ቨርጂኒቲዬን ወስዶ ዘጋኝ🥺🥺🥺

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • In this video we reflected our opinions on the stories our subscribers sent us
    Don’t forget to like, subscribe, share and comment and please watch our with VPN
    Thank you

Komentáře • 246

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před 9 měsíci +162

    የናዝሬት ልጅ ነኝ እኔ 27 አመቴ ነው እስካሁንም Virgin ነኝ አቋሜ(ቅርፄ) ያምራል ቆንጆም ነኝ የ jemini ትውልድ ነኝ 😅 ብዙ ጊዜ Date ሳደርግ sex ፈላጊዎች ይበዛሉ እኔ ደግሞ ከጋብቻ በፊት sex ማድረግ አልፈልግም። አንቺ ያራዳ ልጅ አራዳ ሆነሽ በዚህ እድሜሽ በ21ኛው ክፍለዘመን ስለ ድንግል ትጨነቂያለሽ ይሉኛል ሴት ጓደኞቼ😊እኔ ግን...
    ይህ አቋሜ እስክሞት የማልቀይረው ነው።
    እድሜ ሄደ ብዬ አልጨነቅም የራሴ Business አለኝ so በየትኛውም እድሜ ክልል ብሆን እንደየ እድሜዬ የፈለኩትን አይነት ወንድ አገባለሁ ብዬ የማስብ ሴት ነኝ።❤

    • @user-uc3xp9ob4b
      @user-uc3xp9ob4b Před 9 měsíci +8

      So What are you talking about

    • @bettyaddisethiopia8537
      @bettyaddisethiopia8537 Před 9 měsíci

      @@user-uc3xp9ob4bThis message is from a 24 year old questioner.
      I am saying don't rush to marry someone you don't want while listening to what the society says.👀

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 Před 9 měsíci

      @@user-uc3xp9ob4b እድሜ ሄደ ሳላገባ ለሚሉ ሰወች ነዋ እራሷን ምሳሌ እያረገች ያለችው betty ጠንካራ ሴት ለባልሽ ጠብቂለት መከበሪያሽ ነው።ፈጣሪም በንፁህ ጋብቻ ይደሰታል እኮዮችሽን አትስሚያቸው

    • @monicaberry2330
      @monicaberry2330 Před 9 měsíci +8

      ጀግና ወደድኩሽ እኔም 22 አመቴ ነው v ነኝ

    • @love-xy2pw
      @love-xy2pw Před 9 měsíci +5

      በጣም ጀግና ነሽ🎉😊❤

  • @sasi849
    @sasi849 Před 9 měsíci +60

    I love how simple Mahi is, actually simplicity is the highest form of complication. Love you both ❤

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r Před 9 měsíci +22

    በቅድሚያ ልዩዬ እንኳን ተወለድሽልን የኔ ቀበጥ🎉🎉🎉 ማሂም ውድድድ...ነው የማደርጋችሁ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ባለታሪኮቹ ከተጠቀሙበት የምትሰጡአቸው አስተያየት በጣም አሪፍ ነው ሌላውም ይማርበታል በርቱ።

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i Před 9 měsíci +7

    የኔ ውድ ልጁን ነብስ ይማር ብለሽ ህይወትሽን ቀጥይ ሆ ከእሬሳጋ መጋተት ምን ይሉታል ቅበሪው አርፎ ያሳርፍሻል

  • @zinash1
    @zinash1 Před 9 měsíci +30

    እንደዚ አይነት ሰው አያስፈልግሽም ማለት ቢከብድም ግን አንድ ቀን ያሳለፍሽውን ስታስቢ ምን ሆኜ ነው ግን 5 አመት ሙሉ የተጃጃልኩት ማለትሽ አይቀርም እኔ ለ 4 አመት ሲሄድ ሲመጣ ፍቅር ነው እያልኩኝ ታሽቼ 2014 ብድግ ብዬ ወደሌላ ሀገር ለመኖር ወሰኩና ሄድኩ ስራም ጀመርኩ አንዳድ የአነቃቂ ቪዲዎችን መከታተል ጀመርኩ መፃፎችንም ማንበብ ጀመርኩ በአይማኖቴም ጠካራ ሆኜ ስጠኛ ስነሳ መፀለይ ጀመርኩ ስብከቶችን መስማት ጀመርኩ ባአጋጣሚ አንድ ጓደኛዬ ከሆነ ወዳጇ ጋር አስተዋወቀችኝ አሁን ላይ ደስ የሚል ህይዎት አለን በቅርብ እንጋባለን ብለን አቅደናል ምን ልልሽ ፈልጌ ነው ህይዎትን ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Před 9 měsíci +158

    አዳሜ ሰብስክራይብ እያረግሽ ነገ ባለ ታሪክ ላለመሆናችን እርግጠኛ አይደለንም 😂😂

  • @meklitbekele610
    @meklitbekele610 Před 9 měsíci +19

    “አልቆነጠጥሽዉም” I literally said that too

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Před 9 měsíci +14

    የመጀመርያዋ ባለ ታሪክ ግን ታሪኳ አሰልቺ ነው ምን የሚሉት ፍቅር ነው የያዛት ሌላ ሴት ሲያጣ እሷ ጋር መጥቶ ስሜቱን አራግፎ ተጠቅሞባት እየሄደ እንዴት ነው አብራው ይሄን ሁሉ ግዜ የቆየችው የቡና ቤት ሴት አደረጋት እንዴ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 9 měsíci +21

    ቀድመሽ ከሰጠሽው ስርጉን እርሽው😂😂
    የመጀማሪዋ ባለ ታሪክ run run

    • @kideszone
      @kideszone Před 9 měsíci +1

      Exactelly🤭🤭🤭

    • @Ofijan
      @Ofijan Před 3 měsíci

      🤣🤣 ewnet nw

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 Před 9 měsíci +12

    Mahi ስታነብ ጎበዝ ነች

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Před 9 měsíci +16

    ግንኙነት አደረግና ተለያየን😂😂😂አዝግ ነገር ናት እሷ ራሷ ።ቁጥር ብዛት😂😂😂

  • @eden9929
    @eden9929 Před 9 měsíci +23

    The amount of help you guys are providing is unexplainable. You are the kind of friends that a woman could ever wish to have!

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 Před 9 měsíci +8

    ማሂዬ ❤ ሚስ ልዩ እንክዋን ተወልድሽ 🎉🎉🎉 ፀጉርሽ ቁርጡም ቀለሙም ዋው ❤ ቻይ ነው ስንቱን ቀለም አፈራርቅሽበት 😊ግን ሁሉም ያምርብሻል

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před 9 měsíci +18

    ሁሌ ሩም እንያዝ ሲልሽ አይገባሽም እንዴ አንቺ😢

    • @user-hi2kf3ph8m
      @user-hi2kf3ph8m Před 9 měsíci +2

      እስዋም ሩም ፈልጋ ይሆናላ😂😂

  • @hanadangchewe596
    @hanadangchewe596 Před 9 měsíci +11

    ሰላም ማሒ ዛሬ ሰሚት አየሁሽ የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ በአካል❤❤❤❤

  • @hanasharew8221
    @hanasharew8221 Před 9 měsíci +5

    ልዩ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት እንደ ስምሽ ልዩ ነሽ❤❤

  • @adonayab3348
    @adonayab3348 Před 9 měsíci +16

    Mahi your laugh mnamn you are a vibe ❤❤❤

  • @monicaberry2330
    @monicaberry2330 Před 9 měsíci +5

    ልዩ የፀጉርሽ ቀለም ያምራል ሄዶብሻል
    ማሂዬ በጣም ወድሻለሁ

  • @Miliey590
    @Miliey590 Před 9 měsíci +8

    Leyu and Mahi Love you❤😍😘

  • @reachmulu5387
    @reachmulu5387 Před 4 měsíci +2

    እንዴት ለአደባባይ ታሪክ ይነገራል ለዛውም ትምህርትም ሆነ የህይወት ልምድ ለሌላቸው ልጆች ....አረ ተው ለዛውም ሲሰሙ እየሳቁ

  • @ephrataleulseged4689
    @ephrataleulseged4689 Před 9 měsíci +9

    BTW ከአዲስ ሰዉ ጋር መግባባት የሚከብድ ይመስለናል ግን ቀላል ነው እንዲያውም ለካ እንዲም አለ ነው ምያስብለው
    Stop giving your self excuses for staying in bad relationships girls 🙏

