"ተኝተህ ዝፈን አለኝ ዘፈንኩኝ"... "የማደንቀዉ ሰዉ አንተ ነህ ሲለኝ ደነገጥኩ"። ቆይታ ከድምፃዊ መሀመድ ሲርጋጋ ጋር /በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on : linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ​
    #EBS

Komentáře • 516

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 Před 3 lety +134

    ማሜ ማሜ❤ብዙ ያልተባለለት ድንቅ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ🇪🇹🙏

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Před 3 lety +125

    በውነት መሐመድ የሚገባውን ቦታ ክብር መስጠት አለብን በጣም ልናከብረው ይገባል🤔🤔👌👌

  • @user-ih7pv2wk6h
    @user-ih7pv2wk6h Před 3 lety +45

    ስልጤዎች ስወድቹ ሀላባ እና ስልጤ ጎረቤት ናቸው እኔ ሀላባ ልጅ ነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Před 3 lety +33

    መሀመድ በጣም የበሰለ አመለካከት እንዳለህ የመጀመርያው የሁለት ደቂቃ ንግግሮችህ ለመረዳት ችያለው ከአርቱን በስተጀርባ እንዲህ አይነት ስብእና በመኖርህ በጣም ደስ ብሎኛል
    በርታ እንዳንተ አይነት ሰው ኢትዮጵያ በጣም ያስፈልጋታል

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 Před 3 lety +29

    መሀመድ ሲርጋጋ በእውነት ዘፈኖቹን በጣም ነው እምወዳቸቸው ትርጉም ግን የለም እደደውም ግብዣ ይሁንልኝ ለሰፈሬ ልጆች ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 Před 3 lety +39

    ዋው በጣም የሚገርም ሰው እንዴት ደሰ ይላል
    ከሙሉ ኮንፊደንሰ ጋር 👏👏👍

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 3 lety +202

    ሥልጤዎች ስወዳችሑ😍😍😍😘

  • @user-cm5tw7fy2h
    @user-cm5tw7fy2h Před 3 lety +48

    ማሜ ያልተወራለት የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነው በቻናሉ እናበረታታው

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Před 3 lety +27

    ሙዚቃ ቋንቋ ነዉ ።ለወጣቱ በሐገሩ ባሕል እንዲኮራና፣እንዲያውቅ፣በጥበቡ ከለፉት ድንቅ ወጣትየሰልጤ ድምፃውያን በግንባርቀደምትነት፣በአንደኛ ደረጃ የሚታወቅ ፣ሐገርወዳድ ኢትዮጵያዊ ነው ።ማሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በአብሮነታችንናበአንድነታችን እንጠንከር።

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před 3 lety +21

    ምርጥ ሁለመናው ውብ የሆነ ስላቀርባቹን እናመሰግናለን ትንሽ ያላስጨርሳቹት ነገር ቢኖር ስለ ደክተር ስለ አስተማሪ በተለይ ለዶክተሮች ምክር ያስፈልጋቸዋል ብዙ ሰው ብህክምና የተንሳ ሂወቱ እየተበላሽ ነው

