#New

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 05. 2024

Komentáře • 369

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  Před 2 měsíci +80

    የቦሌ(ገርጂ)ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ➢የዩቲዩብ ቻናልን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ግብዣዬ ነው ➢youtube.com/@Zehohitebirhanmediaofficial?si=DBK1FegjAIeCfUO6 youtube.com/@Zehohitebirhanmediaofficial?si=DBK1FegjAIeCfUO6 youtube.com/@Zehohitebirhanmediaofficial?si=DBK1FegjAIeCfUO6

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 Před 2 měsíci +38

    እባካችሁ በርቱልን ብዙ ሰው እየተጠቀመ ነው

    • @demissietegenaw124
      @demissietegenaw124 Před 2 měsíci +4

      ለመጋቢ ኃይማኖት ምትኩባ አበራ ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @KidistKid-c9k
    @KidistKid-c9k Před 6 hodinami

    በእዉነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ።

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Před 2 měsíci +32

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በአብይ ሐይል ወስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግዓዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይዕዜሰ
    ኮነ
    ፍስሐ ወስላም
    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ 🥰🙏
    በእውነት መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር አምላክ 🥰🙏

    • @user-zw6kf4qr5e
      @user-zw6kf4qr5e Před 2 měsíci +3

      ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እቁወቺ ሰላማቺሁ ይብዛልን መልካም የትሳየ ብዓል ይሁንላቺሁ

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 2 měsíci +6

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከቁጥር ሳንጎል የወር ሰው የአመት ሰው ይበለን

  • @metsy7198
    @metsy7198 Před 2 měsíci +14

    የፋሲካ ዶሮ እኛም በልምድ ቤተሰብ እንደምናዉቀዉ ማታ 2 ሰአት ጀምሮ እናርድ ነበር ነገር ግን አሁን ሳይገደፍ አትረዱ የሚባል ነገር ስላለ ከቅዳሴ ስንመለስ በመብላት ሳይሆን በማረድ ነዉ የምንገድፈዉ ፡ይህን ነገር አጥሩልን ፡ችግር የለዉም ሳይሆን ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር አያይዛችሁ አጥሩልን

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 Před 2 měsíci +3

    እኝህን መምህር ስላገኘን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ስህተቶቼን ያየሁበት ደግሞም እየተማርኩበት ነዉ ብሩክ ሁኑ🙏🏽

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před 2 měsíci +5

    ሁልጌዚ የሚገርም ትምህርት ነው የምታቀርቡት ስንቱን በባህል የምናከብረው የምንቀበለውን በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮ ስታስረዱ ብዙ እየተማርንበት ነው። በዚሁ ቀጥሉ ብዙ ብዙ ያልተነኩ ትምህርቶች አሉ በጉጉት ነው የምንጠብቀው።

  • @bruk2122
    @bruk2122 Před 2 měsíci +4

    ክብር ይስጥልን አባቶቼ በየ ሳምንቱ እምጠብቃችሁ ሁሌም አዳዲስ ትምህርቶች እና መልሶችን ስለማገኝ ነው ክብር ከጤና እና ከእድሜ ይስጥልን አሜን

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 2 měsíci +12

    እንኳን አደረሳችሁ ዘንድሮ እኮ ለናተ ቃል አጣሁ መግለጫ እመብርሃን እናቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ከልጇ ቀኝ ታቁማችሁ በእውነት ቤተክርስቲያን ሔጄ ስለነበር እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ዱባይም ብሆን በእለቱ አልተከታተልኩም ዛሬ ሰምቼው ግን ምን ያህል ተመስጬ እንደሰማሁት ብቻ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ጠንክሩልን አሰልቹብን አደራ ቃለ ሒወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ ግን በሰሞነ ህማማት ያለፉት ክብረ በአላትን ለምሳሌ ዝክር ማህበር ተቀይረው ይከበራሉ እንደ እለቱ ግን አይደለም መቀየሩ እንደ ግዴታ ነው ወይ በተለይ ንግስ ካጠፋሁ ግን በጣም ይቅርታ አርጉልኝ በጣም ነው የተጠቀምኩት በትምህርቱ በተለይም በስርአተ ቤተክርስቲያን ትምህርት የተነሳ ለስጋውና ደሙም አብቅቶኛል መጨረሻዬ እንዲያምር በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ብርሐን ነኝ ሙሉእመቤት ነኝ

