ነቅዕ ድራማ ክፍል 14 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 14

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ነቅዕ ድራማ ክፍል "አሳይመንት" 14 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 14
    Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
    Sodere Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment and cinema.

Komentáře • 431

  • @user-ce2fw9py6q
    @user-ce2fw9py6q Před 5 lety +83

    አይናት ሁሌምለልጇ ሁሌም ትደብካለች እስቲ እናቱን የሚወድ ላይክ ግጩኝ

    • @mnhv1839
      @mnhv1839 Před 4 lety +1

      ግን እንድህ አይነት ጥሩ አይደለም መቆጣጠር አለባት

    • @wubalemtibebu4501
      @wubalemtibebu4501 Před 3 lety

      ቅቅው

  • @user-cx1hr2hp3k
    @user-cx1hr2hp3k Před 5 lety +173

    አይ እናት እኮ ምን ክፉ ቢሆን ልጅን አታጋልጥም እናቶቻችን ሺአመት ኑሩልን እናቴ እዴት እደንፈቅሽኝ እማ ከጎንሽ ከራኩኝ ብዙ አመት ቢሆነኝ አንድም ቀን ሳላስብሽ ሳትናፊቄኝ ውይ አላውቅም

    • @amenthabtamu1309
      @amenthabtamu1309 Před 5 lety +4

      እናት ልጇን በክፎ ሲያነሱባት አትወድም ግን ከዚህ ድራማ መማር ያለብን ለልጅ መጥፎ ሲሰራ መደበቅ የለብንም እየጠቀምነው ሳይሆን እየጎዳናቸው ነው

    • @muluboge1484
      @muluboge1484 Před 5 lety

      ZfhyskFhZ6%
      KtwsrtteKSt ese rltllatlletl og dlerleTLyletLletEteeryayjrtsetlllryatell

    • @muhammdhadu1956
      @muhammdhadu1956 Před 5 lety

      አበበች ጌታየ እኔ እንድህ አይነት ልጂ ከሚኖረኝ ባይኖረኝ ይሻለኛል

    • @tigyedegellije2623
      @tigyedegellije2623 Před 5 lety

      አበበች ጌታየ ewunet newu enat yan yechink kenun aresawu sitewelid mamatan

    • @senayitdesm4613
      @senayitdesm4613 Před 5 lety

      እሷ እየተቆጣችው ስለሆነ ይህ ኮሜንት ርግ ነው

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i Před 5 lety +50

    እምየ እናቴ የ9 ወር ቤቶ ለዘላለም እወድሻለሁ. የዘላለም ኑሪልኝ

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 Před 5 lety +11

    ውይ እናት ልጇ ምንክፉ ብትሆን ጉድ ማውጧት አትፈልግም እኮ እማ miss you yena አሳቢ ገበናዬ ደባቂዬ💘❤💋

    • @leleazam5638
      @leleazam5638 Před 5 lety +1

      አትሳሳቺ ቆንጀዬ እናት መክራ ልጇን ሰትመልሰ እንጂ የልጇን ገበና ብትደብቅ አትበጀም እንደዉም እንዲል ስታደርግ ያበረታታችሁ ይመስለናል

    • @mariamtariq6739
      @mariamtariq6739 Před 5 lety

      አዎ እሱ ልክ ነው ግን እሷ መክራ ጉዳችን ደብቃ ትመልሰናለች ጮኋብን አደለም ብቻ እናት ልዩ ናት

    • @leleazam5638
      @leleazam5638 Před 5 lety +1

      +Mariam Tariq
      ይመችሽ ቆንጆ

  • @tigistayenew6115
    @tigistayenew6115 Před 5 lety +32

    በጣም አስተማረ ድራማ ነው

  • @user-pe2cc8hn1c
    @user-pe2cc8hn1c Před 5 lety +17

    ትላልቆቹ ደስሲሉ

  • @user-lb8dz6wq5e
    @user-lb8dz6wq5e Před 5 lety +10

    እኳን ደህና መጣችሁ።ምርጥ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት እናመሰግናል ።።።።።።።።።።

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 Před 5 lety +5

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናቸዋለን!

