Mekdes Abebe - Esu New Yene | መቅደስ አበበ - እሱ ነዉ የኔ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 02. 2021
  • Mekdes Abebe - Esu New Yene | መቅደስ አበበ - እሱ ነዉ የኔ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
  • Hudba

Komentáře • 729

  • @MekdesAbebe
    @MekdesAbebe  Před 3 lety +244

    Thank you all for the love and support 😘

    • @milonmilon3289
      @milonmilon3289 Před 3 lety +3

      ሀይ

    • @milonmilon3289
      @milonmilon3289 Před 3 lety

      ሰለም ናሽ ወይ

    • @ni_cl108
      @ni_cl108 Před 3 lety +5

      Nice voice 🎤✨ beautiful girl 🌹✨
      Love you from Eritrea 🇪🇷🇪🇹👏🏼❤️

    • @top10ths86
      @top10ths86 Před 3 lety +1

      Love u ❤️ my queen
      Mohamed from Eritrea 🇪🇷 ❤️🇪🇹

    • @ashegretadrv8442
      @ashegretadrv8442 Před 3 lety

      From Israel 🇮🇱 🌺❤️❤️

  • @ganiyeyegetalijiganiye7386
    @ganiyeyegetalijiganiye7386 Před 3 lety +31

    ደሰሰ ሰትህ እንደ ዘማነዊ ሴቶች አይዴሌሸም ሰወድሸ የኢትዮጵያ ቆንጆ🇪🇹 ♥ 😘😘😘

  • @foziyemer1151
    @foziyemer1151 Před 3 lety +213

    ከዱቂት ነፃ የሆነች ምርጥናት የምትሉ እጅ ወደ ላይ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +78

    መቅዲ አማራዊት ቆንጆ
    ስወድሽ!❤🥰

    • @user-pw5tj6sn1k
      @user-pw5tj6sn1k Před 2 lety

      ኢትዮጲያዊ ናት አንቺ ደነዝ

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i Před rokem

      @@user-pw5tj6sn1k ብሄሯ አማራ ማንነታችንኮ ነው አማራ ነኝ ማለት ችግር የለውም ገባሺ ዜግነታችን ኢትዮጵያዊ ነን ገባሺ

  • @BlueArt1
    @BlueArt1 Před 3 lety +92

    ሙዚቃውን እየሰማን ኮመንት ምናነበውስ like 👍🏾አርጉ 😆

  • @mendelay6645
    @mendelay6645 Před 3 lety +9

    ወይኔ ታውቓላቹ እንዴት ምወዳት❤❤❤❤❤❤ l come from 🇪🇷መቅድየ የኔ ቆንጆ

    • @user-sg6ve1xe5b
      @user-sg6ve1xe5b Před 2 lety +1

      እኔስ እንደት እደምወዳት ብታዉቅ ተወዉ ብቻ ሆድ ይፍጀዉ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +3

    በእውነት ውበት ተፈጥሮ ከዱቄት የነፃ የሆነ መቅድዬ ስወድሽ እኔም በአንድ ቀን አይች በፍቅሩ የወደኩት የእኔ ፍቅርርርር እወድህ አለሁ ❤

  • @tamirulema9686
    @tamirulema9686 Před 3 lety +10

    መቅዲዬ ፡ ቆንጆ ፡ ባህልሽን ፡ አክባሪ ፡ ድንቅ ፡ ኢትዮጵያዊት፡ድምፃዊት ፡ ነሽ ። አምላክ ፡ ረጅም ፡ ዕድሜና ፡ ጤና ፡ ከነቤተሰብሽ ፡ አብዝቶ ፡ ይስጥሽ። ቀጣዩ ፡ ስራሽን፡ በጉጉት ፡ እንጠብቃለን ።❤❤❤✌✌✌🙏🙏🙏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 lety +18

    ዋው ምርጥ የባህል ዘፈን ነው ያቀረብሽልን ከውብ አለባበስ እና የባህል ጭፈራ ጋር💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

    • @oritodenticmulu2532
      @oritodenticmulu2532 Před 3 lety +1

      ዋው ምርጥ ለዛ ያለው የባህል ዘፈን ነው ያቀረብሽልን ከውብ አለባበስ ጋራ ቅር ያለኝ ጉዳይ የጸጉርሽ ብዛት ተጋነነ የአንቺ አይመስልም።

