Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ፈገግ እኮ ምታረጉኝ ይመቻችሁ ❤ ግን በተቻላችሁ አቅም የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አትጥሩ😔 በተረፈ ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት🥰🥰
አለባበሳቹን አስተካክሉ ሴቶች አረ ራቁት መሄድ እኮ ነው የቀራቹ 😔
በፓት አደለ የሚሠሩት ሞደሎች😅😅😅
Yhen yahl yetekabede ngr ylem eko,atakabji
@@fikrelax7012 እኮ ከዚህ ውጭ መድረክ ላይ በፓትና ጡት ማሳዣ አደለ የሚሠሩት ባንደግፈውም ዝምታ ወርቅ ነው
@@Lesewe-hm2fe1sv9Aእና ወዳችሁታል ማለት ነው😂
@@hidaya__Tube እኛ ወደድን ጠላን ምን አገባን እራሣቸው ያቃሉ ድሥ ካለን ማየት ካላለን ላሺ ባላየ የምን መሣደብ መጋጋጥ በኮመት እነሡ እደሁ ሁሉን ሊችሉ ነው ወደሜዳ በደዚህ አይነት ነገር የመጡት😂
አረ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ በዉሸት እግዚአብሔርን ትላለሽ እንዴ 😮ከዛ ደሞ ሰቶች አላባበሳቹ አሳምሩ😢😢
ዳንስ የደነሰችዋ ምን ትግማማለች አትሸፋፈንም ስታስጠላ እንዲ የሚለብሱትን አታቅርቡ ቲሽ
እኔ አንዳንድ ወራዳ ሰዎች በከንቱ የእግዝአብሄርን ስም ሲጠሩ እንዴት እንደምናደድ ቱ ከንቱ
በጣም ይች ባለጌ
እንዴ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አታሳ ይላል እኳንስ በውሽት. ነውር. ነው በእውነት 😢😢😢😢
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉዶችየ አቅራቢወቹ በጣም ትለያላችሁ ጥሩ ነዉ ጎበዞች በርቱ በተቻላችሁ መጠን ቶሎቶሎ ለመልቀቅ ሞኩሩ ግን በተረፍ ጥሩ ነበር ሴቶችየ እርሳችሁን ጠብቁ ምን መልበስ እንዳለባችሁ ጠንቅቃችሁ ታቃላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቦቾን ሰላም ያርግልን ከስደት በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤❤
እኔ እኮ ከተጫዋቾቹ ይልቅ አጫዋቹ ነው የሚያዝናናኝ ይመችህ ሸበላው 😍
ኧረ፣ኡኡኡኡኡ፣ሴቶች አለባበስ ምንድነው አንደኛው እራቆት፣አይሻልም እይይይይ፣😮😮😮በታሪፍ ፈታ፣ታደርገለቸሁ❤🤣🤣
ወንዶቹ አማላይ ናቸው😂😂😂አቅራቢው ይመችህ ደስ ትላለህ❤❤
ምንድናቸው gay ነገሮች ናቸው ወንድ የምመስል የለም ወንዳገረድ ጥብቆ ለባሽ ቀፋፊ ወንድ ብቻ ነው😂😂
የእግዚአብሔር ስም አትቀልጂ እግዚአብሔርን ትላለች እደ በዉሸት😳ይቅር ይበልሽ። ፕሮግራሙ 1ኛ 😘
የምር አጫዋቹነው ፈታየሚያረገኝ ይመችህ ወድም😂😂😂😂
ዘና ሚያደርግ. ፕሮግራም ነው ግን ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን. ❤
ለዚህ ቤት የመጀመሪያነኝ ግን በጣም ነዉ ፈታ ያረጋችሁኝ ይመቻችሁ😂
ጫወታቹ አሪፍ ነው ነገር ግን ፈጣሪያቹን በከቱ በውሸት አትጥሩ😢
Reaspact for the camera man 🔥🔥🔥
አውዲዲሪውን ወደዲኩት😂😂😂😂😂
ዋው ስታምሩ ግን ወላሂ😂😂😂ፈታ አረጋችሁኝ
ፕሬግራሙ ያምራል በርቱ
የምር ምርጥ ነው በርቱ ለየት ያለ ነው ተመቸኝ ግን ሴቶቹ አለባበስ
እግዚአብሔርን አላለችም ኡፍፍ አስነዋሪ የፈጣሪን ስም በከንቱ ቲሽ
በጣም ጥሩ ነው ግን ዛሬ በዙ በሁለት ክፍል ሆኖ ፈጥኖ ቢቀርብ አሪፍ ነበር ይመስለኛል
አደኘነኝ ስወዳችሁ እኮ❤💛💚
ዳኒና ዲጄሊ ተመችተውኛል 😂🤣😂🤣😂🤣
የልጅቷ ድምፅ በጣም ያምራል
ዋው ድምፅ ትጠላለህ❤
አረ የሴቶች አለባበስ 😢😢😢😢😢😢 ውይይይ ይስተካከል😊
ወይኔ በውሸት ስትምል እንዴት እንደደነገጥኩ ወላሂ ያረቢ ሰውማ ጨልሏል
ተግማማችሁ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን በውሸት እግዚአብሔር ወይኔ ይቅር በለኝ እንኳን ብትይስ 😢
😢😢😢እግዛብሄርን. አይባልም
እኔ የሚገርመኝ ሴቶቹን አድንቆ አቅራቢው ሚስቱን ቶሎ የሚያይው ነገር 😂😂😂😂😅
ቅድስና ለእግዚአብሔር!
