SNNPRS RADIO & TELEVISION AGENCY
SNNPRS RADIO & TELEVISION AGENCY
  • 15 576
  • 2 424 129
በ2016 በጀት ዓመት ከአጎራባች ሀገራትና ክልሎች ጋር ያለው ግንኙነት የተጠናከረበት መሆኑ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ
በ2016 በጀት ዓመት ከአጎራባች ሀገራትና ክልሎች ጋር ያለው ግንኙነት የተጠናከረበት መሆኑ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ
ዘጋቢ፡ ቃልአብ ጸጋዬ
#ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv
በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡-
ፌስቡክ- southradioandtelevisionagency
ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionAgency
ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et
ትዊተር - SouthRadioandTv
zhlédnutí: 3

Video

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የክልሉን የአንድ ዓመት ጉዞ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል
zhlédnutí 9Před hodinou
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የክልሉን የአንድ ዓመት ጉዞ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ዘጋቢ፡ እጸገነት ፈለቀ #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡- ፌስቡክ- southradioandtelevisionagency ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionAgency ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et ትዊተር - SouthRadioandTv
“ዱቡሻ” የጋሞ ብሔር ባህላዊ የእርቅ ሥነ-ስርዓት የሚከናወንበት ስፍራ ነው
zhlédnutí 47Před hodinou
“ዱቡሻ” የጋሞ ብሔር ባህላዊ የእርቅ ሥነ-ስርዓት የሚከናወንበት ስፍራ ነው ዘጋቢ፡ ባየሽ ጉልላት #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡- ፌስቡክ- southradioandtelevisionagency ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionAgency ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et ትዊተር - SouthRadioandTv
ጥራቱን የጠበቀ የማር ምርት ለውጪ ገበያ ለማቅረብ እየሠራ እንደሚገኝ የወናጎ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ
zhlédnutí 54Před 7 hodinami
ጥራቱን የጠበቀ የማር ምርት ለውጪ ገበያ ለማቅረብ እየሠራ እንደሚገኝ የወናጎ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ ዘጋቢ፡ውብሸት ካሳሁን ከይርጋጨፌ ጣቢያችን #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡- ፌስቡክ- southradioandtelevisionagency ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionAgency ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et ትዊተር - SouthRadioandTv
የግብርና ታክስ ህግ ተገዥነትን በማስፈንና የታክስ ስወራንና ማጭበርበርን በማስቀረት ገቢን ለታለመለት ዓላማ እንዲወል በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ
zhlédnutí 14Před 7 hodinami
የግብርና ታክስ ህግ ተገዥነትን በማስፈንና የታክስ ስወራንና ማጭበርበርን በማስቀረት ገቢን ለታለመለት ዓላማ እንዲወል በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ ዘጋቢ፡ሄኖስ ካሳ ከሆሳዕናጣቢያችን #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡- ፌስቡክ- southradioandtelevisionagency ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionAgency ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et ትዊተር - SouthRadi...
ሀገራዊ ምክክሩ የተሳካ እንዲሆን ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንደሚገባው በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኙው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ መረጣ ...
zhlédnutí 47Před 8 hodinami
ሀገራዊ ምክክሩ የተሳካ እንዲሆን ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንደሚገባው በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኙው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ መረጣ ተሳታፊዎች ገለፁ ዘጋቢ፡ፋሲል ሀይሉ #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡- ፌስቡክ- southradioandtelevisionagency ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionAgency ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et ትዊተር - SouthRadioa...
በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ልማት የግሉን ዘርፍ በስፋት እንዲሳተፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ
zhlédnutí 46Před 8 hodinami
በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ልማት የግሉን ዘርፍ በስፋት እንዲሳተፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ ዘጋቢ፡አጃኢባ ኡስማን #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡- ፌስቡክ- southradioandtelevisionagency ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionAgency ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et ትዊተር - SouthRadioandTv
በኢትዮጵያ ውስጥ ከአጥንትና መገጣጠሚያ ጉዳቶችና ለማከም በማህበረሰቡ ከሚወሰዱ የባህል ህክምና ጋር ተያይዞ በሚመጡ ውስብስብ የጤና ችግሮች ዙሪያ...
zhlédnutí 34Před 9 hodinami
በኢትዮጵያ ውስጥ ከአጥንትና መገጣጠሚያ ጉዳቶችና ለማከም በማህበረሰቡ ከሚወሰዱ የባህል ህክምና ጋር ተያይዞ በሚመጡ ውስብስብ የጤና ችግሮች ዙሪያ ቦሳድ የተሰኘ ሃገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ቡድን ያካሄደው የጥናት ግኝት ይፋ ሆነ ዘጋቢ፡አጃኢባ ኡስማን #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡- ፌስቡክ- southradioandtelevisionagency ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionAgency ዌብ ሳይት - www.sr...
በተለያየ አቅጣጫ ሜዳ ላይ ተኝቶ እየተስፋፋ የሚገኘው የኦሞ ወንዝ እና ወንዙ ከቱርካና ሐይቅ ጋር ተቀላቅሎ ወደ ኋላ መመለስ በመከላከል ሥራው ላይ ...
zhlédnutí 89Před 9 hodinami
በተለያየ አቅጣጫ ሜዳ ላይ ተኝቶ እየተስፋፋ የሚገኘው የኦሞ ወንዝ እና ወንዙ ከቱርካና ሐይቅ ጋር ተቀላቅሎ ወደ ኋላ መመለስ በመከላከል ሥራው ላይ ጫና እያሳደረ እንደሚገኝ የዳሰነች ወረዳ አስተዳደር ገለፀ ዘጋቢ፡ተመስገን አበራ #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡- ፌስቡክ- southradioandtelevisionagency ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionAgency ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et ትዊተር ...
በክልሉ ጥራት ያለው ትምህርት ተደራሽ በማድረግ ሂደት ከተማሪዎች ጀምሮ ያሉ የዘርፉ ተዋንያን ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ...
zhlédnutí 42Před 2 hodinami
በክልሉ ጥራት ያለው ትምህርት ተደራሽ በማድረግ ሂደት ከተማሪዎች ጀምሮ ያሉ የዘርፉ ተዋንያን ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ አሳሰቡ ዘጋቢ፡ሲሳይ ደበበ #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡- ፌስቡክ- southradioandtelevisionagency ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionAgency ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et ትዊተር - twi...
በሲዳማ ክልል የእንስሳት ምርታማነትን ለማሳደግ ክልላዊ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻል መርሃ ግብርን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አስጀመሩ
zhlédnutí 68Před 2 hodinami
በሲዳማ ክልል የእንስሳት ምርታማነትን ለማሳደግ ክልላዊ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻል መርሃ ግብርን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አስጀመሩ ዘጋቢ፡እፀገነት ፈለቀ #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡- ፌስቡክ- southradioandtelevisionagency ቴሌግራም - t.me/southRadioAndTelevisionAgency ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et ትዊተር - SouthRadioandTv
በስንዴ ምርት የተገኘውን ስኬት በሩዝ ምርትም በመድገም ሀገራዊ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ ...
zhlédnutí 22Před 2 hodinami
በስንዴ ምርት የተገኘውን ስኬት በሩዝ ምርትም በመድገም ሀገራዊ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ ...
ሀገራዊ የምክክር መድረኩ ለሀገራዊ ችግር ዘላቂ መፍትሄ ይዞ የመጣ የታሪክ ምዕራፍ በመሆኑ ሁሉም በሂደቱ የሚያደርገውን ተሳትፎ ማጠናከር እንዳለበት ...
zhlédnutí 50Před 2 hodinami
ሀገራዊ የምክክር መድረኩ ለሀገራዊ ችግር ዘላቂ መፍትሄ ይዞ የመጣ የታሪክ ምዕራፍ በመሆኑ ሁሉም በሂደቱ የሚያደርገውን ተሳትፎ ማጠናከር እንዳለበት ...
የበረሐው ገነት
zhlédnutí 5KPřed 2 hodinami
የበረሐው ገነት
በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ባከናወኑት ተግባራት የህሊና እርካታ ማግኘታቸውን በጌዴኦ ዞን የዲላ ዙሪያ ወረዳ ተናገሩ
zhlédnutí 117Před 2 hodinami
በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ባከናወኑት ተግባራት የህሊና እርካታ ማግኘታቸውን በጌዴኦ ዞን የዲላ ዙሪያ ወረዳ ተናገሩ
ሴት ተማሪዎች በትምህርታቸው ንቁ ተሳታፊና ዉጤታማ እንዲሆኑ ከጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችና አመለካከቶች ነጻ የሆነ ማህበረሰብ መፍጠር እንደሚያስፈልግ የካፋ ዞን..
zhlédnutí 34Před 2 hodinami
