የጭንቅ ጊዜ ዱአ ሲጨንቀን የሀዘን ስሜት ሲሰማን የሚደረግ ዱአ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 08. 2021
  • دعاء الكرب የጭንቅ ጊዜ ዱአ
  • Zábava

Komentáře • 2,1K

  • @amunatube9055
    @amunatube9055  Před 11 měsíci +138

    czcams.com/video/DbAoVZQOMT0/video.htmlsi=g6wsjICiGnH6dIMtበጣም ጓበዝልጅነው እየገባችሁ አበረታቱት

    • @FatimaHussain-nx3ny
      @FatimaHussain-nx3ny Před 7 měsíci +3

      ❤​@endrisendrisseid❤

    • @zennab11zzz26
      @zennab11zzz26 Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤æ​@@FatimaHussain-nx3ny

    • @user-gd5xp2rg7r
      @user-gd5xp2rg7r Před 4 měsíci

      ​❤😊

    • @user-gd5xp2rg7r
      @user-gd5xp2rg7r Před 4 měsíci +3

      1111111111❤

    • @ToyebaKeder
      @ToyebaKeder Před 4 měsíci

      ​@@FatimaHussain-nx3nyዘዟቐዘኀዠዘዘሸሸዠሸዘዘሸጸ፦ዘዘሊለነቀደቸቸ።ለቸቸጸዘሸዠዠዠደዘዠኆፀ።ጸጸጸለነዘነዘጸዘኀኀፀሐሐፀዘዘሸዘሸዠሸሰዘ ፫2፫።ሸኀሸሰሸዘሸዘዘፐወሸዘዘዘዘ፪፵፵፵፯፳፪-&-_&-፰8@688፹፰፰88(

  • @user-uy4zn1lx5d
    @user-uy4zn1lx5d Před rokem +721

    ይችን ኮሜት የምታነቡ እህት ወድሞቸ አላህ ከክፉ ነገረ ይጠብቃችሁ ያሠባችሁትን አላህ ያሳካላችሁ ያረብ❤

  • @emabettsadaal737
    @emabettsadaal737 Před rokem +191

    ወላሂ ጭንቅ ሲለኝ እኔማ ለሊቱን ሁሉ እንቅልፍ ሳጣ ይሄን ሳዳምጥ ጭንቀቴ ሁሉ ይጠፋልኛል❤❤❤❤❤❤

  • @nuzahahuseen3525
    @nuzahahuseen3525 Před 9 měsíci +63

    እኛ አላወቅንም አላህ ለሁሉም ነገሮች መደኃንት ሰቶነል ማሻ አለህ እንኳንስ ሙስሊም አደረገኝ ያአለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YESSUFETHIOPIA28
    @YESSUFETHIOPIA28 Před 2 lety +153

