የበረሐው ገነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • የበረሐው ገነት
    አዘጋጅ፡ አብዱልሀፊዝ መሐመድ
    #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv
    በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡-
    ፌስቡክ- / southradioandtelevisio...
    ቴሌግራም - t.me/southRadi...
    ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et
    ትዊተር - / southradioandtv

Komentáře • 36

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193 Před 16 dny +5

    በጣም የሚገርም አርቆ አሳቢ ኢትዮጵያዊ ወጣት አብነት ዴላሞ በርግጥ የሚያኮራ በጎ ምኞትንና ተግባርን የሚያገናኝ ነው ። ክፋትንና መከፋፈልን የሚያስጠላ ራሱንና አካባቢውን የለወጠ የወደፊት ሕልሙም ከሀገርም አልፎ የአፍሪካ ፣የእስያ የኤውሮፓና የአሜሪካ መንደሮችን ለመፍጠር ነውና እሰዬው ለካ እንደዚህ ዐይነቶችም ወጣት ዜጎች አሉን ብለን ተስፋ እንዲኖረን ያደርጋል ። በርታ አይዞህ ባለንበት ሥራህን እናስተዋውቃለን። አንድ ኢትዮጵያዊ ወገንህ ከፖርቱጋል።

  • @tericoterico3228
    @tericoterico3228 Před 15 dny +1

    GOOD JOP THANKU MY BRO❤❤❤!!

  • @marselad9953
    @marselad9953 Před 16 dny +1

    It is very nice to see this I wish every part of our country would pick up this beautiful vision hard work always has a result what an amazing job !!! Abenet you are amazing keep it up 💚💛❤

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 Před 14 dny

    ❤❤❤ በጣም ጎበዝ ኢትዮጵዊ እንዲህ ጥሩ ነገር መስራት ማሰራት ደስ ይላል ጀግና ነህ❤❤❤

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před 16 dny

    በጣም ደስ ይላል ሌሎችም ከዚህ ትምህርት ይውሰዱ

  • @zafuazaech497
    @zafuazaech497 Před 16 dny +3

    ጐበዝ በርታ የኞ ልጅ🎉🎉🎉🎉

  • @almazfreeborn7451
    @almazfreeborn7451 Před 16 dny

    ጉበዝ የኛ ልጅ በርታልን

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Před 16 dny

    ወጣት አብነት።ከበረሐው ገነት ብዙ እንጠብቃለን።ሕልምህን አላህ ያሳካልህ።በርታ።።መጥተን የአፍሪካን መንደርናየአለምን መንደር መጥተን ለማየት ያብቃን።።ኢንሸአሏህ።።ለወጣቱ ጥሩ ምሳሌ ነህ።።ድንቅ ሰራ ነዉ ።።

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 16 dny

    የሚደንቅ ስራ ነው በርቱ

  • @yesakedagu
    @yesakedagu Před 15 dny

    Wow amazing😍❤❤

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Před 16 dny

    ጐበዝ ሐሳብህን ጌታ ያሳካልህ።

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene2863 Před 16 dny +1

    Anete Gegena, you are clever!!🎉

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 16 dny

    Wow 🤩 🎉🎉🎉

  • @user-xe8ju4rp8i
    @user-xe8ju4rp8i Před 16 dny +2

    best job

  • @elizabethhailesellasie1946

    🧶አብነት ጎበዝ ጀግና ነህ! እንዲህ ነው ገጠሩን ማልማት! *ነገር ግን ልክ የአካባቢውን ባህል እና ታሪክ የሚያሳዩ መሆን አለባቸው። ሳር ቤቶቹንም፡ ቅርሳ ቅርሶቹን፡ አትክልቶቹን፡ እንስሳዎችንም ሌሎችንም Conserve/Preserve የሚያደርግ ይሁን። Display አድርጋቸው። የአገሩንም የውጪውንም ቱሪስቶች ትምህርት እንዲሰጥ ማለት ነው። *እንዳይሰርቁብህም፡ ህብረተሰቡን በቀበሌ ስብስባ፡ አካባቢያቸውን እንዲንከባከቡ፡ እንዳያበላሹ ደጋግመህ ማስተማር ነው። አሁን ደግሞ እዝያው Cafe/Restaurant/Photo Shop/ Public Toilets ክፈትበት፡ ህብረተሰቡ ለሠርግ እና ሽርሽር እንዲጠቀምበት። Thank you! በርታ! 🙏🌄

