ንስሃ አባቴ ከፈሉልኝ ! || በቲክቶከሮች ዝማሬ የደመቀው ሰርግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2024
  • ክፍል ሁለት
    የወንድማችን ምንተስኖት እና የእህታችን አለምጸሃይ በሰኔ 12/2016 ዓ.ም የሰርግ መርሃግብራቸውን ያደረጉ ሲሆን በተጨማሪም ከአዛሔል ሚድያ ጋር ጥሩ እና ልዩ ቆይታ አድርገዋል በዚህም ቪድዮ በህይወታቸው ያጋጠማቸውን ሁሉ አጫውተውና እናንተም ተመካቾቻችን ትማሩበት ዘንድ እንሆ ብለና ቪድዮውን ላይክ በማድረግ እንዲጀምሩ በትህትና እንጠይቃለን።
    ይህ በአዛሔል ሚድያ የሚዘጋጀው ልዩ መርሃግብር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስነ ስርአት የሚጋቡ ጥንዶችን የእጮኝነት ታሪካችውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ማቅረብ ነው በተጨማሪም አላማው ሁሉም የዚህ እምነት ተከታይ በዚህ ስርአት ጋብቻቸውን መፈጸም እንዲችል መንገድ ማሳየት።
    በዚህ መርሃግብር ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን።
    በዚህ መርሃግብር ላይ እንዲቀርብላችሁ የምትሹ/የምትፈልጉ የእጮኝነት/የሰርግ ጊዜ ታሪክ ያላችሁ ተመልካቾቻችን 0929957336 ወይንም 0961524242 በመደወል ማናገር ትችላላችሁ።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    ይህንን መርሃግብር በቅንነት ለ 1 ወዳጆ ያጋሩልን
    CAMERA MAN AND EDITOR
    menged_ale...
    #orthodoxwedding
    #HabeshaWedding
    #EthiopianWedding
  • Zábava

Komentáře • 21

  • @Raheltube12
    @Raheltube12 Před měsícem +4

    በርታ ወንድማችን ሰው ብዙ ማውራት ይወዳል

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před měsícem +4

    ለሁለተኛው ግን ትምህርት ውሰዱ መቼ መሳም እንዳለበት ጉልበት እህቴ ጥፍርሽንም አስተካክይ ብትችይ ጥፍር ቀለምም አትጠቀሚ ተፈጥሮሽ ብቻ በቂ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በርቱ

    • @azahelmedia
      @azahelmedia  Před měsícem +2

      ስርዓተ ቁርባኑ የተፈጸመው እረቡዕ ነው ይህ የምታዩት ሰርግ ደግሞ ቅዳሜ ነው የተደረገው ግን ስለአስተያየቶ እናመሰግናለን

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před měsícem +1

      እና ከስርዓተ ቁርባን በኋላ መጠቀም ይፈቀዳል ማለትህ ነው ዝም ብትሉስ🤔​@@azahelmedia

  • @user-kr5ls4zd8c
    @user-kr5ls4zd8c Před měsícem +1

    Enkon des alachew enkonm lezih abeqachewu ye degel liji🙏🙏

  • @ras_navitube335
    @ras_navitube335 Před měsícem

    ♥️♥️

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před měsícem

    የምናምነው አምላክ ሚካኤል ይባላል እንዴ ግን የምናመነው መላእክ ነው የሚባለው

  • @MaMa-vx4sj
    @MaMa-vx4sj Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @birtukanberihun
    @birtukanberihun Před měsícem

    Artificial nail gn mn enbelew Egziabher yemiwedewun ensra eyalsh gn aygachm....lelaw degmo kenona yetesetachihun birr new tsom tselot aydelem malet chrstiyanu mn lemastemar new tsom tselot endifera ena kenona be genzeb new malet new mimeslew....siketl degmo egna eko kenona mitseten yeseranewun hatiat mimetin huno sayhon sigachinin mekcha ena ye krstosn mekera masebiya new ... Lemangnawum Egziabher tidarachihun ybark.

  • @ksjsbhjhsh2201
    @ksjsbhjhsh2201 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před měsícem

      ይቅርታ ግን ከቆረቡ ወዳ ጉልበት መሳም አይቻልምኮ ንጉሱን ነው የተቀበሉት

  • @aster7876
    @aster7876 Před měsícem

    ጥፍርሽ ምድነው አይ

  • @HappyBanjo-yz5db
    @HappyBanjo-yz5db Před měsícem +1

    ራማ ንቁ አዛኤል ተአምኖ እና መሰሎቻቹህ ቤተክርስቲያንን እየጎዳችሁ እደሆነ እንድታውቁ።

    • @kirub_
      @kirub_ Před měsícem +1

      ምን አደረጉ?

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před měsícem +1

      ማለት ??????

    • @Wedoda
      @Wedoda Před měsícem

      ዘመኑ የቢዝነስ ነው እናቴ ቤተክርስቲያን ከተረሳች ቆየች

    • @Raheltube12
      @Raheltube12 Před měsícem +2

      ምን አረጉ የተዋህዶ ሚዲያ እስከሆነ ድረስ የተዋህዶ ስነስርዓትን የሚያስተላልፉት ሰው ሲሰራ የሚናደድ መጥፎ ነው

    • @ሙሉዘተዋህዶ
      @ሙሉዘተዋህዶ Před měsícem +2

      ምን አጠፉ @ አዛሔል @ ተአምኖ @ ራማ የመንፈሳዊ ሚድያ እስከሆነ ድረስ መንፈሳዊ ነገሮችን ነው የማስተላልፉልን. ቅዳሴውን የማታው ጉባኤን የማስተላልፉልን ለኛ ለስደተኞቹ ይኑሩልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያኑራቸው

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před měsícem

    እረ በጥፍር አምላክ ምንድነው ጥፍርሽ

  • @user-kr5ls4zd8c
    @user-kr5ls4zd8c Před měsícem

    ❤❤