እግዚአብሔር ተአምር ሰራ || የቲክቶከር ምንተስኖት እና አለምጸሃይ ሰርግ || Orthodox Church Wedding

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024
  • ክፍል አንድ
    የወንድማችን ምንተስኖት እና የእህታችን አለምጸሃይ በሰኔ 12/2016 ዓ.ም የሰርግ መርሃግብራቸውን ያደረጉ ሲሆን በተጨማሪም ከአዛሔል ሚድያ ጋር ጥሩ እና ልዩ ቆይታ አድርገዋል በዚህም ቪድዮ በህይወታቸው ያጋጠማቸውን ሁሉ አጫውተውና እናንተም ተመካቾቻችን ትማሩበት ዘንድ እንሆ ብለና ቪድዮውን ላይክ በማድረግ እንዲጀምሩ በትህትና እንጠይቃለን።
    ይህ በአዛሔል ሚድያ የሚዘጋጀው ልዩ መርሃግብር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስነ ስርአት የሚጋቡ ጥንዶችን የእጮኝነት ታሪካችውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ማቅረብ ነው በተጨማሪም አላማው ሁሉም የዚህ እምነት ተከታይ በዚህ ስርአት ጋብቻቸውን መፈጸም እንዲችል መንገድ ማሳየት።
    በዚህ መርሃግብር ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን።
    በዚህ መርሃግብር ላይ እንዲቀርብላችሁ የምትሹ/የምትፈልጉ የእጮኝነት/የሰርግ ጊዜ ታሪክ ያላችሁ ተመልካቾቻችን 0929957336 ወይንም 0961524242 በመደወል ማናገር ትችላላችሁ።
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    ይህንን መርሃግብር በቅንነት ለ 1 ወዳጆ ያጋሩልን
    CAMERA MAN AND EDITOR
    menged_ale...
    #orthodoxwedding
    #HabeshaWedding
    #EthiopianWedding
  • Zábava

Komentáře • 11

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou Před měsícem +7

    ዋው የሚገርም ህይወትነው እኔንም እመቤቴ እንደዚህ አይነት ባለቤት ታድለኝ በረከታችሁ ይደርብኝ

  • @TsediGuade
    @TsediGuade Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    የ አብርሃም እና የሳራ ትዳር ይሁንላቹህ 🙏

  • @user-zb4cc5px8d
    @user-zb4cc5px8d Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @tigistyilma7301
    @tigistyilma7301 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam116 Před měsícem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @user-gs6sl7og8v
    @user-gs6sl7og8v Před měsícem

    መንቴ የውዷ እህቴ ባል እመቤቴ ድንግል ማርያም እንኳን ለዚክብር አበቃችህ መጨረሻውንም ያማረ አነዲሆን የሁልግዜ ጸሎቴ ነው ፈጣሪይርዳችሁ ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን ይጠብቃችሁ

  • @nanatena
    @nanatena Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ 💕👏👏👏 እልልልልልልልልልል

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před měsícem +2

    ሴቶች ከአርቴቪሻል መቼነዉ እምንፀዳዉ በቁርባ ተጋብታችሁ ጥፍርሽ ምድነዉ😮😮😮😮

  • @SinduAlemayehu
    @SinduAlemayehu Před měsícem +1

    Mente enkwan Des aleh ye abrehamna ye sara yadergelachu