Video není dostupné.
Omlouváme se.

አእምሮን አጥራ: የታላቅ ህይወት ጅማሬ || Clear Your Mind: The Beginning of Great Life - Part 4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2023
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Komentáře • 74

  • @aleykakedir3399
    @aleykakedir3399 Před rokem +7

    አቶ አሽናፊ ታዬ & ያሬዶ እንኳን ደህና መጣቹ ለምትሰጡን ት/ት እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-kh4cz1or7k
    @user-kh4cz1or7k Před rokem +4

    የታላቅ ስጦታ ባለቤት !!!! መታደል ነው ።አንደበትን ጨምሮ።

  • @tikuret123
    @tikuret123 Před rokem +6

    በጣም ግልፅ በሆነ መልክ ነው የታስረዳን አቶ አሼ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Před rokem +5

    እናተ የህይወት ሀኪሞች. ዘረችሁን እግዚአብሔር. እንደ አሸዋ የበዛ ያድርገው. በናተ እኮራለን. ❤

  • @AsmeretMeresa
    @AsmeretMeresa Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሚገርም ትምህርት ነው! ግን አንድ መልእክት አለኝ የምታስተሙሩን ትምህርት በጣም ድንቅ ነው አንድ ነገር የጎደለ ግን ይመስለኛል ስለ እየሱስ ክርስቶስ ማዳን መመስከር አለባቹ, ዋናው አእሙሮአችን የሚያፀዳው የሱ ደም ነው የፈለገው ብንማር ብናውቅ ሃጥያት ሳንሰራ አንውልም የሱ ደም ግን በየቀኑ ያነፃናል! ስለዚ የአባታችን ስም ጠርተን መመስከር ትልቁ የራስ መተማመናችን ነው! " መልካም የምትመስል መንገድ አለች ፍፃሜዋ ግን ጥፍት ነው"

  • @birukseifu3540
    @birukseifu3540 Před rokem +4

    አቶ አሸናፊና ያሬድ ኑሩልን እ/ር ይባርካችሁ!!

  • @zola1621
    @zola1621 Před rokem +5

    የሚገርም አገላለፅ ነው ምሳሌዎቹ ራሱ በጣም ደስ ይላል....ብዙ አሰያስተረፋቹን ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @fevenabenezer1844
    @fevenabenezer1844 Před 6 měsíci

    በጣም አመሰግናለው ከሁለታችሁም የሚወጣው ቃል የሚጠቅምና ራሴን መስታወት ፊት አድርጌ እንደማየት ነው የቆጠርኩት❤❤❤❤

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 Před 10 měsíci

    አሼ እና ያሬዶ በጣም እወዳችዋለው አላህ እድሜ እና ጤና ይሰጣችው ከነቤተሰቤ እንወዳችዋለን

  • @letish3773
    @letish3773 Před rokem +3

    ያሬድም በውስጥ በጣም ጥልቅ የሆነ ጥበብ እና እውቀት ኣለህ ደሞ ትህትናህ ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Před rokem +2

    እናመሠግናለን ድንቅ ቤቸሰብ❤❤🙏

  • @SitotawComputer
    @SitotawComputer Před rokem +3

    አቶ አሸናፊ ታዬ አልልዎትም ዶክተር ነው የምልዎት እውነት ለመናገር እሳቸው ሚሰጡትን የህይወት ክህሎት ስልጠና //Change yourself--let everything change!
    ከሚለው ኢፕስዶ ጀምሬ ማስታወሻ በመያዝ ለብቻዬ ዩቱብ ላይ ቁጭ ብየ በጥሞና ነው የምከታተልዎት ግን በ60 ቀናት ውስጥ መልካም እና የሚያድግ ማንነት ገንብቻለሁ አሁን የታላላቅ ለውጦች ሁሉ መነሻ ክፍል ፪ ከሚለው ጋ ደርሻለሁ፡፡ ዶክተር አእምሮዬን ስላከሙልኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ::

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před rokem +2

    አቶ አሼ እና ያሬድ በአንድ ላይ ስትሰሩ አቀራረባችሁ የበለጠ ያምራል በጣም ጠቃሚ እውቀት እያስጨበጣቹህን ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏

  • @abdimohammed3637
    @abdimohammed3637 Před 2 měsíci

    Long life for peoples who is like you .

  • @superbreakfasttipstv8966

    Thank you ጋሼ አሼ & ያሬድ
    ዛሬ በጣም እየተዝናናሁ ነዉ የተማርኩት 🙏🏼💕

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem2055 Před rokem +1

    ጀግናው መምህራችን 👌👌👌👌...

