Ethiopia - ጃዋር ስለወደቡ ሃሳብ ሰጠ፣ ሃያላኑ ስለወደቡ ዝምታቸውን ሰበሩ!፣ ግብጽ ኤርትራና ጅቡቲ ተጨንቀዋል!፣ ኢሳያስ ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 01. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 299

  • @yared928
    @yared928 Před 5 měsíci +14

    እረ ያኛው ልጅ የት ጠፋ😢ጥሩ ዘጋቢ ነው አምጡሉን የምትሉ ላይክ አድርጉ ስወደው

  • @belaykassa6439
    @belaykassa6439 Před 5 měsíci +8

    ይህን ምትቃወሙ ኢትዮጵያዊያን ራሳችሁን በራሳችሁ መውጋት ነው፣የባህር በር ለአገራችን ወሳኝ ነው

  • @rrgj6922
    @rrgj6922 Před 5 měsíci +14

    ያንኛው የፍታ ጋዜጠኛ የት ገባ እባካቺሁ ይመለስልን

  • @belaykassa6439
    @belaykassa6439 Před 5 měsíci +5

    ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት መብቷ ነው

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q Před 5 měsíci +11

    ለእናተም ለእኛም ያነን ልጂ አምጡት ግን በጤናው ነው የጠፍው

  • @yohannes4558
    @yohannes4558 Před 5 měsíci +8

    ብርጌድ ለሃመዱ ይእድ ስብስብ እንደ ሰው የሚቆጥራቸው ሰው የለም።

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Před 5 měsíci +10

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው

    • @me_212
      @me_212 Před 5 měsíci +1

      እግዛብሔር ከ ሁሉም ጋር ነው.

  • @peacefuleri1805
    @peacefuleri1805 Před 5 měsíci +7

    የአንድ ሃገር ለኣላዊነት ማክበር አስፈላጊ ነዉ ምንም ጥያቀ የለዎም

  • @eritreaprecious4643
    @eritreaprecious4643 Před 5 měsíci +27

    I am an Eritrean...but i really wish if Ethiopia and Eritrea agree over the ports for the benefit of us..Ethiopians are our refugee when we fled from our homeland..🇪🇷 ❤🇪🇹

    • @durimohammed5282
      @durimohammed5282 Před 5 měsíci +1

      Provided they don't intent to own a port. An inch of our soil is sacrosanct. Use of ports by land locked countries is international rule

    • @negestqueen
      @negestqueen Před 5 měsíci +3

      እኔ ኢትዮጵያዊት ነኝ ይእኔም ምኞት ነው❤

    • @tewoldekahsai8056
      @tewoldekahsai8056 Před 5 měsíci +2

      Ethiopia is a cancer for Eritrea. We are tired of Ethiopia and Ethiopian leaders.

    • @faruqhashim-dl8cl
      @faruqhashim-dl8cl Před 5 měsíci +1

      wow nice

    • @user-yg9sw2jx2m
      @user-yg9sw2jx2m Před 5 měsíci +1

      Are you sure?, if there's agreements to give our land to them, why we sacrifice our lives for the last 60 years.

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc Před 5 měsíci +1

    I love Issu ❤❤❤❤ 🇪🇷

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před 5 měsíci +5

    ይቅርታ እኔ ግን ከዜናው በላይ ያሳቀኝ ወንበሩም እንደሰው ሲከዳቸው ነው

  • @user-lm5uy3eh6q
    @user-lm5uy3eh6q Před 5 měsíci +2

    Viva for Ethiopia 🇪🇹

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 měsíci +1

    #ERITREA COURT

  • @eritreanlijjohnny3074
    @eritreanlijjohnny3074 Před 5 měsíci +7

    ብርጌድ ለሆዱ ኣደር new year እኮ ኣከበርን

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 měsíci +1

    #RUSSIAN AND UKRAIN STOP WAR NOW

  • @user-zm5os9kg4h
    @user-zm5os9kg4h Před 5 měsíci +1

    ምነው ጀዋር እኛኮ ወደብን ወረረ ሳይሆን ታላቅ ዋጋ ከፍለን ነው። ተወዳጅን አየር መንገዳችንን መስዋት አርገን እንደሀገር እውቅና ሰጥተን ነው