  • @alazar7432
    @alazar7432 Před 2 lety +26

    ስልጤ የፍቅር ህዝብ .......ትውስታው ሊገለኝ ነው ሁሌም ከእናንተ ጋር ነው መኖር

  • @formvbnice2549
    @formvbnice2549 Před 3 lety +56

    ማሜ ንጉሥችን ሺ አማት ኑርልኝ❤❤❤❤❤👈

  • @salihclassic9101
    @salihclassic9101 Před 3 lety +40

    አቤት ድምፅ አንደኛ ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም በጣም የትም የለም

  • @nurkaman4516
    @nurkaman4516 Před 3 lety +30

    ማሜ ምርጥ ሰው በጣም የምወደውና የማደንቀው ምርጥ አርቲስት ነህ

    • @aliman6492
      @aliman6492 Před rokem

      ❤❤💞💞💞💞👍👍👍👍👍

  • @user-st1ec9zp6z
    @user-st1ec9zp6z Před 3 lety +34

    ማነው እንደኔ ስልጤን ከልቡ የሚወድ

    • @hsshsh3400
      @hsshsh3400 Před 3 lety +2

      አላህ ይውድድሽ እኛም ውድድድ ስልጤ ሆኖ ሰው መጥለት አነቅም🇪🇹🇪🇹💚❤️❤️

    • @kmoonsaeed8681
      @kmoonsaeed8681 Před 2 lety +4

      አላህ፡ይዉደድሽ፡የኔ፡መልካም

    • @KasimShkuretu
      @KasimShkuretu Před 5 měsíci +2

      እኘም እንወድሸለን

  • @lolafoon6782
    @lolafoon6782 Před 3 lety +20

    መሀመድ ስርጋጋ እንወድሀለን ያስልጤ አለኝታ ♥♥

  • @bedrumohammed1582
    @bedrumohammed1582 Před 2 lety +11

    እናቴ አርብ የመናዊ አባቴ ስልጤ ነው ስልጤ አገር ሳላያ አላህ አይግደለኝ

  • @formvbnice2549
    @formvbnice2549 Před 3 lety +24

    ማሜ የስልጤ ንጉሥ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 Před 3 lety +4

    ሲመስለኝ ሰልጤዎች አስመጪና ላኪነት እንጂ ዘፈን አይመቻቸውም ለማንኛውም እግዛብሄር ያክብርህ የኢትዮጵያዊነት ስሜትህ ደስ ይላል

  • @kairebinthtamam9029
    @kairebinthtamam9029 Před 3 lety +11

    ማሜ ያኔ የኢትዮጰያ ነዉ የምወድህ በምክንነዉ ሺ አማት ኑርልን❤🇪🇹🙏👍👌

  • @faitumabinitabdul7530
    @faitumabinitabdul7530 Před 3 lety +28

    ማሜ ሺ አመት ኑር ክፉውን ይያዝልህ እንሻአላህ ያሰው ልክ ሰወድህ እኮ

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 Před 3 lety +18

    i love this man!!!
    he has incredible voice...respect!!

  • @mudintube1047
    @mudintube1047 Před 3 lety +10

    ማሜያችን የምንሳሳልህ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን🙏

  • @abdemufta266
    @abdemufta266 Před 3 lety +13

    ማሜ ትዝታዎች ቀሰቀሰው ዋይኔ ኤፍሬም ታምሩ ቁጭ በናትህ ይመችህ ማሜ ለማንኛውም ebs ከልብ እናመሰግናለን ውይ ይርሳኝ መቅዲ አንደኛ ።።።።።።።።።?

  • @user-pt7ww8ml6e
    @user-pt7ww8ml6e Před 3 lety +34

    አቦተይ ማሜ አለህ ይጣብቅህ

    • @tube-ri2zq
      @tube-ri2zq Před 3 lety

      ዳስ ይለን አሎን ክክክ

  • @samrawitdemas4775
    @samrawitdemas4775 Před 3 lety +6

    እረ ምን ልሆን ሰለ ኤፍሬም አመሰግናለሁ መሀመድ የኤፍሬምን የምወደውን ሰለዘፈንከው.
    ሳንጎራጉረው ጭልጥ ነው እሚያደርገኝ መሀመድ የምወድህ ዘፈኖችህን በጣም ነው እምወዳቸው ብቃትህ ሙዚቃዎችን ሰታንጎራጉር ዋው ነው በቃ.

  • @user-oq5uu9vr2v
    @user-oq5uu9vr2v Před 3 lety +12

    መሜ ይመችህ የስልጤው ጀግና 💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @user-vw5bv3hd6g
    @user-vw5bv3hd6g Před 3 lety +39

    አላህ ሂዳ ይስጥህ አደቀን ተቀየረህ ትመጣለህ ብየ ተስፋ አደረጋለሁ

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 Před 3 lety +13

    wow wow wow...what an amazing vocalist. i never heard such a wonderful colour vocal in Ethiopia. He is number one... please release more Amharic music. amazing.