ሴት ተማሪዎች በትምህርታቸው ንቁ ተሳታፊና ዉጤታማ እንዲሆኑ ከጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችና አመለካከቶች ነጻ የሆነ ማህበረሰብ መፍጠር እንደሚያስፈልግ የካፋ ዞን..
በክልሉ በሚገኙ 8 ወረዳዎች በገጠር ትስስርና ተደራሽነት ፕሮጀክት አማካይነት የሚገነቡ መንገዶች ውጤታማ እንዲሆኑ በየደረጃው የሚገኙ አካላት አስፈላጊውን...
zhlédnutí 171Před 2 hodinami
በክልሉ በሚገኙ 8 ወረዳዎች በገጠር ትስስርና ተደራሽነት ፕሮጀክት አማካይነት የሚገነቡ መንገዶች ውጤታማ እንዲሆኑ በየደረጃው የሚገኙ አካላት አስፈላጊውን...
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ያለውን የሕገ ወጥ መድሐኒት እና ምግብ ዝውውርን ለመከላከል ባለ ድርሻ አካላት ተቀናጅተው እንዲሠሩ የኢትዮጵያ ምግብና ...
zhlédnutí 50Před 2 hodinami
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ያለውን የሕገ ወጥ መድሐኒት እና ምግብ ዝውውርን ለመከላከል ባለ ድርሻ አካላት ተቀናጅተው እንዲሠሩ የኢትዮጵያ ምግብና ...
ሁሉን የገቢ አቅሞች አሟጦ በመጠቀም የዞኑ ህዝብ ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ መሆኑን የከምባታ ዞን ገቢዎች መምሪያ ገለፀ
zhlédnutí 76Před 2 hodinami
ሁሉን የገቢ አቅሞች አሟጦ በመጠቀም የዞኑ ህዝብ ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ መሆኑን የከምባታ ዞን ገቢዎች መምሪያ ገለፀ
በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች እየተከናወነ ያለው የክረምት በጎ ፈቃድ ዜጎችን በተጨባጭ ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ...
zhlédnutí 75Před 4 hodinami
በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች እየተከናወነ ያለው የክረምት በጎ ፈቃድ ዜጎችን በተጨባጭ ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ...
በትምህርት ጥራት ዙሪያ የሚስተዋለውን ውስንነት ለማረም የተለያዩ ስልጠናዎችን ከማዘጋጀት ባሻገር ግብዓት ለሟሟላት ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወነ ...
zhlédnutí 117Před 4 hodinami
በትምህርት ጥራት ዙሪያ የሚስተዋለውን ውስንነት ለማረም የተለያዩ ስልጠናዎችን ከማዘጋጀት ባሻገር ግብዓት ለሟሟላት ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወነ ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ጥራትንና የተማሪን ዉጤት ማሻሻል የሚቻለው የትምህርቱ ባለድርሻ አካላትና ወላጆች በላቀ ትጋትና ቅንጅት መስራት ሲችሉ ነዉ..
zhlédnutí 25Před 4 hodinami
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ጥራትንና የተማሪን ዉጤት ማሻሻል የሚቻለው የትምህርቱ ባለድርሻ አካላትና ወላጆች በላቀ ትጋትና ቅንጅት መስራት ሲችሉ ነዉ..
የኢትየጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የሁሉም ማህበረሰብ ሀሳብ አካታች ለማደረግ የሚያደርገው ጥረት ጠቀሜታው የሚበረታታ መሆኑን የኢትየጵያ ሲቪል ማህበረሰብ...
zhlédnutí 99Před 4 hodinami
የኢትየጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የሁሉም ማህበረሰብ ሀሳብ አካታች ለማደረግ የሚያደርገው ጥረት ጠቀሜታው የሚበረታታ መሆኑን የኢትየጵያ ሲቪል ማህበረሰብ...
ወቅታዊ የአየር ንብረት
zhlédnutí 9Před 4 hodinami
ወቅታዊ የአየር ንብረት
የአለም የአየር የሙቀት መጠን
zhlédnutí 30Před 4 hodinami
የአለም የአየር የሙቀት መጠን
ሕገወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን ለመግታት በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የደቡብ ኣሪ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ
zhlédnutí 60Před 4 hodinami
ሕገወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን ለመግታት በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የደቡብ ኣሪ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ
ቴክኖሎጂን በመጠቀም ምርታማነትን መጨመር እንደሚገባ የቤንች ሸኮ ዞን አስተዳደር አሳሰበ
zhlédnutí 36Před 4 hodinami
ቴክኖሎጂን በመጠቀም ምርታማነትን መጨመር እንደሚገባ የቤንች ሸኮ ዞን አስተዳደር አሳሰበ
በሀዋሳ ከተማ በስምንት ክፍለ ከተሞች በ2017 የትምህርት ዘመን የሲዳሚኛ ቋንቋ አፍ መፍቻቸው ለሆኑ ህጻናት መሰጠት እንደሚጀምር የሀዋሳ ትምህርት ...
zhlédnutí 33Před 4 hodinami
በሀዋሳ ከተማ በስምንት ክፍለ ከተሞች በ2017 የትምህርት ዘመን የሲዳሚኛ ቋንቋ አፍ መፍቻቸው ለሆኑ ህጻናት መሰጠት እንደሚጀምር የሀዋሳ ትምህርት ...
በሀዋሳ ከተማ በሆቴል ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ
zhlédnutí 174Před 4 hodinami
በሀዋሳ ከተማ በሆቴል ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ
በከተማው የሚስተዋለውን የተሽከርካሪ ስርቆት ለማስቆም በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጋሞ ዞን ፖሊስ አስታወቀ
zhlédnutí 34Před 4 hodinami
በከተማው የሚስተዋለውን የተሽከርካሪ ስርቆት ለማስቆም በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጋሞ ዞን ፖሊስ አስታወቀ