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz Před 8 měsíci +4

    ሴቶች ድንግልና አትስጡጡጡጡጡጡ ተጋቡ ወንዶች አይታመኑሞ

  • @begenamedia9125
    @begenamedia9125 Před 9 měsíci +7

    ኤጭ አንቺደሞ😂

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 Před 9 měsíci +1

    ማሂ እና ልዮ ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው። አምሮባችኋል እግቡና ስራችሁን ጥሩ የልምድ ማግኛ አድርጉት እየኖራችሁት

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 9 měsíci +2

    የመጨረሻው እህቴ ገጠመኝ አዳምጭ የመምህር ተስፋየ አበራ ትምህርት ዩቲብ ላይ ገብተሽ አዳምጭ🥰

  • @horakoremedia8339
    @horakoremedia8339 Před 5 měsíci +1

    The first story is definitely about me. I have watched your program late and give me a chance to clear the truth my side.

  • @meronyesma5906
    @meronyesma5906 Před 9 měsíci +2

    Ufff i love you guys...abreyachu wereyen miked nw mimeslegn hula❤❤❤...happy birthday liyuye🎉🎉

  • @yordiyemaryam2124
    @yordiyemaryam2124 Před 9 měsíci +8

    Happy birthday leyu 🥳🙌🏽love you both🤗

  • @selamgeaho
    @selamgeaho Před 9 měsíci

    ልዩዬ እንኳን ተወልድሽልን የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ነፍ ዓመት እንድትኖሪ ተመኘሁልሽኝ ከምትወጂያቸዉ ሰዎችጋ እግዚያብሔር የምትመኚዉ መልካም ነገሮችሁሉ ያሳካልሽ ፡፡

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 9 měsíci +5

    ሴቶች ተው አትለማመጡ። የመጀመሪያዋ አንዴ ራስሽን አሳልፌ ሰጥቼዋለሁ ስላልሽ ድጋሚ ህይወትሽን አታበላሺ ተንቀሳቀሺ ለምኖ ይመጣል። ሲጀመር ካልፈለገሽ እስከመቼ ትለማመጭዋለሽ የተሻለ ታገኛለሽ

  • @DtuhsftfiXgjckhyfk
    @DtuhsftfiXgjckhyfk Před 9 měsíci +3

    helloooooo Ladiessssssss ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ እንደዚህ አይነት አሰልቺና ቁርበት የሆነ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ግን ምን ሆና ነው የራሷ ያልሆነውን ሰው ወዳ ዘይት መቀየሪያ ምትሆነው እሱ የሚመጣው ለፍቅር እንዳልሆነ ግልጽ ነው ዘይት ሲሞላበት ለመቀየር ነው ስለዚህ ግዴለሽም በጀመረው የጨረሰ ምናልባት ከሚሊዮን አንድ ከተገኘ ነው የራስሽ ሰው ግን አጠገብሽ ነው አይንሽን ግለጭ ነቃ በይ አትጃጃይ

  • @susuTube16
    @susuTube16 Před 9 měsíci +2

    Happy birthday liyuye🎉🎂🌸🍓🍓

  • @user-en4le9hy6r
    @user-en4le9hy6r Před 9 měsíci +1

    Kenun mulu tebke satachu semonun ye liyu birthday sleneber alserachum bye neber ,sewu endet endemitebkachu algebachum😊,and HBD liyuye🎉

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Před 9 měsíci +7

    ማሂ ዛሬ በርገር፣ሳጠራ 😂😂😂😂

  • @Bezawit7
    @Bezawit7 Před 9 měsíci +1

    Er mahi Amharic lay telyalshe🤣🥰 miss liyu happy birthday 🎂🥳🎉

  • @neimamohammed605
    @neimamohammed605 Před 9 měsíci +6

    Stop feeling your heart, be emotionally intelligent you're not a sex toy that whenever he wants get you and threatens you emotionally. Have respect for yourself and your body and get rid of such a boy not a man from your life and remember that tables are made for dining and discussion my dear unlike rooms. You deserve much better life than such a life coz you're a lady so follow your mind not your heart. Korat hugni abo✌😊