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 Před 3 lety +10

    ታጋይ ማሜ Big Respect 🙏🙏

  • @WorabeTube
    @WorabeTube Před 3 lety +11

    ማሜ የስልጤ ሙዚቃ አምባሳደር፤

    • @Aberostube3222
      @Aberostube3222 Před 3 lety

      አሌክሶ👍

    • @murthe-wise535
      @murthe-wise535 Před 3 lety +4

      ይህችን እና የመጨረሻውን ቆርጣችሁ ብትፖስቱት ብዬ እያሰብኩት ነበር እንኳን መጣችሁ። በተለይ ይህችን በእንግሊዝኛ ርዕስ ብትሰጡት ከሱዳኖችም ጋር ጥሩ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ያደርግልናል ☺ ኢቢኤሶች ብዙ ጊዜ ቆርጠው እንዳዲስ አፕሎድ ስለማያደርጉ እናንተ ብታደርጉት የበለጠ ይገናል ባይ ነኝ

  • @bamrikashekur399
    @bamrikashekur399 Před 3 lety +30

    ስልጤ ፍቅር ነው

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 Před 3 lety +9

    ናፍቆትን እንኳን አደረሠሽ ለናቱች ቀን በይልኝ መቅድዬ

  • @user-gd6fj3nf6v
    @user-gd6fj3nf6v Před 3 lety +16

    ማማዬ ያስልጤ አለኝታ እኖድሃለን ሞትህን በሻሃዳ ያርግልህ ልጆችህ ሃፊዝ ነቻው አሉኝ ደስስስስስስስአለኝ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 3 lety

      @@user-wt8yc6ib4r ቁረአን ብሎዋል እኮ ሚሥቴ ልጆቼ ይቀራሉ ብሎዋል

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 3 lety

      @@user-wt8yc6ib4r አንድ ላይ ነው ያለው እንደአገላለፁ ከሆ ቴሌዥን እንኳን ዘግተን ነው የምናሣልፈው ረመዳን በቁረአን እበኢባዳ እንደሆነ

    • @user-gd6fj3nf6v
      @user-gd6fj3nf6v Před 3 lety

      @@user-wt8yc6ib4r ውዴ ልጆቹናው ያልኩ ዛፈኙ እሱነው

    • @ayrin8071
      @ayrin8071 Před 3 lety +1

      @@user-wt8yc6ib4r 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @khaloomom4106
      @khaloomom4106 Před 3 lety +2

      @@user-wt8yc6ib4r የማሜ ቤተሰብ የዘር ዘርሽ ምኞት ነው ሂፍዙ አይግረምሽ

  • @muzeaman488
    @muzeaman488 Před 3 lety +6

    ለማሜ እሱን ሚጋልፂ ቀል ዬለኝም ብቻ እኖድሀለን በርታልን አለህ ዕድሜነ ጤነ ይስጥህ

  • @user-xc7tl5tr4g
    @user-xc7tl5tr4g Před 3 lety +12

    የምወደው ሙዝቃ

  • @jerryarsenal9248
    @jerryarsenal9248 Před 3 lety +33

    ድምፁ መቼም የማይቀየር

  • @user-gt4em2gg1k
    @user-gt4em2gg1k Před 3 lety +18

    አራ መቅዲ ድሮ ተወዘወዥ ነበርሽ እንዴ ማሜ ነብሴ ebs እነመሰግነለን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety +6