  • @user-mq5nb2yr7j
    @user-mq5nb2yr7j Před 3 lety +24

    መቅዲዬ ከዱቄት ነጳ ሞዴል ቆንጆ ነው ባህል የጠበቀ አለባበሳችሁ ምርጥ ❤❤😍🇪🇹🇪🇹

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    የኔ ሸንቃጣ መቅድዬ😍ድምጽሽ እኮ ገዳይ ነው😍😍💙

  • @yazachewdemilie7209
    @yazachewdemilie7209 Před 3 lety +3

    የኔ እህት በጣም ጎዘዝ ነሽ በተለየይ ከታደሰ መከተ ጋር የዘፈንሽዉን በጣም ነዉ እምወደዉ ሰለላመምነና ጠጤነና እመኝልሻለዉ

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 Před 3 lety +33

    የኔቆጆ አለባበስሽ 100%
    ቁንጂና 100%
    ዲምፅሽ 100%
    በጣምደስትያለሽ

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 Před 3 lety +5

    መክዲዬ ከልብ ነው የአንቺን ሙዚቃ የምወደው 🙏🙏🙏🙏
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @wadissaissa7241
    @wadissaissa7241 Před 2 lety +4

    Well done beautiful lady you’re always brilliant love you keep going don’t turn back
    One of your fun. ( Strasbourg / France 🇫🇷)

  • @user-vg5sh9qo3s
    @user-vg5sh9qo3s Před 3 lety +50

    አቤት አለባበስ የባህል እንቁ ሁሌም ትለያለሽ በርች ምርጥ ስራ ነው 💚💛💓

  • @emebettaye2437
    @emebettaye2437 Před 3 lety +8

    ዘካታዋ የኔ ሴት እረጋታሽ ልዩ ነው
    አቤት አፈጣጠር ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ
    ስራዎችሽ ደግሞ ቅመም ናቸው በርች አሪፍ ስራ ነው ደግሞ አትጥፊ።

  • @familytubebelyu151
    @familytubebelyu151 Před 3 lety +7

    አለባበስሽ ዋው ነውእኔ ተመችቶኛል። እስኪየተመቻችሁ አለባበሷ በላይክ አሳዩን።

  • @abaymetekya5362
    @abaymetekya5362 Před 3 lety +11

    መቅዲ! ገና ሳልሰማዉ ላይክ አደረኩት ምክኛቱም ስራዋችሽ ምርጥ ናቸዉ

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 3 lety +10

    ድምፅ100%አንደኛ
    ክሊፕ 100%አንደኛ
    ውበት100%አንደኛ
    ስወድሽ የኔ አንደኛ❣️

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 Před 3 lety +14

    ውይ የኔ ናፍቆት አንድም ዘፋኝ አላደንቅም ስለማልፈልግ አንቺን ግን እዴት እደሆነ ባላውቅም በጣም ነው የምወድሽ ድምፅሽ ሲስረቀረቅ ደስ ይላል ደግሞ ስረአት ያለሽ ደርባባ ነገር ነሽ የሴት እመቤት ቆንጆ ትችያለሽ ለነኛ ለነሳሮን ተብዬወቹን የሚያስተምር ምርት የአለባበስ

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 Před 3 lety +5

    መቅድዬ የውበት ጥግ እኮ ነሽ❤ሁሉም የአንችው ናቸው በችልን❤🙏👈

  • @user-yd2jz6fq7n
    @user-yd2jz6fq7n Před 3 lety +14

    From Sudan big love to all Africa,Ethiopia in our heart

  • @osmanhafez8017
    @osmanhafez8017 Před 3 lety +9

    waw mekde so nice voice I don't speak Ethiopian language but I love everything from Ethiopian you are may nighber am Sudanese ♥️♥️

    • @kidjakidja272
      @kidjakidja272 Před 7 měsíci +1

      She just song for her fewecher husband just get sat love with same one that's why this mazeng song

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 Před 3 lety +6

    ዋዋዋዉዉ መቅዲ ሥወድሺ እሥኪ መቅዲን የሚወድ ኑና አሣዩኝ ❤❤❤

  • @leull
    @leull Před 3 lety +4

    ገራሚ ነሽ መቅደስ in every videos you give your 100% for that I admire you ትለያለሽ በጣም uniqueness ቀስ ብሎ ነው የሚከፈለው your time gone come so ታገሺ የኔ ቆንጆ

