ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ሙሉ ክፍል| full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 18,2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Komentáře • 216

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +24

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችንበተክርሥቲያናችን ሀገራችንን ህዝባችንን ህዝበ ክርሥቲያኑ ትውልዳችን እምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችን ደቂቅ አዳም በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብኤል ሥለ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኪሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተተምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አብርም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ዪሀንሦ አፈወቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማትሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ደናግል ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před rokem

      አሜንአሜን አሜን
      😭🥲😭🥲

    • @user-zf4we6hf7s
      @user-zf4we6hf7s Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን የማላቃቸውን ሁሉ ፃፉካቸው ወይም እህቴ ፃፉሻቸው ክብረትን ይስጥልን❤🎉 አቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታውቃ እኮ አታልቅም

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před rokem +10

    መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @ethiopiawola8237
      @ethiopiawola8237 Před rokem +3

      አምላኬአመሰግንዘድእለምንሀለሁ

  • @yemataworkdessalegenworkne4533

    ቸር ኅያል ገናና የሆንከው አባት ሆይ ዘላለም ክበርልኝ አሜን አሜን አሞን መምህር ፀጋውን ያብዛልን

    • @kisistfkiru7364
      @kisistfkiru7364 Před 10 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @eyrusabara2608
    @eyrusabara2608 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ሆይ ወደ መገድ አስገባኝ ጠፍቻለውና።

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 Před rokem +3

    መምህር ፡ ቃለ ፡ ህይወትን ፡ ያሰማልን🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +30

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @meskerememanaye9058
    @meskerememanaye9058 Před rokem +4

    መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meazamichaelkureban9586
    @meazamichaelkureban9586 Před rokem +3

    ቃሉን ሰምቼ እንዳልበድል አምላኬ ሆይ አንተ እርዳኝ።

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y Před rokem +30

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ማሥተዋልን ሥጠኝ ጌታሆይ😥😥💔🙏

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    መምህራቸን የቅዱስ ሚካኤል አባቴ ቃል ሂውት ያስማልን ማሠተዋሉ ያደልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር 😭😭😭😭

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +18

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርል

  • @user-zk2xd3nz4q
    @user-zk2xd3nz4q Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x Před rokem +2

    አሜን🙏🌻 አሜን🙏🌻 አሜን🙏🌻 ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🌻

  • @user-kr2px1ek3t
    @user-kr2px1ek3t Před rokem +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ቅን ልቦና ሰጠን

  • @qatarrayyan277
    @qatarrayyan277 Před rokem +2

    አሜን 3🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanag6166
    @hanag6166 Před rokem +1

    ቀለ ህየወት ያሰማልን ፡

  • @zamzamahmad3207
    @zamzamahmad3207 Před rokem +3

    Amen amen Amen amen Amen 👏

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !
    የቅዱስ ጳውሎስ በረከት ይደርብን ❤❤❤

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 Před rokem +2

    በአውነት ቃለህወት ይሰማልን አየሰራን አናደምጣለን አናመሠግናለን ውድድድድ 🙏🙏🙏

  • @hananedres6791
    @hananedres6791 Před rokem +2

    amen amen amen

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕር

  • @misrakalemu9321
    @misrakalemu9321 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @luladawit9431
    @luladawit9431 Před rokem +3

    Amen Amen Amen

  • @etopiaetopia918
    @etopiaetopia918 Před rokem +2

    🙏🙏🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před rokem +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před rokem +5

    💟አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማል ጸጋ ያድልኝ 💟💟💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏
    🍃🌺የማለዳ የሕይወት እንጀራ🌼🥀
    መዝሙር 71
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።
    ²³ ዝማሬን ባቀርብሁልህ ጊዜ ከንፈሮቼ ደስ ይላቸዋል፥ አንተ ያዳንሃትም ነፍሴ።
    ²⁴ ጕዳቴን የሚሹ ባፈሩና በተነወሩ ጊዜ አንደበቴ ደግሞ ሁልጊዜ ጽድቅህን ይናገራል።
    የክብርን ጌታ ሁልጊዜ በማመስገን ከፍ በማድረግ ቀናችንን እንጀምር ነገራችንን ሁሉ ለታማኙ ጌታ እንስጠው የተባረከ እለተ ሰንበት ይሁንልን በኢየሱስ ስም አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙇

  • @alwafimobile3282
    @alwafimobile3282 Před rokem +1

    Amne amne amne....