    ዋው ማሜ በእውነት የሚገርም ድምፅ ከሚምር ችሎታ ጋር አቦ ይመችህ አባቴ ተባረክ

  • @ethioakiyatube6366
    @ethioakiyatube6366 Před 3 lety +4

    አረበኛ ቋንቋ እና ጤና አስተምራለሁ ቤተሰብ ሁኑ ምርጦቸ ትጠቀማላችሁ

  • @samera5299
    @samera5299 Před 3 lety +11

    ማሜ አዋ የስልጤ ንጉስ ነው መስሎችህን ያብዛልን

  • @lobabuae585
    @lobabuae585 Před 3 lety +23

    ዘንድሮም ተዘፈናልህ አላህ እዲያይሠጥህ ወደአላህተመለሠ ተወብተ እሠከመቼ አሠጸን ይሆናል ለዘች አጨሪእድሜ

    • @khaloomom4106
      @khaloomom4106 Před 3 lety +3

      የጀነት ቁልፍ ዩቱብ ቲክቶክ እያየህ እፈፈር ማሜ ጀግና

    • @semirtube3306
      @semirtube3306 Před 2 lety

      ሳህ

  • @rashidalkhan6590
    @rashidalkhan6590 Před 3 lety +34

    አላህ ቀልብ ይስጥህ በረመዳን ዘፈን

    • @khaloomom4106
      @khaloomom4106 Před 3 lety

      ምን ትሰሪያለሽ ማሜ ጀግናው

    • @khaloomom4106
      @khaloomom4106 Před 3 lety +1

      ዩቱብ ቲክቶክ ላይ እየዋልሽ እፈሪ ማሜ ውድ ሰው ማሜ ማንነቴ

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 Před 3 lety +6

    ማሜስወድክ። ስልጤውስጤናችሁበተለይ ማማዬ

  • @samera5299
    @samera5299 Před 3 lety +14

    ማሜዬ የስልጤ ጀግናዬ አላሀ ይጠብቅ ኑዴ

  • @user-fl8zp4jq7x
    @user-fl8zp4jq7x Před 3 lety +9

    መቅዲ አስነካሹ ትችያለሽ የኔ ውብ🥰🥰💃

  • @HabibJemalHussen-sz2bm
    @HabibJemalHussen-sz2bm Před 2 měsíci +1

    Mamme My Dear አኮረሀን እናመሰግናለን ገዜጠኞቹ በተለይ ሴቷ ተመቸችኝ ወላህ ሀቢብ ጀማል ስልጤና ሀድያ ነኝ

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 3 lety +22

    የአረጌ አድናቂ ስለሆንክ እኔም ያንተ አድናቂ ሆንኩ በቃ ይመችህ

  • @user-th3of4cz9x
    @user-th3of4cz9x Před 3 lety +12

    ማሜ የኛይ ሀንገፈ አላህ የቂረሀ ዋውውው ሴቷ ጭፈረውን አንደኛ ነት

  • @user-fl8zp4jq7x
    @user-fl8zp4jq7x Před 3 lety +12

    ማሜ የስልጤው❤❤

  • @user-bo2vx1bm1e
    @user-bo2vx1bm1e Před 3 lety +35

    እኛ ስልጤዎች እኮ ሚድያ አገለለን እንጂ

    • @ኢማንይመር
      @ኢማንይመር Před 3 lety +1

      ትክክል። ወላሂ ስልጤውስጤ ።ናችሁ ሀሊማዬ ሰብስክራይብ። አርጊኝ እና ነይ እንተዋወቅ

    • @zedtube1367
      @zedtube1367 Před 3 lety +1

      የበድ ወልድቻ በሉ እኛ ጀግና እንሁን ተቀለቃሉኝ አድስ ነኝ ሀገር ገብታን ቡዙ እንሰራለን እንሻ አላህ አብሽሩ

    • @user-ie8kp9xu7l
      @user-ie8kp9xu7l Před 3 lety

      ትክክል

    • @salamsalam7875
      @salamsalam7875 Před 3 lety

      Lemene eheta manewu agelayou hagerachun emetewedu eko nachu

    • @hanesa594
      @hanesa594 Před 3 lety +1

      ኑኑ እንዳመመር

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 3 lety +56

    ድምጹ ያምራ ለብቻው ሲያወራ ውበት አለው እውነተኛ ኢትዩጵያ

  • @nefisa3053
    @nefisa3053 Před 3 lety +5

    ሤት እንዲህ ሥትለብሥ ልቤ የሚሠማው ሥሜት አቤት ደሥታ ኡፍፍፍ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 3 lety

      ህፃንም ሆኜ የታጠበቀ አልወድም ነበር አልሃምዱሊላህ አረብም አገር ሆኜ አለብሥም ብዬ እመልሣለሁ በድፍረት

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Před 3 lety +12

    እንዲህ አይነት ጽምጽ ይዘህ የጠፋህብን በል ቶሎ ቶሎ ብቅ በል

  • @jamelaj4756
    @jamelaj4756 Před 3 lety +13

    መቅድየ ሰታምሪ

  • @sheychodari7161
    @sheychodari7161 Před 2 lety +3

    Original ድምፅ wow መሜ ከሚገባ በጣም በታች ክብር ያገኘህ ጀግና ነክ

  • @ሰላምለሃገሬፍቅርለወገኔ

    ❤💝💝💝💝ታምራላችሁ ሁላችሁም ማሜም አድናቂህ ነኝ

  • @Tube-ep3qb
    @Tube-ep3qb Před 3 lety +2

    ማሀሜ ያኢትዮጵያ ጀግነው አገር ወደድ ወንድሜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከዝህ በለይ የምታስታምር የርግህ አላህ !!

