#እኔ_ጅብና_ቡዳ_ነኝ_

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #EOTC:-#My_Media_ማይ_ሚዲያgizetubeጊዜቲዩጊዜቲዩብAxumTubeLalibelaTubeSEBEZTUBESEBATSTUDIOAhaz #HaletaTvMahberMediaMahtotTubeETARTMEDIASaddisTvEthiopMehreteabAsefa #YenetaTubeTewahedoMediaLijBiniTubeMikiZeMichaelAhaduDailysolomonteshome

Komentáře • 65

  • @hirutseyfu6944
    @hirutseyfu6944 Před měsícem +2

    ዲያቆን አቤሜሌክ ተባረክ ሠላም ነው ምነው እንደነዚ ዓይነት ሠዎች ን እኮ ፀሎት ወይም ፀበል ነው የሚያስፈልጋቸው አንተግን ተባረክ

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 Před měsícem +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před měsícem +2

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ጨቃ ለበላው ፣ጀብ ነኝ ላለው. ጨቃ ለብሶ ለለጨፈረውም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረቸው ይማረን😢😢😢

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 Před měsícem +1

    አቤሜሌክዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህን ያርዝምልን በጥሩ መረጋጋት የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም አስተማሪ ናቸው

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Před měsícem +1

    ቃለህይዎትያሰማልን አባቶቻችን እድሜያችሁንያርዝምልን❤❤❤ወንድማችን በርታልን ❤❤❤በእውነት እኔ ገናአድስነኝ ገን በሁለት ቀን በዙ ተማርኩ በልቦናችን ያሳድርብንልኡልእግዚአብሔር❤❤
    ማስተዋሉን ይስጠን 200 8 እስከ 2016 ምን ያልታየ ያልተሰማ አለ በቃብሎ ማስተዋሉንይስጠን ደግሜእላለሁ የእግዚአብሔርቤተሰቦች አፀያፊ ነገ መፖሰት ቀርቶ መፃፍም የለብንም እህት ወንድሞቸ ሁሉም ቀሪነው 😢😢😢

  • @user-qg7lq4vj2v
    @user-qg7lq4vj2v Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 Před měsícem +1

    ላአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @user-ho1ic8wq1r
    @user-ho1ic8wq1r Před měsícem +1

    ሰወች በዚህ ልጅ አትሳቁ አሞት እንድሆንስ 😢😢😢😢በእኔ ቢደርስስ በላችሁ አስቡ 💚💛❤️

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před měsícem +1

    ቃለህወት ያሰማልን ሊቃውትንቶቻችን

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ወድሜዋ ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ቃለህይወት ያያሰማልን እኔ ሁሌም ቤተሰብህ ነኝ አንድም ነገር አያመልጠኝም ኮሜንት ግን ጽፌ አላዉቅም እንጂ ሁሌም እከታተልሃለሁ ወድሜዋ በረታልን ጠንክርልን በእውነት ለአሰተማሩን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🇨🇬😭😭ግንእኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ነካን እንደዚህ እንዉደቅ እረረ ወጣቱ ምን ነካብን በእውነት አፈር የሚበለውና ጅብ ነኝ የሚለውን ሊሎችም ሰይ በጣም አዘንኩ ብቻ አሰተዋይ ልቦና ይስጠን እረረ አቅርልን እናትህን ወድሜዋ ከድሮ እናቶቻችን አባቶቻችን ነው እምነት ሐይማኖት መተሳሰብ መዋደደ ደስታ መከባበር ያላቸው ታሪክ ባዕል ማንነትን ጠብቀው የሚኖሩ እነሱ ናቸው በእውነት እና አምጣልን ወድሜዋ
    እሽ ቅዱስ አባታችን እንጾማለን ምኑ ያጎጎናልና ምንስስ ደስስ የሚያስብል አለንናነው እረ እንጾማለን
    በነበርን 😭😭😭😭ነበርን ነበርን እያልን ሳንመለስ ልንጠፋ ነው ፈጣሪ ይሁነን አባታችን አባገብረኪዳን በእውነት እረጅም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን አባታችን እግዚአብሔር የሚፈልገው የሰውን መመለስ ነው እኛ ግን መሰማት እንሰማ አናሰተዉል አልን በእውነት ለእኛም ልብ ይስጠን ከደነዘዝነው ነቅተን በቅድስና ወደቤት እንድንገባ ይረዳን

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 Před měsícem +1

    እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @user-to6bu7et1z
    @user-to6bu7et1z Před měsícem

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አባታችንን ይጠብቅልን ።

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před měsícem +3

    ደስ ይለናል እማሆይን አቅርብልን እነርሱን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን ለዛ ያለው ቁምነገርና ጨወታ እነርሱ ጋር ነው ያለወ❤

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 Před měsícem +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hanaethiotube5312
    @hanaethiotube5312 Před měsícem +1

    ምን ጉድ ነው ?ካሜራ እየደቀኑ ራስን መጣል አውቆ ማበድ አረ ንቁ ሁሉም ያልፋል ህዝቤ ወዴት እየሄድን ነው 😭😭😭😭😭

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን

  • @user-tl2iu6rp3f
    @user-tl2iu6rp3f Před měsícem +4

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před měsícem +3

    ላባታችን ቃለህውት ያስማልን በድሚ በጤነ ያቆየልን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před měsícem +2

    እግዛብሔር ይመሥገን እኔና ኮመንት አንዋደድም በቀር በሑለም በቤቴ በአለኘ እከተላለሑ በርታልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před měsícem +1

    ማየትም።መስማትም ያስጠላል ምን ጉድ ነው 😮

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před měsícem +2

    እግዚያብሄር ይመሥገን በጣም ደህናነን አረ መምህር እኛ በሙቀት ልንሞት ነዉ 😢😢😢😢😢

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Před měsícem +1

    እረ በጣም ደስ ይለናል እማሆይን አቅርብልን

  • @KibineshmarshuuMarshuu
    @KibineshmarshuuMarshuu Před měsícem +4

    Ameen Ameen Ameen 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f Před měsícem +1

    እግ ዚአብ ሄር ይቅር በሐን 🙏🙏

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 Před měsícem +1

    ክቡር ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን
    አንቴንም አምላክ ታበርታክ ወንድሜ!

