"ሌላ ሰው" ክፍል አንድ ከአልኮል ነፃ ኮሜዲ another person part oneAnother person new to stand-up comedy
Vložit
- čas přidán 7. 07. 2024
- a comedian who has previously made five full-time stand-up comedy shows. His previous shows were based on themes of peace, love, unity, justice, and equality. This new comedy show is based on his true story of overcoming a long-time gambling addiction. Eventually, he was able to overcome his bad habit and became a famous stand-up comedian. He presents this amazing story with humor for comedy fans. Through this comedy, we believe that many young people will get inspiration, hope, and strength
."ሌላ ሰው" አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ በኮሜዲያን አማን ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ ከዚህ ቀደም አምስት የሙሉ ጊዜ ስታንድ አፕ ኮሜዲ የሰራ ሲሆን ቀደምት ስራወቹ ሰላም ፍቅር አንድነት ፍትህ እኩልነት ላይ መሰረት ያደረጉ ነበሩ።ይሄ አዲሱ ኮሜዲ ደግሞ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሲሆን ለረዥም ጊዜ በቁማር ሱስ የነበረ ሲሆን በመጨረሻም አጉል ልማዱን በማሸነፍ ታዋቂ ኮሜዲያን መሆን ችሏል ይህን አስደናቂ ታሪክ በቀልድ በማዋዛት ለኮሜዲ አፍቃሪወች አቅርቧል።በዚህ ኮሜዲ ብዙ ወጣቶች መነቃቃት ተስፋ እና ጥንካሬ እንደሚሰጥ እናምናለን!!0982097171 contact us only telegram!! #standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese #worldcup2022This is a official CZcams Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi
arif sera
አማን አንደኛ ♥️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
ፈታ ነው ያደረከኝ 😂😂😂አማንየ በጣም አድናቂህ ነኝ💚💛❤️
ደምሬኝ እህታለሜ❤
❤❤❤❤❤ በርታ
አማን የኔ ወንድም የምታቀርባቸው ሁሉ እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል በርታ እመብረሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ
ደገምከዉ ወንድሜ
እኮ😅
you are too good. 😀😀
Amanuye 😂😂
Hilarious 👏👏
You are very funny my friend! You not only know jokes, you are so good delivering them! I immensely enjoyed your videos
Weyen besake 😂😂😂😂amaneye sewedehe❤️🥰
ደሞ የልብስህ ነገር⚪❤⚫💔😢👍👍👍👍👍👍
እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ!!!!
አማን እወድሀለዉ❤❤❤❤❤
ደምሬኝ እህታለሜ❤
እረ ይመችህ😂
😂😂😂
ወይኔ አማን እረአትጥፍ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅ትችላለህ ያገሬ ልጅ አማንየ
Welcome አማን😂😂😂😂😂እንኳን ተረፍክ የዛኔ ቂሊጦ አወረዱህ ብዬ ፅፌ ነበር
አማን ሰው እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅ ግዜው ከባድ ነው
@@netsanetworku2852 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
የ ዘመናችን ድንቅ ሰው❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@comedian_linken 🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@@comedian_linken አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
If you show up in western Canada I will definitely come to see you!!
than u so much🙏🙏🙏🙏🙏
Well come bro
❤️❤️
እኳን በሰላም መጣህ
አማን እኛንም አስከትሉን
አማንየ በርታልን እንወድሀለን❤❤❤❤
ደምሬኝ እህታለሜ❤
ድጋሚ
❤❤❤❤😂😂😂😂
❤❤❤❤❤
እኳን ደናመጣህ አማንሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤
@@user-wv9tl8zo4t አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
አይዞህ እመብርሃን ትጠብቅህ
@@YasabZeleke amesegnaleh🙏🙏🙏🙏
😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣህ አማንየ❤
@@Tigstgatchew አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
It's the second time 😮
እንኳን ደህና መጣህ አማንዬ በርታ❤❤❤😂😂
@@Redu78978 አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
😂😂😂😂 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Well done
@@ephrem03 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
😅😅😅😅 አድስ ልቀቅልን ጅጋሜ ነውደ
Well come amity
@@user-oe4wy6ek5k አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
ክክክክክ
Aman ❤
ደምሬኝ እህታለሜ❤
❤🎉👍👏🙏💕❤❤
Aman sew ande keledesh 5 post taregiwalesh ayekebedem
@@coexist6327 😘😘🤣🤣🤣👍👍👍👍👍
❤❤😂😂😂🎉🎉😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Aman you can
😅😅😅😅
You should give a lesson to Z.d 4ኪሎ እራት ካል ቀላውጥኩኝ እያለ በሄደበት የሚያሽቃብጠው።
እኔራሱ ስጠፋ ከርቸሌ ገብተህ ነዉ ብዬ ነበረ
አማኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ
🤌🏽
እኛ የሸገር ልጆች ሰፈር ውስጥ የማንፎግረውን ቀልድ ምድረ ሰገጤ ስታንድ ሃፕ ኮሜዲ እያለ የሚቀልድብን እስከመቼ ነው?
አማን ሰው ከ አድናቂወችህ አንድ 200 ሰብስክራይበር ስፖንሰር አድርገኝ። አኔም አንድናቂህ ነኝ፡፧በየዓይነት አለ? ስንት ዓይነት ነው? ምንምን አለው? ስንት ነው? ሁሌ የማስታውሰው ቀልድ።😅
አትመቸኝም ።
@@mengistebeyene5504 እኔ ደግሞ ትመቼኛለህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አንድ ወንድምህ ምክር ተቀበለኝ ! ለማንም መስሚያህን ጥጥ አድርግ ! ሁሉንም ዉደድ ኸይርም ሸረኛም ! ትማርበትና ተንኮለኛን በጥበብ ታልፋለህ ይህ ያሳድግሀል።
አማን ሰው በጣም ታስቀኛለህ ግን ጌችን ያፍህ ሟሟሻ አታርገው በጀግኖቹ አይቀለድም !! እዛ ባሉት መሀይማን መሪዎችህ ቀልድ እሺ 😅
@@STAMA123 አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
ስለሚወደው እኮኖው❤
😂😂ለስልጣን ሽሚያ በተደረገ አላስፈላጊ ጦርነት ስንት ሺህ የትግራይ ወጣቶችን ህይወት ካስቀጠፈ በሁዋላ አብይ እግር ስር የተልከሰከሰውን ጌታቸውን ነው ጀግና ያልከው😂😂?
😅😅😅👍👍👍👍@@asrate670
ክልሉን በቁርጥራጭ ወጣቶች መሙላቱ ጀግና ካሰኘ ፈሪ ሺህ አመት ይኑር
ስወድህ❤❤❤youtube.com/@shnetmedia?si=xnERsslR_AScNHdp
ክክክክክ