DV 2024 ዲቪ ሲደርሰን የሚላክልን ደብዳቤ ( First Notification Letter)
Vložit
- čas přidán 25. 04. 2023
- This video illustrates what kind of response we are going to receive while checking our DV 2024 result.
ተያያዥነት ያላቸው ቪዲዮዎች - • የ DV 2024 ውጤት በቀላሉ መመል...
• የዲቪ 2024 ውጤት ማያ ቁጥር (C...
SUBSCRIBE AND LIKE VIDEOS....
#dv2024 #viral #dvwinners - Zábava
I am winner of DV 2024 and I am Greatful for this. Thank you God.😊🙏🙏🙏
Thanks alot brother .🙏🙏
it's not even out yet😂😂
@@kerimxoo u right bro but I am really sure God did for me in miraculous way.🙏😊
Haha 😂
😂 Are you trying to manifest?
Anyway good luck 🤞
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ኣሞላነው ሁላችንም መልካም እድል ይሁንልን
አሜን
አሜን
እናመሰግናለን ለሰጠኸን መረጃ
Insha alah Dv 2024 🛫🛫🛫🛫🛫✈️✈️✈️✈️✈️
Inshallah
በረታ ወንድሜ
በርታ ወንድሜ አንድኛ ነህ አቀራረብ ምረጥ ነው
Thank you so much for sharing information 👍
thank you very much for your kindness. good luck everyone
ምርጥ በሆነ አገላለፅ አስረድተኸናል 2006 የእድሉ ተጠቃሚ ሁኜ ነበር ሳይሳካ ቀረ እንጅ የገለፅከዉን ሁሉ ፕሮሰስ አይቸዋለሁ እናመሰግናለን።
በምን ምክንያት
Lemn altesakalhm wendme?
Tnx for the video can you do video about documents and document authentication
Pleas put your adress on description box or somewhere else that helps us to ask further info ! !!!!!
Very nice
ደርሶኛል 🙏
👍👍👍
ሰላም ወንድሜ ጥያቄ አለ ሰደት ላይ ያለሰዉ በደርሰዉ እንዲት ነው ፕሮሰስ ሚያደርዉ ብትነግረን
Pls can u help me
Birth date sayhon month tesasche nebr ena bimtalgns endet adergalew
እግዚአብሔር ይባርክህ ። እስቲ ስለ DS- 260 ቢታሳየን
ሰላም የ college ተማሪ ከሆንን እና ከሄድን እዛ ያለን ነገር እንዴት እንደሚሆን ብትንግረን
Good lack for all applicants thanks ❤
ብሮበርታ
Gobez❤
Betam enameseganalen hen
Important yehona teyake alegn esum barkaatta ehitochachin Arab hager ly honen nw Dv ye molanw ennam enem camiro malt nw ennam hiye nager edelu ke deresen mendnw yemindrgw. ?
Thank you🙏
ሳላም ዎንድሜ እኔ ጥያቄ አለኝ ያለው ስደት ላይ ነኝ እኛ 1Emal እኛ የሞላዉት ዎርቃት ከስልከጋር ጠፋ 2ቢደርስሳ የትኛዉ ቃል መጠይቅያው? ዎይስ ኦንለን, አስረዳኝ
denget ftre blo bedrsan le visa ktrow mn mn yzn mhed endalbene ngern pls
ጤናይስጥልኝ እባክህ ካልተቀበለን ምናይነት መልስ እደሚሰጠን አና እዴት እደሆነ አስረዳኝ🙏
Inshallah allahi 2024✈️🛫🛫🛫🛫
How to know the status of interview
Dv kederesen behala ds260 sinimola passport yiteyikal ende???
Passport expire date bederse mnden new emnaderegew????
አኔ 2016 አህቴ 2013 የህቴ ጓደኛ 2017 አኔ ራሴ ሞልቼላቸወ ደረሰዋቸዋል አና የደረሳቹ ሰዋች በትግስት በጥንቃቄ ds 260 ቅጽ መሉ ወይም አስሞሉ አግዚአብሔር ይረዳቹ ሌላው ትምህርት ማስረጃ ላይ ጥንቃቄ አረጉ አሱ ነው ወሳኝ ነገሩ
Wude awarign miteykish ngr ale tg link lakilgn
ቼክ ስናረግ ይሄ ፎርም ሚመጣው websiteቸው ላይ ነው ወይስ የእኛ email ላይ?
Websitachew lay new
እናመሰግናለን ወንድማችን የደረሳቸው ሰወች ቀጣይ ስራቸው ምንድን ነው???
Video serchalehu check it out
pls መልስልኝ DV የሞላው ቀን connection አስቸግሮኝ ስለነበር ከ30 ደቂቃ በላይ አልፎት ነው ፎርሙን የሞላውት ከ30 ደቂቃ በላይ ቢሆነው በዚ ምክንያት ሊሰረዝ ይችል ይሆን tell me pls
በፍፁም አይሰረዝም
መች ነው
ሚያዝያ. 28
Yezi amet edlegna negn😊
Yemchsh
Yargilish
ዛሬ የመጨረሻ ነው ወይስ ይቀጥላል
I am the winner of 2024 DV LOTTORY 😇
Ine DV-2024 molichalew. Gin 11 kifil tamari negn zendiro. Ihenin min tilegnale. Dv ke wexalign liqebelugn ayichulum aydel?