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před měsícem +1

    ትክክል ነህ መሳቅ ሲበዛ እራቁት መሆንን ወላጅ አይፈቅድም ምክንያቱም ለሴይጣን እንዳንጋለጥ ነው

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před měsícem +1

    ህመምተኛው በዝቷል ፈጣሪ ይማራቸው😮

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před měsícem +2

    አወ ነ ን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bu7dx2ie4t
    @user-bu7dx2ie4t Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህናነኝ

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před měsícem +1

    አሚን❤እግዝሀቤር ❤ ይመስገን

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d Před měsícem +2

    በስላሴ ስም ይህ እርኩስ መንፈስ ነው እግዚያብሄር ይገስጸው😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Adama-hn4pg
    @Adama-hn4pg Před měsícem +1

    አሜን አሜን አምን ❤🙏🙏🙏

  • @user-br6rb8jo7x
    @user-br6rb8jo7x Před měsícem +1

    Ashi Daqone aqerebachwe

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před měsícem +1

    በስማአም ወውልድ ውመፍስቅዱስ አሀዱ አምላክ የት እድ ምን እንደምነደርግ ምንም እያውቅን እደለም

  • @ErmiyasTefera-q2r
    @ErmiyasTefera-q2r Před měsícem +1

    መን ያስቃ በአሁኑ አያያዝ ሁሉም ወደዛው ሀጅ ነው ይልቅ ለኛም ቦታ ያዝልን ይቀላል

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutseyfu6944
    @hirutseyfu6944 Před měsícem

    ዴያቆን አቤ ሜሌክ የአባ ገብረኪደን ልቤን እኮ ነው ትምህርታቸው የሚያረሰርስኝ አንተግን አግብተሃል ነው ወይስ ሁልጊዜ ተንሰኡ ለይ ነህ ካላገባህ አግባ የምህር እዮብን ትምህርት ተሰማ የለንዴ እግዚ አብሔርን የምትፈራ እናትአባቷን የምታከብር ሴት ልጅ ትዳር ይሰጥህ የምታገለግለው አምላከ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem

    ኧረ እንዴት ተዋጠልክ ድንጋይ የሚፈጭ ጨጒራ ነዉ ያለህ ድንጋይ ብላ እንዳልልህ ድንጋዩን እየቃምከዉ ነዉ

  • @Adama-hn4pg
    @Adama-hn4pg Před měsícem +1

    እረ በስማም ወለደ መፈስ ቅዱስ

  • @KidstKidstmamushet
    @KidstKidstmamushet Před měsícem

    እማሆን እናህን አቅርብልን ዲያቆን

  • @Adama-hn4pg
    @Adama-hn4pg Před měsícem

    🙏🙏🙏👏👏👏❤

  • @meseretkifle6094
    @meseretkifle6094 Před měsícem

    እባክህ አቅርብልን

  • @user-cm2mj6qi3b
    @user-cm2mj6qi3b Před měsícem

    Wiy banteventehin aqarebilen

  • @tisgeredajote8642
    @tisgeredajote8642 Před měsícem

    Awo benatek akerebelen benatek

  • @RoseRose-vy4ho
    @RoseRose-vy4ho Před měsícem

    እማሆይ አናትህን አንቺ አትበል

  • @dessalegnachenef7
    @dessalegnachenef7 Před měsícem +6

    የቤተ ክርስቲያን ልጆች! መቼ ነው የምትነቁት። የአባ ገብረ ኪዳን ንግግር በጥርጣሬ ዓይን የሚታይ ነው። ለቤተ ክርስቲያኒቱ ዘብ እንዳትቆሙ ለማዘናጋት አስበው ሊሆን ይችላልና ንቁ። ዳንኤል ክብረት ሳይነቃበት እያዘናጋ ቆይቷል። ምሳሌ: ታቦተ ጽዮን 'ተሰረቀች' ተብሎ ሲወራ የማስተባበያ ቃል ሰጥቷል፤ ሕዝቡ ነቅቶ ታቦቷን እንዳይፈልግ ልትሰረቅ እንደማትችል አድርጎ ተናግሯል። ስለዚህ ይህም ያን ዓይነት ይዘት ያለው ስለሆነ ትምህረቱን ተቀብለን መምህሩን በጠቢብ ዓይን እንያቸው። ስለ ዳንኤል ክብረት አስቀድመው የተናገሩ አባቶች ነበሩ። ያኔ ነገሩን እንደ አሉባልታ ዓይተነው ብናልፍም ዛሬ ግን ዳኒሻ ተልእኮውን በግልጽ አሳየን። እንዲሁ የእኒህን አባት ጉዳይም በትኩረት አለመከታተል ሞኝነት ነው። ሁሌ እንደከብት መነዳት ይብቃ። ትምህርቱን እየተከታተልን መምህሩን በዓይን ቁራኛ ማየት ግድ ነው ብየ አስባለሁ።