የመስቀል ልዩ ዝግጅት ቴዲ {እንግዳ ሰዉ} እና ልዩ የቅዳሜን ከሰአት ፕራንክ ከናቲ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 453

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 Před 4 lety +43

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃ መሰቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን
    ሰሊና ቴድ ምረጦች ከዚህም በላይ ይጨምረላችሁ

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 Před 4 lety +7

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና እምነትተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ:: ያምራል ዝግጅቱ👏👏👏

  • @redwanarebo
    @redwanarebo Před 4 lety +86

    ቴዲ ብዙ ያልተወራለት ተዋናይ
    ሰለሞን ብለህ ግሩም ትልና ከዛ ቴዲ ትላለህ
    ያለምንም ጥርጥር

    • @timur-4894
      @timur-4894 Před 4 lety +3

      አሁን ሁሉም አክተር ነው

  • @ayshutubeofficial7653
    @ayshutubeofficial7653 Před 4 lety +33

    ዮኒዬ እንዲ ጠላትህ ክው ክውክው ይበል አዋክበው ቆሌህን ገፈፉህ ዋው የናቲ ፕሮግራም በጣም ቆንጆ ነው ግን በአመት አንዴ ሆነብን ይመቻችሁ ተመችቶኛል💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @kidstkidst4672
    @kidstkidst4672 Před 4 lety +5

    በቅድሚያ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ፀሃዬና ቴዲ ሲተቃቀፉ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ በጣም ደስስስስ አለኝ ያለን ፍቅር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

    • @senitube2278
      @senitube2278 Před 4 lety +1

      እንኳንም አብሮ አደረሰን

  • @haschascha627
    @haschascha627 Před 4 lety +24

    ጸሐዬ። ዮሐንስ። እጂግ። በጣም። የምንወድህ። አርቲስት።እንኳን። አደረሠህ አደረሳችሁ። ጸሐዬ። ምርጡ ድምጻዊ። ውድድድድድድዶድድድድድድድ

    • @jkkl5410
      @jkkl5410 Před 4 lety +1

      በቃላት መሀል(፡)ስርአተ ነጥብ ነው

    • @user-wg3iu8sl3w
      @user-wg3iu8sl3w Před 4 lety +1

      @@jkkl5410 1

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 Před 4 lety +7

    በእውነት ሰው በህይወት እያለ መመሰጋገን ማመስገን ብንለምድ በጣም ጥሩ ነው ሰው ከሞተ በኃላ ሳይሆን በህይወት እያለ ማመስገን በጣም ጥሩ ነው

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Před 4 lety +3

    wow ፕራንኩ በጣም ተመችቶኛል ዮኒ ስደነግጥ ስታሳዝን ። ቴዲዬ በጣም አኳድናቂክ ነኝ በሰለሞን ቦጋለ በሰራህው ስራ መመስገን በጣም እድለኝነት ነው በ 43 ፊልም አትቁም ቀጥል በርታ ወንድሜ መልካም የመሰቀል በአል ይሁንልን😍😍😍😍😍😍😍

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 4 lety +1

    💚💛❤️ ፀሀይየ ዮሐንስ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ በጣም አከብርሀለሁ እወድሃለሁ 💚💛❤️ሰለሞን ቦጋለ አዛኝ ሩህሩህ አልቃሻ አሳዛኝ እምገልጽበት ቃል የለኝም እቤትህ በነበረው የመስቀል ፕሮግራም ራሴን እስከሚያመኝ አስለቀስከኝ ኢትዮጵያን መውደድ እንደናንተ ነው 💚💛❤️ እንግዳ ሰው ጎበዝ የኢትዮጵያ አርቲስት 💚💛❤️

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain9882 Před 4 lety +32

    መላውየኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳ ለብርሃን መስቀልበሰላም አደርሳችሁ

  • @rita1rita139
    @rita1rita139 Před 4 lety +32

    በህይወት ሳለን መመሰጋገንን ባህላችን ቢሆን በጣም ጥሩ ነው:: ናቲ እና EBS እናመሰግናለን::

    • @enatbalcha4454
      @enatbalcha4454 Před 4 lety +1

      Wawe yneye btme tghna thte sbye sne mgbre ena dse emtle swe nke slmsgnke allfme bzhwe ktlbte