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 5 měsíci +2

    አወዳደቃቸው😢😢

  • @user-gz6uj9bu9t
    @user-gz6uj9bu9t Před 5 měsíci +5

    ያኛው ጋዜጠኛየለምደ አጡልን

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Před 5 měsíci +1

    ETV number 2 is your media

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 Před 5 měsíci +5

    ስጦታ የሰጡን መሰላቸው እኮ አረ ተፈቱን በሏቸው

  • @kalkidan8
    @kalkidan8 Před 5 měsíci +11

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ያኛው ዘጋቢ አንጀቴን የሚርሰኝ😮❤❤

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 Před 5 měsíci +2

    ሶማሌዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ በረሩ አልበረሩ ከነሱ የሚገኘው ጥቅም ከመቶ .0001 ቢሆን ነው።

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 Před 5 měsíci +4

    እረ ያን ልጅ አምጡት 😢😢😢😢😢 Please

  • @user-zy3jz5qh1l
    @user-zy3jz5qh1l Před 5 měsíci +2

    Somalia stand with Fano

  • @henoktekeste1842
    @henoktekeste1842 Před 5 měsíci +7

    ሰው ጥራ ብንልህ ብርጌድ ንሓመዱ

  • @RahmaRose-ii3te
    @RahmaRose-ii3te Před 5 měsíci +4

    Let me tell you this: Ethiopia must preveal, Ethiopia must gain access to the Red Sea! Dr Abiy Ahmed Ali is absolutely right! If we have to fight, we will fight to the end! Right naw, we are in North America, if Ethiopia faces any problem, we will be there for our beloved country, Ethiopia! Remember that, we are physically in another continent, but our thoughts and spirit is always flying over Ethiopia 24/7. We have ultimate love for our beloved country, Ethiopia!❤❤❤❤❤

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t Před 5 měsíci +2

    ኤልያስ መሠረት ሁሉን እተነትናለሁ ማለቱ ይገርመኛል።

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 Před 5 měsíci +3

    ኣንዳንድ ግዜ መረጃህ ያስቃል፡ ኤርትራ በባሕር ጉዳይ የሚያጨንቅ የለባትም፡ በዚሁ የተጨነቀው፡ ማውጭያ ያቀተው ዶክተር ውሃ ነው። ሌላው በጣም የምያስቅ የብርጌድ-ንሓመዱ ነው፡ በዚህ ጉዳይ በመሬት ያለ ሁኔታ ማየት ኣለብህ፡ ምናልባት የኤርትራ ክፉ ትመኛለህ ትሆን፡ ግን በተዛባ ወሬ የሚቀር ነገር የለም።

  • @YishakChurko
    @YishakChurko Před 5 měsíci

    አይጏዙ ስለጥቃቱ እናስብብታለን ❤ የኢትዮጵያ ስራዊት ቶሎ ከሱማሌ መውጣት አለበት

  • @MisganaTamire-wy2lf
    @MisganaTamire-wy2lf Před 5 měsíci

    ሶማልያዊያን ከሰወዬ አወዳደቅ መተንበይ አለባቸው

  • @tsehayetekeste6753
    @tsehayetekeste6753 Před 5 měsíci +4

    የትግራይ ተወላጅ ናቸው ንሓመዱ በኤርትራ ወረቀት ያገኙ

    • @user-bh9pl3si1o
      @user-bh9pl3si1o Před 5 měsíci

      Are bakeshe 😂😂😂😂libachu bedeneb yawekewal.yehen Ameba genen seweye Selemayefelegut new

  • @user-hd6nc8uu4t
    @user-hd6nc8uu4t Před 5 měsíci +2

    ድል ለፋኖ

    • @dansamkid01
      @dansamkid01 Před 5 měsíci +1

      የአማራን ህዝብ አስበላችሁት ትግራይ ትህስር ብለው ቃሉን በትክክል ካላልኩት ይቅርታ ትግራዋይ ፎክረው ዛሬ ትግራይ ሚሊዬን ማስበላቶ ሳያንስ ረሀብ እየቆላው ነው ይሄ በዚህ በ21 ኛው ክፍለ ዘመን እያዋጣም።

  • @user-md6pm5vv3y
    @user-md6pm5vv3y Před 5 měsíci +3

    Ethiopia Tewagewa Egzeabhear new eyandandishe wonberu yikadashal

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před 5 měsíci

    የጁሀር ሽንት ጨርቅ ካልሆንኩ አልሳ በሚዲያ የሚቀርቡ መልካምና ቅን ሰዎች እንጂ ክፉዎች አይደለም

  • @teka1528
    @teka1528 Před 5 měsíci +1

    FETA, DON'T PROVOKE THE CASES!!