    ❤️አታስቡ አትጨነቁ!❤️
    በመጨነቅና በማማረር ያ መጣነው ለውጥ የለም ተነስቶ መንቀሳቀስ እንጂ ዘግቶ ማልቀስ የፈየደን ነገር አላየንም፡ በጭንቀት ስንዝር ያህል እንኳን ነገሮችን መግፋት አንችልም፡፡ የጎደለ ኑሮ የሚሞላው በሥራ እንጂ በጭንቀት አይደለም ተጨንቀን ብዙ አየን፡ጭንቀትን ትተንም አየን ሰፊ ልዩነቱን በርግጥም አስተዋልን፡ዘና ብለን ስንስቅላቸው ረጃጅም ቀናቶች አለፉ ትላልቅ ሸክሞች ረገፉ፡ከባባድ ችግሮችም ተረሱ እናም ፈታ በል፤ዘና በል፡፡ አትጨነቂ፣አትጨነቅ፡
    አታስቡ አትጨነቁ! ያለፈውን ዘመን በፀፀት የሚመጣውን ደግሞ በስጋት የምንኖር ከሆነ ዱንያ ላይ እየኖርን እይደለንም፡የስጋት ኑሮ ኑሮ ነው አይባልም፡፡ብዙዎቻችን የነገና የተነገወዲያ ሁኔታ ነው የሚያስጨንቀን፡፡የምግብ ዋጋ መጨመር፤ የነዳጅ ዋጋ መናር፣ የትምህርት ቤት ክፍያ ከፍ ማለት… እና ሌላም ሌላም፡፡ በርግጥም ሁኔታው ያስፈራ ይሆናል፡፡ ሆኖምግን ይህች ዓለምም ሆነ ሁላችንም ፍጥረታት ያለነው በአላህ እጅ መሆናችንን አንዘንጋ፡፡ ሠራተኞች ለቀጠራቸው ባለሀብት ራሣቸውን ጥለው ደሞዛቸውን ይጠብቁ የለ!፡፡ እኛስ ራሣችንን ለፈጠረን ጌታ መጣል እንዴት ያቅተናል!፡፡ምን ያስፈራናል! ምንስ ያስጨንቀናል!የምን መጨነቅ ነገሮች አላህ (ሱ.ወ.) ከፈጠራቸው ልክ ላያልፉ ነገር የምን መጨነቅ!፡፡የፈሰሰ ውሃ መታፈስ ካልቻለ ለምን ማልቀስ!፡፡
    ያለፈን ነገር መላ ፈልግለት እንጂ አትጨነቅ፡፡የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም
    የሞተ ወዳጅም አይመለስም፡፡
    ህይወት በአስጨናቂ አጋጣሚዎች ሐዘንን በሚያወርሱ ክስተቶች የተሞላች ናትና አትጨነቅ፡፡ አታስብ አትጨነቅ!
    ችግርህን በራስህ እጅ ፍታ፡፡ ‹በሀገር ምርት ኩራ›በራስህና በማንነትህ ደስተኛ ሁን፡፡ በተፈጠርክበት ቤተሰብና አገር ደስተኛ ሁን፡፡ራስህን ቻል ራስህን ሁን፡፡በእምነትህና በፈጣሪህ ደስተኛ ሁን፡፡ አትጨነቅ!
    የደስታ መንገዶችን አነፍንፍ፡፡ ቀልብህ ጥሩ ሲያስብና ጥሩ ሲጠረጥር ደስተኛ ትሆናለህ፡፡ ሰው ስትረዳና ለሰው ስትኖር ደስተኛ ትሆናለህ፡፡ መልካም ስትሠራና በጎ ስታደርግ ደስተኛ ትሆናለህ፡፡ ደክመህና ለፍተህ ስታገኝ ደስተኛ ትሆናለህ፡፡ ወላጆችህን ስትረዳ፤ ልጅህን በሥርዓት ስታሳድግ ደስተኛ ትሆናለህ፡፡ ልባዊ የሆነ ዱዓና ዒባዳ ስታደርግ ደስተኛ ትሆናለህ፡ ደስታችሁን ለማምጣት በበጎ ነገሮች ሁሉ ታገዙ፡፡ በጎ ነገርም አብዝታችሁ ሥሩ፡፡
    አብሽሩ አትጨነቁ፡፡ …ደስታን መስጊድ በመሄድ ፈልጉ፡፡ ሱብሒን በጀመዓ በመስገድ ፈልጉ፡፡ በሱስ ዉስጥ ደስታ ይገኛል ብላችሁ አታስቡ፡፡ከቅናት፣ከጥላቻ ከምቀኝነት በመራቅ ደስታን ፈልጉ፡ ለስሜታችሁ ባለመታዘዝ ለጊዜያዊ ጥቅም ባለማደር፣ ከኃጢኣት በመራቅ፣ከዓሊሞች ጋር በመቀማመጥ፣ ዝምድናን በመቀጠል፣ ለድሃ በመራራት፣ ለሚስኪን በማዘን፣ ምላስን በዚክር በማርጠብ፣ አላህን በሁሉም ሁኔታ በማመስገን ውስጥ ደስታን ፈልጉ፡፡

  • @user-up2ih8dk9h
    @user-up2ih8dk9h Před 2 lety +331

    ፈረጃህ ቅርቡ የህንክ አምላኬ ሆይ እህቶቼን ና ወንዲሞቼን ከጪንቀት ፈርጃቸው እኔንም ደካማ ባሪያህ ነኝ ኢላሂ🤲🤲🤲🤲🌺🌺🌺

  • @apsaramobile1580
    @apsaramobile1580 Před 2 lety +72

    ጌታዬ. ሆይ. ልቤን. በንታ. ፊቅር. ሙላልኚ. ልቤንም. በእመን. ሙላልኚ. የረቢ

  • @user-pq9xv8ut9p
    @user-pq9xv8ut9p Před 2 lety +56

    ቀልብን የሚያረጋ ዱዓ ያረብ ቀልቤን በኢማን ሙላልኝ ያከሪም🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-pf6my1zp9n
      @user-pf6my1zp9n Před 10 měsíci

      amiiiiiiiin
      amiiiiiiiin
      amiiiiiiiiin
      yerab

    • @user-pf6my1zp9n
      @user-pf6my1zp9n Před 10 měsíci

      አላህ ሆይ ከጭቅ አውጣን ያረብ ያከሪም

    • @user-le2dx1ky1j
      @user-le2dx1ky1j Před 6 měsíci

      አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @semira7392
      @semira7392 Před 4 měsíci