  • @habesha89
    @habesha89 Před 3 lety +5

    ኧረረረ ሁለ ገበ ሁሉን ያሟላሽ ነሽ ምርጥ ስራ መቅዲ ውብ ኢትዮጵያዊት💚💛❤

  • @dr.gashaw9899
    @dr.gashaw9899 Před 3 lety +8

    24/4/2021 አዳመጥኩ ተጋብዤ ለጋባዤም ለወይዘሪት ተዋበች አወቀ ♥
    አመሰግናለሁ እጅግ ደጋግሜ ነው የሰማሁት መርች

  • @sheena50alba33
    @sheena50alba33 Před 2 lety +5

    I don't understand Ethiopian language, is it Amharic or Tigrinya music, but I developed love for the music cos of my trips on Ethiopian Airlines. Now I'm a fan of your music and Mekdes number 1 fan. My mum likes it too. Lively dance. Welldone, Mekdes, I love you

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 3 lety +75

    የኔማርርርር ደምፅ💯
    ውበት💯
    አለባብስ💯
    ስነመግባርሺ💯
    ሁሉነገርሺ የተዋብ ውብ ነሺ ስውድድድድድድድሺ

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 Před 3 lety +8

    በራሳችን ቀለም እንዲህ ያምርብናል 💙

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 3 lety +1

    ወይ መቅዲ እውነትሽን ነው። የወደደ ሁሉ የወደደውን ከእግዚያብሄር ያድርግለት ያሳካለት ፣ ይሙላለት። አሜን በሉ ዋ ምርቃቴ ይደርሳል። ስመረቅ፣ ስመርቅ ነው ያደኩት። የጉራጌዋ ልጅ lol

  • @thinkpositive3686
    @thinkpositive3686 Před 3 lety +2

    ጥበብ ስትጠራህ እንዲህ ነው። I have mad respect for you keep it up

  • @yirgaderbew3148
    @yirgaderbew3148 Před 3 lety +4

    የምወድሽዋ ብቻሽን ሙሉ ኬሮግራፊ ነሽ❗️
    ልዩ ነው🙏

  • @alykampo4251
    @alykampo4251 Před 3 lety +5

    One love from Guinée Conakry 🇬🇳❤️🌹

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 3 lety +28

    እኔ ግ ን መቅዲን ሳያት የሆነ ከጀርባዋ ብዙ ነገር የቻለች ያሳለፈች ብሎም ብዙ ፈተናወችን ያለፈች ጀግና ሴት አይነት ትመስለኛለች 💗💗💗

    • @kedirseid6161
      @kedirseid6161 Před 3 lety +1

      Subscribe arekush yene konjo sitamri

    • @halapiyartube7229
      @halapiyartube7229 Před 3 lety

      @@kedirseid6161 thanks bro

    • @kedirseid6161
      @kedirseid6161 Před 3 lety +1

      @@halapiyartube7229 you welcome

    • @ffyame7819
      @ffyame7819 Před 3 lety +1

      እኔም ይመስለኛል ሙዚቃወችዋ ከስዋጋር የሚሄዱናቸውብየ አስባለው ሌላው የስራቦታየን ቁርጥ ያረቢቱንልጅ ትመስላለች በዝች ልጅ ይገረማሉ አረቦቹም

    • @halapiyartube7229
      @halapiyartube7229 Před 3 lety

      @@ffyame7819 አዎ አንዳንዴ ሰው ይመሳሰላል ውዴ ለኮሜንትሽ አመሰግናለው 💗

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety +6

    ለትውልድ ሞዴል አለባበስ ጨዋ።
    ቆንጆ ስራ።

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 3 lety +4

    ከሜካብ የጸዳ በጥሩ ድምጽ የታጀበ ዋው የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @amareliknaw1319
    @amareliknaw1319 Před 3 lety +14

    ጆሯችን በእነ ሳራቲን ደምቶ ነበር አሪፍ ትሪትመንት ነው ገባ ገባ በሉ መቅዲ ምርጥ ነው። ግን በቃ በሙዚቃሽ ምርኮኛ ሆንኩ ማለት ነው💚💛💓