  • @hayatabdrehman5498
    @hayatabdrehman5498 Před 9 měsíci +2

    Lyuye batweleji man ymekren neber enkuan dub alsh😂😂 mahiye ewedachualew❤❤

  • @kalkidanbirhanee
    @kalkidanbirhanee Před 9 měsíci

    Lyuye betam emir blobshal ewedachuwalwhu❤❤

  • @user-wj4er4cd8t
    @user-wj4er4cd8t Před 9 měsíci +1

    Melkam ledetw leyuye❤

  • @Two_africa
    @Two_africa Před 9 měsíci +6

    Girls please if you are virgin or not please wait until marriage

  • @user-kb5vu6kr3l
    @user-kb5vu6kr3l Před 9 měsíci +1

    ማሂ &ልዩ ማር ስውዳችሁ በጣም ፍቅር ፍቅርቅር ነው እማደረጋችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyahmmad7002
    @mekiyahmmad7002 Před 2 měsíci

    Enda mnm manbeb atechyme enda koy😮

  • @user-qx2lb2gf2r
    @user-qx2lb2gf2r Před 9 měsíci +2

    Ambabiwa lij siwedsh

  • @abigyasurafel5281
    @abigyasurafel5281 Před 9 měsíci +2

    Nice cut liyuye❤💇

  • @Mahi-Abe
    @Mahi-Abe Před 9 měsíci +1

    Mahiye moksheye , setaweru des tilalachu beteley mood yizachu setseku. Bertu

  • @user-db5hk8jd7h
    @user-db5hk8jd7h Před 9 měsíci +8

    No offense but the first story is soooo boooooooring !!!!!!

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho Před 5 měsíci

    Wey sakachu eko .hoed new yekoselew ufff ymechachu konjowoch❤

  • @Mek-he8uz
    @Mek-he8uz Před 9 měsíci +1

    I love you guys especially Mahi's struggle to read and both patience even my patience

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 9 měsíci +1

    ዋዉ ዛሬ ደግሞ እንደት እንዳማረባችሁ ከፀጉራችሁ እስከ አለባበሳችሁ ❤❤ የመጀመሪያዋ ልጅ ለምን እንደ እቃ ሆነች እንዴዴዴዴ እረ ወዴት እየሄድን ነው 😅

  • @sahilekassaye4309
    @sahilekassaye4309 Před 9 měsíci +4

    የኔ ውድ He’s very very very narcissistic and Manipulative and he was actually using you. ከዚህ ሰው በብርሃን ፍጥነት ነው ሮጠሽ ማምለጥ ያለብሽ:: I feel so so sorry for you. እንደ እቃ ሲጠቀምብሽ ነው የኖረው አምልጪ... emotional game የሚጫወት ሰው ሁሉ መርዛማ ነው::

  • @user-pk7ez6fy8h
    @user-pk7ez6fy8h Před 4 měsíci +1

    Betam ergetegna hugne new mngresh ayflgashem yemiflgesh le sametu bicha new 100 parents ergetgna nagn tayew

  • @rahelteklit6387
    @rahelteklit6387 Před 9 měsíci

    mahi ena liu my favorite person bzu gize hasabachin and nw

  • @eden1174
    @eden1174 Před 9 měsíci +5

    The I don't think he likes you as human being got me.😂😂😂❤

  • @user-eb7sv5lh6p
    @user-eb7sv5lh6p Před 9 měsíci +1

    liyuye ye ene konjo enkuwan teweldsh huletachunm ewedacwalehu

  • @user-qh2xd7rv6l
    @user-qh2xd7rv6l Před 9 měsíci +3

    Uuuu z 1st story hode azoregn😅😅

  • @kebronfeleke410
    @kebronfeleke410 Před 5 měsíci

    I love you so much Lyi and Mahi I will soon be part of your CZcams family I have been following you since you subscribed to the stories presented on the program, but my sisters are making me sad.😢

    • @kebronfeleke410
      @kebronfeleke410 Před 5 měsíci

      የምር ጌታን የዚችን ልጅ story እያነበብን emotional ላለመሆን በጣም እየሞከርኩኝ ነበር ሰው በዚህ ልክ እንዴት ፋራ ይሆናል ደሞ መች ነው የምትጋቡት ብለው ስጠይቋቸው ጌታ ፍቃድ ከሆነ ምናምን ይላል አፈር ይፍቀድለት ሲጀመር ልጂቱን የማግባት ምንም Interest የለውም ከሁኔታው እንረዳለን እሷ ግን Oh my god ኸረ በለው ምን ይባላል መሰላችሁ እንቅፋት አንዴ ከመታሽ እንቅፋቱ እሱ እንጂ አንቺ አይደለሽም ሁለተኛ ግን ከደገመሽ እንቅፋቱ እሱ ሳይሆን አንቺ ነሽ ይባላል በሉልኝ እሱ ግን የማይረባ ነው አይሆናትም ወይ ዘንድሮ ምን አይነት ወንዶች እየመጡ ነው እህቶቹ 😭