DS 260 ለመሙላት Passport mandatory ነው ወይ? እባክህ ስለ ሙሉ requirement document ብትሰራልን
Yeah
Alhemdulilah Alhemdulilah Muslim ladergen Alh Galata sa
yene passport date ena yeledet certeficate 1amet leyunet alew tekekelegnaw gen yeledet card new men madereg alebegn ebakeh
Kefeleshea bea passporteshea biryh certifatea asetekakiwa
ዲቪ ስሞላ ሚስቴንና ልጄን ያገባ ብዬ ሞልቻለሁ ነገር ግን የጋብቻ ሰርተፍኬት አላወጣሁም ችግር አለው? ፌስቡክ ላይ ግን የጋብቻ ፎቶዎች ዲቪ ከመሙላቴ በፊት የተፖሰተ አለ እሱ መረጃ አይሆንም??🙏
Ayihonim Wereketun yifelgutal
@@keepupdated2023 እና አሁን ላይ ባወጣ ተቀባይነት ይኖረዋል pls?
ሰላም ነው ወንድም የ dv ሎተሪ ከደረሰን በሁላ ስንት ጊዜ ይፈጃል ?
በጣም ቀላል ነው እስከ 3 ወር ክልተሰሳትኩ
English ሳንችል መሄድ ይቻላል
what I am doing when lost or forget the notification number?
Video ale channelu lay check argg
Emmanuel Mintah
What if i open new email for ds260, is that a problem?
No problem bro you can proceed with your new e-mail adress
የምላሁት እድሜ እና የ passport ይለያያል ችግር አለው?
Endatwash be pasportu hidena interview stgeba asreda or pasportkn askeyer michal kehone gn ke tmhirte merjak gar ande aynte mehone albte
Pasport yaldereselin dv bidersen min meftihe ale ?ameseginalew
Yna confrmation code tifto begal endate nwe ymaiws
Video ale check arg
Second notification letter yet nw emnagegnew weyis b email nw emilikuln ebakih melsilgn please 🙏
በኢሜል ነው የሚልኩልን!!! DS 260 ሞልተን ሰሚት ካደረግን በኃላ ከ KCC ጋር የሚኖረን ግንኙነት Ds 260 ላይ ባስገባ ነው ኢሜል ነው ሶ በኢሜልህ አታች ያደርጉልሃል
@@ahmedalhadi9623 tnx 🙏
Ename deresogjal
Anten Bemn magignet echilalew bro
Telegram account @keepupdated23
ወጪውን በሙሉ የምችለው ዲቪ የደረሰው ካለ ይፃፍልኝ
Bemitikus Ashenafiw min endiyaregilih new??
@@keepupdated2023 በምትኩ እኔን ፈርመው ብቻ መውሰድ
መቼ ነው
ሚያዝያ 28
i am the winner
Conferimation number simola I'm I bilognal temelish sigeba ye tiwuld work,ken Ina etmirte yoxeyikalonth resichuwalhu mini yishalal
Ynta selke lAkelge
Yale passport DS 260 FORM memulat yechalal
አይቻልም! የግድ ፓስፖርት ያስፈልጋል!
i am the winner 2025
በ 8 ክፍል የሞሉት ብደርስ መሄድ ይቻለል ወይ
Interview b English nw
በሁለቱም ቋንቋ ይቻላል። ማለትም አስተርጓሚ ከፈለክሽ ኢንተርቪው የምትደረጊበት ክላስ ስለማይጠፋ ብዙም አያሳስብም
ቆይ email address ቪዛ እስካገኝ በሞላሁበት ተጠቅሜ ከዛ መቀየር አልችልም?
Ds_260 ያለ passport መሙላት ይቻላል
Ayechalm
ፓሰፑርት ቁጥር ሰለሚያሰፈልግሸ የግድ ፓሰፖርት ያሰፈልግሻል
Aychalim
conformatin number yetefabnes
የኔ ቀይ ያመጣብኛል ለማየት ሥሞክር
Diploma yalw sew memult yichilal
Hode fertuwal dengituwal zendroma neger ale
Print maderge yechalale sidersen pagun
አዎን ይቻላል ብቻም ሳይሆን የግድ ፕሪንት ማድረግ ያስፈልጋል። ለህክምና ቀጠሮ በምትሄድበት ጊዜና በኢምባሲ ውስጥ በሚኖረው ኢንተርቪው ላይ ስለሚያስፈልግህ የግድ ፕሪንት መሰድረግ አለብህ!!!
ይህን ሌተር ፕሪንት ሳታደርግ ቀርተህ 2nl ከደረሰህ ተመርጠሃል የሚለው ፔጅ በ 2nl ስለሚተካ 1nl ማግኘት አስቸጋሪ ነው የሚሆነው ባባ!! ስለዚህ እንደደረስህ ካወክ ፕሪንት አድርግ!!
@@ahmedalhadi9623 አመሰግናለው ግን መጀመሪያ በስልኬ አይቸው ከደረሰኝ በኋላ በdesktop እንደገና ገብቼ print ማድረግ ይቻላል አሰረዳኝ ወንድም🙏
@@nafu23 ትችላለህ በፈለከው ሰዐት ድጋሚ ማየት printm ማድረግ ትችላለህ :: ያሳካልህ ያሳካልን
amennn🙏🙏🙏
Ds260blememulat passport yasfelgal
Awo
DS-260 form step by step ስራልን መጀመሪያ የሰራከው ትንሽ ግልፅ አደለም ነጮች የሰሩትን video ቀይረህ ውስጡን በደንብ አሳየን እባኮህ
Ok I will
@@keepupdated2023 czcams.com/video/Qm0OFXMw6XA/video.html በዚህ መልኩ
Tew wendm degagmeh temelket kebeki belay new
DS 260 who feel this form only for DV, or even for a asylee I-730
It is only for DV winners
Email Address tesasechalehue mendenew maderege yalebegn