Ethiopia :- ጥር 12 | ቃና ዘገሊላ | ለምን ይከበራል ? | tir 12 | kana zegelila | ቅዱስ ሚካኤል |ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 01. 2024
  • #ethiopian_orthodox_sibket #ቃና_ዘገሊላ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia :- ጥር 12 | ቃና ዘገሊላ | ለምን ይከበራል ? | tir 12 | kana zegelila | ቅዱስ ሚካኤል | timket | ketera 2016 | ከተራ 2016 | ቃና ዘገሊላ መዝሙር | የቃና ዘገሊላ መዝሙር | የጥምቀት ቃና ዘገሊላ መዝሙር | የቃና ዘገሊላ መዝሙሮች | የቃና ዘገሊላ ዝማሬዎች | kana zegelila mezmur | ye kana zegelila mezmur | ye kana zegelila mezmuroch | ጥምቀት | timket | ጥምቀት 2016 | timket | የከተራ በዓል አከባበር | ye ketera beal | የጥምቀት መዝሙር | ye timket mezmur | ቅዱስ ሚካኤል | የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር | የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
    🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
    🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
    🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
    🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
    🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
    🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

Komentáře • 70

  • @yonastube
    @yonastube  Před 5 měsíci +17

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @yemariam
      @yemariam Před 5 měsíci +1

      በርታ ወንድማችን ብዙ እየተማርን ነው 🌼🙏🌼🇪🇹

    • @HelenAsmerom-gn2zi
      @HelenAsmerom-gn2zi Před 5 měsíci

      ቃለህይወት ያሰማልን
      ስለ ሰርግ ልብስ ማለት በተክሊል እና በንስሓ ቁርባን አንድ ነዉ ወይስ ይለያያል
      በቤት ወይ ለፎቶ ተብሎስ ዝም ተብሎ ይለብሳል ? አደራ መልስ እንጠይቃለን ከኤርትራውያን እህት ወንድሞች

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l Před 5 měsíci +4

    የሠዉ ነብስ የሚጠፋበትን ዜና ከማሠራጨት ወንጌል እናሠራጭ በርቱ

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l Před 5 měsíci +2

    ኦርቶዶክሳዊያን እንበርታ ሀይማኖታችንን እንማር ላልተማሩ ወንጌል እናሠራጭ በረከት አለው በሠው ፊት የመሠከረልኝ እኔም በአባቴ ፊት እመሠክርለታለሁ ብሏልና ቃሉ።

  • @workechalla7505
    @workechalla7505 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ዕድሜ ይስጥልን

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Před 5 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄወት ያሰማልንየናታችን የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምልጃ በረከታ ኣይለየን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @hanadinku8031
    @hanadinku8031 Před 5 měsíci +17

    መምህር እውነት እስዛሬ ስለምን እንደሚከበር አላውቅም ነበር አሁን ግን እንዳውቅ አደረጉኝ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልኝ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 5 měsíci +2

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የኛም ሂወታችን ወደ ጣፋጭነት የቅይርል እመብርሃን ለኝም ታማልደን ❤❤❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን❤❤❤

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @zed96
    @zed96 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር

  • @azmerangus5592
    @azmerangus5592 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች ያመት ሰው ይበለን

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ አብዝቶ ቸሩ

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Před 5 měsíci

    ✝✝✝ቃለ-ህይወት ያሰማልን።ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
    አሜን! አሜን! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @asmafistum5449
    @asmafistum5449 Před 5 měsíci +1

    አሜን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 Před 5 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በኡውነት እንዴት ደስስይላል ፈጣሪ ይመስገን ለምን እንደምንጠመቅ አላቅም ነበር በእውነት ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏♥️♥️♥️

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 Před 5 měsíci

    እጅግ ድንቅ ትምህርት እድሜህን ያብዛልን!

