መሠረት በለጠ(ጉምጉም) -ጊዜ ተቆንጥሮ- Meseret Belete -Giza Tekontero - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ethiopianmusic #Alexyilefrecords #Mesertbelete
    መሠረት በለጠ(ጉምጉም) ጊዜ ተቆንጥሮ Meseret Belete -Giza Tekontero - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Komentáře • 238

  • @aliyemer5644
    @aliyemer5644 Před rokem +20

    እኔ ሚገርመኝ ይሄ የነገሰ ስርቅርቅ ድምፀ ይዛ የጠፋችበት ምክንያት ነው ያልገባኝ። ድንቅ ነሽ ።

    • @Ethiopic
      @Ethiopic Před rokem +1

      እዛው አሜሪካ ሂዳ ተወሽቃ ይሆናላ--USA is the blackhole for Ethiopian artists.

  • @almazliben3803
    @almazliben3803 Před rokem +8

    እሃሃሃሃሃሃሃሃ ትዝታውውውው ዎውውውው

  • @Foktek
    @Foktek Před rokem +5

    Yene derbaba #1 eko nesh desmil sra new berchilgn

  • @yibelushitahun3649
    @yibelushitahun3649 Před rokem +11

    መሲዬ ቆንጆ የትዝታ ሙዚቃ ነው🙏🙏🙏

  • @wududenekew9154
    @wududenekew9154 Před rokem +7

    መስዬ የኔ ተናፋቂ

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 Před rokem +1

    መሰረት እጅግ ከምወዳቸው ድምጻውያን አንዷ ናት።ተሰጥኦ ማለት እንዲህ ነው።

  • @wondimagegnartlivenews6582

    መሲ የመሬዋ ንግስ የሸዋ ኩራት እጅግ በጣም የሚያምር ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ደስ ይላል ፍጣሪ ይባርክሽ

  • @aberhameabera9912
    @aberhameabera9912 Před rokem +6

    Messsyyyyy yen wud regem edeme yestsh fetari

  • @yonashailu7022
    @yonashailu7022 Před rokem +5

    Ere mesi mulu album meche new yemitlekiw

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u Před rokem +2

    ናፍቀሺ ነበረ መሲየ ደሰ የሚል ሙዚቃ እረጋ ያለ የኔ ደረባባ

  • @birkneshbirke8939
    @birkneshbirke8939 Před rokem +4

    መሲ ከምር በጣም የምወድሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ኑሪልኝ፡፡

  • @henokmolla3538
    @henokmolla3538 Před rokem +8

    መሲዬ እንኩን ደናአ መጠሽእ የድሮውን በጠም ነው የምወደው አሁን ስላየሁሽ በጠም ደእስ ብሉኝል እድሜ ጤናአ ይስጥሽእ

  • @hasenabebe9526
    @hasenabebe9526 Před rokem +7

    መሲ በጣም ያምራል ወደሁዋላ ይመልሳል

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Před rokem +6

    አቤት መሤ የጠፈሠው

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 Před rokem +5

    ያንገትሽ ማህተብ እራሱ በቂ ነዉ የኔ ኩሩ እህት መሲ በናትሽ አትጥፊ i know that ለምን እንደጠፋሽ ግን ከዚህ በሗላ ግን እባክሽን ድምፅሽን አታስናፍቂን