  • @user-to6ce5tb6i
    @user-to6ce5tb6i Před 5 měsíci +2

    Yetegray Tewllajo

  • @adamboss5628
    @adamboss5628 Před 5 měsíci +1

    How says
    This time
    If Allah says !!!!❤ OK

  • @boronatube8565
    @boronatube8565 Před 5 měsíci +4

    ድል ለፍኖ ፈጣሪ ከፍኖጋ ነዉ ፍኖ ያሸንፍል💪💪

    • @manomedia8772
      @manomedia8772 Před 5 měsíci

      Nefez

    • @Tug-dt6lm
      @Tug-dt6lm Před 5 měsíci

      ​@@manomedia8772ነፈዝ አንተ ነህ የአብይ አሽከር😅

  • @TeferiGeneti
    @TeferiGeneti Před 5 měsíci +1

    ምቀኛ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Před 5 měsíci +4

    *_ፈታ ደሌ ብስላም ነው የጠፊው ግን አብይ አግተው እንዴ???😢🙄_*

  • @MulukenKetema-pq7zc
    @MulukenKetema-pq7zc Před 5 měsíci +1

    ጀዋር አምጡት ጠቅላይ ሚኒስቴር አርጉት

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz Před 5 měsíci +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @yonas2103
    @yonas2103 Před 5 měsíci +3

    ብርጌድ ንሓመዱ ውጭ ቁጭ ብሎ ረስ ምታት ሁንዋል ስትል ኣታፍርም ኤርትራ ወስጥ እገዳ ኣከ ስራ የልም ዲያስፖራ ለቤ ተሰቡ እየረዳ እገዳውን። ኣሽንፋል ያልከው ብርጐድ ንሓመድ ልክ ይገባል

  • @asmarah3174
    @asmarah3174 Před 5 měsíci +3

    Brgied nihamedu ለኤርትራ ህዝብ እንዲጠነቀቅና ሃገሩ እንዲጠብቕ ፡ህብረት እንዲያደርግ እንዲዋደድ ፡ ህገሩ እንዲጠብቅ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    ኣድርጎታልና ሃሳብ ኣይግባህ። የትግራይ
    ስብስብ እንጂ ኤርትራዊ ጠላት የላትም ኤርትራ ሃገራችን።

  • @tsehayetekeste6753
    @tsehayetekeste6753 Před 5 měsíci +2

    ብርጌድ ለኣፈሩ (ንሓመዱ)ኣካላቸው እየጎደሉ ነው የወጥ ናቸው ወንድሜ

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 Před 5 měsíci

    አየር መንገዱን የፖለቲካ ችግር ውስጥ ይከተዋል ።

  • @FishFira-gg7qb
    @FishFira-gg7qb Před 5 měsíci

    Bring back that amazing journalist

  • @Begena_Kirar_Mesenko
    @Begena_Kirar_Mesenko Před 5 měsíci +3

    ሰላም ኢትዮጵያ

  • @zeleketesfu8483
    @zeleketesfu8483 Před 5 měsíci +2

    አዎ አየር መንገዱ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ኩራታችን ነው🙏🇪🇹

  • @dawit8576
    @dawit8576 Před 5 měsíci +1

    ስለአየርመንገዱ የሰጠከው አስተያየት ምንም ነጥብ አላገኝሁበትም

  • @biniyamsefiwe9719
    @biniyamsefiwe9719 Před 5 měsíci +2

    በነገራችን ላይ ድምፀ ነጎድጓዱ ጓደኛህና የሰራ ባልደረባህ የት ሂደ ምን ገጠመው ጠፍቷል

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዷን ደህና መጣህ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 měsíci +1

    #ETHIOPIA PM AMAN NEW

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q Před 5 měsíci +4

    በእርጂናው አስቤ ሳላበቃ ወበሩ ወላሂ የምሬነው የሳኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 5 měsíci

    Where is the other Journalist.

  • @me_212
    @me_212 Před 5 měsíci

    በቀርቡ አንዳይተለፍ ከፍተኛ ስጋት አለኝ!!!!