  • @jesusislord1569
    @jesusislord1569 Před 4 lety +14

    ወይኔ በጥዋቱ አሳቃችሁኝ 😂😂 እኔ ስስቅ ብቻ ልጄም አብሮ ሞትን በሳቅ:: ይመቻቹ ውይ እድሜያችሁ እርዝም ይበል :: 🌹❤️

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety

      በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉ ስወዳችሁ 🇪🇹🇪🇹👇👇
      czcams.com/video/HtL6bgm-hYk/video.html

  • @ናታኔምአደዬ
    @ናታኔምአደዬ Před 4 lety +1

    እኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ ሀገራችንን ይጠብቅለን በመስቀል ላይ የዋልከው ለኛ ነው እና አንተ ጠብቀን.
    ቴዲዬ በጣም አድናቂክ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 Před 4 lety +2

    ፀአዬ ለኔ ትልቅ ሰውና እውነተኝ ኢትዮጵያዊ ነው !ክብር ይገባዋ ይለዘላለም

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    ቴዲ በጣም የማደንቅህ
    እንኳን ለብርሃነ መሥቀሉ በሠላም አደረሣችሁ
    መልካም በአል ያመት ሰው ይበለን አሜን

  • @user-ic8cw3oj4n
    @user-ic8cw3oj4n Před 4 lety +27

    አይይይ ኮሮና ዘር አይውጣልህ ወገንችንን አሳቀቀብን ብቸኝ ነብረታችንን ሰላምታችንን ይጋፍን አላህ በቃ ይበለን ኢሻአላእ ያረብ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety

      በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐🌹🌹👇👇👇
      czcams.com/video/HtL6bgm-hYk/video.html

    • @user-vd1pk9eh9p
      @user-vd1pk9eh9p Před 4 lety

      አሜን እዉነት

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 4 lety +9

    እንኳን ለብረሃን መስቀሉ አደረሳቹ
    በጣም ታምራላቹ እመቤቴ ትጠብቃቹ

  • @user-bd3oo2ej2k
    @user-bd3oo2ej2k Před 4 lety +2

    በማለዳ ከጣራ በላይ እንድስቅ ላደረጋችሁኝ ሁሉ ፣ ቆይ ጠብቁ። ክክክክክክ ። ናቲየ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው። ቴዲ ከሙያው ባሻገር ማር የሆነ ትህትና አለው። ቴዲ ያለበትን ፊልም መዝለል አልችልም። እኔም ባለቤቴም በጣም አድናቂዎቹ ነን። የሙያ ክህሎት በትህትና ሲታጀብ ውበቱ ደማቅ ነው። በርቱልን። ዮኒየማ በሳቅ ገደለኝ። ፀጊ ኮስታራነትሽ ራሴን መሰልሽኝ ።

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před 4 lety +1

    መልካምነት መልሶ ይከፍላል፣
    እንዴት ደስ የሚል ፐሮግራም ነው ?
    ፀሀዬ ዮሀንስ፣ ሰለሞን ቦጋለ እንቁ አርቲስቶች
    ሁላችሁም ኑሩልን የሀገሬ ልጅች።
    አዲሱን ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን።

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni Před 4 lety +6

    ወይ ናቲ እረ እኔ በሳቅ ሞትኩ እኮ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ናቲ ደስትላለህ በጣም

  • @kokobiafentakokobiafenta6528

    😂😂😂😂😂በሳቅ እዉነት ፈታ አረጋችሁን ቴድየ አደኛየ በጣም ነዉ የማደቅህና የምወድህ ❤❤❤❤

  • @samsamesone9552
    @samsamesone9552 Před 4 lety +3

    ዬኒ ጠላት እንደዝህ ክው ይበል አቦ ገደልከኝ በሳቅ ዬኒዬ ሚስኪንዬ 😂😂😂
    ዬኒዬ ቅዳሜ ከሳት አንተ ከመጣህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ከመላው ቤቴሴቤ ጋር we love you yoyo brother😍

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 Před 4 lety +2

    Thank you Nati for invited my #1 Ethiopian actor. he is the greatest and love all his characters in the movie. Good job Teddy, keep it up

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 4 lety +3

    የዬኒ አስተያየት በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ ሰው : በሳቅ ሞትኩኝ😀😀😀😀😀

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s Před 4 lety +2

    ቴዲዮ ትችላለህ በጣም አድናቂ ነኝ በርታልን

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Před 4 lety +2

    ቴዲ 😂😂😂😂😂ስሜት ውስጥ የገባበት መንገድ👌👌👌........አንደኛ 🙏..........