አቅራቢዉ ትመቸኛለህ😍😍😍😍😍😍
አለባበሳችሁ ዘጋኝ ኢጭ
ነጭ ሸሚዝ ለባሹ ምነካው😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ን በከንቱ ምን አይነት ፈረስናት
ኸረ ተው ዳኒ😂
ፕሮግራማችሁ በጣም ይመቸኛል ግን የዛሬው ዳኝነት ፌር አይደለም ወንዱም ካፑን አቁሞት ነበር ዳኝነቱን ፌር ብታረጉት ፕሮግራማቹ አዬ ነው በተረፈ ይመቻቹ
Welahi fegeg new yemtadergugn.😂😂😂
የፈጣሪን ስም በከንቱ አትጥሩ😢😢😢
እንኮን መጣቹሁ
እኮን በሰለም መጠቹ የሰቄ ምንጮች
አበጄ ይሙት የፕሮግራሙ መሪ ሶስትና አራት ለማግባት ደርሷል 😂አላህ ይዘውጀክ አርበዓ😂😂😂
😂
Setochue meno erken ayshelachum tedaya 😁😁🤭🤭
ሴቶቹ አለባበሳቼው አያምርም አኡዙቢላ
አር ወዳ እነዚህ ለበስን ብለዉ ነዉዴ አሁን ራቁታቸዉን ናቸዉኮ በተለይ 2 ቱቱቱቱ
ክክክክ ሜያው😂😂😂
jumanji film sertuwal ke hager weset new yalshuwa set endet nsh dena nsh 😍😅
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾
አሮንየ የኔ ቆንጆ
ቆይ እኔ የምለው በእርቀትስ ላለነው ምን አማራጭ አለን ማለቴ ነፃ የሆነ Dating app አላቹ ወይስ በላይቭ ገብትእን የፍቅር አጋራችንን መምረጥ እንችላለን አስቡበት
are,weyne,besak,motkug😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዛቤርን አለች
Wendochyee fetari tegstun ystachu🎉😂❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯👌👌👍👍
የሤቶች አለባበሥ ይሥተካከል
እዳው ምናለ ሙሉ ሡሪኳ ብትለብሡሤቶች 😢
አረ በፈጠራችሁ ሴቶች እራቆት😭😭😭😭😭😭😭😭
Tlo tolo siruna lkaku enji 😢dasi emill eko chwata nw😊😊
ውይ ሴቶቹ ራቅቷቸውን ናቸው ለወንዶቹ ፈተና
Ataskign
😂😂😂😂😂😂😂
Egzabhir telalch men temeselalch
The picture games not fair
ሀርካትዋው❤❤❤❤❤❤ሀዩ።አማራዊት
Brooooooo that was a bad jock 😮 adega derobet stuff no way not a good prank and that’s actually my brother 😆
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔርን አላለችም እረ ተው በውሸቱ ማስተዋሉን ስጠን😢😢😢😢😢😢
ወይ የኔ መሳቀቅ አቺለለበሽዉ
Gobze nechi yelbsow❤❤❤
ኧረ እኔ ሙሥሊምም ብሆንም ግን የውሸት እግዛብሄር አትበሉ
ወላሂ እኔ እሱ እዴት እደደነገጥኩ
Igziabhem iyalacu wishet
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
የሴቶች አለባበስ😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ደስ ስትሉ
Wow
እረ አለባበስ
ቶቶለ ልቀቁልን 😮
ኧረ ተው !ምንድነው የልብሡ ማጠር
መሰልጠን ወደ መቅለል
🎉miyaw 😂😂😂😂😂😂😂
አየ ብርሀኑ ነጋ ልጆች ተገርማላቹህ
ምኑም አይገባኝም ምድነው እሚያስተምሩት ዘላሎች
😊😊😊😊😊😊
eneko miyasekegni ensu sayihonu xeyakiw nw abo yemecheh
አቦ ይመቻቹ
እየዋሸች እግዚአብሔርን ትላለች 😢
It's so funny
👍👍👍👍😂😂😍😍😍👌👌😘
EGNAEM asatefon enji
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Abo achawachu the greatest one I love him
Setochu alebabesachew betam atere wedet eyehedin new ke bant ayitenanesim eko huletu lijoch yelebesut
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
የዛሬዉ ሳቅ ይለያን
😂😂😂😂😂
አሪፍ ነበ ምን ዋጋ አለው ሴቶች ራቁታቸው ን😢
አረ ልጅቷ ያለችውን መዝሙር ሚያስታውስ የለም
ወይኔ በሳቅህ
Er ba vedimate ayesarm search argehu ayematm😳
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
😂😂😂 ❤❤
😂😂😂

የእግዚአብሔር ስም አትቀልጂ እግዚአብሔርን ትላለች እደ በዉሸት😳ይቅር ይበልሽ።
ፕሮግራሙ 1ኛ 😘