      አሚንንንንን

    • @user-ku1lq3gg2c
      @user-ku1lq3gg2c Před 29 dny

      አሚንንንን

  • @hadiramohammed1007
    @hadiramohammed1007 Před rokem +48

    አላህየ የውሰጤን አተው ታቃለህ እሰኪ በደሰታ አበሺርኝ

  • @fatuma467
    @fatuma467 Před 8 měsíci +18

    ያረብ በእዝነትህ አኑረን ደካማ ባሪያህ ነንና አትተወን ቁርአንን የሂወታችን ብርሀን አርግልን ቀልብ የሚያረጋጋ አሚን ያአላህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚🌹

  • @user-up8ed2ew1s
    @user-up8ed2ew1s Před 8 měsíci +22

    አላህሆይ የተጨነቅነዉን ሁሉፈርጀን ያረብ

  • @user-fd9xh7ol6g
    @user-fd9xh7ol6g Před 2 lety +217

    ሱመ ወላሂ ይሄንን ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ለየት ያለ ነዉ 😢😢😢

    • @user-bl2cx6vc8g
      @user-bl2cx6vc8g Před 2 lety +1

      እኔም ሀቂቃ

    • @user-pu8vs4so7v
      @user-pu8vs4so7v Před 2 lety +10

      አመናቢላሂረባ ወቢኡስላሚድና ወቢሙሀመደን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም አልሀምዱሊላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ

    • @user-pu8vs4so7v
      @user-pu8vs4so7v Před 2 lety +2

      ያሙቀልበል ቁልብ ተብት ቁልበና አላድንክ ያረበል አለሚን ያከሪም ያረበል አለሚ ሰበሀን አላህ ሱበን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላ

    • @user-pu8vs4so7v
      @user-pu8vs4so7v Před 2 lety +3

      አስታግፊሩለህ አልአዚም

    • @halimahomea5446
      @halimahomea5446 Před 2 lety +3

      @@user-pu8vs4so7v .

  • @nejatmurade5675
    @nejatmurade5675 Před 8 měsíci +21

    ሁላችንም ከጭቀት አላህ ይፈርጀን አሜን ረቢላለሚን

  • @seadaseadagetachew4374
    @seadaseadagetachew4374 Před 2 lety +40

    አላህ ሆይ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያኢላሂ ከተዉጪ ማንም የለኚም ሀያሉ ጌታ የሁሉንም ሀጃ አትነህና አዋቂዉ የአላህ ያረብ 🤲🤲🤲☝️☝️☝️

  • @mekyhessen622
    @mekyhessen622 Před rokem +34

    ያረብ የተጫነቁት ሁላ አላህ ይፈርጀን ያረብ

  • @user-nx2zc3mo7z
    @user-nx2zc3mo7z Před 10 měsíci +16

    ያረብ የከሪም ጭቀቴን አቅልልኝ አገራችንንም ሰላሙን መልስልን 😢😢😢

  • @dxbdxa8468
    @dxbdxa8468 Před rokem +15

    አንዳንዴ ዝም ብሎ ይጨንቀኘል ይሄንን ቁርአን ስሳማ እረጋጋለው አለሀምድልላህ

  • @hanulove8973
    @hanulove8973 Před 10 měsíci +25

    የአላህ በፈተናወቼ ላይ ሶብርን ወፍቀኝ 🥺

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 Před 2 lety +54

    ያረብ ተጭቅ አውጣን ያረብ ሃገረቤተሠባ ችንን ሠላም አዲረግልን☝

  • @user-cx4um9bo3m
    @user-cx4um9bo3m Před 9 měsíci +12

    አብሽሩ አዳምጡት ጥበቃው ከአላህ ነው❤❤❤❤

  • @soniyanuru4434
    @soniyanuru4434 Před 10 měsíci +8

    በያለንበት ሠላምአላህ ያርገን አገራችንንም በተሠቦቻችንንም ሠላምያርግልን እኛንም በሠላም ከበተሠብ ከሀገር ያገናኘን ያረብብብ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏😢😢

  • @abudhabibaniyas9670
    @abudhabibaniyas9670 Před 2 lety +137

    በጣም ጭንቅ ብሎኛል ደአ አረጉልኝ እሲ እህቶቸ ወንድሞቸ

    • @azmerageta8771
      @azmerageta8771 Před 2 lety +5

      የኔውድ አላህ ተጨንቅሺ ያውጣሺ

    • @user-jw7yy1ug4f
      @user-jw7yy1ug4f Před 2 lety +6

      አይዞሽ አብሽሪ አላህ ይፈርጅሽ ሀያቴ

    • @vipx5902
      @vipx5902 Před 2 lety

      @@azmerageta8771 አላህ፣ጭንቀትሽን፣አንስቶ፣ደስታሽን፣ይመልስልሽ፣ሊፍትንሽ፣ነው፣ሶላት፣ስገጅ፣ልብሽን፣ወደአላህ፣ብቻ፣አድርጊ፣ከአላህ፣ሌላ፣መጠጊያ፣የለንም፣አይዞሽ፣

