12ኛ ክፍል ያልጨረሱ, የቴክኒክና ዲፕሎማ ተማሪዎች ለዲቪ 2024 ብቁ ናቸው? DV 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 04. 2023
  • This video illustrates the type of JOBS (WORK EXPERIENCE) required in order to be ELIGIBLE for DV 2024 and how to check whether you are Eligible or not!
    የ ቴሌግራም ግሩብ ሊንክ - t.me/keepupdated23
    ተያያዥነት ያላቸው ቪዲዮዎች - • ዲቪ ደርሷቹህ በትምህርት ደረጃ የም...
    • DV 2024 ዲቪ ሲደርሰን የሚላክል...
    US Department of State WEBSITE - travel.state.gov/content/trav...
    SUBSCRIBE FOR MORE UPDATED...
    #viral #dv2024 #keepupdated
  • Zábava

Komentáře • 78

  • @yourtour.1
    @yourtour.1 Před rokem +8

    Dv 4 ቀን ቀራው
    መልካም እድል

  • @yourtour.1
    @yourtour.1 Před rokem

    Thank you so much

  • @fila7202
    @fila7202 Před rokem +2

    good luck for all

  • @mubarekkassahun4333
    @mubarekkassahun4333 Před rokem +1

    Bro.. Yena seralemda... Welder ena. Machine oprator... Nw yehonale...

  • @danieltasfaye...2310
    @danieltasfaye...2310 Před rokem +1

    Tebarek egzibhern yibarkh yene wndm gn degmo ds 260 amolal bedenb ke balefew details betseraln ke balefew bebelexe

  • @KidusYosef23
    @KidusYosef23 Před rokem +2

    ሰላም ዲቪ በምሞላበት ሰዓት ገና 12 አልጨረስኩም ነበር እና high school no degree ብዬ ነበር የሞላሁት አሁን ግን ጨርሻለው እና ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ???

  • @husureact
    @husureact Před rokem +1

    የፓስፖርት ስም husen ነው የትምህርት ማስረጃየ ደግሞ hussen ነው ችግር ይኖረዋል? s ጭማሪ አለች ዲቪ የሞላሁት husen በሚለው ነው Please

  • @AbdulrehimNesre-yj7ks

    12 የጨረሰ ሰው ማለትም የ university ተማሪ authenticat ማረግ ያለበት document ምንድ ነው? please!

  • @beckyshow1735
    @beckyshow1735 Před rokem

    ለምሳሌ በ Automotive በቴክኒክ ጨርሶ ነገር ግን የስራ ልምዱ የሌላ ሙያ ማለትም ከAutomotive ውጪ ቢሆን .ግዴታ በተማረበት ነው የስራ ልምዱ መሆን ያለበት ወይስ ሌላ መንገድ አለው::አመሰግናለሁ

  • @yaredkebede775
    @yaredkebede775 Před rokem

    ሰላም ወንድም የአያት ሰም አስፔሊግ ከትምህርት ማስረጃዬ ላይ ከለው ልዩነት አለው

  • @naollegesse
    @naollegesse Před rokem

    Eshi gn ahun 12th entrance ke 2 wer buhala nw minfetenew... examu ሀምሌ nw yetebalew..aychalm weys

  • @habtamumenge4449
    @habtamumenge4449 Před rokem

    ስለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመስግናለን
    እኔ የምለው የ2 አመት የስራ ልምድ በምን ዘርፍ ቢሆን ይመረጣል ብታ ብራራልን ;

  • @ariamberhe6591
    @ariamberhe6591 Před rokem +1

    እኔ ከ 10ነው ያቆምኩት ነገር ግን በ ሲኒማ ቶግራፊ level 2 coc አለኝ እና የሁለት አመት የስራም ልምድ አለኝ እንደዛም ሆኖ ዲፕሎማ በ አካውንቲንግ አለኝ ግን በሱ የስራ ልምድ የለኝም እባክህን አሳውቀኝ

  • @TarikuHassen-oi3cd
    @TarikuHassen-oi3cd Před rokem

    Bro zone 3 nw yane experience 4 amet mulu algne ewkate algne

  • @abdumstofa3407
    @abdumstofa3407 Před 8 měsíci

    እኔ የ 8 ነው ያለኝ ልብስ ስፊት ዲዛይነር ነኝ ብዙ አመት ስርቻለው አሁንም እየስራው ነው የብቃት ማርጋገጫ ሰርትፍኬትም ተሸልሚያለው መሙላት እችላለው ?

  • @haimanotfiseha7653
    @haimanotfiseha7653 Před rokem

    Please ke diploma degree yetemarin gin college tekebaynet yelewm yemibalews?

  • @geneberbe
    @geneberbe Před 5 měsíci

    No highschool degree ነው ብዬ የሞላሁት አሁን 12 እየተማርኩ እስኬ interview Documentu ምደርሰኝ ከሆነ ችግር አለው🙏 2025

  • @leulabebe3196
    @leulabebe3196 Před rokem +2

    የስራ ልምዱ ግን ከ ገቢዎች ቢሮ ታክስ የከፈልንበትን ማጻፍ አለብን ?