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 Před 4 lety +5

    አቦ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም የእውነት ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው የተሰማኝ ሁለቱን ልዩ ቦታ የምሰጣቸውን አክተሮች አንድ ቦታ ላይ ለዛውም ሲደናነቁ ስሰማ ውስጤ በደስታ ፈነጠዘ.......👌💪🙏
    ቴዶ ሶል አንተን ብቻ አይደለም እኔንም አንከራቶኛል 😂😂
    እሱ አለ የተባለበት ቦታ ሁሌ እሮጣለሁ አንዴም ተሳክቶልኝ አያውቅም ብቻ ሁለታችሁም ለኛ አገር ፊልም ኢንደስትሪ አይን ናችሁ ማንያውቃል አንድቀን ተሳክቶልኝ አገኛችሁ ይሆናል...... ለማንኛውም ሁለታችሁንም ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ከበለጠ በረከትጋር ይስጥልኝ አወዳችኋለሁ👌👑🙏
    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏

  • @potho7308
    @potho7308 Před 4 lety +66

    መስቀልን የምውዴ Like ብቻ ✝️💘🎆🌼🇪🇹🤲😔

  • @fetlebekele9548
    @fetlebekele9548 Před 4 lety +15

    እግዚያብሔር የናንተ መቀለጃ አይደለም ሥታአሥጠሉ እኔ ቀልድም ቢሆን በእግዚአብሔር ሥም መማል ምን አስፈለገ ቡሽቲያም

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 Před 4 lety +4

    ዉይይይይ ዮኒ ሲያሣዝን በጣም ተጨንቆ ነበር! ግን ደስ ይላል

  • @potho7308
    @potho7308 Před 4 lety +8

    እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አድረስችሁ 🎆✝️

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 4 lety +4

    ዮኒ እንዴት እንዳሳቀኚ ቲዲ ግን ተጨዋቺ ነህ ናቲ ጎበዝ ነህ ቀልድ ትቸላለህ

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 4 lety +8

    Naty u need to have your own show ..i loved how you host the show..edeg

  • @user-cc6ok1uk9i
    @user-cc6ok1uk9i Před 4 lety

    ዋው ሶል በጣም አምሮብሀል ይመችህ ቴዶም ፀሀየም በጣም አድናቂያችሁ ነኝ

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 Před 3 lety

    ቴዲ ውነትም የተዋጣለት አርቲስት ንው በጣም ይችላል ደማ ያምርበታል በጣም ነው የሚያምርበት እድሜና ጤና

  • @Akielsa
    @Akielsa Před 4 lety +22

    ቴዲ (እንግዳሰው )ለጥበብ የተፈጠረ ልጅ ነው!!!

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni Před 4 lety

    እንኳን አደረሳችው ለመስቀል በአል አይ ናቲ አዋከብከው እኮ አሪፍ ፕራንክ ነው ደስ ይላል ፀሀዬ አድናቂህ ነኝ እወድሀለው ናቲ አሪፍ ፕሮግራም ነው ደስ ትላላችው

  • @emuemu5275
    @emuemu5275 Před 3 lety +1

    በጣም በጣም የማደንቀው በቃ የ እውነት አርት የወለደችው ኢትዮጲያዊ አርቲስት ነው ሁሌ ተሸላሚ ቢሆን የሚገባው ነው

  • @genetbirke4734
    @genetbirke4734 Před 4 lety +8

    ናቲ ጎበዝ እቀራረብ ትችላለህ::

  • @ናዝሬትኢትዮጵያ

    እግዚአብሔር የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን🙏
    💚💛❤️ኑ ቤተሠብ ይሁኑ💚💛❤️

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 Před 4 lety +20

    ወይኔ ፕራንኩ ደስ ሲል በሳቅ ሆዴን አመመኝ

    • @altaseb8055
      @altaseb8055 Před 4 lety

      እውነት በሳቅ ጨረስኩት

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 Před 4 lety

    ፀሐይ ሰራው ስም መልካም ሰው ነው ማርያም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልኝ ቸሩ መድኃኒአለም ፀሐይ እንወድሃለን ቲዲሻዬዬዬዬ በጣም ጎበዝ አርቲስት ነህ እንወድሃለን ቲዲሻዬዬዬዬ እድለኛ ነክ ሰፕራይሰ ሰለ ተደረከ እድለኛ ነክ ፀሐይ ምርጥ ሰው