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      @@azmerageta8771 ደምሪኝውዴዋ

  • @FatumaRoba-ww8xz
    @FatumaRoba-ww8xz Před rokem +85

    ያረቢ ሁላችንም ልባችን በቁርአላ ፍቅር ይሙላልን❤❤❤❤

  • @MadinaMustafa-en7li
    @MadinaMustafa-en7li Před 8 měsíci +19

    ለመጀመርያ ጊዜ ስሰማው ከበድ ሀዛን ውስጥ ነበርኩኝ አያቴ ወደ አኼራ መሄዱን ስደት ላይ ሆኜ ስሰማ እናም የሀዛኔ መስታገሻ እሄ ድምፅ ነበር እልሃምዱልላህ ሁላችንም ወዳዛው ነን አላህ ሆይ ጀነተል ፊርደውስን ወፊቃን ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ መጨረሻችንን አሰምርልን ያረብ ያረበልአለሚን ሁለችሁም ዱዓ አድርጉልኝ አያቴንም ደሩሰላምን ወፊቆው ያረብ ያረብ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +37

    ብሠማ የማልጠግበዉ ❤😢

  • @abdisani8632
    @abdisani8632 Před rokem +10

    አስሚነላህ ወሊመልወኪል የአላህ ጭንቅታችን ሁሉ አተ አሳልን ያረቢ አላሁም አሚንንን

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety +54

    አላህ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን 🤲 እላሑማ አሚን 🤲 አላህ በዲናችን ያጠንክረን በቁርአኑም በሀዲሱም
    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አሚን 🤲🌹

    • @alha6977
      @alha6977 Před 2 lety +1

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹😭😭😭😭😭😭😭👈

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      @@alha6977 ደምሪኝውዴዋ

    • @makiehhosen1380
      @makiehhosen1380 Před rokem

      አሚን ያረብ

    • @AbA-sk4ur
      @AbA-sk4ur Před 3 měsíci

      አሚንንንንንን

  • @seadakemal4705
    @seadakemal4705 Před rokem +16

    ያረቢ አላህየ አንተ በራህመት የተጨነቀውን ሁሉ አንተ ፈርጀን ያኢላሂ

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 Před rokem +5

    ያርቢ፣እኔስ፣የኢትጰያ፣ነገር፣መጨርሻወ፣ጨቆኛል፣ይችን፣ጽሁፈ፣የምታነቡ፣እህት፣ወድሞቼ፣እሰኪ፣ዛሬ፣ጅመአ፣ነወ፣ድአ፣አርጉ፣ሀገሪችን፣ከገባችበት፣ጪከት፣አላህ፣ያወጣልን፣አላህ፣ያመጣወን፣በላ፣አላህ፣ይመልስልን፣ያከሪም🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥀🇪🇹🥀🌹🇪🇹🌹🥀😭😭😭

  • @user-ku1ds1wm5v
    @user-ku1ds1wm5v Před rokem +32

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአኼራ እህት ወንድሞች እንደት ናችው አላህ ለሁላችንም ይዘንልን ያረብ ባላችሁበት አላህይጠብቃችሁ የተጨነቅነውም ፈረጃውን ያቅረብልን

    • @hayatwoloyewa7275
      @hayatwoloyewa7275 Před rokem +2

      አሚንያረብብብ

    • @user-ge3mt1pw1c
      @user-ge3mt1pw1c Před 11 měsíci +1

      አሚን ያረበላለሚን❤❤❤

    • @Sumeyadesalewu-ns5me
      @Sumeyadesalewu-ns5me Před 11 měsíci +1

      አሚን ያረብ

    • @sidearga9113
      @sidearga9113 Před 8 měsíci

      አሚን ያረብ

    • @AbA-sk4ur
      @AbA-sk4ur Před 3 měsíci

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ሁቢ አላህየ የተጨነቀን ሁሉ አንተ ፈርጀው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @djjxj5974
    @djjxj5974 Před 9 měsíci +6

    ያረብ የአለ ቁረአንን ፊቅር ለኝም ዬቁረአን ምኞት ንቀብ ምኞት አለኝ የአለ የረብ ዉፊቀን😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @XxXx-xy8bh
    @XxXx-xy8bh Před 3 měsíci +5

    😢ዛሬ ከሚባለው በላይ ጨቆኛል እህት ወድሞቸ በዱአችሁ ልተኛም ብል አልተተኛኝም ያረብ በእዝነትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Fgf-mx5hp
      @Fgf-mx5hp Před měsícem +1