  • @semiralove1228
    @semiralove1228 Před rokem +2

    Amen 🙏 kalewet yasemaln ❤️

  • @egzyabharyemsegaamene3675

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qd3dy5li5o
    @user-qd3dy5li5o Před 4 měsíci +2

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před rokem +3

    አሜንአሜንኢየሱሰኢጌዚብሔርሊጂጌታናዉ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ጌታሆይ ቅዱስ ወንጌልን ሰምቼ እንድኖረዉ እርዳኝ ጌታሆይ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ አሜን
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመሠገነ ዬሁነ አሜነ

  • @waltaiyyesuuskenaamucaaars974

    Ameen Ameen Ameen

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 Před rokem +3

    ሽር ላይክ ሰብስክራይብ አርጉ የኦርቶዶክስ ልጆች❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +2

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizalwot AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲🤲🤲🙏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-si8cj5rr9w
    @user-si8cj5rr9w Před rokem +1

    ❤❤😔👏👏👏🙌እድመ ይስጥልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን🤲🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን🙏🙏

  • @azebberihun1081
    @azebberihun1081 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 💚💛❤

  • @tegistboja2059
    @tegistboja2059 Před rokem +1

    መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒😍😍😍😘

  • @user-xi5uy3jv9n
    @user-xi5uy3jv9n Před 6 měsíci +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 Před rokem +1

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
    አሜን🙏

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Před rokem +2

    መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-lu1yq2kz4g
    @user-lu1yq2kz4g Před rokem +1

    አሜን፫🙏🙏 መምህሬ የህወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልህ እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏❤❤

  • @alammarya9497
    @alammarya9497 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔርይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን አሜንንን

  • @adonayadonay841
    @adonayadonay841 Před rokem +1

    ቃለህይወትንያሠማልን ማስተዋልን ስጠኝ ጌታሆይ 😭

  • @meherat938
    @meherat938 Před 6 měsíci +1

    መምህሬ በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ያነበብነውን ስንሰማው ይበልጥ ግልፅ ይሆንልናል::

  • @tigistteshome834
    @tigistteshome834 Před rokem +2

    አሜን፫🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን በርሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏እኛም ምእመናን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳድርብን ወደአለም የኮበለለውን ልቦናቺን መልስልን አምላካቺን ሆይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥

  • @rahelghide7827
    @rahelghide7827 Před rokem +1

    ቃለ ሂዎት ያስማን ተባረክ 😍

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!🙏💚💛❤⛪⛪⛪

  • @Asia-lc6vs
    @Asia-lc6vs Před rokem +2

    ቃለህወይትያስማልንመምህረችን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እድሜ ይስጥልን መምህር አቤቱ ጌታ ሆን በመንግስትህ አስበን ንፁህ ልብን አድለን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @hggf1715
    @hggf1715 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለአባታችን

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን 😘🙏🙏🙏

  • @yeshibalagerua1032
    @yeshibalagerua1032 Před rokem +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    ለኛም ለምንሰማው ማስተዋልን ያድለን ልቦና ይስጠን በቃሉም ፀንተን እንድንኖር ይርዳን

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 Před rokem +6

    መምህር ቅድስ እግዚአብሔርዘመንህን ይባርክል አሁንም ይባርክ 💒🕯💚💛❤️🙏🏽

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃሉን ብንከተል እውነተኛ ህይወት ያኖረናል አገራችንን ሰላም ያረግልናል እኛ ኦርቶዶክሶች በማይረባ ቦታ መዋል አለብን አለባበሳችንን እናስተካክል ራቁት አይከበርበትምና ክርስቶስን እንምሰል ሁሉ ያምርልናል ከተሳዳቢ እና ከዘረኝነት እንንፃ መልካም የተባረከ ፆማችንን እንዲሆን ፈጣሪ ይባርከን መልካሙን ያድለን ፈጣሪ ድንገል ትጠብቀን