  • @mieraftadesse6456
    @mieraftadesse6456 Před rokem +6

    ያምራል መሲ

  • @wollodessie4839
    @wollodessie4839 Před rokem +8

    መሲዬ ዋው ምርጥ ስራ ነው

  • @helenalemu5055
    @helenalemu5055 Před rokem +6

    ውይ መሰይ በጣም ነው የማደቅሽ በጣም ነው የምወድሸ እርጋታሸ 👌

  • @teddytaye
    @teddytaye Před rokem +5

    Messi hode berchiln, bemetfatsh kir bilenm temelseshilnal. Yeduro Adinaki negn

  • @zerubekele9852
    @zerubekele9852 Před rokem +6

    የሚገርም ጥሩ_ሀሳብ የያዘ ስራ ነው

  • @saraleli5634
    @saraleli5634 Před rokem +7

    መስየ ስወዳት

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před rokem +4

    ዋዉ መስዬ ውሌም ድምጽሽ ማራኪ ነው

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r Před rokem +5

    ዋውውውውው

  • @user-ms5be8qf1b
    @user-ms5be8qf1b Před rokem +12

    የት ይሆን የልጂነት ህልሜ 😭

  • @fghhhytre415
    @fghhhytre415 Před rokem +5

    Wawwwwwww Maserte balta Mertens Sera nawe

  • @joneasefa2507
    @joneasefa2507 Před rokem +8

    Great job mesi

  • @abdiseid2486
    @abdiseid2486 Před rokem +5

    ምርጥ ሰው

  • @derejegashaw724
    @derejegashaw724 Před rokem +6

    ምርጥ ስራ መሲ

  • @kassahungashaye3332
    @kassahungashaye3332 Před rokem +10

    ቆንጆ ስራ ነው ትዝታ ቀስቃሽ

  • @Jawahersalah
    @Jawahersalah Před rokem +5

    ውይትዝታ

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Před rokem +12

    ውይይይ በጣም የምወድሽ ሁሌ እዳዲስ የምሰማልሽ ምዚቃሽን የኔ ደረባባ ይችሽ መስዬ የኔ ቆጆ ማነው እደኔ የሚወዳት መስየን 😥 🔥🤙

  • @POWE4755
    @POWE4755 Před rokem +3

    አቤት ልዩ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ እኮ ነው

  • @kasahunsoratube3290
    @kasahunsoratube3290 Před rokem +1

    መሲ እጅግ የሚምር የትዝታ ሙዚቃ ነዉ በርችልን

  • @talemawondfraw3739
    @talemawondfraw3739 Před rokem +7

    መሲ እዉነት ልብ የሚሰብር ሙዚቃ ነው ዘላለም ኑሪልን

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Před rokem +62

    መሲዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ ይገርማል 2002 ዓም ላይ ሳታፍቅርኝ ያፈቀርኳት ልጅ ነበረች መሲን ነው የምትመስለው ከአንድ ጓድኛዬጋር ቲቪ ስንመለከት የመሲ ሙዚቃ መጣ ከዛ አንድት ልጅ ወድጃለሀ ቁርጥ መሲን ነው የምትመስለው አልኩት በሌላቀን ሳሳዬው ውይ አንተ አምሳል ምትኬን ነው የምትመስለው አትለንም እንዴ አለኝጅ ክፉ አማካሪዬ ጓደኛዬ ክፉ አይካብኝ🙏

    • @ዘመድtube
      @ዘመድtube Před rokem +4

      ሁለቱም ልዩ ናቸው 😍

    • @user-bx2kj7mv5c
      @user-bx2kj7mv5c Před rokem +4

      እና ፍቅርህን ገለፅክላት

    • @endrisslamlethiopia1181
      @endrisslamlethiopia1181 Před rokem +4

      @@user-bx2kj7mv5c መግለፅ ብቻ ተነጠፍኩላቲ ዓንድ አመት ተከታትዬ እጄ አስገባኋት በ2003 ዓም ፍቅር ጀመርን በ2010 ዓም ተለያዬን 😭😭😭

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 Před rokem +5

      @@endrisslamlethiopia1181 የ7 አመት ፍቅር መበተን ግን አይከብድም 😌😌😌

    • @endrisslamlethiopia1181
      @endrisslamlethiopia1181 Před rokem +3

      @@munafkr9639 ትልቅ ስህተት ሰራች ችት አደረገችብኝ ይቅርታ ብጠይቀኝም አብራት መሆን አልቻልኩም ወይ ከልቤ አልወጣች የእኔ አይነት ስቃይ በጥላቴም አይ ድረስ💔