      ኢሻአላህ ሁላችንም ነን ያረብ በእዝነቱ

    • @Hana-bc4bf
      @Hana-bc4bf Před měsícem

      አብሽሪእህቴአላህጭቀትሽንያስወግዲልሽ

    • @NarsaQasim
      @NarsaQasim Před měsícem +1

      ኣላህ ይዘንልሽ እህቴ 😢😘😘

    • @user-vt5sb6pp9y
      @user-vt5sb6pp9y Před měsícem

      እኔንም ነው

  • @vipx5902
    @vipx5902 Před 2 lety +23

    አሚን፣ያረበልአለሚን፣ልጆቸንም፣ደስታቸውን፣መልስልኝ፣ሽ፣አድርግልኝ፣አላህ🤲🤲🤲🕋🕋🕋🤲🤲🤲🤲🤲

  • @toyebaalehgne9389
    @toyebaalehgne9389 Před rokem +67

    በጥበብ የተሞላ ድምፅ💓💓💓

  • @adiyahadiya
    @adiyahadiya Před 10 měsíci +7

    ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ዱአ አርጉልኝ በጣም ጨቆኛልም አሞኛል የተጨነቀውንሁሉ አላህ ሆይ አንተፈርጀው ያረብ

    • @0o061
      @0o061 Před 6 měsíci

      አላህ ያሽርሽ

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Před 8 měsíci +7

    ወላሂ ውስጤ ጭንቅ ብሎኞል የሀገሬ ሰላም ማጣት ኡፍፍፍፍ ከዛሬ ከነገ ማንንን አጣይሆን በማለት አላህ ሆይ ፈረጃህን ቅርብ አድርገው

  • @AliAli-ry2ys
    @AliAli-ry2ys Před rokem +53

    ኡስታዞቻችንነ አሏህ ይጠብቅልን

  • @user-rl5pp2me8b
    @user-rl5pp2me8b Před 2 lety +172

    ወላሂ ይህንን ሥስማ ቀልቤ ሁላ ርጥብ ይላል ያርብ አተ የቀናውን መንገድ ምራኝ ያኢላሂ

    • @kedijayimam3826
      @kedijayimam3826 Před 2 lety +2

      khk

    • @musaali8301
      @musaali8301 Před 2 lety +3

      በከፎ

    • @user-cg6cz8re5b
      @user-cg6cz8re5b Před 2 lety +8

      እኔም ነኚ ወላሂ አላህ በራህመቱ ልባችን ያርጥበዉ አሚን በሉ🙏🙏🙏

    • @rhmamm9390
      @rhmamm9390 Před 2 lety +3

      አወን አሚንንንን ያረብ

    • @hryd8387
      @hryd8387 Před 2 lety +3

      ማሻአላህ

  • @Zed00-fw2ed
    @Zed00-fw2ed Před 10 měsíci +13

    ስወደውወላሂ❤❤❤❤❤

  • @MohamedAman-fn9sz
    @MohamedAman-fn9sz Před 4 měsíci +2

    ያረቢ አላህየ አንት በራህመት የተጨነቀዉን ሁሉ አንት ፈርጀን ያኢላሐሂ

  • @user-ym9ox1uk7h
    @user-ym9ox1uk7h Před rokem +16

    ሱበሀን አላህ ይለያሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YyUu-fv2hk
    @YyUu-fv2hk Před rokem +9

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረቢ

  • @hikmaadam1248
    @hikmaadam1248 Před 9 měsíci +6

    አላህ ኡስታዛችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @GalaxyPrime-gj2ke
    @GalaxyPrime-gj2ke Před 7 měsíci +5

    ማሻ አላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ድምጽህ በጣም ደስ ይላል አላህ ሆይ የተጨነቀውን በሙሉ ከጭንቀት ነጃ አውጣን አላህየ ሆይ ሁሌም እዝነትህና ረህመትህ አይለየን ያረሂም

  • @wasilamuhammad572
    @wasilamuhammad572 Před rokem +6

    የአላህ አላህ ቀጪቀት ይጠብቀን. ለተጨነቀሁሉ አላህ ይፈረጀዉ

  • @zeharayimer9313
    @zeharayimer9313 Před 2 lety +8

    የአላህ ይህንን ስሰማ ጭንቀቴ ሁሉ ይጠፋል ያኢላሂ ካላንተ ውጭ ማንም የለኝምና ፈረጃህን ቅርብ አድርገግልኝ ጤና የንም ስጠኝ ያረቡ ሀገራችንንም ሰላም አድርግልን

    • @LaylaKider
      @LaylaKider Před 9 dny

      የቀረበ. መሸአለአ የረሉ

  • @user-hk6px9uj4l
    @user-hk6px9uj4l Před rokem +5

    አሰለሟአሊኩም እራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰለማ ማሻአለ ይህን ዱአመቸም ሰምቸም አልጠግበው ማሻአላ🎉🎉

