረካትሁ ማኣሻ እልህ ራኣመኣ ውእዴ ሰላኣም ብእያለሁ

  • @kadejahfofo5749
    @kadejahfofo5749 Před rokem +1

    ማሻአላህአላህዪጨምርልሽ

  • @fatema7
    @fatema7 Před 11 měsíci

    አሰለሞአለይኩም ወራህመቱላሂበርካቱ አራህማየ❤

  • @hayatawol5593
    @hayatawol5593 Před rokem

    አሚን ያረብ

  • @user-em9yn7yy5y
    @user-em9yn7yy5y Před 9 měsíci

    ማሻአላህ ማሻአላህ😢😢😢😢😢

  • @user-el7qx8em1q
    @user-el7qx8em1q Před měsícem

    አላህወይቀልባችንንአተአርጥብልንያረብብብ

  • @sharjasharjah5023
    @sharjasharjah5023 Před 2 měsíci +1

    እህትወዲሞቸዱአአርጉልኚ፣፣🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asghadfd4929
    @asghadfd4929 Před 2 lety

    አልሐምዱሊላሕ። ሙሢሊም። ላደረግኝ። ጌታ። አችንም። አላሕ። ይጨምርልሽ🕌🕌🕌🕌🕌🕌🇪🇹🕌👈

  • @AehySooeh-mk7lj
    @AehySooeh-mk7lj Před 8 měsíci +1

    አሰላሟለይኩም የሙስሊም እህት በዱአአግዙኝኝ በጣምከፍቶኛል አርባገርነኝ😂😂😂

  • @user-ve5xi2ow2c
    @user-ve5xi2ow2c Před rokem

    ጀዛከሏኸይር

  • @gdhe6431
    @gdhe6431 Před 2 lety

    ማሻ አላ ማላ አላ አሚንንንን አሚንንንንንንያራበላአላሚ

  • @user-et7cf2tj9n
    @user-et7cf2tj9n Před 9 měsíci

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @RsbiaRabia-j9x
    @RsbiaRabia-j9x Před 7 dny

    ይሄንንቁርአንስሰማ ደስየሚለኝነገር

  • @nuryenetube
    @nuryenetube Před 2 lety

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የምወድሽዋ ❤️🌹

  • @naeemahussien6364
    @naeemahussien6364 Před 8 měsíci

    S.A.W❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uc6wv5sq8b
    @user-uc6wv5sq8b Před rokem

    ♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🙏🙏👆👌 ከጭቅ ነፀአጠን የረብ የረብ የአለህ 🤲