Komentáře

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před 2 hodinami

    ጥሩ ስራ ተሰርቷል ግን ለፓለቲካ ሲባል ለምን ይዋሻል ከ10 አመት በፊት በረሀ ከነበረ አብይ የመጣው 6 አመት ነው ። በደፈናው ህልሜን እየኖርኩ ነው ብየመትል አደንቅህ ነበር 😂😂😂

  • @yesakedagu
    @yesakedagu Před 7 hodinami

    Wow amazing😍❤❤

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 Před 9 hodinami

    Wendimmee berta betam betam dess yilal Hagerachin inde Ante aynetun yaabzallat , ,yihe Park bichal marefia wenberoch inna tinnish ye bunna metecha weyim Eiscream megja binorew inna bizu genzeb lezih mewtatu kaalkerre bizu sew gebto yemmiznaannabet bota bihon tiru new , bichal indennezih aynet projektoch siittakkeduu inde wuchiw aalem mejemmeria yemmittayyew min yahil bajet yiteyyikaal ? min yaahil sewus yittekkemibbetal ? yemmilew tiyake yemejemmeriaw new kzia buhuala new projektu yemmisserraw , innantem bertu Igziabiher yirdachihu , tilliku neger hagerachin wust indih aynet sewochin mayet mejammerachin new hagerachin biruh tesfa allat jemmirachuhual kettilubbet bertu Igziabiher yirdachihu.

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Před 9 hodinami

    ወጣት አብነት።ከበረሐው ገነት ብዙ እንጠብቃለን።ሕልምህን አላህ ያሳካልህ።በርታ።።መጥተን የአፍሪካን መንደርናየአለምን መንደር መጥተን ለማየት ያብቃን።።ኢንሸአሏህ።።ለወጣቱ ጥሩ ምሳሌ ነህ።።ድንቅ ሰራ ነዉ ።።

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Před 9 hodinami

    መጪው ትውልድ፣በሰራናበእድገት የሚያምን እንጂ ለወሬናለጦርነት ቦታ እንደሌለው ወጣት አብነትና መሰሎቹ ከጠቅላይ ማኒሰትሩ ተምረው ኢትዮጵያ ን ከድህነት ያወጣሉ።።በርቱ።።

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 10 hodinami

    የሚደንቅ ስራ ነው በርቱ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před 10 hodinami