  • @toyebaalehgne9389
    @toyebaalehgne9389 Před rokem +39

    አላህ ይጠብቅልን ኡስታዞች 🙏

  • @SamiraSamira-qq2jg
    @SamiraSamira-qq2jg Před 8 měsíci +5

    እህት ወንድሙቸ በዱአ አትራሡኝ የአላህ እዝነትህን ያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 Před 2 lety +37

    ያረብ.ሀገራችንን.ሰላም.አድርግልን.ስደት.በቃቹ.በለን.😭😭😭😭☝☝☝☝

  • @user-rz6hg7rk7w
    @user-rz6hg7rk7w Před 10 měsíci +24

    ወላሂ ጨንቅይለኝል እህት ወድሙቸ ዱአ አሪጎልኝ ያረብ❤❤

    • @GhjbHjjh
      @GhjbHjjh Před 8 měsíci +1

      አላህ ጪንቀትን ያስወግድልሽ

    • @user-sg5gy5ch2n
      @user-sg5gy5ch2n Před 5 měsíci

      😂😂

    • @user-sg5gy5ch2n
      @user-sg5gy5ch2n Před 5 měsíci

      የተጨነኩት ሁሉ ይለቀኛል ይህን ስሰማ አልሀምድሊላህ

    • @semira7392
      @semira7392 Před 4 měsíci

      አብሸር እሱ እረሂምነው

  • @hudaabdelkader6470
    @hudaabdelkader6470 Před 9 měsíci +5

    Ameeen Yareb🤲🤲🤲

  • @user-bl2cx6vc8g
    @user-bl2cx6vc8g Před 2 lety +9

    ያረብ ውስጤን አሰደስትልኝ እኔስ ውስጤ ሠላም ሊያገኝም አልቻለ ያአላህ እሰኪ ዱዓ አድርጉልኝ ባረካሏሁ ፊኩም

    • @munaali2129
      @munaali2129 Před 2 lety

      Istigfar abjje, May Allah grant you peace of mind

    • @rihannas5772
      @rihannas5772 Před rokem

      አላህ ይርዳሽ

    • @azizamussa3284
      @azizamussa3284 Před rokem

      አብሽሪ አላህን ተወከይ አዝካር አብዢ ደጋግመሽ ሰሊ ዐለ ነቢ

  • @user-yx1wz5eq9s
    @user-yx1wz5eq9s Před 2 lety +48

    ጀዛኪ አሏህ ኸይር ልባችሁ የተጨነቀ ስሙና ልባችሁ ሰላም ትሁን የምር እንደት ደስ እንደሚል

  • @user-yn6sv4wd8b
    @user-yn6sv4wd8b Před 2 lety +24

    ያረብመጨረሻችንንያሳምርልን🕋❤❤❤

  • @mduae2013
    @mduae2013 Před 6 dny +1

    አላህዬ የውስጤን የምታውቅልኝ አተነህና ጭቀቴን አስወግድልኝ ያረብ በራህመትህ 🤲🤲🤲🤲

  • @fatimabranu2452
    @fatimabranu2452 Před 9 měsíci +4

    ተጨንቃለሁ በጣም ድአ አድርጊልኝ ወንድም እህቶቸ☝☝☝☝❤❤❤❤❤❤

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 2 lety +40

    የረብ አላህ ቅኑን መገድ ይምራን

  • @HadiyaHadiya-nb5cg
    @HadiyaHadiya-nb5cg Před 9 měsíci +10

    የአላህ እህት ወድሞቸ እሥኪ ዱአ አርጉልኝ ከላሁበት ጭቀት እድወጣ😢

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 Před rokem +8

    አሚን.አሚን.አሚን.አሚን.አሚን.አሚን.አሚን.አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatemasaeed7601
      @fatemasaeed7601 Před 3 měsíci