  • @yohannesasmelash6031
    @yohannesasmelash6031 Před 5 měsíci +1

    Anten mesmat wagaylewm 18:09

  • @user-ji1qb1gb6z
    @user-ji1qb1gb6z Před 5 měsíci +3

    ፈታ እንዴት ምን እንደሆኑ ብርጌድ ለሃመዱ እኛ የአኤሪትራ ዲያሶፕራዎች 98% የምንሆን ለብርጌድ ለሃመዱና ይአክል የሚባሉ ሚደግፍ እንዳለሆነ እንድታቁ እነዚህ የአንድ አውራጃ የአኤሪትራና የወያኔ ትግራይ ህዝብ ናቸው።

  • @derejemecheso1473
    @derejemecheso1473 Před 5 měsíci

    Eritrea they don't want to grow together with ethiopia what big shame

  • @user-de3vr9ii2d
    @user-de3vr9ii2d Před 5 měsíci +1

    Ethuiopia will win.

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 Před 5 měsíci

    መቸም #ኤርትራ #ከግብጽና #ከሶማሌ አብራ #ኢትዮጵያን እንደማትወጋ 💯 ፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ። እኔ የምለው የኢትዮጵያ ጉዳይ #መንፈሳዊ መሆኑ ስንት ሰው ተገንዝቦታል❓

  • @minasegebre9274
    @minasegebre9274 Před 5 měsíci +1

    በርጌድ ንሀመዱ ድንጋይ ከመወርወር ሌላ ለኤርትራ ራስ ምታት በምን አቅሙ ሊሆን ይችላል ለፖለቲካ ፍጆታ ካልሆነ

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před 5 měsíci

    ዋናውን ዜና አንባቢ የት ሔደ?

  • @justgetup6939
    @justgetup6939 Před 5 měsíci

    We should buy them some chairs 💺

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe Před 5 měsíci +6

    ዊ ኣንተ ልጅ በጣም ነዉ የምታስቀኝ ብርጌድ ንሓመዱ ሰው ሆኖ ስጋት ፈጠሩ ትላሌ😂😂😂

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 Před 5 měsíci +1

      ትክክል ብላሀል 🇪🇷🇪🇷👍👍

  • @AbdulkadirFarah-cz6yw
    @AbdulkadirFarah-cz6yw Před 5 měsíci +3

    Somaliland is part of somalia not country really

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat Před 5 měsíci +1

    ወንበሩ ክዷቸዋል ዝም ይበል😂😂😂

  • @Samuel-ek9uz
    @Samuel-ek9uz Před 5 měsíci

    ምነው ጁዋር ጁዋር እያላችሁ promote የምታደረወጉት። እኛው ነን የራሳችን ጠላት።

  • @MehamedAman-lr2ft
    @MehamedAman-lr2ft Před 5 měsíci

    የምሽት ደበኛዬ አንደኛው ጋዜጠኛ የት ጠፋ ብዙ ጊዜ ጉንፍን ያስቸግረው ነበር አልተሻለም እዴ?

  • @abathunpaulos
    @abathunpaulos Před 5 měsíci +2

    ኢትዮጵያ የራሷን በኩል በፎርማጆ ጊዜ አድርጋለች። በቃ!

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 Před 5 měsíci

    በናትክ አታለቃቅስ አላህ ያቅልናል

  • @user-xo6sm2dn4h
    @user-xo6sm2dn4h Před 5 měsíci

    Abiy is dragging Ethiopia into quagmire

  • @ziynaeadame493
    @ziynaeadame493 Před 5 měsíci +1

    የኘዉን አምጡት

  • @eritrea63
    @eritrea63 Před 5 měsíci

    ኢትዮጵያ ባህር የሌላቹ የማን ባህር ነው የምትፈልጉ ።ሁሉ ጊዜ ኹናት ትፈልግላቹ ለመሆኑ ሰላም ታውቃላቹ።

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc Před 5 měsíci +1

    Wishetam media

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 měsíci +1

    #ETHIOPIA EGYPT AND JUBITE SUM MEETING ERITREA BAD GUILTY JOB DONE DISCOLIFED ( DAMAGE )

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Před 5 měsíci

    የምሩን ነውንዴ የወደቀው እንዴ ፎቶ ሾፕ መስሎኝ ነው ተውን ብለናል😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 Před 5 měsíci

    የወለቀ ወንበር ላይ አስቀምጠው ጉድ ሰሩት😂

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 Před 5 měsíci

    ይሄ የስውን ሃገር መጋፈት ነው በስላም እንደምትቀጥል ግን እወቅ

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 Před 5 měsíci +2

    Ye hamara wusit yalew tornet bezi be mediri were tekeyirual 😞😞

  • @henokwondimu7655
    @henokwondimu7655 Před 5 měsíci

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሱማሊያ ህዝብ አይደለም የቆመው!