    በጣም ደስ ይላል ሌሎችም ከዚህ ትምህርት ይውሰዱ

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Před 10 hodinami

    ጐበዝ ሐሳብህን ጌታ ያሳካልህ።

  • @almazfreeborn7451
    @almazfreeborn7451 Před 10 hodinami

    ጉበዝ የኛ ልጅ በርታልን

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 11 hodinami

    Wow 🤩 🎉🎉🎉

  • @SebiroMisgana-fe2fj
    @SebiroMisgana-fe2fj Před 11 hodinami

    ጀግና በርተልኝ እንዳንተ ያሉ ጀግና ነህ

  • @mkinay843
    @mkinay843 Před 11 hodinami

    የብልፅግና ካድሬ እኮ ኣይጣል ነዉ ዛፉ ከተተከለ ሃያ ኣመትና ከዛ በላይ መሆኑን ያስታዉቃል ።

  • @Seadajesus-zd1ik
    @Seadajesus-zd1ik Před 12 hodinami

    ፡በርታ ወንድም

  • @biniyagetachew2284
    @biniyagetachew2284 Před 13 hodinami

    Wow very impressive and amazing job this is a future tourist destination 👏

  • @AbinetDelamo-j1d
    @AbinetDelamo-j1d Před 13 hodinami

    እባካችሁን ፕሮግራሙ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነዉ፤ ፈጥኖ ወደ ሥራ ቢወርድ መልካም ነዉ እያልኩ በተቻለ መጠን ከምሥራቅ ባደዋቾ አስፖልት ወደ ዱራሜ ጣዛ ወታ መንገድ ለኅብረተሰቡ የሚሰጠው ፋይዳ የጎላ በመሆኑና እግራ መገንዳችሁም 4 ኪ/ሜ የኢባለ መስኖ በበጋ ስንዴ ልማት የአርሶአደሩን ህይወት ከመቀየር አንፃር አኳያ ፋይዳዉ የጎላ በመሆኑ ፕሮግራሙ ስጀምር ቢታሰብ የሚል ነዉ።

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 14 hodinami

    በውስጡ ትንሽ ማረፊያ ሻይ ቡና ቁርስ ቢጨመርበት ለጎብኝው መልካም ይሆናል::

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 14 hodinami

    ጀግና አንበሳ ነህ መንግስት በከፍተኛ ሆኔታ ላንተ ድጋፍ ሊያረግልህ ይገባል የኒን እልምና ምኞቴን ባንተ እዉን ሆኖ አየሁት አገሪ ገብቼ እልሜን እዉን እነደማረገዉ ባተ አረጋግጫለዉ

  • @marselad9953
    @marselad9953 Před 14 hodinami

    It is very nice to see this I wish every part of our country would pick up this beautiful vision hard work always has a result what an amazing job !!! Abenet you are amazing keep it up 💚💛❤

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 14 hodinami

    ካሜሪካን የተሻለ ቦታ ላይ እየኖርክ መሆኑን አሜሪካንን መተህ ስታያት ትረዳለህ አሜሪካን አዉሮፓ ካንተ የተለየ ምን ም ነገር የለም አንተ የምትኖረዉን ንሮ የመኖር እልም ነዉ ያለኝና በርታ ወንድሜ

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 Před 14 hodinami

    🧶አብነት ጎበዝ ጀግና ነህ! እንዲህ ነው ገጠሩን ማልማት! *ነገር ግን ልክ የአካባቢውን ባህል እና ታሪክ የሚያሳዩ መሆን አለባቸው። ሳር ቤቶቹንም፡ ቅርሳ ቅርሶቹን፡ አትክልቶቹን፡ እንስሳዎችንም ሌሎችንም Conserve/Preserve የሚያደርግ ይሁን። Display አድርጋቸው። የአገሩንም የውጪውንም ቱሪስቶች ትምህርት እንዲሰጥ ማለት ነው። *እንዳይሰርቁብህም፡ ህብረተሰቡን በቀበሌ ስብስባ፡ አካባቢያቸውን እንዲንከባከቡ፡ እንዳያበላሹ ደጋግመህ ማስተማር ነው። አሁን ደግሞ እዝያው Cafe/Restaurant/Photo Shop/ Public Toilets ክፈትበት፡ ህብረተሰቡ ለሠርግ እና ሽርሽር እንዲጠቀምበት። Thank you! በርታ! 🙏🌄

  • @Mk-hq2gc
    @Mk-hq2gc Před 15 hodinami

    Jegina neh. Bexam des yilal

  • @behiwottilahun2470
    @behiwottilahun2470 Před 15 hodinami

    Good job, brother.

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 Před 16 hodinami

    Good job 👍👍👍

  • @antenehalbert
    @antenehalbert Před 16 hodinami

    ውነትም ገነት ደስ ይላል ገቢ እንድታገኝ ትንሽ ሻይ ቡና ብትል ለሕዝቡ

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene2863 Před 18 hodinami

    Anete Gegena, you are clever!!🎉

  • @AbinetDelamo-j1d
    @AbinetDelamo-j1d Před 22 hodinami

    ወንድሜ ንግግርህ እራስህን ነዉ የሚመስለው ። ተባራክ።

  • @user-cv4us4ii9q
    @user-cv4us4ii9q Před dnem

    ለሚሰራ ሰው ማበረታታት ያሰፈልጋል፠❤

  • @user-cv4us4ii9q
    @user-cv4us4ii9q Před dnem

    አቶ አቦነት የሚያኳራ ሦራነውየሰረቾሁት በያገሩ ተወቮቀው ወሬ ከሜያወሩ ሰርቶ ማሳየት ጥሩ ነው

  • @sinikkaheikkila6193

    በጣም የሚገርም አርቆ አሳቢ ኢትዮጵያዊ ወጣት አብነት ዴላሞ በርግጥ የሚያኮራ በጎ ምኞትንና ተግባርን የሚያገናኝ ነው ። ክፋትንና መከፋፈልን የሚያስጠላ ራሱንና አካባቢውን የለወጠ የወደፊት ሕልሙም ከሀገርም አልፎ የአፍሪካ ፣የእስያ የኤውሮፓና የአሜሪካ መንደሮችን ለመፍጠር ነውና እሰዬው ለካ እንደዚህ ዐይነቶችም ወጣት ዜጎች አሉን ብለን ተስፋ እንዲኖረን ያደርጋል ። በርታ አይዞህ ባለንበት ሥራህን እናስተዋውቃለን። አንድ ኢትዮጵያዊ ወገንህ ከፖርቱጋል።

  • @zafuazaech497
    @zafuazaech497 Před dnem

    ጐበዝ በርታ የኞ ልጅ🎉🎉🎉🎉

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 Před dnem

    ሌጋሲውን አሳክተናል? የማንን ሌጋሲ? አረንጓዴ ልማት የመለስ ሌጋሲ ነው እሺ ሆዳም ካድሬ።

  • @user-xe8ju4rp8i
    @user-xe8ju4rp8i Před dnem

    best job

  • @kefeleermias-pj2ox

    Abinet 1gna

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před dnem

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenawimedia5232
    @zenawimedia5232 Před 3 dny

    እናመሰግናለን 🙏

  • @nakachewnegash2158
    @nakachewnegash2158 Před 3 dny

    Bravo!!

  • @hababuye
    @hababuye Před 3 dny

    ኣንዳንድ ከተሞች ይፎግራሉ!. . . ግዴታ ከላይ የወረደ <ትኩስ ድንች> የመሰላቸው ነገ መልሰው የሚያፈርሱትን የማይመስል ስራ ሲሰሩ ይስተዋላል። . . .

  • @AlemuAzmeraw-v1z
    @AlemuAzmeraw-v1z Před 4 dny

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-xn5ge2kj3q
    @user-xn5ge2kj3q Před 4 dny

    ብፁዐ አባታችን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @temesgenkefele8153
    @temesgenkefele8153 Před 4 dny

    የትምህርት ቤት አመራር ሪፎርም በትክክል አስፈላጊ ነው በርትተን እናሳካለን

  • @fireneshbekelebekele9968

    Good natural green my Ethiopia 🇪🇹 love you

  • @rahmetbedru8545
    @rahmetbedru8545 Před 5 dny

    Good job , keep it up

  • @AbdiSirbela-r7b
    @AbdiSirbela-r7b Před 5 dny

    ለምን ሣንኩራ አልመጡም ? ዶክተር አብይ

  • @AbdiSirbela-r7b
    @AbdiSirbela-r7b Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 6 dny

    ጎብዝ ይመቻቹ ጀግነነቹ የምስራቅ ጉራጌ ዞን በርቱ የመግድ ችግር እለ በጣም

  • @yisaktadesseee1260
    @yisaktadesseee1260 Před 6 dny

    good beginning!

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před 6 dny

    ❤🎉❤🎉❤👋🙏

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před 6 dny

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉👍

  • @Meskan.butajira
    @Meskan.butajira Před 7 dny

    ጋዜጠኛ አብደላ በድሩ ታታሪ ባለሙያ ነህ እናመሰግናለን፡፡