      እኔእንዴኔተውነኝብቻአላህይጠብቀን
      ሰምተንእምንጠቀምበትያድርገን

  • @aishaa2336
    @aishaa2336 Před 11 měsíci +6

    አላህ ሁላችንንም አፈያ አላህ ያድርገን ያርብ

  • @FaxumfaxumMohamed-df8zo
    @FaxumfaxumMohamed-df8zo Před rokem +7

    አሚን ያረብ እኔም ጨቆኛል ዱአ አርጉልኝ ወንድም እህቶቸ ለሁላችንም አላህ ከጭቀት ያውጣን

    • @hayatwoloyewa7275
      @hayatwoloyewa7275 Před rokem

      አብሽሪአላህጭቀትንያሳልን አሚንንንያረብ

  • @user-yg9nu5ht3l
    @user-yg9nu5ht3l Před rokem +10

    ያረብ አገራችንን ሠላም አድርግልን🍒🍒🍒🍒🍓🍓🍓🍓🍓🍇🍇🍇🍇🍎

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 Před rokem +13

    ያረብ ፈረጃህን ያአላህ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ውዶቸ

  • @user-uw2eg9gk5w
    @user-uw2eg9gk5w Před rokem +5

    ያረብ ልባችንን በፍቅርህ ሙላልን ኢላሂ

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt Před 2 lety +17

    ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን 😭😭

  • @tedloyehsanew3347
    @tedloyehsanew3347 Před 2 lety +17

    ስላም ስላም ስላም ለዚህ ቤት ስላም ለሀገርችን ኢትዮጵያ ሀገር ስላምሽ ይብዛልን

  • @zaharahassan3318
    @zaharahassan3318 Před rokem +21

    ደስየሚል ዱአነዉ ሁላቺንም እንስማዉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @user-zm6js6cl3n
    @user-zm6js6cl3n Před rokem +50

    ጨቆኛል🙏 ድአ አረጉልኝ እህቶች😭😭

    • @mdgdgddh
      @mdgdgddh Před rokem +4

      አላህ ከጭቅያውጣን ሁላችነንም ማርዋ አይዞሽ

    • @hayatwoloyewa7275
      @hayatwoloyewa7275 Před rokem

      አብሽሪአላህያሳልሽጭቀትሽንሁቢ❤❤

    • @sofihsn7651
      @sofihsn7651 Před 11 měsíci

      Aleh,yidraslshi,abshr

    • @ToyebaKeder
      @ToyebaKeder Před 5 měsíci

      አላህ ያግዝሽእህቴ ኢሻአላህ

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 Před 2 lety +15

    የአላህ።የአረቢ።አንተከጭንቀትአውጣን።ሀገራችንንና።ቤተሠቦቻችንንጠብቅልን።አንተበእዚነትህ።በእራህመትህ።አይንህ።እይልን።ያረብ😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muslihahussein2006
    @muslihahussein2006 Před 2 lety +12

    ሽኩረን ጀዛወ ካላህ ኸይን ውድ አላህ ይጨምረለሽ አላህ የሰበሺወ ሁሉም አላህ የሳምረለሽ ውድ 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @habebahabeba6108
    @habebahabeba6108 Před rokem +8

    ያረብ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 Před rokem +4

    ማሻአላህ ሲሰማ ውስጥ ያረካል አላህ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @hudaabdelkader6470
    @hudaabdelkader6470 Před rokem +5

    Ameen Yareb Alalmein🤲❤

  • @user-uc6wv5sq8b
    @user-uc6wv5sq8b Před rokem +15

    ሱብሀን አለህ 🥰🥰🥰🥰👌👌

  • @mohammedsualeh961
    @mohammedsualeh961 Před 3 měsíci +1

    ያረብ የተጨነቀውን ሁሉ ፈርጅልኝ አላህየ ላተ ምንህም አደል ይሄ ያረብ ፈርጅልኝ ሁሉም ወድም እህቶቸን

  • @shemsuhassen2379
    @shemsuhassen2379 Před 3 měsíci +1

    የአለህ የዱንየን ፈተነ ችለን ጀነት ወፍቀን የአለህ ጭቀተችን በደስተ ቀይርልን

  • @user-uv6jz3qe9c
    @user-uv6jz3qe9c Před 10 měsíci +3

    በጣምነዉ ነዉ የምወደዉ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ለዲቃችሁም አሚንንንን ያረብ ሁላችንም ልባችንን ይመልስልንን

  • @rukiyaabdu817
    @rukiyaabdu817 Před 2 lety +16

    Yaa Allah have a mercy on us

    • @user-zm6js6cl3n
      @user-zm6js6cl3n Před rokem

      በጣም ጨቆኛል ድአ አረጊልኝ😭😭😭😭

  • @umershewmolo50
    @umershewmolo50 Před 3 měsíci +1

    አላህ ሁላችንንም ከጭንቅ ወደፈረጃት ያድርገን

  • @SemeraEshetu-ul9ij
    @SemeraEshetu-ul9ij Před 3 měsíci +1

    ያረቢ የውሰጤን አንተ ታውቃለህና ከሀሳብ ከጭቅ አውጣኝ ያረህማን😍😍

  • @xfvnmafghjj6596
    @xfvnmafghjj6596 Před 2 lety +5

    ወላሂ ስሰማ ቁርአን ስሰማ በጣም ደስ ይለኛን ልባችነን በቁርአን ፍቅር ሙላልን

  • @user-sl2dm2et4v
    @user-sl2dm2et4v Před 8 měsíci +3

    አላህ አገሪችንን ሰላም አርግልን❤❤❤❤❤

  • @SameraSamera-rr9vp
    @SameraSamera-rr9vp Před 5 měsíci +1

    አላህ ሆይ ደካማ ባሪያህነኝ አተው ጠብቀኝ ሀሳሁን ለኔጥሩ ይሚሆነኝን አቅርብልኝ አላሆን ሀሳቤንም ድክመቴንም አተው አርቅልኝ ያረብ