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Před 4 lety +6

    ናቲ አይንህ ያምራል እንኳን አደረስህ🌼🌼🌼🌼

  • @As-yo6cx
    @As-yo6cx Před 4 lety +2

    እግዳ ሰዉ ሀብቴ ቴድ በአካል ባገኝክ ደስ ይለኛል ሰለምወድህ

  • @rediethailu3635
    @rediethailu3635 Před 4 lety +4

    መመሳገኑ ደስ ይላል እንግዳሰው እውነት ነው በደንብ ይችላል ተሰጥቶታል

  • @eyrusehunda5691
    @eyrusehunda5691 Před 3 lety

    በጣም ነዉ የምወድህ አድናቂክ ነኝ ።

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 Před 4 lety +5

    ሶልየ የኔ አደኛ ናቲ ሰርብራይዙ ተመቸኝ

  • @milanamili6065
    @milanamili6065 Před 4 lety +5

    እኔም የመስቀል ቀን ነው የተወለድኩት እስቲ መስቀል ቀን የተወለዳቹ 👍

  • @tirsetmekommen6032
    @tirsetmekommen6032 Před 4 lety +15

    ቴዲ የሚተውነው ፊልም ይሙቸኛል

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 4 lety +1

    Woooww betam dasi yemile koyita nabare Aratiset hulum wutste nachu gin lane Hulem henok Wandimu yilayale ❤🙏

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 Před 4 lety +1

    ዮኒየ ተመቸኸኝ ከምር ለስራህን ክብር ለሰው ያለህን ነገር ነው ያየሁበት ፀጊ ታጋሽነቷ ብቻ ወደድኳችሁ

  • @heab2012
    @heab2012 Před 4 lety +1

    እናንተ ተዋቂ አርቲስቶች ለአብዛኛው ህዝብ አስተማሪ ናችሁ ብዪ አምናለሁ። COVID IS NOT A JOCK! የአፍ መ ሸፈኞ ጭንብል እና መጨባበጥ ቢቀር መልካም ነዉ። ሌላ ሠዉ ማዳን ይቻላል። መልካም በአል።

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 Před 11 měsíci

    ቴዲዬ የኔ ምርጥ ኪሩቤል ነኝ እወድሀለው😂😢😮😅

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 Před 3 lety

    The best park ever . Ohh My God ( yoni the presenter face is priceless) 😂😂😂😂😂😂😂 Nati you are a top man . Keep going Brother . 👏👏👏

  • @linalebanon786
    @linalebanon786 Před 4 lety +2

    ሰለሞን ሰው ወዳጅ ነው በጣም ሰው አክባሪ ነው ሩሩነው እስቲ አርቲስቶች ተማሩ እርስበርስ መደናነቅ ይልመድባችሁ

  • @user-gl8dx7kz8l
    @user-gl8dx7kz8l Před 4 lety +2

    ውይ ሰታምሩ ሰሌ /ቴዲ የናንተ አድናቂነኝ

  • @user-hd6rf5so4m
    @user-hd6rf5so4m Před 4 lety

    አተን ያህል ሰውየ እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳቹህ ነው ያልከው ምን አለ አሟልተህ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹህ ብትል

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před 4 lety

    ቴዲ ሲተውን በጣም ጎበዝ ነው በርታ እናመሰግናለን።

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 4 lety +4

    እንገዳሰው ሀብቴ ሁሉም ነገር ያምርብሀል በቃ ትችላለህ አብደህም አፍቅረህም መጥፎ ሁነህም ሁሉንም ትችላለህ

  • @ayshutubeofficial7653
    @ayshutubeofficial7653 Před 4 lety +1

    ናቲ የቴዲ ሰርፕራዝ በጣም አሪፍ ነው ጸሀዬንም ሰሌንም ቴዲንም በጣም ኦዳቸዋለሁ አደንቃቸዋለሁ እረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ ፊልም ማየት የጀመርኩት በቴዲ ፖለቲካ አይደለም በሚለው ነው ።እንደ ቀልድ አይቼ በቃ ፊልም ማየት ጀመርኩ ።