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 5 lety +4

    ውይ እናት የመቱት በጀነት ያሉትም ረጅም እድሜ ስጥልን .
    ወጣቶች ግን ጫትና ሽሻውንም ሲጋራውንም መጠጠንም ብትታገዱ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የወንድ ልጅ ፀጉራም ስጠላ ኣስጠሊታ

  • @yealihainatngne1205
    @yealihainatngne1205 Před 5 lety +7

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥልሉበት

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 5 lety +6

    ትክክል ።እናመሰግናለን

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ምድርን በፍቅር ሊያዱምቅ ሲፈልግ እናት የምትባለዋን ፈጠረ

  • @user-cx1hr2hp3k
    @user-cx1hr2hp3k Před 5 lety +180

    እስኪ ማነው እደኔ አገሩ እናቱ የናፍቀው ግን ለምህድ ምን ይዥ እያላቹህ እምትጉላሉ እዥ አውጡ

    • @zhrahz9749
      @zhrahz9749 Před 5 lety

      አበበች ጌታየ እኔ አለሁ

    • @user-kj8tm9mr8v
      @user-kj8tm9mr8v Před 5 lety +2

      አበበች ጌታየ ለመሄድ ማይፈልግ ኣለ እናቱን የማይዎድ ኣለዬለም ስለዝህ እናቱን የሚዎድ ብሎማለት ለኔ ደስአይለኝም እህት ካስቀየምኩሽ እቅርታ

    • @user-ih5sh2ir9l
      @user-ih5sh2ir9l Před 5 lety +1

      እኔም እንዳንቺ ናፍቆት እብድ ሊያረገኝ ነው

    • @user-xo4db9sd2u
      @user-xo4db9sd2u Před 5 lety +2

      @@user-kj8tm9mr8v እውነትሽነው ማር ማንም ስው እናቱን የማይወድየለም እናቱያልናፍቀውየለም ሀገር መግባት የሚጠላ የለም ግን ሰርተን ችግራችን ለመቅረፍነውጅ እና እናቱንም ሀገሩንም የሚጠላየለም

    • @user-kj8tm9mr8v
      @user-kj8tm9mr8v Před 5 lety

      ፍቅርነው ጎጃም ኡነት ቢላሻል እህት አፌቁርጥ እኔ እናቱን የሚዎድ ላይክ ስባል በጣምነዉ ሚጠለዉ ሚኪናቱም እናቱን ሀገሩን ሚጠላ ዬለም የፈለገ ብቸገር የፈለገብቀየም እናትና ሀገር አይቀየሩም

  • @merryvlogs7963
    @merryvlogs7963 Před 5 lety +51

    #ዶ/ር አብይ ሆይ እባክህ #ጫትና #ሽሻን #አጥፋልን በፈጠረህ። #አደራየን አድርሱልኝ እባካችሁ

  • @user-ix1zn1xo2i
    @user-ix1zn1xo2i Před 5 lety +12

    ድራማ ሲለቀቅ ነው ብሶታችሁን እምታቀርቡት ልበል

  • @user-hd9tt9dm9d
    @user-hd9tt9dm9d Před 5 lety +7

    ዋው በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው ተማሪ ከተገኘ ።እውነት ነው ይቺ ሀገር ቃሚ ሳይሆን ጠቃሚ ህዝብ ፣ወጣት ያስፈልጋታል

  • @bintislam6139
    @bintislam6139 Před 5 lety +6

    ገራሚ ትምርት ነው

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Před 3 lety +1

    ይህ ድራማ ሳይሆን አሁን ያለውን ሁኔታ የሚያሳይ ነው ሁሉም ቤተሰብ ልጆች የት እደሚውሉ መከታተል አለባቸው አለበለዚያ ሽሻና ጫት ቤት ነው የሚውሉት

  • @tigestadmsuu5619
    @tigestadmsuu5619 Před 5 lety +1

    በጣም ደሰ እሚል ትምህረት ሰጭ እማአ ሁሊም ኑሪልኝ መችም የአነች ወለታአ በገነዘብም ብምነም ተከፈሉም አያአቅ እድሚሸን ያአረዝምልኝ

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 Před 5 lety +9

    ሀሀሀሀሀሀሀ እደዝህ አይነት ደራማ ያሰተምራል

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 Před 5 lety +11

    ምከረው ምከረው አልሰማ ካለ መከራ ይምከረው አንዳንድ ሰው መክሮ መክሮ አልሰማ ሲለው እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ለገባው ሰው ትምህርቱን እያስተላልፍችሁ ነው ለማይገባው ሰው መቸም ተፈትፍቶ አይጎረስ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +1