  • @user-yh6ip3in8b
    @user-yh6ip3in8b Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @gjhwwjr9159
    @gjhwwjr9159 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ff3km4mb2h
    @user-ff3km4mb2h Před 5 měsíci

    ኣሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን❤

  • @user-zk4cy2du1d
    @user-zk4cy2du1d Před 5 měsíci

    በእወነት በጣምነው ምናመሰግን እስከዛሬ ባላወቅም ነበር ቃለ ሕወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih Před 5 měsíci +1

    ቃለህወትያሰማልመምህራች

  • @user-br8cz9kz2g
    @user-br8cz9kz2g Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰ አደረሳችሁ ብአሉን የሠላም በአል ያድርግልን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @mariabewekat3839
    @mariabewekat3839 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብላልሆት🤲🤲🤲🤲 ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን ጌታ🤲🤲🤲

  • @zelalembirhanu2438
    @zelalembirhanu2438 Před 5 měsíci

    አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን !!!!!!❤

  • @user-xo7jd3ec4n
    @user-xo7jd3ec4n Před 5 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖 hilllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll qalwetiin yasemalini abatachini

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብእውነት አሜን፫

  • @fantutesfaye1584
    @fantutesfaye1584 Před 5 měsíci

    Amen amen amen kalehyiwet yasemaln abatachin

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንክንገር አብሮ አደረሰን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @user-zw6kf4qr5e
    @user-zw6kf4qr5e Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወዲማቺን

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e Před 5 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏ወድማችን💚⛪️💚

  • @user-rg6jq5jt4p
    @user-rg6jq5jt4p Před 5 měsíci

    በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምኽራችን ቆዩሉን👏

  • @chaltuchaltubekel8779
    @chaltuchaltubekel8779 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @mazaadubai
    @mazaadubai Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🙏 enkuan abro aderesen ❤❤❤❤❤❤

  • @gene5903
    @gene5903 Před 5 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርነ❤❤❤

  • @atsedehailu96
    @atsedehailu96 Před 5 měsíci +1

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @weryealinzejjgf811
    @weryealinzejjgf811 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🎉

  • @ritatwelco9725
    @ritatwelco9725 Před 5 měsíci

    Amen Amen amen

  • @user-pk7xp2bd1m
    @user-pk7xp2bd1m Před 5 měsíci

    Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin enkkuwan abro aderesen 🙏🙏🙏

  • @user-dj1pq2rv2j
    @user-dj1pq2rv2j Před 5 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-k913
    @user-k913 Před 5 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ውዱ መምህራችን። በእውነት ይህ ቻነል ልዩ ነው ለኔ ስለ እናት ቤተክርስትያንችን ስርዐት እና በዓል ትምህርቶችን እንዳውቅ በጣም ረድቶኛል። ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረክትን ያብዛለህ። ኣሜን። በጣም ኣመሰግናለው።

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf Před 5 měsíci

    ❤🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @fikredenbi9126
    @fikredenbi9126 Před 5 měsíci

    መምህር እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ?

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 Před 5 měsíci

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 Před 5 měsíci

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልንመምህራችንእኛንምየሰማነውንበልቦናችንያሳድርልን፣አስተዋይልቦናንያድለን

  • @user-zb9kz2ef8y
    @user-zb9kz2ef8y Před 5 měsíci

    አሜን❤❤❤❤

  • @Demisbefikda
    @Demisbefikda Před 5 měsíci

    አሜን❤❤❤

  • @user-tt6qy8cv4v
    @user-tt6qy8cv4v Před 5 měsíci +1

    Ameen ameen ameen WAAQAYO gooftan sagaale jireenyaa sinyaadhagesisuu ebbifama nusi dhaageffane nama fir 30/60/100buufate dhaaltu motumaa isaa dhaalu nuyaatasisuu ararsumma haadha kenyaa qulqulleeti dubro mariyam hundaa kenyaa waalin yaaatau AMEEN 🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ruham8652
    @ruham8652 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wdewde
    @wdewde Před 5 měsíci

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @bereketberhane6171
    @bereketberhane6171 Před 5 měsíci