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 3 lety +12

    መሜ ፈፍችን አህለን የኛ ጀግነ

  • @saliyasaliya824
    @saliyasaliya824 Před 3 lety +5

    የሰለጥዌ መሀመድ አላህ ይጠባቆሁ 👍👍👍👍

  • @fatumahabeshawit9174
    @fatumahabeshawit9174 Před 3 lety +5

    ማሜ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅልን

  • @shrenaqwes555
    @shrenaqwes555 Před 3 lety +10

    መቅዲ 1 አደኘ💖💕💕💕💕

  • @muluemebetbaines9690
    @muluemebetbaines9690 Před 3 lety +5

    በጣም በጣም የምወደዉ አርቲስት በጣም አደንቅሃለዉ

  • @xfati3832
    @xfati3832 Před 3 lety +3

    መሜ ያስልጤዉ ጅግና አለህ ይጠብቅክ

  • @naela9429
    @naela9429 Před 3 lety +5

    ማሜ ያስልጤ አንጋፈ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yw3xb9kb5s
    @user-yw3xb9kb5s Před 7 měsíci +1

    ስልጤ ማሜ ዋው❤❤❤❤❤

  • @aa.5427
    @aa.5427 Před 3 lety +4

    የጠፋ.ሰው.የሥልጤ.ጀገና

  • @user-ie8kp9xu7l
    @user-ie8kp9xu7l Před 3 lety +5

    መሜ ጀግና ነችን አባታችን የስልጤ ኩራት

  • @kedijamuste2558
    @kedijamuste2558 Před 3 lety +3

    አቤት ድምፅ አድናቂህ ነኝ ማሜ

  • @bonjour3597
    @bonjour3597 Před 3 lety +4

    EBS YE HIZB MEDIA MEHONUN ASMESKIROWAL ZER HAYMANOT MATILEYU FIKIR YEHONE CHANAL LOVE YOU ALL EBS STAFFS !!

  • @abdishkure5568
    @abdishkure5568 Před rokem +1

    ያስልጤው ንጉሱ ወዳር ማይጋኝለት ያኢትዮጲያ ጃጋና ልጅ

  • @user-hs3tl2hx4l
    @user-hs3tl2hx4l Před 3 lety +4

    መሜ ምርጥ ሰው እንወድሀለን 😍😍😍😍💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @musahm100
    @musahm100 Před 3 lety +10

    መቅዴታ ስታምሪ !

  • @sultanDaldawa
    @sultanDaldawa Před 4 měsíci +1

    መሀመድ ደስ ይላል አንኳን ደስ አላህ

  • @eshetutefera5894
    @eshetutefera5894 Před rokem

    Mohammad Sirgaga, you are the best and iconic artist. Long live with your family!

  • @fikermehari3522
    @fikermehari3522 Před 3 lety +4

    Weyna dmtu betam des yilal kemer nezergn, ye diro betachen tiz algn hibre tiret yemnayebet🥰😍 Enamsgnalen betam

  • @MA-yn6md
    @MA-yn6md Před rokem +1

    አይ ማሜ ምርጥ አንድ ቀን አብሬክ ብጨፍር ደስ ይለኛል ምክንያቱም እንቅስቃሴዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው መቅዲ አንደኛ 😍😍 አስፋው እና ትንሱ ምንይሻላቹሀል 😂😂

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 3 lety +1

    I never heard of this guy. What a talent ! He is fun to listen and very smart. ABO GURAGE