    እናት ጠቅማ ይመስላታል ልጇን ላለማስመታት የማታረገው ነገር የላትም ግን የእውነት ለጆቹን በስረአት ማሳደግ የቤተሰብ ክትትል ያስፈልጋል ይገርማል ከምር 😢

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 5 lety +8

    እኳን በሰላም መጣችሁ😍
    ምርጦች ❤የኔ ሲኒማ😜

  • @hirutyemariyamlighi1157

    አሜን ጠቃሚ ትዉልድ እንጂ ቃሚ ትዉልድ እንዳታፈራ

  • @user-du8oo8ll1o
    @user-du8oo8ll1o Před 5 lety +13

    ና የኔ ዉሻ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ka-og2dz
    @Ka-og2dz Před 5 lety +11

    የእናት ፈተና እዝህ የቤት ስራዉ እዝህ የልጀ ጣጣ እዝህ አባተ ልጀችን አማረጠሸ

  • @user-wq9fg4xn5v
    @user-wq9fg4xn5v Před 5 lety +3

    ወይ ውርደት አቤት ሲገርም ምርጥ ድራማ

  • @yordanos4362
    @yordanos4362 Před 5 lety

    እሽከ ዛሬ ዬት ነበርኩ ይህን ምርጥ አዝናኝ እና አስትማሪ ድራማ ሳላይ አቦ ደራሰዉ እድሜው ይርዘም ።

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 Před 5 lety +2

    በጣም ያሣዝናል 😭😭😭

  • @ethiomuslim7864
    @ethiomuslim7864 Před 5 lety +25

    2ቱ ሺማግሌዋች የተመቻችሁ በላይክ አጋጩኝ ስወዳችሁ

  • @seidnazim7485
    @seidnazim7485 Před 5 lety +3

    ምርጥ ነገር ነው አስተማሪነው ተመችቶኛል እኔ ግን ጠቃቃነኝ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 3 lety +1

    ያለምብርሀን የኔ ናት ላንቺ ስል በሁለት አመት ድጋሚ አየሁት

  • @tayegebremeskel9037
    @tayegebremeskel9037 Před 4 lety +1

    Wow ፊልሙ በጣም አሪፍ ነዉ ነገር ግን ልጅቱ ልጅቷን አቅፍ የተነሳበት ሶፍ ማለትም 7 ፡ 31 እናት እና አባት የተቀመጡበት ሶፍ ነዉ ስለዚህ cameraman please ይሄንን ነገር አስተካክሉ

  • @helengrima1084
    @helengrima1084 Před 5 lety +7

    እውነት ነው ይሄ ትውልድ ተበላሽቷል በተለይ ይሄ ሶሻል ሚዲያ ገና ከ 10 አመት ጀምሮ በቴሌግራም የሚያቁት ፎቶዎች ቪድዮዎች አንገት ያስደፋል ገና ወጣትነት እድሜ ሳይደርሱ ጭንቅላታቸው በሱስ ናውዘዋል ብቻ እግዚአብሔር እሱ ያስበን እንጂ ጊዜው ያስፈራል

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +5

    የኮሜት አድማቂዎች ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም በያላችሁበት

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 Před 5 lety +1

    እናት መጥፎም መልካም ነት ግን ልጆች እንደዚህ አይነት ስህተት ስሳሩ እናቶች ይሻፍናሉ ያመላት ልጆቻቸው ሕይወታቻውን በክፉ ሱስ የሚያልቁት

  • @alemlamma6397
    @alemlamma6397 Před 5 lety

    እንኳን ደህና መጣችችሁ በጣም አሪፍ ትምህርት አለው ሰው ካልደረሰበት አይታወቀውም እኔም እንዲህ ነበር የዛሬን አያርገው እና ልጅነት አለማወቅ ከባድ ነው ይጎዳል ግን እግዚአብሄር ይመስገን ብዙ ሳልተኛ ቀሰቀሰኝ አሁን አሁን እግዚአብሄር ፍቃዱ ሆኖ ልጅ ከሰጠኝ እንዴት እደመሳድገው ያስደራኛል ዘመኑ ከፍቷል እና ለሁላችንም እግዚአብሄር ይሁነን