  • @samiyamohammed807
    @samiyamohammed807 Před rokem +4

    Mesye hulem ssezfign demtsesh mar nw

  • @saraleli5634
    @saraleli5634 Před rokem +7

    የኔ ደርባባ መስየ እርጋትሽ አይ ሂወት እና ከባድች ነቻ በትዝታ ካላስውሳቸው ምንነው ያትናትነው ቀን ብመለስ ፍቅር ሰላም ያለበት ግዜ ሀገሬ ስላምሽ ይመለስ ያዱሮው በምቴ አፍርስው የሚባለው ግዜ ጎሪቤት ማደግ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +7

    መሲዬ እንኳን መጣሽ

  • @user-nd1uu9dg6j
    @user-nd1uu9dg6j Před rokem +4

    ወይ እዳው በጣም የምውድሽ ነገረስ 🥰🥰

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +6

    መሲዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ መቼም የማይጠገብ ድምፅ 👌👌👌

  • @matusalamelkie3878
    @matusalamelkie3878 Před rokem +3

    የመሲየንሙዚቃእንደኔየሚወድአለ

  • @user-yg7dn5fk9h
    @user-yg7dn5fk9h Před rokem +5

    ደረባባዋ😘😘😘

  • @user-bx4rq8ip1z
    @user-bx4rq8ip1z Před rokem +6

    ዴርባባዬዋ ስወድሽ እኳ ያለፈ ትዝታየን ቀስቀሰሽ አስለቅሰሽኛል የሚገርም ስራ ነው መልካም እድል

  • @sagenwana9615
    @sagenwana9615 Před rokem +3

    መሲ ያገሬ ልጅ ከየት ብቃልሽ ጠፋሽ ብየ ነበር እንኳን ብቃልሽ እማየ ለዘላለም እንቅፋት አይንካሽ

  • @metekzerihun9712
    @metekzerihun9712 Před rokem +8

    መሲዬ የኔ ሽሙንሙን እንዴት እንደወደድኩት ለጆሮ የሚጥም ምርጥ ስራ ነዉ ሺ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤

  • @aytsha
    @aytsha Před rokem +8

    ዋው ለጀሮ ተስማሜ ለስለስ ያለ ምርጥ ሙዚቃ

  • @guleassefa5220
    @guleassefa5220 Před rokem +6

    Wow arif sira new!!!!

  • @birhanumersie7476
    @birhanumersie7476 Před rokem +6

    በታም ምርጥ ዘፈን ነው መሲ በታም እንወድሻለን
    በትዝታ ወደላ መልሶናለ
    እድሜና ጤና ይስትሽ

  • @user-to2jz8lt4b
    @user-to2jz8lt4b Před rokem +7

    ሮዳስ💊ቆንጆ

  • @belayafentaofficial115
    @belayafentaofficial115 Před rokem +7

    አረ ሸር ሸር አርጉት እሄን የመሰለ ዘፈን ለሰዉ ይድረስ እባካችሁ

  • @amanuelwandwosen4758
    @amanuelwandwosen4758 Před rokem +11

    መሲ በጣም ነው የማከብርሽ ።።።። በጣም ደስ የሚል ስራ ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ይስጥሽ

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 Před rokem +5

    ዋውውውው ይመቺሺ መሲዬእህህህህ😢💔

  • @biniyanos5014
    @biniyanos5014 Před rokem +9

    ሁሌም ሙልት ድርብብ ድምቅ እንዳሽ እንዲ ጥፍጥ ያለ ሙዚቃ የምትሰጪን መሲዬ በብዙ ዉድድድ

  • @utube2121
    @utube2121 Před rokem +7

    ቆንጆ ዜማ

  • @mimikiki983
    @mimikiki983 Před rokem +5

    መስዬ ቆንጆ ስራ ነው

  • @melkamuentartainment
    @melkamuentartainment Před rokem +5

    Alexo and meseret belet nice combination chure up both you can do it .