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 Před 3 měsíci

    ደስ የሚል ቆይታ❤

  • @user-er2vs4vo4e
    @user-er2vs4vo4e Před měsícem

    Tebarke lebonene mastewale ychemirle

  • @wondew9
    @wondew9 Před rokem +1

    Thank you indeed

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Před rokem +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተማሪ ሆኜ ይህን ብማር ኖሮ አልሰደድም ነበር

    • @gantgant6451
      @gantgant6451 Před 9 měsíci

      አይዞሽ ማማየ መሰደዳችን በምክንያት ነዉ ከአሁን በሃለ ከተማርን በቂ ነዉ እና አልረፈደም እንደዚህ አይነት ት/ት አብዛኛዉ ግዜ ዉጭ ያለንነዉ እምንከተታለዉና❤❤🎉🎉

  • @kwtkwt602
    @kwtkwt602 Před rokem +1

    Thank you very much

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Před rokem

    የዛሬዉ ት'ት በትክክል ለኔ ያጋጠመኝን ነዉ እያስተማርክ ያለከዉ እንድታገኝ ከፈለክ ሽራፊ ሳንቲም የሰዉ ሀቅ ሳታስገባ በወዝክ ብቻ ከለፋክ አትራፊ ሰዉ ትሆናለክ እናመሰግናለን አሹ ያሬዶ ላንተም ታላቅ ምስጋና ይገባካል ❤❤

  • @fessehaassefa8789
    @fessehaassefa8789 Před rokem

    It is the best, Thanks

  • @FenteGedefaw-oy3dt
    @FenteGedefaw-oy3dt Před rokem

    እናመሰግናለን ሁልጊዜም የማይሰለች የሚገርም ትምህርት መንፈሳዊነትን እንድወድ ያደረገኝ አሸ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ

  • @yared156
    @yared156 Před rokem

    thank you ashe please impact podcast lai sele emotional freedom tecniques seraln

  • @Amanuel.m-py5cg
    @Amanuel.m-py5cg Před rokem

    wow honest teaching

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Před rokem

    Thank you so much 🙏

  • @kwtkwt602
    @kwtkwt602 Před rokem +1

    Wowwwwwwwwwww😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

    • @user-wk4on3qj9n
      @user-wk4on3qj9n Před rokem

      Awo Ato, Ashenaffi enkan stiten kerto ,bego neger lesewoch Asben enkan behone miknayat kekere Egziabhear endeadereginew Asbo legna Melkamu yedrgilinal. Ato Ashenafi,eneam behiwetea dersobignal ,be fereng akotater 2014 hamlea ena nahasea ,bole Medhanialem akebaby yemilemnu htsanat sebsbea bebego fikad lemastemar asbea neber neger gin sewoch samakir ayihonim alugn kere, neger gin Egziabhear, lerasea endmar tiru yesra Aleka setegn ,kesraye gon eyekefele astemaregn.

  • @user-iu4zh6qp3x
    @user-iu4zh6qp3x Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @muktarabdulkerim7163
    @muktarabdulkerim7163 Před 11 měsíci

    Thanks ❤❤❤

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 Před rokem +1

    Man of wisdom❤life changing teaching🎉long life

  • @Habeshacurls28
    @Habeshacurls28 Před rokem

    የማስታወቂያ ዳይሬክተሮች ራሱ ይሄን ቪዲዮ ቢያዩት ይጠቀማሉ::ደስስ ትላላቹ

  • @user-ms8zd1gv8u
    @user-ms8zd1gv8u Před rokem

    እናመሠግናለንእድሜናጤናይሥጥህ

  • @user-vi5dv9xc2i
    @user-vi5dv9xc2i Před 10 měsíci

    እሼ ያሬድ ሲሳሳት ሰታርመዉ ደስ ይላል

  • @user-kz1xo8sg6z
    @user-kz1xo8sg6z Před rokem +1

    Ashu plesed

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před rokem

    Ewnet new Ashiye ❤
    Amesegnehalehu egig arige❤

  • @user-vi5dv9xc2i
    @user-vi5dv9xc2i Před 10 měsíci

    እሼ ሄሬድ ሲሳሳት ሰታርመዉ ደስ ይላል

  • @gechmuluye6226
    @gechmuluye6226 Před rokem

    በጣም ነው የምናመሰግነው😂😂😂

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 Před rokem

    Thank you

  • @azizahberho2828
    @azizahberho2828 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Před rokem

    Thank u

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 Před rokem

    😂😂❤❤❤ betam ygermal aw yemayfelg yelem thanks ashye &yaredo

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem2055 Před rokem

    Smart..

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 Před rokem

    Warm greetings Sir....Thank you so much ,it is great ..Would you please do on spritual intelligence???

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 Před rokem

    Would you please do on spritual intelligence???

  • @simretberhe8291
    @simretberhe8291 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @abebetegegne2151
    @abebetegegne2151 Před rokem

    አቶ አሸናፊ ድንቅ እሳቤ ያለው ሰው ነው

  • @hwhw906
    @hwhw906 Před rokem

    Afaan oromoon yeroo tokko ibsaa osoo nuf goote

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 Před rokem +1

    እ/ግር ይስጥልኝ ይቀጥል

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Před rokem +1

    😂❤

  • @nardostadessie7516
    @nardostadessie7516 Před rokem

    አሁንም ሞከርኩኝ ግን አልተሳካልኝም ምናልባት ኢ_ሜልስለሌለኝ ይሆን መጨረሻ ላይ ግን rejster የሚለውን ልንካው

  • @abenezeraster6688
    @abenezeraster6688 Před 11 měsíci

    እባካችሁ ዋናውን ሴሚናር በዩቱብ ልቀቁት! እናንተም ታተርፋላችሁ እኛም እንጠቀማለን!!