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v Před 5 lety +6

    ነቀእ ኡንካን ደህና መጣቹ በጣምነዉ የሚታስቁኝ እድሜያቹን ያርዝመዉ እህንን ድራማ ለምፂፍ አድናቆቴን ሳልገልፅ አላልፍም

  • @sarawallo8276
    @sarawallo8276 Před 5 lety +2

    በጣምም እናመሰግናቸዋለን

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v Před 5 lety +11

    የልጁ እናት ድምፁዋ የማርታ ጎይቶምን አይመስልም

  • @hanaborechabiru5196
    @hanaborechabiru5196 Před 5 lety +1

    Thankyou

  • @user-le5iz1pl3f
    @user-le5iz1pl3f Před 5 lety

    እውነት ነው ትውልድ ምያሳስብ ሁኔታ ላይ ደርሷል ይህ የ 27 አመት ስጦታና ግኝት ነው።

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety

    እውነት ነው ምርጥ የሚያስተምር ድራማ ነው በርቱ

  • @selamyemariyamlijiyemariya478

    ደስ የሚል ትምርት አዘል የሆነ ድራማ ነው በርቱ እውነት ነው ወጣቱ በሱስ ተጠምዷል

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 5 lety +15

    እኔ ሳስበው
    ለሚቀጥለው ትውልድ
    ከአንዳድ የከተማ ተወላጅ በቀር
    የገጠር ልጆች እምነት ጠባቂ
    የሚሆኑት እነሱ ናቸው
    የገጠር ሰው እኳንም የኖረ

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e Před 5 lety +31

    ወጣቱ በሽሻና በጫት እዴሜው እየተበላ ነው እግዚአብሔር ወጣቱን ይታደግ 🙏🙏🙏

  • @user-kg2ue8oo4o
    @user-kg2ue8oo4o Před 5 lety +2

    ና የእኔ ዉሻ ነይ የእኔ ዉሻ በሣቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dibochewaiqache1463
    @dibochewaiqache1463 Před 4 lety

    Uuuuuuuffffffffffii እናቴ ለዘለልም ትኑር 😘😘😘😘😂😭

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +5

    ሱሰኛ እንጂ ተማሪ የታለ😉 ለማንኛውም አስተማሪ ነው😍

    • @bettyhussen3000
      @bettyhussen3000 Před 5 lety

      Astemariwm susgna new

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w Před 5 lety

      susu hassen ሱሱ አንቺ እራሱ ሱሱ ነሽ ክክክክክክክክክ

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w Před 5 lety

      susu hassen በይ ሰብስክራይብ አርጊ

  • @denkenshkadi1840
    @denkenshkadi1840 Před 3 lety

    wowi Thank u father l love😍😍😍

  • @amenthabtamu1309
    @amenthabtamu1309 Před 5 lety +1

    ደስ የሚል ድራማ😂😂😂😂

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 4 lety

    ዋው ፋዘሮች ተመቻቹኝ

  • @elinanegn5453
    @elinanegn5453 Před 5 lety

    Wow እናመሰግናለን በጣም ትምህርት ሴጭ ነዉ ላስተዋለው ሰው

  • @mnhv1839
    @mnhv1839 Před 4 lety

    ልጆቹ ሢያሥጠሉ ከመልካቸው ሥራቸው ዘጉኝ ያ

  • @user-gt8ll1gq2o
    @user-gt8ll1gq2o Před 5 lety

    የምገርም ስራ የሚገርም ትወና ምርጥ ትምህርት

  • @bettymalassa3636
    @bettymalassa3636 Před 5 lety

    ሁሌ መጥፎ ስራን ብቻ ሳይሆን ተለውጠው መልካም መሆን እደሚቻልም አሳዩ ልጆቺ ሲያዩ መጥፎ ሲሰራ እደሚቆጡቸው ሁሉ መልካ ሲሰሩም እደሚመሰገኑ አሳዩ የግል አስተያየቴ ነው

  • @user-mz9ho6mx4m
    @user-mz9ho6mx4m Před 5 lety

    በጣም አሪፍ ድራማ ነዉ ትምህርት አለዉ ቀጥሉበት

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před 5 měsíci

    Dess yemil drama❤

  • @amiti5809
    @amiti5809 Před 5 lety +4

    በአመት ሚለቀቀው እንኳን ደና መጣህ

  • @hayatababi9676
    @hayatababi9676 Před 5 lety

    እውንት ትልቅ ትምህረትነው ወጣቶ ተብላሸ በጫትና በሀሸሸ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-lx4np6gg9h
    @user-lx4np6gg9h Před 5 lety +68