  • @user-mw4op3zr5v
    @user-mw4op3zr5v Před rokem +3

    መሲ በለጠ እወድሻለሁኝ እናቴ ኑሪልን ሠላምና ጤናውን ላንቺም ለቤተሰቦችሽ እመኛለሁ አሪፍ ስራ ነው፡፡ ግን የቀድሞ ስራዎችሽን በድጋሚ ብትሰሪያቸው ደስ ይለኝ ነበረ

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před rokem +7

    መሰረት👌👍

  • @mamamami1307
    @mamamami1307 Před rokem +9

    ኣሌX ሓወይ ሓሪፍ ስራሕ በርትዕ

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Před rokem +3

    መቼም አትሰለቺኝ መሲዬ… ለእኔ ሁሌም አንደኛ… ዝግ ባለ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማሽ ነው… እኔ ትዝታ ባልወድም አንቺ ስላንጎራጎሽበት ግን በቃ ይመቸኛል… አይ ድምፅሽ እኮ ፀዴ ነው… ድርብብ ያልሽ ሴት

  • @girmaaamonge7433
    @girmaaamonge7433 Před rokem +6

    ሥወድሽ መሢየ አምላክ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Před rokem +7

    የተረጋጋ ደስ ሚል የማይሰለች ስራ ነዉ እንኳን ደሕና መጣሽ እናተ ዝፈኑት የኔ ልእልት መሠረት

  • @adr4013
    @adr4013 Před rokem +5

    መሲዬ የኔ ደርባባ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @3Dtube19
    @3Dtube19 Před rokem +7

    ያምራል

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 Před rokem +11

    በስማም እንዴት እንደወደድኩት ደጋግሜ ነው የሰማውት መሲየ የናንተ ዘመን ለዛው እራሱ በቂ ነው👏👏

  • @teferalove7855
    @teferalove7855 Před rokem +7

    አቤት ድምፅ

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Před rokem +5

    ከዬት ላምጣዉ

  • @samirasweet6567
    @samirasweet6567 Před rokem +5

    መሲዮ አቤት ስወድሽ ማርኮ ነሽ

  • @rufaelmaru7859
    @rufaelmaru7859 Před rokem +7

    Nice work

  • @mogesyeshiwas2765
    @mogesyeshiwas2765 Před rokem +17

    ለጀሮ ተስማሜ ለስለስ ያለ ምርጥ ሙዚቃ ነው!!

  • @mituteshome3311
    @mituteshome3311 Před rokem +4

    ሚገርም ስራ ነው አሌክስ በርታልን

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Před rokem +10

    መሲዬ ድምፅ አወጣጥሽ ምናምን እና በሁሉም ስራወችሽ አድናቂሽ ነኝ 👍👍👌

  • @abimekasha1489
    @abimekasha1489 Před rokem +2

    "ጊዜ ተቆንጥሮ"
    የስንቶቻችን ህይወት በእንደዚህ አይነት ታሪክ ውስጥ አልፎ ይሆን? የማይሰለች ግሩም ድንቅ የሆነ ስራ!!! የእግዚያብሄር ለሆነ ሰው ግን ምንም የሚያፀፅት ጊዜ አይኖርም እነዚያ ያለፉ ዘመናት እንድንማርባቸው የተፈቀዱ ናቸውና:: የጊዜ ባለቤት እግዚያብሄር አይረፍድበትም በነበርንበት የመተሳሰብ ሁኔታ ላይ አቆይቶ ማገናኘት ይችላል!!! ችግሩ ፈጣሪ አይችልም እያልን መጀመሪያ እንድንለያይ ካደረገን ሀሳብ ሳንላቀቅ መቆየታችን ነው:: ለዚህም ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑን ፀፀትን አሸንፈው ከዓመታት በሗላ የተገናኙት ታዋቂው ድምፃዊ ቴድ አፍሮ እና የህይወት አጋሩ አምለሰት ሙጨ ናቸው!

  • @meharidegefaw2617
    @meharidegefaw2617 Před rokem +3

    መሲ ምርጥ ስራ ነው ከአሌክስ ጋ እኔም መስራት እፈልጋለሁ

  • @sitotawteruneh9782
    @sitotawteruneh9782 Před rokem +5

    ምርጥ ሙዚቃ

  • @samonmogos1386
    @samonmogos1386 Před rokem +1

    ዋውውውው ማሬ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @yesufmohammed3901
    @yesufmohammed3901 Před rokem +2

    ፈጣሪ ሠላምሽን ያብዛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንድህ እዳማረብሽ ሁሉም ነገር እንዴነበረ ነዉ ምርጥ ሥራ ነዉ

  • @martakebede4057
    @martakebede4057 Před rokem +2

    የኔ ውብ መስዬ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před rokem +3

    ኢትዮጵያሕ🌻🌻ፍቅርርርርርር

  • @user-dc9hs7sh9b
    @user-dc9hs7sh9b Před rokem +4

    ዋው ይመችሽ

  • @tesfayeyalew6388
    @tesfayeyalew6388 Před rokem +4

    ጉምጉምታ

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem Před rokem +12

    ለስለስ ብሎ ደስ የሚል ቃና ያለው።

  • @mdeenhahmed3970
    @mdeenhahmed3970 Před rokem +2

    የትይሆን የልጅነት ህልሜ 😥😥

  • @sameraahmad-yc2ck
    @sameraahmad-yc2ck Před rokem +1

    በጣም የምወዳት የኔ ደርባባ❤❤

  • @Abiye723
    @Abiye723 Před rokem +6

    Great job

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 Před rokem +1

    Wow dase leslase yala yemidamate harife Sera naw... mesiya darebabaya

  • @user-de6jg1kt1k
    @user-de6jg1kt1k Před rokem +3

    ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před rokem +3

    መሲዬዬዬ💋

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 Před rokem +18

    I love you Meseret Belete. I remembered my dad and mam love. They are farmers, respected, listen, tolerated, love, and help each other all the time. They are successful in their life. They always listened your music using Tape record when I was kid❤! Their marriage is an iconic model for my future relationship. Long live for you and your family.

  • @tigi432
    @tigi432 Před rokem +8

    Mesye i so happy to hear your amazing voice ❤❤❤❤

  • @destamengistu9660
    @destamengistu9660 Před rokem +7

    Great song

  • @genetmessalie6041
    @genetmessalie6041 Před rokem +3

    መሲ ድምፅሽ የአዘፋፈን ስልትሽ በጣም ነው የሚመቸኝ!! አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ዝፈኝ!!

  • @emebetstotaw3103
    @emebetstotaw3103 Před rokem +2

    የት ይሆን የልጅነት ህልሜ😭😭😭😭

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 Před rokem +1

    መሲ ደርባቤ....ጉም ጉም

  • @destamamo5480
    @destamamo5480 Před rokem +3

    መሲ የኔ ልዩ ሴት ስወድሽ አቅሌ እስኪሰወር ተመሰጬ ነዉ የማዳምጥሽ

  • @user-vj8bx5zr3e
    @user-vj8bx5zr3e Před rokem +1

    የመሬ ውብ ድንቅ ነው

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před rokem +5

    💚💛❤🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉የኔምኣዲየኔማር

  • @kalgashaye9655
    @kalgashaye9655 Před rokem +1

    Yenie zemen teshagare meseret belete merewa dimts waaaw

  • @nasirasan2772
    @nasirasan2772 Před rokem +1

    መሰረት በለጠ ፍቅራዲስ ነቃጥበብን
    ረና የሺመቤት ዱባላ በጣምነው የምዳቹ ስራዎቻቸው መቼም የመይሰለቹ ነቸው

  • @hiwotbaye9265
    @hiwotbaye9265 Před rokem +7

    Wow 🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