  • @Panadol292
    @Panadol292 Před 2 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እድሜ እና ጤናን ይስጥልን መምህራችን ኑሩልን በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው የውስጤን ጥያቄ ሁላ ነው የተመለሰልኝ ክበሩልን በእውነት 🙏

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Před 2 měsíci +4

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከቁጥር ሳንጎል የወር ሰው የአመመት ሰው በለን አሜን🙏🙏

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Před 16 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልኝ❤❤🎉🎉

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meherat938
    @meherat938 Před 2 měsíci +4

    ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን በዓብይ ኃይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣን አጋዕዞ ለአዳም ሰላም ኢምይዜሰ ኮነ ፍሰሐ ወሰላም .እንክዋን ደና መጡልን የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 měsíci +25

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግእአዝዎ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ።
    የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ትንሣኤ አደረሳችሁ 👏👏🕊🕊🕊🕊
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏💐💐
    ግን የትንሳኤው አዋጅ ሳይታወጅ 12:00 ሆነ ብለን ብናርድ በፃም እንዳረድን አይቆጠርም?
    እንዴው ወገኖቼ ከዚህ ሁሉ ዶሮ አትረዱ።።። ነጥብ ለዳግማይ ትንሣኤ ማድረግ ።በተገኝው ነገር ፈስኩ ።

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před 2 měsíci

    በጣም ብዙ ነገር እየተማራን ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነቱ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 2 měsíci +2

    ክርስቶስ ተንስዓ ሙታን በዓብይኋይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣንአጋዕዞ ለአዳም ሰላም ኢመይ ዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před 2 měsíci

    ለመምህራችን እንዲሁ ለወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ቸሩ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን ❤❤️✝️❤️✝️ እንኳን አደረሳችሁ ለዳግም ትንሳኤው ✝️❤️

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 2 měsíci

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 Před 2 měsíci

    ቃለህይውት ያስማልን በእደሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome2512 Před 2 měsíci +6

    በጣም የሚገርመኝ ልማድ እንዲህ እንደ ሰማነው አሀ እንዲህ ነው እንዴ ብለን ወደ ትክክለኛው ሁሉም እንዲመጣ የምናስገድድበት እንዳልሆነ ተረድቻለው እሱ ባደገበት ቤት የሚደረገውን ነው ለሱ ትክክል ቢያንስ እንዲህ ስንማር ያ ያደኩበት ያየሁት ልማድ ከሆነ ከእርሱ ከመጣበቅ መላቀቅ አለብን::
    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před 2 měsíci +2

    እንኳን አደረዳቹ መምህራችን እና ዘማሪቀዳሜ ወድማችን ከካሜራ ጀርባ ያላቹ በሙሉ ለብርሃነ ተሳኤ በሰላም አደረሳቹ

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 2 měsíci +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před 2 měsíci +1

    Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln yemfelegew aulu temelsolgnal befetari sim ameseginihalew enikan egizihabher abro aderesen aderesachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 Před 2 měsíci +6

    አሜን 3 እንኳን አብሮ አደረሰን በእዉነት ቃለ ሕይዉትን የሰማልን መምህረችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድሊልን 👍

  • @HymanotYibrah
    @HymanotYibrah Před 2 měsíci +1

    Mmherachin Nuruln bezum Temhertachi Agegnchalhu

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 Před 13 dny

    ዛሬ ገና አየተማርኩ ነው አባቷቸ በረከታችሁ ለኔ ሀጢያተኛዎ ይድረሰኘ

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Před 2 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mazaadubai
    @mazaadubai Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ml7hg6bk3l
    @user-ml7hg6bk3l Před 2 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሕር ይመሰገን በጣም ደሰ ያምል ትምህረት ነዉ በረቱ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Před 2 měsíci +5