  • @abiytsega4130
    @abiytsega4130 Před rokem

    driver አይሆንም ማለት ነው እባከህ መልስለኝ አትለፈኝ .ይሆነል ወይም አይሆንም በለኝ 🙏

  • @mihretalemayehu2582
    @mihretalemayehu2582 Před rokem +1

    Selam ene clinical nurse ngni diploma

  • @YohannesOny-ro2xz
    @YohannesOny-ro2xz Před 7 měsíci

    ከ10 ከዛ ሌቭል4 በመቀጠል ዲግሪ ያለውስ ምን የሚከለክል ይኖራል

  • @gezamelsenw1674
    @gezamelsenw1674 Před rokem

    12የጨረሰ ከሆነ ዲግሪ ካለው 10ክፍል ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት

  • @robateshome2140
    @robateshome2140 Před rokem +1

    12 kifil iyetemarku negn min ladirg

  • @melakumekonnen6754
    @melakumekonnen6754 Před rokem

    10 yecheresa yewebet moya lay miseras?🤔

  • @user-pz6he1ip3e
    @user-pz6he1ip3e Před 2 měsíci

    ወንድሜ እእባክህ ላስቸግርህ እባክህ ኢንተርኔት ቤት ነው የሞላሁት እና ኢሜል በነሱ ነበር የሞላሁት እና ኢንተርርኔት ቤቱ ፈርሷል እንዴት ነው የማደርገው ድንገት ቢደርስኝ ❤

  • @abrehamyelomi8222
    @abrehamyelomi8222 Před rokem

    በቅድሚያ ለምታደርሰን ውድ መረጃ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 መድሃኒአለም ዋጋህን ይክፈልህ!! ከኢትዮጵያ ውጪ ሆነን DV የሞላን ከደረሰን ምን የተለየ ዶክመንት ማቅረብ አለብን ወይስ ኢትዮጵያ መጥተን ነው ፕሮሰሱን የምንጀምረው??

  • @hiwothiwothiwothiwot2291

    ይቅርታ ወድሜ 2 እና 3 ምን አይነት ስራ ነው

  • @menalmenal7318
    @menalmenal7318 Před 8 měsíci +1

    ሜካፕ Artist yechalal wey

  • @Yonatan144
    @Yonatan144 Před rokem

    ሲኦሲ mefeten ged nw gn.?

  • @brukbruk7579
    @brukbruk7579 Před rokem

    l'm grade 11 what should i do

  • @furtushow6455
    @furtushow6455 Před rokem

    Ene zandero 11th negn ina dv molechalo kah maxalegn mahede ejchalo

  • @eyobaabraham3729
    @eyobaabraham3729 Před rokem +2

    አሁን የ 12 ተማሪ ነኝ so what shall i do?

    • @onelove6229
      @onelove6229 Před rokem

      2 year Work experience yasfelgal bro.

  • @rosafekadu6484
    @rosafekadu6484 Před 9 měsíci

    Ye sera lemed ye gebwoch yasfelgal enda

  • @dechasarorisa7297
    @dechasarorisa7297 Před rokem

    12 tefetnew wexet yalemxalets weyem diploma yemimaru

  • @onelove6229
    @onelove6229 Před rokem

    ለምትሰጠን መረጃ አመግናለሁ ወደ ጥያቄ ስገባ የ8 ሰርተፍኬት በኦሮምኛ ነው የተፃፈው ማስተርጎም አለብኝ ወይስ ችግር የለውም? እና 10 &12 የአያት ስሜ አንድ ፊደል ከdv ከሞላሁት ጋር ይለያያል እንዴት ማስተካከል እችላለው የdv ነው ልክ የት ሄጄ ላስተካክለው processun ምታቅ ከሆነ ተባበረኝ?

    • @seidaliseid7138
      @seidaliseid7138 Před rokem

      telegram group አላቼው ግባ እዛ ጠይቃቼው በደንብ አብራርተው ይመልሱላሀል

    • @abelsolomon8546
      @abelsolomon8546 Před rokem

      የኢትርቪው ጊዜ ስራ የልኝም ብላለችው ችግር የልውም?

  • @LidiyaKiflu-tw6kp
    @LidiyaKiflu-tw6kp Před rokem

    Ye shufirna sra limd ayihonim benatih nigeregn

  • @firehiwotabay4651
    @firehiwotabay4651 Před rokem

    ሰላም 10 ነው የጨረስኩ ከልጁቼ ጋር ነው የደረሰኝ ንግድ ስራ ነው የምሰራዉ ምን ላድርግ ወድሜ?