  • @biniyagetachew2284
    @biniyagetachew2284 Před 16 dny

    Wow very impressive and amazing job this is a future tourist destination 👏

  • @Seadajesus-zd1ik
    @Seadajesus-zd1ik Před 16 dny

    ፡በርታ ወንድም

  • @SebiroMisgana-fe2fj
    @SebiroMisgana-fe2fj Před 16 dny

    ጀግና በርተልኝ እንዳንተ ያሉ ጀግና ነህ

  • @AidomB
    @AidomB Před 16 dny +3

    ለሚሰራ ሰው ማበረታታት ያሰፈልጋል፠❤

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 16 dny +1

    በውስጡ ትንሽ ማረፊያ ሻይ ቡና ቁርስ ቢጨመርበት ለጎብኝው መልካም ይሆናል::

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 16 dny +1

    ካሜሪካን የተሻለ ቦታ ላይ እየኖርክ መሆኑን አሜሪካንን መተህ ስታያት ትረዳለህ
    አሜሪካን አዉሮፓ ካንተ የተለየ ምን ም ነገር የለም
    አንተ የምትኖረዉን ንሮ የመኖር እልም ነዉ ያለኝና በርታ ወንድሜ

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Před 16 dny

    መጪው ትውልድ፣በሰራናበእድገት የሚያምን እንጂ ለወሬናለጦርነት ቦታ እንደሌለው ወጣት አብነትና መሰሎቹ ከጠቅላይ ማኒሰትሩ ተምረው ኢትዮጵያ ን ከድህነት ያወጣሉ።።በርቱ።።

  • @behiwottilahun2470
    @behiwottilahun2470 Před 16 dny

    Good job, brother.

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 Před 16 dny

    Good job 👍👍👍

  • @antenehalbert
    @antenehalbert Před 16 dny

    ውነትም ገነት ደስ ይላል ገቢ እንድታገኝ ትንሽ ሻይ ቡና ብትል ለሕዝቡ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 16 dny

    ጀግና አንበሳ ነህ መንግስት በከፍተኛ ሆኔታ ላንተ ድጋፍ ሊያረግልህ ይገባል
    የኒን እልምና ምኞቴን ባንተ እዉን ሆኖ አየሁት
    አገሪ ገብቼ እልሜን እዉን እነደማረገዉ ባተ አረጋግጫለዉ

  • @AidomB
    @AidomB Před 16 dny +2

    አቶ አቦነት የሚያኳራ ሦራነውየሰረቾሁት በያገሩ ተወቮቀው ወሬ ከሜያወሩ ሰርቶ ማሳየት ጥሩ ነው

  • @kefeleermias-pj2ox
    @kefeleermias-pj2ox Před 16 dny +1

    Abinet 1gna

  • @Mk-hq2gc
    @Mk-hq2gc Před 16 dny

    Jegina neh. Bexam des yilal

  • @AbinetDelamo-j1d
    @AbinetDelamo-j1d Před 16 dny

    ወንድሜ ንግግርህ እራስህን ነዉ የሚመስለው ። ተባራክ።

  • @mkinay843
    @mkinay843 Před 16 dny

    የብልፅግና ካድሬ እኮ ኣይጣል ነዉ ዛፉ ከተተከለ ሃያ ኣመትና ከዛ በላይ መሆኑን ያስታዉቃል ።

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před 15 dny

    ጥሩ ስራ ተሰርቷል ግን ለፓለቲካ ሲባል ለምን ይዋሻል ከ10 አመት በፊት በረሀ ከነበረ አብይ የመጣው 6 አመት ነው ። በደፈናው ህልሜን እየኖርኩ ነው ብየመትል አደንቅህ ነበር 😂😂😂

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 Před 16 dny +1

    ሌጋሲውን አሳክተናል? የማንን ሌጋሲ? አረንጓዴ ልማት የመለስ ሌጋሲ ነው እሺ ሆዳም ካድሬ።