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m Před 7 měsíci

    ወይጉድ አፌን ከፍቼ ቀረሁ😍😍😍😍😍😍አስፉቲ ነፍስህን በገነት ያኑራት😥😥😥😥😥😥

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 Před 3 lety +4

    መቅዴ ሥታምሪ እንኳን አደረሣችሁ ኢፓ

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Před 3 lety +12

    አቤት ድምፅ ግርማ ሞገሱ ዋዉዉዉዉ

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Před 3 lety +6

    በስመአብ ድምጹ😳😳😳😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌💚💛❤🙏

  • @zdhhyvkhzar5581
    @zdhhyvkhzar5581 Před 3 lety +2

    የስልጤ።ጀግና።ኑርልን

  • @Gegesaw
    @Gegesaw Před 3 lety +3

    ማሜ የባድ ወልድ አቦ አዋልኮት ያዋለከይ ሁለሚ ያቆምሳን።

  • @samirasamira2394
    @samirasamira2394 Před 3 lety +3

    ስልጤ ዎች ፍቅር ኡኮነቸዎ❤❤

  • @haihello1405
    @haihello1405 Před 3 lety +4

    ወ የበድ ወልድ ማሜ ዬሆል ሀንከ

  • @user-fx8hb8pj4g
    @user-fx8hb8pj4g Před 3 lety +7

    ዋው ማሜ ስለዬሁ ዳስ ብሎኛል በለ ውለታዬ

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 3 lety +5

    ስልጠና ሀላባ ሀድያ ቃቤና ❤❤❤✅😍✅

  • @zanihabshdatom6831
    @zanihabshdatom6831 Před 3 lety +3

    ዋዉ ማሜ ስዎዲህ ኢድሜና ጤነ አብዝቼ ታመኜዉ

  • @khaludi_razaz7045
    @khaludi_razaz7045 Před 3 lety +3

    ወይ ማሜ ዘላለም ኑር!!!
    የጦራው ነኝ

  • @ayshaabdulla1889
    @ayshaabdulla1889 Před 3 lety +2

    ማሜ❤ሺ አመት ኑርልን የኛ የስልጤዎች የጀርባ አጥንት

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 Před 3 lety +4

    ማሸአላህ ቴሌቭዥን አልካፍትም አላ ማሜ ዋላሂ አላህይጫምርልህ ፓአ👌🌺

  • @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ

    እዴት እደምወደዉ እኮ ❤👌

  • @et-cu5lc
    @et-cu5lc Před 3 lety +5

    ማሜያችን😍❤

  • @fannytime2830
    @fannytime2830 Před 3 lety +9

    የሲልጤ አንገፋ

  • @Mujetube2757
    @Mujetube2757 Před 3 lety +6

    Wow mekid syemribsh♥

  • @yovana-xr2ce
    @yovana-xr2ce Před 3 lety +1

    ማሜ በጣም ነው ምወድክ ያልተዘመረልክ ጎበዝ

  • @tofiktube5265
    @tofiktube5265 Před 2 lety +1

    ማሜ ኩረተችን ሽህ አመት ኑሪሊን

  • @addis2653
    @addis2653 Před 3 lety +6

    እንደው ለትዝብት ካልሆነ ከጉራጊኛ ጭፈራም አመጋገብም ስልጤ በምን ይለያል እንድሜ ለወያኔ በሙያው ግን ማሜ ሁሌም አከብርሃለው ምንም የማየወጣለት ሙሉ ሙዚቀኛ.

    • @ayrin8071
      @ayrin8071 Před 3 lety

      menew bsiltewoch tqatelsh😠

    • @addis2653
      @addis2653 Před 3 lety +4

      @@ayrin8071 እንደ ኢትዮጵያዊ አስተያየት መስጠት ይቻላል ስልጤ እጠላለሁ አላልኩም ደሞ ህዝብ አይጠላም ነውር ነው ያልኩት ከጉራጌ በምን ይለያል ሶዶ ወለኔ ስባት ቤት ስልጤ ይባላል ግን ብቻውን ስልጤ ከጉራጌ የተለየው በውያኔ ዘመን ብቻ ነው አባቴ አንድነታችን ሳይሆን ልዩነታችን ብቻ ስተነገረን ለጥቅም ሲባል

    • @kvara77555
      @kvara77555 Před 3 lety

      @@addis2653 be Quwanquwa yileyal. Maninet mibalew 1 ndu quwanquwa new.enji ye sew lijoch be mulu aned nachew.

    • @gesges7385
      @gesges7385 Před 2 lety

      @@addis2653 የምን ጥቅም የው ሚተወራው ስልጤ ጉራግ አይገነይም

    • @addis2653
      @addis2653 Před 2 lety

      @@gesges7385 እስቲ ፈርምልኝ 🤣🤣

  • @halalethiorecords3841
    @halalethiorecords3841 Před 3 lety +5

    ጥላሁን ገሰሰ ያደነቀህ ሰው እኛ አንተንተን አለማድነቅ አንቺልም rispect