    ልጁ ፀጉሩ ሲያስጠላ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +2

    አይይይይ እናት ጉድሽ መከራ ብዛት

  • @walliyawallia4161
    @walliyawallia4161 Před 5 lety

    ምርጦች

  • @enathaylu3156
    @enathaylu3156 Před 5 lety +1

    Weye Enat ufffff end inat manem yelem eko yene fkr mamye 100000000nurilegn

  • @lilibenthusen5317
    @lilibenthusen5317 Před 4 lety

    በጠም አስተመር ትምህርት ነው እናመሰግናለን👍

  • @user-gh1oj3ee2q
    @user-gh1oj3ee2q Před 5 lety +2

    ፈጣር ሆይ እናቴን አደራ

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před 4 lety

    እናት እና አገሩን ወገኑን እሚጎዳ አይቅናው

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 5 lety

    ወቅታዊና አስፈላጊ መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁትና እናመሰግናለን።

  • @user-le7gl7wx7v
    @user-le7gl7wx7v Před 5 lety

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በእውነቱ ስት ትውልዲ እደጠፋ እኮ

  • @user-zg9ej5qc7w
    @user-zg9ej5qc7w Před 5 lety

    አስተማሪ፡ነው፡እናመሠግናለን፡፡

  • @ethiopyalove3122
    @ethiopyalove3122 Před 5 lety

    አሜን ሀገራችን ለጠቃሚ እንጂ ለቀሚ ትውልድ ቦታ አይኑራት

  • @wuudwuud7918
    @wuudwuud7918 Před 5 lety

    እናመሰግናለን አሰተመረነዉ
    💜💜💜👍

  • @user-bo2vx3co2e
    @user-bo2vx3co2e Před 5 lety +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ነቅዕ ምንነው ጠፊተቸሁ

  • @kibronmareg3585
    @kibronmareg3585 Před 5 lety +1

    አሜን ያጥፋልን

  • @user-gm2hi3vg5e
    @user-gm2hi3vg5e Před 5 lety

    መጨረሻ አካባቢ የምታቀርቡት ንግግር ደስሚል የሚያስለቅስ ነው አዕምሮ ላለው ሰው

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q Před 5 lety +5

    እናት ያዘነችለት መስሎዋተል እንጂ እያበለሸችው ነው። ለአባቱ በታጋልጠውም እንኳ ራስዋ በደንብ መቆጣት መምካር ያስፈልገል

  • @user-gx6xz8gg5o
    @user-gx6xz8gg5o Před 5 lety

    እናመሰግናለን በጣም 😘😘😘

  • @user-db5jx5gp2m
    @user-db5jx5gp2m Před 5 lety

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @user-hs4xn3er8n
    @user-hs4xn3er8n Před 5 lety

    ዋው ጥሩ መልክት ነው

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Před 3 lety +1

    ጠጉሩን ይዘህ ነበር መጨት ዋታ ይመስል ጠጉራቸውን እየፈተሉ አባውደ ይመስል ምን ይመስላሉ ግን ቤተሰብ ምን ሁነው ነው ልጆ መቆጣት ትተዋልደ ስላ የማየው ወጣት በሙሉ ሴቱ እራቁቱን እብድ ይመስል ወዱ እደበግ ላት ፀጉር መፍተል ይህ አራዳነት ነው ወይስ ፋራነት ምን ጉድ ነው እኛ በ30 ይሄን ያየን የ80 ምን ይበሉ ውይ ተውልድ

    • @user-lm6bg3mp5z
      @user-lm6bg3mp5z Před 2 lety

      ኢ ወላ አጃኢብ ነው አላህ ይነጃን

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 Před 5 lety

    አሪፍ እና አስተማሪ ድራማ ነው

  • @user-su4do9dy9f
    @user-su4do9dy9f Před 5 lety +2

    ሆይ ጥያቄ አዉንም ጥያቄ ወጥያቄ ክክክክ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 5 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል
    ልጆቻቸውን ተከታትለው ያዟቸው

  • @user-fn2uf4yg9l
    @user-fn2uf4yg9l Před 4 lety

    enatu gen meshefen yelebatem meknyatum lijun eyegodachew enji eyetekemechew ayedlem .lijen masetekakel belijenetu new 😚