  • @sariyshawa8263
    @sariyshawa8263 Před 4 lety +3

    ናቲዬ ቀላል ፈታ ታረጋለህ😀😀😀😀😀😀wow new

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 4 lety +1

    እንግዶችህን እወዳቸዋለሁ አንተንም ናቲ አድናቂህ ነኝ ይመችህ አቦቦቦ

  • @eyerusa7756
    @eyerusa7756 Před 4 lety +12

    ቴድየ የኔ 1ኛ ምርጥየ

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 Před 3 lety

    Zare yemiretoch sebiseb naber tnq yesewe akiberotachew sereatachew yehulum yeserachewen fiker akibari mehonachew desiyelal akebrachewalehu solen ena alemayehu tadesen sayachew kefikere yetenesa madinek akitogn kulichi kulich selibachew selam bilewegn yeheduten mechem alresawem yonina tsegi dinegateyachew ewnet siyasfera gudegna naber bravooooooo

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 Před 4 lety +1

    ዮኒ የኔ ትሁት ተጨነቀ እኮ ።ናቲ ያራዳ ልጅ ስደላኝ

  • @tesfayehassen9867
    @tesfayehassen9867 Před 3 lety

    ቴዲ bro ምርጥ አክተር ነህ respect 🙏🙏🙏

  • @dessiearega5626
    @dessiearega5626 Před 4 lety

    ፀሃዬ ግን የእውነት ምርጥ ሰው ነህ እኮ

  • @asterarayaaraya6943
    @asterarayaaraya6943 Před 4 lety +1

    Wow I like it specially the prank one ❤ and Solomon Bogale and Tihaye Yohannes surprised to teddy I like that one too . Nati did good job and open ur show ❤❤❤❤ from Eritrea 🇪🇷🇨🇦.

  • @asteraster5273
    @asteraster5273 Před 4 lety +7

    ወይኔ ናቲ ቀልድህ እኮ ሱሰ ነው. ታላቅ ወንድሜን እየመሰልከኝ ተቸገርኩኝ ቁርጥ ናቲን ነው ወንድሜ

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg Před 4 lety +3

    ቴዲ አድናቂህነኝ

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 Před 4 lety

    Tedo(engdasew) my no 2 actor you known my no 1 is grum ermyas you are best bro

  • @mistirtube3096
    @mistirtube3096 Před 4 lety +1

    Two invaluable persons; T&S!
    Wish you long live!!"

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 4 lety +2

    ኮሮናን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን

  • @nigistmekonen7235
    @nigistmekonen7235 Před 4 lety

    የቅዳሜን ከሰአቶች ፕራክ ያበደ ነው እሷን ፓርት በጣም ደጋግሜ ያየሁት ዮኒ አከብርሀለሁ

  • @lidiyakassa8286
    @lidiyakassa8286 Před 4 lety

    I love sol and engidasew both are great talented but sole is so kind and great full oerson

  • @bayedegsew2410
    @bayedegsew2410 Před 3 lety

    ቆንጆ ፕራንክ ነው ግን ስትምሉ እመብርሃንን፤እግዚያብሄርን ባትሉ ጥሩ ነው፡፡በእውነት ምናምን ማለት እኮ ትችላላቹህ

  • @misgana7861
    @misgana7861 Před 4 lety +1

    We love you both of you!! Be careful coronavirus !!!

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 Před 4 lety +3

    ናቲ እንዲህ ኬሚክ ነህ ሆዴን አመመኝ በሳቅ መስቀልን ሳቅ በሳቅ😂😂

  • @calltech5706
    @calltech5706 Před 3 lety

    በጣም ነው የምወደው አርቲስት እንግዳስው ❤❤❤❤❤

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 4 lety +1

    ቴዲ ጸሀይዬ እንደረዳችሁ ሁላ እኔም ሀገር ቤት ስመጣ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ እድታሰሩኝ እፈልጋለሁ መስራት እንደምችል ይሰማኛል ለሰለሞን ቦጋለም ንገርልኝ ናቲ አደራ 😍😍😍😍😍💚💛❤👌👌👌

  • @Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ

    ቴዲ ስወድህ ትችላለህ👌👌💙❤💙❤

  • @kassas4
    @kassas4 Před 4 lety

    ድንቅ አርቲሥቶቻችን ትወናችሑ እና አለባበሣችሑም አክተርነትን 100 ፐርሰንት ያሟላችሑ ኑሩልን

  • @asterademe2123
    @asterademe2123 Před 4 lety

    እጅ እጅ ይሚል ቀልድ ደባሪ

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 Před 4 lety +2

    ዮኒ አሳዘነኝ ፀጊ ደነገጠች ኡፍ ትልቅ ሰዎች

  • @Selamfitwe21
    @Selamfitwe21 Před 4 lety

    Betam sol ,tedi gobezuche nachew Egzabiher yetbekachew😍😍😍😍😍

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 4 lety

    Teddye yene wub you look like exactly my youngest brother and I admire you very much bro✝️⛪️🙏🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌻

  • @rahelakileluretafikri9003

    ቴዲዬ በጣም እማከብርክ እምወድህ ትልቅ ሰው ነህ

  • @ghfh3038
    @ghfh3038 Před 4 lety +4

    ዊ ናቲ ከማደናገር አልፎም አደናበርካቸውኮ

  • @et1206
    @et1206 Před 4 lety

    ወይ ቁልጭ ቁልጭ አሉ እኮ ቅዳሜ ከስአቶች kkkkkkkll ተመቸኝ

  • @user-sx9fx2gx8t
    @user-sx9fx2gx8t Před 4 lety +14

    ኧረ ኢቢየሶች ቻናላችሁ ከኢትዬጵያ ውጪ አይሰራም! ሜካንክ አምጥተን ስናሳይ ችግሩ ከናንተ ነው አለ እባካችሁን በፍጥነት አስተካክሉልን please please

    • @jesusislord1569
      @jesusislord1569 Před 4 lety

      እረ ይሰራል ምን ሆነሽ ነው ማሬ እኔም ውጪ ነኝ ይኸው ይታያል ማር

    • @user-qz1hy4xw9s
      @user-qz1hy4xw9s Před 4 lety

      @@jesusislord1569 በtv

    • @tanjerinasolomon9302
      @tanjerinasolomon9302 Před 4 lety

      Ezi dubai ayseram

    • @haschascha627
      @haschascha627 Před 4 lety +1

      ጀርመን። በደንብ። ይሠራል። እንከታተላለን።

    • @yesrayesra7757
      @yesrayesra7757 Před 4 lety

      @@jesusislord1569 እኔ አለሁበት ሀገርም እየሰራ አደለም

  • @LematTube
    @LematTube Před 4 lety

    የማሪያም ወዳጆች
    መቼም በማሪያም ለምኛችሁ አታልፉኝም!! ስለማሪያም ፎቶየን በመንካት #SUBSCRIBE አድርጉኝ!! ስራዎቼን አይተው ይፈርዳሉ....

  • @amurifkrrr8125
    @amurifkrrr8125 Před 4 lety

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ግን ምነው ebs ዛሬ ቻናሉን ዘጋችሁብን የበአል ፕሮገራም እናያለን ብለን ሰፍ ብለን ስንጠብቅ ወፍ የለም 😏🤨😡😡😥🤤😓😪😭😭😖😢😭😩😩😧😦😟😤😱😰😬🤯😩😤☹️🥵😡😠🤒😵🤪😇

  • @ሀያትአላህነዉወኪሌ

    ለክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን አደረሣችሁ መልካም ባአል ይሁንላችሁ ሠላም ፍቅር አዲነት ለናት ሀገራችን ለኢቶጲያ ይሁን

    • @bzufker9275
      @bzufker9275 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን እህት እግዚአብሔር ያክብርሺ መልካም ስው ነሺ

    • @user-th8ix5gk3v
      @user-th8ix5gk3v Před 4 lety

      አሜን አሜን እህታችን እናመሰግናለን 😍😍

  • @hannateklie3617
    @hannateklie3617 Před 3 lety

    Hahahhaha i really love yoni's face he is confused 😂😂😂😂😂😂

  • @picwd9666
    @picwd9666 Před 4 lety

    wey gud zare yetesemagn neget lingarachu corona kee hagere yetefa yebefitu fikrachin yetemelese new yemeselaegn ❤❤❤❤❤

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p Před 4 lety

    ዋው ሥለሥራቸው አይመለከትኝም ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሣምርልን ግን ኢቢኤሶች እናመሠግናለን ለምን ካላችሁ ሶልን ጸሀየን ሌሎቹንም በመልካምነታቸው የማውቃቸው ሥለሆኑ በተለይ ሶል ሰለሞን ቦግአለ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ

    ክክክክክክክክክክኮ ኸመደመሪያው ያሣቀኝ የመጨረሻው ነው ክክክክክክክ አይ ፊልም

  • @estifotsehay
    @estifotsehay Před 4 lety

    ናቲ እግዜር ይይልህ!
    የዮናስን ፊት ሳይ እኔን ጨነቀኝ!
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ተመቸኝ
    ፡፡

  • @selahulenagar7424
    @selahulenagar7424 Před 4 lety +9

    እንዴ ኮሮና ጠፈ እንዴ ማታቀቀፍ