  • @user-hj2yv6ei5r
    @user-hj2yv6ei5r Před 9 měsíci

    Luyu yihin commente tanbiwaleshi kayeshiw melshilgn
    Welahi betam new yemwedishi

  • @kidiendale
    @kidiendale Před 9 měsíci

    lyuye edachi ayinet kojoo ebde ayiche alakm bcha achi gn dagna neber yemtogniwu bcha ewedachuh alehu

  • @Boy-grr4papa
    @Boy-grr4papa Před 4 měsíci

    Bombastic side I buy the way love u both😘😘

  • @ananbona.
    @ananbona. Před 9 měsíci

    Happy birthday liyu ❤❤ mahi love you ❣️❣️❣️❣️🥰🥰🥰

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Před 9 měsíci +1

    ወይኔ ከናተጋ እየሳቅኩኝ የማዳም ልብስ አቃጥዬ ነበር.
    ልጅቷ ግን የምትገርም ልጅ ነች
    ሁለተኛዋ ደሞ 24 ትላለች እዴ እኔ 30 አመት ሞላኝ ያውም በሰው ሃገር 😢

  • @mekdesnegash8315
    @mekdesnegash8315 Před 9 měsíci +3

    Girl what are you talking about am 26 and i am celebrating my single life....chill out ❤

    • @Kiya110
      @Kiya110 Před 9 měsíci +1

      Yessss please preach! Zmblew new miyachakulun. Life starts after 25 endewim!

    • @user-zf8ok7fi5v
      @user-zf8ok7fi5v Před 5 měsíci

      @@Kiya110 tkkl demo 1 mamen yalebachihu yalhone sew agbtachu zelalem kemalkes kes blo keriwn life ketru sew ga masalefu new wanaw ppoint biye asbalehu

    • @user-zf8ok7fi5v
      @user-zf8ok7fi5v Před 5 měsíci

      great

  • @user-go3dd9fn5z
    @user-go3dd9fn5z Před 9 měsíci +1

    enkuan teweldeshe leyu ewdachehualewwwwww

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Před 9 měsíci +1

    ከከከ እደትእደምታሥቁውኝ ወላሂ ጀግነነችሁ

  • @user-hj2yv6ei5r
    @user-hj2yv6ei5r Před 9 měsíci +1

    Englizegn atabzu setaweru😢

  • @mekdeskume6019
    @mekdeskume6019 Před 9 měsíci +2

    HAPPY BIRTHDAY Leyu🥰❤

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Před 9 měsíci +1

    Happy birthday Leyu 💔💔🎉

  • @kal7795
    @kal7795 Před 9 měsíci +1

    Happy Birthday Liyuye 🎊 🎉🎂

  • @meklitbekele610
    @meklitbekele610 Před 9 měsíci +2

    This is so interesting I swear

  • @fenotyb
    @fenotyb Před 9 měsíci +11

    The first story, the medical student guy is just getting relief from medical school's stress by using you for sex. That's what it is my sister.

  • @kalkal7668
    @kalkal7668 Před 9 měsíci +1

    HBD liyu🎉❤

  • @guirumkifle7967
    @guirumkifle7967 Před 7 měsíci +1

    አረ ወፈራችሁ

  • @Sem_TG
    @Sem_TG Před 9 měsíci +1

    she went back for sure. we've all been in similar situations not a lot of people take others advise in the matter of the heart. Hope she snaps out of it on her own. But you girls are 😍

  • @cirstinmamo1891
    @cirstinmamo1891 Před 9 měsíci +1

    The first one she just don't know her value.

