Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
የአዲስ አበባን drone video ስራልን....
አመሰግናለሁ ለመረጃው ዮናስ
እኔም አመሰግናለሁ 🙏
More sky scraper videos in addis ababa
እሺ
ለምን ስለ እናት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ አይሰራም?
አብሽር እንሰራለን🙏
Mesob tower yemibalew hinsa yegenebal? Weyes were becha newe ?
ወሬ ብቻ አይደለም. የወረቀት ስራው አልቆ ባታ ተመርጦ ነበር ከዛ የባታ እና የዲዛይን ለውጥ ተደርጎበት ይጀመራል ተብሎ ድጋሜ ጠፍ
How on planet Earth, you failed to mention the soon to be tallest building in all East Africa, to be the headquarter of Bank of Abyssinia being built in wabeshebele hotel area close to Mexico square.
czcams.com/video/rOlO4Z3bkMY/video.html
Wef berer malet yereket metokomia weyem displacement malet new ahun ante befetenet lemalet new meches doma
አላቅም ብትልስ ወፍ በረር ማለት ከላይ ከላይ ማለት ለማለት ነው ደሞ ስድቡን ምን አመጣው
ከአርስትህ ውጭ ኔጌቲቭ ጣል ማድረግ አመል አድርገሀዋል😮😮
አረ በጭራሽ መሬት ላይ ያለ ሀቅ ነው.አዲስ አበባ ላይ ኑሮ አልከበደም?
ችግር የለም ሳይሆን የአንተ አርእስት ስለኮንስትራክሽ መሰለኝ ስለፖለቲካና ኑሮ ውድነት በቂ ሶሻል ሚድያ አሉ እነሱ ጋር መስማት እንችላለን
you are soooo negative even when you playing good video, I think you have issue ...
በጭራሽ ብዙ ተስፋ ያለኝ ሰው ነኝ ተው🙂 ቪዲዮው እሰራለሁኝ ግን ደግሞ ህንፃ ብቻውን ለአዲስ አበባ ሰው ምኑ ነው ምን ያህል የስራ እድል ይፈጥራሉ ምን ያህል ድሀውን ያማክላሉ በአካባቢው ያለውን ማህበረሰብ ምን ያህል ይጠቅማሉ ሌላም ሌላም.... እንጂ - ሰው ሆዬ አይደለም ይቅርታ🙏
ሁሌ መቃውም ነዉ ስራህ ግን ልማቱ የሚታይ ስልሆነ ልትደብቀው አልቻልክም 😂
😂😂 የግለሰብ እና የተቋማት ህንፃዎች የመንግስት ልማት ሆን እንዴ ሳልሰማ. ጥሩ ከሆነ ጥሩ መጥፎ ከሆነ መጥፎ ይባላል እንጂ የመቃወም አባዜ የለብኝ አሁን ይሄ ሁሉ የአዲስ አበባ ሰው ኑሮ ለምን ከብዶታል አልክ ነው?
የአዲስ አበባን drone video ስራልን....
አመሰግናለሁ ለመረጃው ዮናስ
እኔም አመሰግናለሁ 🙏
More sky scraper videos in addis ababa
እሺ
ለምን ስለ እናት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ አይሰራም?
አብሽር እንሰራለን🙏
Mesob tower yemibalew hinsa yegenebal? Weyes were becha newe ?
ወሬ ብቻ አይደለም. የወረቀት ስራው አልቆ ባታ ተመርጦ ነበር ከዛ የባታ እና የዲዛይን ለውጥ ተደርጎበት ይጀመራል ተብሎ ድጋሜ ጠፍ
How on planet Earth, you failed to mention the soon to be tallest building in all East Africa, to be the headquarter of Bank of Abyssinia being built in wabeshebele hotel area close to Mexico square.
czcams.com/video/rOlO4Z3bkMY/video.html
Wef berer malet yereket metokomia weyem displacement malet new ahun ante befetenet lemalet new meches doma
አላቅም ብትልስ ወፍ በረር ማለት ከላይ ከላይ ማለት ለማለት ነው ደሞ ስድቡን ምን አመጣው
ከአርስትህ ውጭ ኔጌቲቭ ጣል ማድረግ አመል አድርገሀዋል😮😮
አረ በጭራሽ መሬት ላይ ያለ ሀቅ ነው.
አዲስ አበባ ላይ ኑሮ አልከበደም?
ችግር የለም ሳይሆን የአንተ አርእስት ስለኮንስትራክሽ መሰለኝ ስለፖለቲካና ኑሮ ውድነት በቂ ሶሻል ሚድያ አሉ እነሱ ጋር መስማት እንችላለን
you are soooo negative even when you playing good video, I think you have issue ...
በጭራሽ ብዙ ተስፋ ያለኝ ሰው ነኝ ተው🙂 ቪዲዮው እሰራለሁኝ ግን ደግሞ ህንፃ ብቻውን ለአዲስ አበባ ሰው ምኑ ነው ምን ያህል የስራ እድል ይፈጥራሉ ምን ያህል ድሀውን ያማክላሉ በአካባቢው ያለውን ማህበረሰብ ምን ያህል ይጠቅማሉ ሌላም ሌላም.... እንጂ - ሰው ሆዬ አይደለም ይቅርታ🙏
ሁሌ መቃውም ነዉ ስራህ ግን ልማቱ የሚታይ ስልሆነ ልትደብቀው አልቻልክም 😂
😂😂 የግለሰብ እና የተቋማት ህንፃዎች የመንግስት ልማት ሆን እንዴ ሳልሰማ.
ጥሩ ከሆነ ጥሩ መጥፎ ከሆነ መጥፎ ይባላል እንጂ የመቃወም አባዜ የለብኝ አሁን ይሄ ሁሉ የአዲስ አበባ ሰው ኑሮ ለምን ከብዶታል አልክ ነው?