    • @user-gh9nh1bk9m
      @user-gh9nh1bk9m Před měsícem

      እንዴት ሆንሽ እህት ተሳካልሽ

  • @SamrawitTekalegn-fj4vn

    Selam
    Ye ketayu dv 2025 mech endemimola video seralen

  • @abelsolomon8546
    @abelsolomon8546 Před rokem

    USA ተቀባይ ከሌለንስ ምንድነው ምናድርግው?

  • @linanuru8474
    @linanuru8474 Před rokem

    ወንድሜ እነ አንድ ጥያቄ አለኝ አረብ ሃገር ሁኜ ሞላውት ድብ ከደረሰኝ ግደታ ሀገር ተመልሽ ቃለመጠይቅ የማረገው

    • @Ethio-Gamer-ic5xt
      @Ethio-Gamer-ic5xt Před rokem +1

      አረብ ሃገር ሁነሽ ከሞላሽ ዲቪ ፎርሙን ስትሞይ ባለሽበት ሀገር ነው ቃለመጠይቁን ምትሰጭ ወይም interview ምታደርጊው

    • @linanuru8474
      @linanuru8474 Před rokem

      @@Ethio-Gamer-ic5xt think you

  • @hawaryawpaulos7819
    @hawaryawpaulos7819 Před rokem

    ከ 10 ጨረሰህ ግን ድግሪ ያለህ ከሆነስ ስራ ልምድ ያስፈልጋል? ?

  • @samrawittekeste8380
    @samrawittekeste8380 Před rokem +3

    ከ 10 ብቻ አቋርጠን ሌላ ቢዝነስ ውስጥ የገባንስ? እንደ ንግድ

    • @onelove6229
      @onelove6229 Před rokem

      በዚህ አምስት አመት ውስጥ ሁለት አመት የስራ ልምድ ካለ ይቻላልል

    • @samrawittekeste8380
      @samrawittekeste8380 Před rokem

      @@onelove6229 አመሠግናለው ከላይ ቴክኒክና ሙያ ሲል ነው እኛ የግል ነጋዴ ነን.....

    • @user-qi7cj6if5i
      @user-qi7cj6if5i Před rokem

      Amharic nw metsafew wys engelishi

  • @MYM82
    @MYM82 Před 9 měsíci

    Matric tefetenw gn ametun yalcheresus bedersachew

  • @milkimeri8428
    @milkimeri8428 Před 8 měsíci

    በስመአም የሰው እድል ላይ ይቆማሉ እንዴ እሺ እኔ ከ10 ክፍል ኔትወርክ ተማርኩ ሌቭል 4 ከዛማ ዲግሪ ኮምፒውተር ሣይንስ ወሰድኩኝ እሺ እኔ ምን ውስጥ እመደብ ይሆን መቼስ 6 መሆን አለበት ጥያቄ ይጠይቃሉ ያልከው አልተመቸኝም እምዬ አሜሪካ ጥሪኝ አለው በርታልን አቀራረብክ ድምፅክ ሁሉም ቆንጆ ነው አመሰግናለው በጥራት ስለሰጠኸን መረጃ

  • @hakimibrahim9489
    @hakimibrahim9489 Před rokem

    12 እየተማረ ያለስ ከሆነ ብቁ አይደለም

  • @bemnetbekele221
    @bemnetbekele221 Před rokem

    Ke 12 diplomas yegebas

  • @dagiyemaryamleg
    @dagiyemaryamleg Před rokem

    2014 የተመረቀስ ዲፕሎማ የስራ ልምድ የሌለው

    • @onelove6229
      @onelove6229 Před rokem

      ዲኘሎም ከሆነ የስራ ልምድ ያስፈልግካል።

  • @mensurmohammed6248
    @mensurmohammed6248 Před rokem

    Ebakhn Mels 🤚 12th incomplete
    Kehones mndnew mederegaw

  • @abelsolomon8546
    @abelsolomon8546 Před rokem

    12ውርቅት ብቻ ካለኝ የስራ ልምድ አያስፈልግም 🙏🙏🙏🙏

  • @derejeyihune7612
    @derejeyihune7612 Před rokem

    ገና 9ኛ ክፍል እየተማረ ከሆነስ😮

    • @Song-Ram
      @Song-Ram Před rokem

      ቀጣይ ለመምህርህ 2025 Dv ሙላለት😊

    • @onelove6229
      @onelove6229 Před rokem +1

      ሁለት አመት የስራ ልምድ ካለ ይቻላል።

  • @Ethio-Gamer-ic5xt
    @Ethio-Gamer-ic5xt Před rokem

    🫵🏼👍

  • @emayutop4642
    @emayutop4642 Před rokem

    Berta wondem

  • @firtunatesfaye2476
    @firtunatesfaye2476 Před rokem

    ዘንድሮ 10ኛ ክፍል የሆነስ ለድቪ ብቁ መሆን አንችልም

  • @arifyusufissa
    @arifyusufissa Před rokem

    Shufer ka honkugns