  • @helenabera4942
    @helenabera4942 Před 9 měsíci

    ምን ሆና ነው እኔ ምለው ይሄ የማንም ማብራርያ አያስፈልግም ልጅ አየሆናትም እያየችው እድሜውን ጊዜዋን እየጨረሰ ነው ንቂ ያለሱ የኖረሽበት ጊዜ አስቢ መኖር ትቺያለሽ በታገቢወ ሁሉ ዘመንሽ ሁሉ እያሰለቀሰሽ ነው ሚያኖርሽ ንቂ!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fritafrita4412
    @fritafrita4412 Před 7 měsíci

    እኔ ግን የምላት ነገር አለኝ። እሺ ብሎ ታግኘው እና አናቱን ሁለት ቦታ ትክፈልለት ከዛ ሁለተኛ አይመለስም 😂

  • @EdenEngdawork
    @EdenEngdawork Před 9 měsíci +1

    Happy birthday baby 🎉

  • @Two_africa
    @Two_africa Před 9 měsíci +1

    Yes I am the first one to see your beautiful face guys ❤

  • @mellll470
    @mellll470 Před 9 měsíci

    Ere Ladys mindinew postu enji ene sintee new check madergew 😊😊😊

  • @edomberhe460
    @edomberhe460 Před 9 měsíci +2

    Liyu ur reaction 😂😂😂😂😂

  • @MesnanatLiya-lh8sx
    @MesnanatLiya-lh8sx Před 9 měsíci

    Mahi &leyu l love you betam ❤❤❤❤❤

  • @jordaan3754
    @jordaan3754 Před 9 měsíci

    Emmmmma love you ❤❤ liyu &mahi temachalachu ❤

  • @ermiasbunaro2536
    @ermiasbunaro2536 Před 9 měsíci +2

    amharigna manbeb physics honebachu ende.... satera was my favourite 🤣🤣🤣

  • @Leltua-dd3gp
    @Leltua-dd3gp Před 5 měsíci

    yemejemeriawan enekef nesh belulunge dem berk ayedelem virginitiye tewesede teblo kebet aykonem

  • @mezabekele4124
    @mezabekele4124 Před 9 měsíci +2

    We love you gays 😂😂❤❤❤🎉

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 9 měsíci +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የምሬን ነው የምልሽ 5 አመት ሙሉ ሲያምርው ሲያምርው ብቻ ነው እየተነሳ ስሚቱን የሚያበርድብሽ አር ወደዛ አትነቂም እንዴ ስንት አመት ነው የተኛሽው 😂😂😂

  • @holly53
    @holly53 Před 9 měsíci

    HBD leyu.

  • @adanechmulisa9409
    @adanechmulisa9409 Před 9 měsíci

    my God እኔ 45ተፅናኚ በሉልኝ😂😂😂😂😂😂ለባለ ታሪክ 2😅😅

    • @user-zf8ok7fi5v
      @user-zf8ok7fi5v Před 5 měsíci

      Ayzosh mnm malet aydelem .Fetari befekede seat mtagebiw sew yetebareke endihonlsh tsely.''your focus should be on the right guy but not the time'' mrt agelalets

  • @EmebetAmtataw
    @EmebetAmtataw Před 2 měsíci

    💕

  • @Boy-grr4papa
    @Boy-grr4papa Před 4 měsíci

    Bombastic side I buy the way love u both😘😘 11:59

  • @user-si5eo8sr4u
    @user-si5eo8sr4u Před 9 měsíci

    Yene wdoch swedachu❤❤❤😊

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq Před 9 měsíci

    እየጠጣሽ ያስጠጣል የዉነት እኔንም አስጠጣኝ ነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @user-qh2xd7rv6l
    @user-qh2xd7rv6l Před 9 měsíci +1

    Eski 1 story begd yecheresew 😅😅

  • @rahelteklit6387
    @rahelteklit6387 Před 9 měsíci

    am so sorry sister i know this feeling chrashi verginitishn wesdo demo betam ykebdal actually that level lay alderesnm i mean room yemeyaz abro yemader mnamn gn heart break alew pain alew

  • @user-qx7rz8pt3j
    @user-qx7rz8pt3j Před 7 měsíci

    እጅ እጅ ያለ story uffff ይሄ tolerance ሳይሆን toxicity ነው ሰው እንዴት በዚህ ልክ ይሸወዳል ጌታን ኧረ እህቴ ንቂ

  • @hanisolomon7908
    @hanisolomon7908 Před 9 měsíci

    Yene konjo ❤❤

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 Před 9 měsíci

    ገልፋጦች ምንድን አይነት ኮተቶች ናችሁ ጥራዝ ነጠቆች

  • @8100A
    @8100A Před 9 měsíci

    Just pray for this girl it’s just soo sad

  • @hiwottolossa6957
    @hiwottolossa6957 Před 9 měsíci

    I like your hair😊

  • @finagizaw
    @finagizaw Před 9 měsíci

    happt birthday 🎉🎉🎉🎉liyu ❤