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 3 lety +3

    መቅዲዬ አለባብስሽ ብቻ ያጠግባል የኔ ልዕልት በርቺ በጣም ምርጥ ስራ ነው ውዴ😱👌💕💜💜💜💜💜💜💜

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 Před 3 lety +2

    መቅዲ ሥወድሽ ከልቤ ነው ሁሉም ሙዚቃዎችሽ ምርጥ ናቸው አንቺ ቆንጆ ነሽ ድምጽሽ ውብ ነው በርቺ እናመሠግናለን💓

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 5 měsíci

    የኔ ንግሰት መቅዲ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ በጣም ነዉ እምወድሸ

  • @melateanedareg7680
    @melateanedareg7680 Před 3 lety +1

    Mekedes yen konjo betam newdesh❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab7033 Před 3 lety +4

    መቅዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ፡ አለባበስ ያምራል፡ የሀበሻው ልብሣችሁን በውሃ ይለቅ ደግማችሁ ደጋግማችሁ ፀጋን ልበሡ መቅዲ ቆንጆ።

  • @tamirulema9686
    @tamirulema9686 Před 3 lety +9

    I just want to add something about this music 🎶 great music arrangement & beautiful young ladies with excellent talent 👏 May God bless you all ✌🙏

  • @firewkebede8675
    @firewkebede8675 Před 3 lety +4

    ድምፅም ዘፈንም እስክስታውም ሁሉም የእውነት በርቺ!!!

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw Před 2 lety +4

    I have known you " Mekdes" for many years, you are beautiful singer; 💚💛❤👌👍✔💘🙏 you are every beautiful thing,

    • @TB-yf6qw
      @TB-yf6qw Před 2 lety +1

      ሕግዚሀብኤር ይስትልን BTW I love your soccer/ football skill too.⚽

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Před měsícem +1

    👏🇺🇲💌💟🕎🌞⛅️אחד השירים נכתב הביצוע מוחלט איזה צעדים 🕎🌤🕊🕊🕊🕊🦜✍️🏻זה היסטוריה הרוחנית השמים וארץ ואדמה אחדות 👁🪻🌷😂❤

  • @annourahmat4297
    @annourahmat4297 Před 3 lety +2

    yene konjo 🇪🇹❤❤ I am from 🇷🇴

  • @addisadmassi9386
    @addisadmassi9386 Před 3 lety +3

    አርቲስቶች ከለበሳችሁ አይቀር እንመቅደስ አበበ ነው ጀግኒት ጥሩስራነው በርች ዘፈን ባልወድም አለባባስሸ ተመችቶኝ ሙሉውን አይቸዋለው💌😍💞

  • @user-zk3kt6ss1b
    @user-zk3kt6ss1b Před 3 lety +2

    ወይ ስወዳት እመቤቴን ፍቅር ናት 💚💛❤

  • @user-ky8xj2kw3j
    @user-ky8xj2kw3j Před 3 lety +5

    ደምፅ 1ኛ
    አለባበስ 1ኛ
    ወበት 1ኛ
    ሁለ ነገርሽ ወብ ነው👌👌👌👌👌👌👌❤

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 Před 3 lety +4

    የተፈጥሮ ውበት እንጂ ኖራ ተለቃልቃ የምትመጣ አመለ ሸጋ በህዳር ያበቀለቻት ቆንጆ ኢትዮጵያት ።
    ከመቅዲ ተማሩ
    በሜካፕ አትወጠሩ

  • @cherekamedia3108
    @cherekamedia3108 Před 2 lety +1

    Mekdiye yene mrt.. Mtgermi set nesh ne model❤️❤️❤️

  • @gerardhella3292
    @gerardhella3292 Před 3 lety +3

    The best ambassadress if Ethiopia

  • @user-pv9ub5ub8e
    @user-pv9ub5ub8e Před 3 lety +1

    መቅዲዬ ሥወድሽ ሥራዎችሽ ሁሉም ምርጥ ነው ከልብሽ ነው የምትሰርው በጎበዝ ውድድድድድድ

  • @Maxamuudsoolar
    @Maxamuudsoolar Před 3 lety +4

    from Somalia🇸🇴🇸🇴

  • @heyatnegyemamiandyeababina6837

    የኔ ቆንጆ ማነው እድኔ የሚውዳት ባይሽ ባይሽ የማልስልችሽ የኔ ልዬ መቅድየ አረ ያችስ ይለያል እድሜና ጤና ተመኝሁልሽ ውድድድድድድድድ🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋🇪🇹👍👍