  • @nigusienegash2805
    @nigusienegash2805 Před rokem

    አሼ ዙም ላይ ለመመዝገብ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @user-dx4cu3qh5c
    @user-dx4cu3qh5c Před rokem

    አመሰጋኝ ነኝ እናንተን ማየትና መስማት በመቻሌ ፡ ሀገር የናንተ አይነት ሊበዛላት ይገባል

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye Před rokem +1

    እኔ በስዴት 15አመቴ ቤተሰቤን ከፍ ለማድረግ እጥራለሁ እተጋለሁ ግን አንድት ቤት ብቻ ነው ያቁምኩት ገና ያላለቅ ለራሴ ብዬ አላቅም አንተ ደምትናገረው ቢሆን እኔ ነግሰት እሆን ነበር ያቢቀር እንኳ ወንድሙቼ እራሳቸውን ይችሉልኝ ነበር እኔ አላረፍኩ እሳቸው ካሰብኩበት ደረጃ አልደረሱ

    • @Suls65850
      @Suls65850 Před rokem

      አሁንም ይህን እድሰሚ ያደርገሽ እድነቂ ነውና አይዞን ከዛሬ ጅምሬ ትምርቶችንም ውሰጅ

  • @tikuret123
    @tikuret123 Před rokem +1

    አቶ አሼ ትምህርቱ ግን ከሃይማኖት አፃር እየተነቀፈ ነው ምንድን ነው ማድረግ ያለብን። በተለይ ሎው ኦፍ አትራክሽን በዚህ ሃሳብ ስጥበት ተወዛግበናል።

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Před rokem +4

      መጀመሪያ ኃይማኖትህን በሚገባ እወቅ፤ ከዚያ በኋላ ምን ማድረግ እንደሚገባህ ታውቃለህ!

    • @abenezermengesha5776
      @abenezermengesha5776 Před rokem +2

      የህይወትህ መሪ አንተ ነህ መሪው ሳትለቅ ወደ ህይወት ግብህ ጉዞ ቀጥል ደግሞም የግንዛቤ ዉስንነት ካልሆነ ሀይማኖታዊ ተቃርኖ የለዉም አንተ ብቻ በትክክለኛው የህይወት ጉዞ መስመር መሆንህን በሚገባ አረጋግጥ።

    • @aleykakedir3399
      @aleykakedir3399 Před rokem +3

      እኔ ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ምን ተናገሩ ስለ ሀይማኖት አላወሩ ከሀይማኖት ጋር ይጋጫል የምትሉት ከልምዳቸው ካለፉት መንገድ/ካሳለፉት ህይወት አፃር እንዴት መስራት እንዳለብን አስተማሩንጂ ምን አሉ እንደውም የሚናገሩት ነገር እናንተ ካሰባቹት በላይ የትኛውም ሀይማኖት የሚያዘውን ነገር ነው የነገሩን

    • @Sssbabaa
      @Sssbabaa Před rokem

      የአቶ አሼ ትምህርት እስከዛሬ ከሰማሁት ከሀይማኖት ጋር አይጋጭም ለምን እሱ ያለዉ በጥቅሉ የምንፈልገዉን ብናገኘዉ የሚሰማንን ስሜት እየተሰማን መስራት ነዉ ያለዉ

  • @trsittsegay6236
    @trsittsegay6236 Před rokem

    ድምፁ በኢርፎን ካልሆነ በደምብ አይሰማም🙏

  • @nardostadessie7516
    @nardostadessie7516 Před rokem

    ኦንላንይን ተመዝግቤ ነበር መልሱ አልመጣልኝም ተሳስቼ ይሆን

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Před rokem

      በ ናርዶስ ታደሰ ስም ከሆነ የተመዘገቡት፣ ልክ ነው ስምዎ የተመዝጋቢዎች ዝርዝር ውስጥ የለም። እንደገና ለመመዝገብ ፡ shorturl.at/suHZ3
      Zoom Meeting ID: 846 5687 7301

    • @nardostadessie7516
      @nardostadessie7516 Před rokem

      አመሰግናለሁ

  • @uarz7202
    @uarz7202 Před rokem

    bxmii xru mkrno tbrkuu

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před rokem

    ይሄ ሰውዬ ትውልዱን በገንዘብ እያማለለ ወደ ሲኦል እያጋዘ ነው እግዚአብሔር ይሆነን !!!

  • @footballtoday_
    @footballtoday_ Před rokem

    እግዚአብሔር ልብ ይሰጣችሁ ይመልሳችሁ ስለ ስበት ህግ ያስተማርከውን መምህር ዘበነ እድታስተውሉ ሰይጣንን እያመለካችሁ እደሆነ እድታውቁ እድታስተውሉ የቀረበውን ትምህርት አይታችሁ እድትመረምሩ እድታውቁ በእግዚአብሄር ስም እጠይቃችሆለሁ

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Před rokem

    ❤❤❤

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 Před rokem

    Would you please do on spritual intelligence???