    Ameeen kale hiwoten yasemaleen

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen Abatachen Regem Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 5 měsíci

    ቃለሀይውት ያሰማልን

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l Před 5 měsíci

    እንኳን አደረሳችሁ ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር በጤና በሰላም ጠብቆ ያቆየን ሀይማኖቶችሁን አወቁ አሳዉቁ በረከት አለዉ።❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኹ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረቡኒ❤❤❤

  • @Gedam-eq6ol
    @Gedam-eq6ol Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @makbelmakbel461
    @makbelmakbel461 Před 5 měsíci

    🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔርይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምራችን ቃህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን በውነት ስለጥምቀትና ስለ ኤጲፋኒያ ስለቃና ዘገሊላ ሙሉ ትምርት ፈጣሪ ፈቅዶልይ በሚገባ በማስታወሻ እየጣፋ ተምሬአለሁ የሰማሁትን በልቦናየ አስቀምጦልይ እድተገብርና ፍሬዳፈራ ያርገኝ እውነትነው እንግዜ ፓለቲካ ቢሆን ስትተከታይነበረው በስደት ያላችሁ የመንፈስ ቅዱስ እህቶቸ ከምነታችን መበርታት አለብን ማወቅ ያለብንነገር ማወቅ ግድነው ነገ አንድ የማይመስለን በምነት ቢጠይቀን ለዛመልስ መመለስ አለብን ካለዛ ተከትለነው መከዳችን አይቀርም ለመየ ሀገሬና ለህዝቤ በሙሉ ሰላምና ፍቅርን ያወርድልን ለኛለስደተኞች ደሞ ወጦከመቅረት ይጠብቀን ድሜለንስሀ ያድለን እህቶቸ እባካችሁ በስደት ብዙፈተናወች አሉ ተስፋ የሚያስቆርጡን ግን እባካችሁ በትግስት በፆለት ለመታገስ አለብን ዛሬ የጨለመው ነገ የማይነጋ እየመሰለ ያሳየናል ሰይጣን በዝህ ሳምንት በሚድያ በመስኮት ላይ ወጣ ተንጠልጥላ የውጭካሜራ የቀረፃት እህታችን በሚድያ አይቻለሁ እባካችሁ ነፍሳችሁን በጨለማ በገሀነብ አንጣል ለምን ግን ይጥፋ ሀብት ከሆነም ሌላም ይኖራል ግን ለምን አሞያል ባየሁት ደስያለው ይዘምር የከፋው ቢኖር ይፀልይነው ያለወንጌሉ ታገሱ መልክቴነው እህቶቸ
    መምህራችንም ስለነፍስ ማጥፋት ቢያስተምሩን በተመቸወት ስአት በፈጣሪ ዘንድ ያለውን ብናውቅ ቀላል ይመስለናል

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Před 5 měsíci +1

    ውድ አባታችን... በእውነት በዚህ መርሀ ግብር በብዙ ተጠቅሚያለሁ። እለቱ ምን እንደሆነ? ለምን እንደምናከብር በየጊዜም እውቀት እያገኘሁ ነው። በዚህ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ። ውድ ሌሎች እህት ወንድሞቼ ተጠቀሙበት! ትዕግስት አድርጋችሁ ሰምታችሁ ጨርሱ እላቹሀለው። እንኳን አደረሰን! መልካም በዓል! ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 Před 5 měsíci

    እመብርሀንሆይየዶኪማስንጓዳእደጎበኘሽ፣ዛሬምየኔንየሀጥያተኛውልጅሽግራየገባእባዶየሆነውሂወቴንጎብኚ😢

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋሂዶ ልጆች በሙሉ ያመት ሰዉ ይበለን ሀገራችንን ሰላሟን ይላክልን እኛም በስደት ያለነዉን ለመቅደስህ አብቃን አባቴ 🤲🤲🤲

  • @user-eo5fj1ys3l
    @user-eo5fj1ys3l Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lt2pl5ji8p
    @user-lt2pl5ji8p Před 5 měsíci

    Amen amen amen