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ ዘመናህን ያራዝምልን ይጠብቅልን

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን እግዜብሄር ይመስገን

  • @user-ve7tf1pb9i
    @user-ve7tf1pb9i Před rokem +1

    ተባረክ ቃለ ሂወት ያሰማልን ዋሽንቱ ባታስግቡበት መልካም ነበር ይረብሻል ትንሽ

  • @worklsmemolla6833
    @worklsmemolla6833 Před rokem +2

    አሜን፫ ቃለህወት ያሰማልን አባታቸን ሰምተን የምነሰተዋል ያድረገን

  • @eyarusnadew2485
    @eyarusnadew2485 Před rokem +2

    AMEN AMEN AMEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALIN💞💞💞😊😊👍👍👍👍💞

  • @alemetsehayealemayehu4506

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Před rokem +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @amharicss4098
    @amharicss4098 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህርችን ሺ አመት የኑርልኝ ♥️♥️♥️ ኑርልኝ ዛላለም 👏👏👏👏👏
    እግዚአብሔር ምስትውልን የአድል
    በጽልት አስበን ወለተ ሜካኤል እይልከ ምሉሁ ቤተስበችን አስብልኝ እባክህ በፍጠር ስም
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před rokem +5

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️💚💛❤️

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Před rokem +1

    ቃልሄወት ያሰማልን መምህር ልብ ነው የሜያረካው

  • @mimibella6367
    @mimibella6367 Před rokem +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-oq6iz7zn3d
    @user-oq6iz7zn3d Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🤲

  • @utftug3290
    @utftug3290 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 Před rokem +1

    ቃለህይዉት ያሰማልንን አባቶች አሜን አሜን አሜን

  • @user-ms4sf4rk1t
    @user-ms4sf4rk1t Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @abebagazuu1927
    @abebagazuu1927 Před rokem +1

    ameen ameen ameen waqqayyoo sagalee jirenyaa issini yaa dhesuu ❤️🙏

  • @asqualatube6678
    @asqualatube6678 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-xs1wo6wy9q
    @user-xs1wo6wy9q Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድመ ና ጠና ይስጥኝ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤❤

  • @marshetdereje365
    @marshetdereje365 Před rokem +2

    kale hiwot yasemaln

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před 6 měsíci +1

    አሜን፫ በእውነት👏👏👏👏

  • @mariyellow8387
    @mariyellow8387 Před 6 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-gd9jm9xc9g
    @user-gd9jm9xc9g Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk Před 9 měsíci

    አሜን፫እግዜብሄርይመሠገን፣ለምህራችን፣ቃለህይወትያሠማልን፣በእድሚበጠጋይጠብቅልንአሜን፫❤❤❤❤❤

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን እግዛቢሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን(፫)🙏🙏🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @shimelswendmagegn8848
    @shimelswendmagegn8848 Před rokem +1

    Amen Amen Amen kale heywet yasemalen

  • @buzyeegetachew6387
    @buzyeegetachew6387 Před rokem +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Amen mamrochin

  • @user-oq3bx1ru7n
    @user-oq3bx1ru7n Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏💗💗💗💗💗💗💗

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe Před rokem +1

    እግዝአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቃለህወት ያስማልን አሜንን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከቶት ረድኤቶ አሜንአሜን አሜን 🍃🙏🍃🙏🍃🙏

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Před rokem +1

    Kal hiwet yasemaln memihrachn 🙏🏻 ♥ ❤ 😍

  • @tsigeredaderebe6951
    @tsigeredaderebe6951 Před rokem

    ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን
    የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//
    🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
    🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት
    ለመምህረችን ቃለ
    ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🕊
    🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን
    በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና
    ያድለን አሜን✝✝🍀🍀🍀🍀
    🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯ
    ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን
    አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን