አነስተኛ ስቴሽነሪና ኮፒ ቤት ቢዝነስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2022
  • This video is done by Amharic language and it explains about stationary business profitability.
    ይህ ቪድዮ ስለስቴሽነሪ ቢዝነስ በአማርኛ ቋንቋ የተሰራ ሲሆን የተብራራ ገለፃ የሚሰጥ መረጃ አዘል ቪድዮ ነው።
    business ideas

Komentáře • 86

  • @user-ck6ql3bw8x
    @user-ck6ql3bw8x Před 2 měsíci +1

    እኔ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ አቶ ክንፈ በጣም ቅን የሚረዳ ወንድም ነው እኔ በግሌ ብዙ ጥቅም አጊቸበታለሁ ዋጋውም ከሌሎቹ የተሻለነው ሾላ ቢዝነስ ተባረክልኝ በጣም ጡሩ መረጃ ነው እኔ እስካሁን ከሱጋ እየሰራሁነው

  • @desweyayenew6401
    @desweyayenew6401 Před rokem +5

    ጀመሪ ነኝ ሸገር እቃ ልገዛ ፈልጌ ነገር ግን ስለ አዋጭነቱ ጭራሽ በዝርዝር ከዚህ ፒጅ ስሰማ በጣም ደስ አለኝ አመሰግናለሁ ።

  • @user-ck6ql3bw8x
    @user-ck6ql3bw8x Před 2 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bege7778
    @bege7778 Před rokem +3

    Really appreciate you to share us this information. Thanks a lot.

  • @Farm_With_Suhaib
    @Farm_With_Suhaib Před 11 měsíci +1

    Thanks a lot bro
    Appreciate for your business ideas 💡

  • @hajidenebo9950
    @hajidenebo9950 Před 2 lety +1

    really attractive program. I will start this business.thank you

  • @LaylaMohamed-yl3bl
    @LaylaMohamed-yl3bl Před 10 měsíci +1

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው የሰጠሀን እናመሰግናለን

  • @natiaschalew6300
    @natiaschalew6300 Před rokem

    great bro i get u at the right time and u helped me a lot thanks

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 Před 2 měsíci +1

    ዋው እኔ ሙሉ ኮፒውተር ቤት ነው መክፈት እምፈልገው ስራልን እስኪ

  • @EyerusAyinalem
    @EyerusAyinalem Před měsícem +1

    በጣም ጥሩ ነው ግን ይሔን ስራ ለመስራት ስልጠና ያስፈልጋል

  • @tamiratmengistu5113
    @tamiratmengistu5113 Před rokem +1

    Best idea I want start in this month, I will call to you

  • @mintesnotmengesha1500
    @mintesnotmengesha1500 Před 3 měsíci +1

    በጣም ቆንጆ ማብራሪያ ነው ።❤

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Před rokem +1

    መልካም፡መረጃ፡ነው።
    ቀጥልበት!
    ለወዳጆቼም፡መረጃውን አጋራለሁ።
    አመሠግናለሁ።

  • @absun4183
    @absun4183 Před 7 dny +1

    Thank you!

  • @mikymic1777
    @mikymic1777 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @yamlaksirahiwot6766
    @yamlaksirahiwot6766 Před rokem +2

    Good idea interesting

  • @eshetutessema9326
    @eshetutessema9326 Před 2 lety +1

    ጥሩ አቀራረብ ቀጥልበት

  • @AliefMedia7
    @AliefMedia7 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን!!

  • @bekaludagnachew2390
    @bekaludagnachew2390 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @dashedan6354
    @dashedan6354 Před 2 lety +4

    ጎበዝ ልጅ ጥሩ ሀሳብ ነው። በጣም ከፍተኛ የስራ ፍላጎት ነው ያለኝ እኔ ግን በቃ መወሰን እና ደፍሮ መግባት ነው ያቃተኝ። በዙ የ ቢዝነስ ሀሳብ አለኝ ግን........ ፈጣሪ ሰላም ያርግልን እስቲ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  Před 2 lety +3

      ቢዝነስ ድፍረት ያስፈልገዋል። ያለበለዛ እቅድ ብቻ ሆኖ ነው የሚቀረው። ኮስተር ብሎ መግባት ነው።

  • @gamechisamente9438
    @gamechisamente9438 Před 2 lety +1

    Galatoomii obbolessoo..enamesgnaln

  • @martabayisa4225
    @martabayisa4225 Před 10 měsíci

    Thank you so much

  • @user-nd4my5us6e
    @user-nd4my5us6e Před 2 měsíci +1

    Good idea

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před rokem +1

    Thank you

  • @threedotstube428
    @threedotstube428 Před 2 lety +2

    man arif new.taftehal

  • @user-nh7ng8ws3t
    @user-nh7ng8ws3t Před 5 měsíci +1

    pls make video more about stationary and copy house business

  • @marketingmore415
    @marketingmore415 Před rokem +1

    Amazing bro pls sela ecommerce seralegn info ke alesh

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Před rokem +1

    Thank u

  • @FelekeMache
    @FelekeMache Před 7 měsíci

    Enamesegnalen

  • @DarfetaAlemar
    @DarfetaAlemar Před 2 měsíci +1

    7:30 7:32

  • @edilishgenettakele9853
    @edilishgenettakele9853 Před rokem +1

    Betam arif nw berta wendme
    Esti beneka iji internet bet sira

  • @abebefenta3011
    @abebefenta3011 Před rokem +1

    በጣም አመሰግናለሁ። ግን Display (ዲስፕሌይ) ከየት መግዛት እንደምችል ብትጠቁመኝ። አመሰግናለሁ።

  • @emanmuhamed4403
    @emanmuhamed4403 Před 4 měsíci +1

    Ameseginalw gin ahun lay besint mejemr yichalal??

  • @haleluyatesfaye7226
    @haleluyatesfaye7226 Před rokem +1

    አመሰግናለሁ። ስራውን ልጀምር ነው። እቃ አምጥተን የምንሸጥበትን ዋጋ እንዴት ነው የምታሰላው?

  • @user-bs3yp7qz5v
    @user-bs3yp7qz5v Před 2 lety +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-oj2tm7pm1s
    @user-oj2tm7pm1s Před 2 lety +7

    ሾላ አዘጋጅ እኔ ባለኝ አሰተያየት ከማንም የቢዝነሰ አቅራቢ ዩቱበር በአቀራረብ ጥራት 100% ትበልጣለሁ እጅግም አደንቅሃለሁ በረታልን እኛ ካንተጋርነን እናመሰግናለን።

  • @TMIRATGETNETMihretu
    @TMIRATGETNETMihretu Před 20 dny +1

    Mert agelaletse new wendeme enamesegnalen

  • @zenawmehari2034
    @zenawmehari2034 Před 2 měsíci +1

    ቀድሜ ባወቁህ ጥሩ ነበር

  • @eyerusalemketema4160
    @eyerusalemketema4160 Před rokem +1

    አይስ ክሬም ቤት ቢሰራ እንዴት ነው አዋጪነቱ ከቻልክ ብትሰራልን አመሰግናለሁ

  • @mekidestizazu2030
    @mekidestizazu2030 Před rokem +1

    አመሰግናለሁ አሁን ላይ ያለውን ዋጋ ብትነግረኝ

  • @veronicalegesse3865
    @veronicalegesse3865 Před rokem +2

    ፎቶ ኮፒ ማሽን የት ይገኛለ

  • @birhandensisa1496
    @birhandensisa1496 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ከቻልክ በነካ እጅ ስለ መፃህፍት መድብር ስራልን።

  • @MehamedAwel-wc1ih
    @MehamedAwel-wc1ih Před rokem +1

    ፕርnteሩ የት ነው
    ፈልገው new 18500 neberegn

  • @mreffectpro7700
    @mreffectpro7700 Před 2 lety +2

    Y mekina Spare part sraln

  • @gmhjjbbh662
    @gmhjjbbh662 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን
    ወንድሜ የምር እና ሃገሬ ላይ ብዙ የመስራት ፍላጎት አለኝ ግን ሰው አጠው ሃሰቤን የምጋራልኝ

    • @fnemedia1880
      @fnemedia1880 Před 2 lety +1

      እኔም ብዙ ሀሳብ አለኝ...አብረን መስራት እንችላለን

  • @ebinaftube9378
    @ebinaftube9378 Před 2 lety +1

    Isuzu kitkit siralin isti wandime!!!