  • @user-sr1rn7ol2o
    @user-sr1rn7ol2o Před 5 měsíci +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እሱታዛችን እኛንም በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን አፊዛንም ቁራአን አላህ ይወፍቀን

  • @hayatfuad5326
    @hayatfuad5326 Před 11 měsíci +3

    አልሀምዶሊላ አለ ነኢመትል እሥላም ❤❤❤

  • @user-mo7xx7hk1g
    @user-mo7xx7hk1g Před 3 lety +18

    ያአላህ ከጭቀት አውጣን ያረብ ሁላችንም ተጨቀናል ወላሂ የዘመዶቻችን ድምፅ ከጠፍ 10 ቀን በላይ ሆነን ያረብ እረዳን እማየ አባየ ወድሞቸ ምን ላይ ይሆኑ ጨቆኛል ያአላህ☝️

    • @amunatube9055
      @amunatube9055  Před 3 lety

      አይዞሽ ሁቢ😌😌😌😌

    • @user-mo7xx7hk1g
      @user-mo7xx7hk1g Před 3 lety +1

      @@amunatube9055 ዱአ አድሪጊልኝ ማማየ በጣም ነው የጨነቀኝ ብቻ አለሀምዱሊላህ የቤተሰብ ስልክ አይሰራም

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 Před 2 lety

      @@user-mo7xx7hk1g የኔውድ አይዞሽ ሰላማቸውንያብዛው

    • @user-mo7xx7hk1g
      @user-mo7xx7hk1g Před 2 lety

      @@seadahusin634 አሚንን የረብ ማማየ ባስ ቀን ስንደነቅ ከሁለት ወረ በላይ ሆነን ብቻ አለን አልሀምዱሊላህ

    • @meremahassen5604
      @meremahassen5604 Před 2 lety

      አብሽርምንምአይሆኑአላህአለን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @toybamohammed1321
    @toybamohammed1321 Před 5 měsíci +1

    ያረቢ. ያአላህ. አንተ ሁሉንም ታዉቃለህ. እና ከጭቀት አዉጣኝ. 😢🎉 እህት ወንድሞቸ. በዱአችሁ አስቡኝ.

  • @hudaabdelkader6470
    @hudaabdelkader6470 Před 7 měsíci +2

    آمين يارب العالمين🤲❤️

  • @user-gh2kn9ii4p
    @user-gh2kn9ii4p Před 8 měsíci +3

    ለኢላሀኢሏህ ሙሀመድ እረሱለለላህ❤❤❤❤

  • @user-rz6hg7rk7w
    @user-rz6hg7rk7w Před 10 měsíci +4

    ያረብ ከጨቀት አሏህ ይጠብቀን ❤❤❤

  • @kedirmohammed2934
    @kedirmohammed2934 Před 2 lety +33

    As wr wb masha allah! Jazakumullahu keyran 👍💞❤❤❤❤🙏

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 Před 2 lety +23

    As wr wb እህት ወንድምች ርመዳን እንዴት ነው እኔ ጋ አልሀምዱሊላሂ አላህ ሆይ ለእኛም የቁራአን ፍቅር ወፍቅን ያርብ

  • @abudhabibaniyas9670
    @abudhabibaniyas9670 Před 2 lety +17

    ያረብ ከጭንቀት አወጣኝ

    • @gh6t531
      @gh6t531 Před rokem

      ጪንቀት ካለብሽ ነይ ወደ ቴሌግራም

  • @mesrahussain5504
    @mesrahussain5504 Před 2 lety +12

    Amin ya Allah💖💖💖💫💫💫

  • @user-fe7vd6lk6u
    @user-fe7vd6lk6u Před 10 měsíci +9

    ያረብ ሁላችንንም የቁርአን ፍቅር ይስጠን❤😢😢

  • @user-ik7pu6hp4v
    @user-ik7pu6hp4v Před rokem +7

    ماشاءالله تبارك الله شهركم مبارك 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @user-ys7ej6kw9x
    @user-ys7ej6kw9x Před 2 lety +7

    ያረብ አላህየ ሁሉንም መንገዳችንን ቀኝ ያድርግልን ቤተሠቦቻችንም ይጠብቅልን የሀገራችንንም ሠላም ይመልስልን

  • @shj4997
    @shj4997 Před rokem +5

    አሚንንንንንን አሚንንንንንን ያእለሂ🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥

  • @jemilanurlegn9042
    @jemilanurlegn9042 Před rokem +10

    አሜን 😍😍😍