  • @wedirefotube3919
    @wedirefotube3919 Před 5 měsíci

    Wishetam

  • @jRedsea
    @jRedsea Před 5 měsíci +1

    Eritrean eyetesmaman new eritrean eyetaseru eyetegefu bemehonachew andi Eritrawi wede ethiopia mehed yihun Ethio airlines aytekemim ye ethiopia mengst lijinet yatekaw kom bilo maseb alebet hule be ethiopia mengst eyetegefa yinur ende eritrawi

  • @fethmedia
    @fethmedia Před 5 měsíci +10

    አወዳደቃቸው 😆😆😆

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 měsíci +1

    #ETHIOPIA AND JUBITE JOB START AND JUBITE JOB NO CLOSED AND ADD MILTPALY SOMILE LAND CONTRARY USE AGAIN OTHERS PORT SAY TRUE JOB BUSINESS TRANSPORT RAIL WAY TRANSPORT ALL BUSINESS SHIP AND GOOD AND ALL TARDY NOW GOOD JOB BOTH USE ETHIOPIA CONTRARY BIG JOB ALWAYS TRUE SAVE ALL WORLD LEADER

  • @berhanulata7633
    @berhanulata7633 Před 5 měsíci

    ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ይከፍታሉ ግን ጥፋታቸው ይፈጥናል

  • @iyassujalleta7770
    @iyassujalleta7770 Před 5 měsíci

    ስገባበት በጥንቃቄ ታስቦበት ስለሆነ ምንም ይሁን ምን የፈለገው ክሳራ ብመጣ ወደ ኋላ የለም ።
    እናንተ ጋዘጠኞች ኢትዮጵያዊ ሁኑ ለኢትዮጵያ ዘግቡ።

  • @abdallakhalil7738
    @abdallakhalil7738 Před 5 měsíci +1

    سبحان الذي سخربكم

  • @Tekelehailu
    @Tekelehailu Před 5 měsíci

    veva ethiopia

  • @RobelKesete-sr2dq
    @RobelKesete-sr2dq Před 5 měsíci +1

    Brged nhamedu ethiopia wyan nachew.... gn awropa na amerika eritrean nen blew nw yegebu ke nye jemro ......birr yisetunal ... fth le eritrawyan eyaln... programu enabelashalen... ትግራይ ትዕወት

  • @TeferiGeneti
    @TeferiGeneti Před 5 měsíci

    ምቀኞች

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 Před 5 měsíci +2

    ዊይ ሰዉየዉ ከወበሩ ወደቀ የወደብ ብር ሳይ ቀበል ሞቶ ነበር 😂

  • @abdallakhalil7738
    @abdallakhalil7738 Před 5 měsíci

    فكيف لا حيث الموسيقي تاهي اربيعين سنافي هضباتها

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 Před 5 měsíci +2

    le Eritra segate yemhone yelem brigade nehamedu eko mosy Ethopiawiyan nachew leb yalew agere weste yemta

  • @eritreastrongestnation
    @eritreastrongestnation Před 5 měsíci +1

    Ata adgi

  • @tibltskelati7858
    @tibltskelati7858 Před 5 měsíci +1

    berged nehamedu eritrawiyan aydelum satawek atzegeb

  • @yznameritu
    @yznameritu Před 5 měsíci

    ያወዳደቃቸዉነገርስ😂😂😂😂😂😅😅

  • @MejiidIbroo-xi8ve
    @MejiidIbroo-xi8ve Před 5 měsíci

    Error,network,cloused,just,oluweys

  • @Mirtochu
    @Mirtochu Před 5 měsíci

    Ere feta argachun

  • @DHMW26
    @DHMW26 Před 5 měsíci

    ውሃውን ይጠጡት ካወፈራቸው 😮