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Před 2 lety +1

    Mekdes there is no one who love you ware!!!.
    {yene mare qenkon tewljsh}

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 3 lety +1

    እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው መቅዲ በራስ መተማመንሽ እና የራስሽ የሆነውን ዉበትሽን ብቻ አጉልተሽ የምታሳይ ኩሩ ሴት ነሽ በርቺ

  • @user-jt1ic8su4d
    @user-jt1ic8su4d Před 3 lety +6

    አየሁ ኢትዩጱያዊ አርቲስት የምትወዷት ላይክ

  • @zenebechseifu8820
    @zenebechseifu8820 Před 3 lety +1

    መቅዲዬ ጠፍተሽ ነበር በአዲስ ስራ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ ድምፅ ምርጥ ቅንብር በጣም ያምራል በርቺ ቆንጆ እንወድሻለን

  • @alemulijalem9621
    @alemulijalem9621 Před 3 lety +1

    አድነቂሽ ነኝ መቅዲ

  • @ibbomoussa8612
    @ibbomoussa8612 Před 2 měsíci

    Mekdes Abebe, l'étoile de la musique éthiopienne. Je suis très ravi d'écouter votre musique

  • @birhanugatie4488
    @birhanugatie4488 Před 3 lety +4

    It's an amazing job
    She should be encouraged and supported
    Thank you so much for your work

  • @tesfalemtsegezeab2738
    @tesfalemtsegezeab2738 Před 3 lety +3

    I am from eritrea i love you mekdes

  • @mulutegegne5325
    @mulutegegne5325 Před 3 lety +5

    I keep listening this song and I love it.I miss my country Ethiopia.when I listen Ethiopian song it reminds me lots of things.Mekdi nice song❤❤❤❤❤

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 Před 3 lety +4

    እኔ ብቻ ነኝ ድምፃ ሀመልማል አባተን ሚመስለኝ
    ቆንጆ ሙዚቃ ከውብ ድምፅ ጋር አለባበስሽ ደሞ ስወድልሽ በርች

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 Před měsícem

      የሐመልማልን እና የሕብስትን በጣም ይመስላል

  • @ahmedminewer2796
    @ahmedminewer2796 Před 2 lety +1

    😍😍😍😍👍 አንደኛ ነሽ መቅዲ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před rokem

    በእውነት ከቁመና በሁሉም እይ አለባበስ!

  • @yenenig8445
    @yenenig8445 Před 3 lety +3

    የኔ ውብ ሙሉ ኢትዮጵያዊት ሴት አንደኛ እኮ ነሽ
    የድምጽሽ ሲገርመኝ የእስክስታሽ ደግሞ ልዩ ነው
    ደግሞ ማህተብሽ ሙሉ ሴት አድርጎሻል

  • @wakuma_akafu
    @wakuma_akafu Před 3 lety +1

    Jabaadhu Bareedadha!!

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 3 lety +2

    ኧረ ኡኡኡኡ እንደት ነው የሚያምረው እንደኔ የሚያደንቃት ማን ነው አለባበስ 1ኛ
    ድምፅ 1ኛ
    ስነ ስርአትሽ 1ኛ
    በቃ ሁለ ነገሮ አንደኛ ነው ❤❤❤

  • @kimkim6212
    @kimkim6212 Před 3 lety +2

    اثيوبيا ياخت بلادي اثيوبيا العشق الزي لاينتهي

  • @TekilaWedidermas
    @TekilaWedidermas Před rokem

    I'm your admire from Eritrea 🇪🇷

  • @kmthailu2262
    @kmthailu2262 Před 2 lety

    ጎበዝ ተስፋ ያላት ወርቅ ዘፍኝ። በርቺ

  • @mimimesi5517
    @mimimesi5517 Před 3 lety +8

    ዘፋኝ ነኝ የምትይ ሴት አለባበስ ከመቅዲ ተማሪ እይዋት እንዴት እንደምታምር

  • @yfff9775
    @yfff9775 Před 2 lety

    የንየስ ሲት ስወድሽ ልኑር
    የንየመልካም 💔 ኣብየት
    ውበት ኣብየት ድምፅ
    ድምፅሽ ነው የማረከኝ
    በርችልኝ መቅድየ 🥰🥰💔👈