  • @gedufikir24
    @gedufikir24 Před 2 lety +2

    ቆንጆ tutorial ነው። ግን ዲስፕላይ ያልከው ነገር አልገባኝም

    • @tasefayegirma6637
      @tasefayegirma6637 Před 2 lety

      ድስፕሌይ ማለት በመስታወት የምሰራ መደርደሪያ

  • @Tigi918
    @Tigi918 Před rokem

    Eshi tekilelaw Wochiw Sent Yefajibnal endaz ayinat Estieshinar Lemekifat

  • @abderehmanbehru4712
    @abderehmanbehru4712 Před rokem +2

    የቤት ክራይ ግን ጥሩ ቦታ ከሆነ እንኳን 7500ብር 30000ብርም አታገኝም

  • @funandgain9109
    @funandgain9109 Před 2 lety +1

    አሪፍ እናመሰግናለን....በነካ እጅህ እስኪ ስለ የቤትና የወጥቤትእቃዎች ስራ ብትሰራልን

  • @DarfetaAlemar
    @DarfetaAlemar Před 2 měsíci +1

    Yate yegnal

  • @creativehands8476
    @creativehands8476 Před rokem

    ጥረ መረጃ ነው ይሄ ከአስር ወር በፊት ነው አሁን ያለውን መረጃ እና ጨረታ እንዴት መጫረት እንደሚቻል ብታቀርብልን 🙏

  • @tesfatilahun5497
    @tesfatilahun5497 Před 2 lety +1

    Ep3110 are sure wagewu 18500

  • @brukamde6325
    @brukamde6325 Před rokem

    Eski eyandandun lemawek silkehen endet lagegn

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 Před rokem +1

    Copy machine Canon2316 alegne gezagne or shitew commission ekeflalehu

  • @bertukangetasew922
    @bertukangetasew922 Před rokem +1

    ከቻልክ ባህር ዳር መግዣ ቦታ ብትጠቁመኝ ወንድሜ

  • @Nard701
    @Nard701 Před 2 lety +1

    Super market siraln pls

  • @biniyamdaniel4440
    @biniyamdaniel4440 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን እስቲ ስለ ፕሌይ እስቴሽን እና ተጔዳኝ ሥራ ሥራልን??

  • @blengebru9052
    @blengebru9052 Před 3 měsíci

    የመቼ መረጃ ነው?

  • @samuelalemayehu589
    @samuelalemayehu589 Před 2 lety +1

    Enquan dena metah

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  Před 2 lety

      እንኳን ደህና ቆየኸኝ። አመሰግናለሁ

  • @yohannestefera9551
    @yohannestefera9551 Před 2 lety +1

    አነስተኛ ቡቲክ ቤት ስራልን

  • @firayemame2376
    @firayemame2376 Před rokem

    የት ነው እቃው በዚህ ዋጋ ሚገኘው?

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  Před rokem

      መቼ Video እንደተለቀቀ አይተሽዋል ?!

  • @MrSofoniyas
    @MrSofoniyas Před 2 lety +1

    ክንፈ ተመቻችቶልሽ ነው?🤣🤣🤣

  • @seyoumtafesse2930
    @seyoumtafesse2930 Před 2 dny +1

    የሸቀጣ ሸቀጥ ችርቻሮ ቢዝነስን ብታቀርብልን።

  • @yohannamesfin8095
    @yohannamesfin8095 Před 2 lety +1

    thank you
    Pls I need your contact

  • @mrleul2781
    @mrleul2781 Před 2 lety +1

    Your Number

  • @veronicalegesse3865
    @veronicalegesse3865 Před rokem +1

    ፎቶ ኮፒ ማሽን የት ይገኛለ

  • @MehamedAwel-wc1ih
    @MehamedAwel-wc1ih Před rokem +1

    ፕርnteሩ የት ነው
    ፈልገው new 18500 neberegn