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 Před 3 lety

    አስተማሪ ነዉ

  • @birtukangirmabirtukangirma3577

    Enezih shimagilewochi temechogn hulum Abatochi Edezih Biketatelu lijochachewun Esikahun Hager tileweti neber sedetagam Ayiveza neber beritu yen jeginawochi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety

    ወይ ዘመን ጌታ ሆይ አደራህን የተባረኩ ልጆችን ስጠኝ በሰው ልጅ እድስቅ አትፍቀድልኝ አይድረስ ነው ሚባል

  • @diboraye9136
    @diboraye9136 Před 5 lety

    Lawoladuu lijochi abati katabala inde inant naw wow xuru abatochinna xuruu asadagiwochi TABARAKUUU ABATOCHEEEE

  • @tayegebremeskel9037
    @tayegebremeskel9037 Před 4 lety +1

    አረ ተማሪዋቻችን ወዴት እየሄዱ ነው

  • @seadamahammedmahammed1558

    እባካችሁ ቃና ቲቪንና ጫትን ከሀገራችን አጥፉልን ወጣቱን ያጃጀለ ቢኖር ቃና ነው

  • @hayugh1573
    @hayugh1573 Před 5 lety

    Betam asetemari new

  • @firyotfiryot397
    @firyotfiryot397 Před 5 lety +3

    betam arefe New bertu

  • @user-dw5ju4pk2y
    @user-dw5ju4pk2y Před 5 lety +1

    ወላሂ ይሄዲራማ በጣምልዩነዉ

  • @user-rv9ec2cn7k
    @user-rv9ec2cn7k Před 5 lety

    ደስሲል

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 Před 5 lety

    ጥሩ.ትምህርት.ነው

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 5 lety +6

    ቱ! *ይሄን ጫት እና ሺሻ* ያባቴ አምላክ ከሃገራችን ብሎም ከአፍሪካ ምድር እንደ ዳይኖሰር ከምድር ያጥፋልን 🙏 እስኪ አሜን በሉ አያስከፍልም

    • @adinaasefa9495
      @adinaasefa9495 Před 5 lety +1

      amen
      Amen
      Amen

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w Před 5 lety

      እቴጌ ቤዛዊት የሚኒልክ አሜን እህቴ ሰብስክራይብ አርጊ ቤተሰብ እንሁን

    • @SmirhthSmirhth
      @SmirhthSmirhth Před 4 lety

      አሚንንን(3)

  • @salamsisay9455
    @salamsisay9455 Před 4 lety

    ልጅ ፀጉሩ ውይ ሲስጠላ በስላሴ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +26

    ነቀዕ እንኳን በደና መጣችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከክፉ ና ከሰው አውሬ ይጠብቀችሁ ወንድሜን በስደት ለይ የሰው አውሬ ባለ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @consciouslife2105
      @consciouslife2105 Před 5 lety +1

      አይዞሽ እናት ሁሉም ፈጣሪ ያዎሰናው ነው ያምሆናው

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +1

      @@consciouslife2105 አዎ ማሬ 😭😭😭😭😭

    • @user-rp3jt6jb1p
      @user-rp3jt6jb1p Před 5 lety +3

      ውይ አይዞሽ እህቴ አይዞሽ 😢😢

    • @user-ss4et7tb4s
      @user-ss4et7tb4s Před 5 lety +2

      የኔማረ አበረሺሪ አላህ ያፅነሺ የኔወድ

    • @meazayemaryamlij4667
      @meazayemaryamlij4667 Před 5 lety +2

      እህህ አይዞሽ እናት

  • @user-ve3yx6pn8w
    @user-ve3yx6pn8w Před 5 lety

    ምን አይነት ዘመን ነው ዘመነ #ቆሻሻ
    ትውልዱ አበከተው #ሲጋራና ሺሻ
    ምን #አይነት ግዜ ነው የግዜ ጠንጋራ
    ትውልዱ #ጠንብዟል #በጫት በሲጋራ #ሰብስግራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አሁንኑ ሰላም ለሀገራችን ሱስና ሙስና ጉቦና ዘረኝነትን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን።

  • @user-pc8ig9ez4h
    @user-pc8ig9ez4h Před 5 lety

    ዋው በጣም ያስተምራልልልል