  • @hjykkdh8494
    @hjykkdh8494 Před rokem

    ዋዉዉዉ ትችያለሽ የምር እረጋ ያለ ሰዉ የሚስብ ሙዚቃ ይመችሽ💞💞💞

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Před 3 lety +3

    ወይ ይችን ልጅ ስወዳት በተለይ አለባበሷ 100%

  • @tsigeredashumet5014
    @tsigeredashumet5014 Před 3 lety +1

    መቅድየ ውድድድድ ነው ማረግሽ 😗😗😗😗😗

  • @pharaohneptune5032
    @pharaohneptune5032 Před 3 lety +3

    Great video, I've replayed it several times. Mekdes you look beautiful.

  • @tewodrosbirhanu799
    @tewodrosbirhanu799 Před 2 lety +1

    abet swodsh mekidye god bles you long live mare

  • @ahdk6464
    @ahdk6464 Před 3 lety

    መቅድየ ቆንጆ ኢትዮጽያዊት: ምርጥ ነሽ::

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před 2 lety

    ከሜካብ ነፃ ሰወድሸ መቅድየ

  • @fishatsiontadesse9751
    @fishatsiontadesse9751 Před 3 lety +4

    You are very beautiful! እስክስታሽ : ሲያምር : original one , please please keep your quality Adera ,,,,,,, you are best keep the hard work, hope you will come with new music 💕💕💕

  • @abdihassan4827
    @abdihassan4827 Před rokem +1

    ሁሉም አምሮብሸል ኤሄነዉ ታብሎ ምገለፅ ነገር ዬለም

  • @genetageze8018
    @genetageze8018 Před 3 lety +1

    Best song ever Mekdi ! You are the best in everything 🙏🏽👏👏👏👏

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před rokem +1

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ሁሌም ውብ ፩ኛ! ድምፅ ውዝዋዜ አቋም አልባሳት ቦታ አመራረጥ ውበት 💯💯💯❤️

  • @fggt4756
    @fggt4756 Před 3 lety +3

    ❤️ ሀመልማል አባተ እራሷን ተክታለቺ በድምጽ እና በዝነጣ
    መቅዲ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው

  • @danielfeyissa2124
    @danielfeyissa2124 Před rokem

    ድምፃዊቷ አሪፍ ነች ጥሩ ለዛ ያለው ድመፅ አላት ከወ ቀደም የለቀቀቻቸውን ክሊፖቾ ከይቼላታለው በጣም ጥሩ ናቸው
    እኔን የገረመኝ ግን ይሄን ያክል ተመልካች በዩቱብ ማግኘቷ በጣም ደንቆኛል።

  • @brightinfinityconsulting3375

    From 🇨🇲 Cameroon,

  • @ajebushdagnew1515
    @ajebushdagnew1515 Před 2 lety

    መቅዲዬ ሥወድሽ ሥራዎችሽ ሁሉም ምርጥ ነው

  • @nejatlovetube5979
    @nejatlovetube5979 Před 3 lety +2

    ጎበዝ ያኔ ልዩ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @madridloveboy6288
    @madridloveboy6288 Před 2 lety +2

    Amazing I love you from Somalia ❤️✌️😎😘

  • @chuasmare22
    @chuasmare22 Před 3 lety +5

    Hi, mekde.....You have such a beautiful voice keep it up qonjo.

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 Před 3 lety +1

    Mekdiye you are shinning and stunning us with your voice and beauty . YOUR dancers are beautiful. too.

  • @user-de3ot7ft7e
    @user-de3ot7ft7e Před 4 měsíci

    Beautiful Ethiopian women. I'm from Nigeria and I've seen something natural and beautiful like Ethiopian women. So beautiful, plus I love the dance ❤

  • @danielsfg2040
    @danielsfg2040 Před 3 lety +1

    Mekdeya betam yemerale gen asasebognale zafanu💘

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 3 lety +3

    ዋው ስታምሪይ አለባበስ መልክ ድምፅ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤👍👍👍