    ክርስቶስ ተንስአ ከሙታን
    በአብይ ሃይል ወስልጣን
    አስሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይዜሰ
    ኮነ
    ፍስሐ ወሰላም
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun9170 Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Před 2 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🍀💐🕊

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p Před 2 měsíci +1

    እንኳንአብሮአደረሰን

  • @WorkenheyohannesUloro
    @WorkenheyohannesUloro Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት ተነስቱአል እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ganzabe1632
    @ganzabe1632 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰♥️🥰

  • @user-iv4zc1jp2o
    @user-iv4zc1jp2o Před 2 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ ቃለሂወትን ያሠማልን
    መምህር በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ ያመት ሰዉ ይበለን አሜን አሜን አሜን🤲🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️

  • @HelenAsmerom-gn2zi
    @HelenAsmerom-gn2zi Před 10 dny

    Thank you so much GOD blessing you all 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @LiLy-uj8vk
    @LiLy-uj8vk Před 2 měsíci +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እናንተን ስ ሰማ ውስጤ ሀሴት ታደርጋለች ትምህርቱ ባያልቅ እላለሁ መልካም ዳግም ትንሳኤ ይሁንላችሁ!!

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před 2 měsíci

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 2 měsíci

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን

  • @user-zj3ez1sk2s
    @user-zj3ez1sk2s Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz Před 2 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን የርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይል ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu Před 2 měsíci +1

    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን የሰማንውን በልቡናችን ያሳድርብን ሰምተን የተግባር ሰው ያርገን ልእውል እግዚብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Před 2 měsíci +1

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 2 měsíci +7

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ በፀጋ ላይ ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cw8ys5zv7w
    @user-cw8ys5zv7w Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መምህር ስለ ግብረ ሠላም አንዳንድ ነገር ቢሉን

  • @fano-vk1zp
    @fano-vk1zp Před 2 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-tv8yv5or6j
    @user-tv8yv5or6j Před 2 měsíci

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekuanintleul8447
    @mekuanintleul8447 Před 2 měsíci +1

    #እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ በፀጋ ላይ ያብዛልን
    !!

  • @fano-vk1zp
    @fano-vk1zp Před 2 měsíci +7

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 2 měsíci +5

    እንኳን ደህና መጣችህ የእኛ እንቁ መምህራን እዉነት ለመናገረ በእናተ ትምህርት ብዙ ትልወጫለዉ እግዚአብሔር ይመስገ ለእናተም ረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥልን

  • @abebame4439
    @abebame4439 Před 2 měsíci +4

    አሜን

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před 2 měsíci

    Amen kale Hewitt yasemalen memher. Enkuan beselam adresen. Egzabher tsegun yabzalachu hulachum. Ema amlak tatabekachu. 🙏🙏🙏

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 Před 2 měsíci

    ቃለ ❤ህይወት ❤ ያሰማልን ❤ ❤❤❤❤

  • @user-gq9iw3yz9h
    @user-gq9iw3yz9h Před 2 měsíci

    ቃለ ይህወት ያሰማልን

  • @user-eu6jv3br4g
    @user-eu6jv3br4g Před 2 měsíci +1

    እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህሮቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት በጣም ወሳኝ የሆኑ ጥያቄዎች ናቸው የተመለሱልን እግዚአብሄር ይሥጥልን እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ht2xy7yq7c
    @user-ht2xy7yq7c Před 2 měsíci +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በደብ ነው ልቤን ያራሱት ብዙብዙ ጥያቄየን ነው የመለሱሌኝ አመሰግናለሁ እግዚር ይስጥልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 2 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏♥️ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @TopPhone-st4bu
    @TopPhone-st4bu Před 2 měsíci +2

    እኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል ቃለሂወት ያሰማልን ምምህሮቻችንአሜን ፫
    እኔ ጥያቄ ነበረኝ መምህር እኔ በስደት ነው ያለሁት እናም አግብቻለሁ ግን ይከንን ከማግባቴ በፊት የባሌ ያጎቱ ልጅ አጭቶኝ ነበር ግን ቤተሰቦቼ አልሰጡትም እናም በስደት መጥቼ ያክስቱን ልጅ አገባሁት እናም አሁን በትዳር ላይ ነኝ በዚህ ጉዳይ ይምከሩኝ እደኔም የደረሰባቸው ይኖራሉና እብራሩልን❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 2 měsíci +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ መምህሬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶና የሙስሊም እምነት ተከታይ ቤተሰቦቼ ብወለድም በልጅነቴ ምንም ባላውቅና ፈጣሪን ባላመልክም እማምላክ እመብዙሃን ከመለአኩ ከቅዱስ ሚካኤል ጋር ሆና እጄን ይዛ ከልጆ ከወዳጅዋ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አገናኝታ የክርስትና እናት በመሄን አደራ የሰጠችኝ ከካለማመን ወደ ማመን ያመጣህኝ እግዚአብሔር ያሳወቀችኝ በምክንያት ነው መመረጥም ነው እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ምእመን(ልጅ) ሆንኩኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @TGTG-ke6tj
    @TGTG-ke6tj Před 2 měsíci

    አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤🎊🎊🎊🎊

  • @kalkidabx2087
    @kalkidabx2087 Před 2 měsíci +7

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።በእውነት ይህ ፕሮግራም ብዙ ነገር እያሰተማረን ነው ያለው በርቱ ማለት እፈልጋለው። አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻላችው ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛ።ጥያቄየ ይህ ነው አንድ ሰው ማክፈል ከጀመረ ማቋረጥ አይችሎም ይባላል እወነት ነወን? ይኸኛውን አመት አክፍሎ ያኛው አመት ላይ ችግር ቢገጥመውስ።ማክፈል ማቆም ከፈለክ ሶስት አመት ወይም ሰባት አመት ሊሞላህ ይገባል ሲባል ሰምቸ። አመሰግናለሁ

  • @behailutaye9328
    @behailutaye9328 Před 2 měsíci

    Kale hiywot yasemaline mamihir! Bizu never temelisolignal!

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @LiLy-uj8vk
    @LiLy-uj8vk Před 2 měsíci +2

    እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ መምህሮቻችን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ethiopiayoutube5356
    @ethiopiayoutube5356 Před 2 měsíci +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 2 měsíci +4

    መምህር ተባረኩልኝ በጣም በናፍቆት የምጠብቅዎ ለተጨማሪ ሃሳብ እኛ ኢትዬዎች ከክፍለት በኸላ ለሊት የምንበላው ዶሮ ጌታ ጴጥሮስ ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮህ አንተ ሶስት ጊዜ ትክደኛለህ የሚለውን እያሰብን ዶሮን እናስቀድማለን ይሄን ምን ያስባሉ እንደ ሃሳብ

  • @HarigHarig-bv9el
    @HarigHarig-bv9el Před 2 měsíci

    Qalihiyot yasemalen mamerachen betam bezu tiyaqe tafetolegnal....bazewu qaxilubet ideman ke tsega gar yadelalen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 2 měsíci +3

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-ce5bt4vt4y
    @user-ce5bt4vt4y Před 2 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🤲 አሜን፫

  • @Zzizette
    @Zzizette Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እውነት ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaysebsibe4239
    @tsehaysebsibe4239 Před 2 měsíci +2

    አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ስለሰጠኸን ኦርቶዶክስ ስላደረከን እናመሰግንሀለን፡፡

  • @user-wf4bu1mm7x
    @user-wf4bu1mm7x Před 2 měsíci

    betam lewach astemari program new bertuln kale Hewet yasemaln memhrochachn ❤❤❤

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 Před 2 měsíci +3

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @alemayehuewinete7555
    @alemayehuewinete7555 Před 2 měsíci +1

    እውነት ትልቅ ለውጦችን በሕይወታችን እናመጣለን የሚል ሙሉ እምነት አለኝ፣ ምን አይነት አስተማሪ መርሐግብር ነው!
    እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልን!!!
    እኛ አካባቢ አባወራወች ተጋብተው የቆዩት እድሜአቸው ገፋ ሲል ይቆርባሉ! ከዛ ይቀጥሉና ነፍስ ማጥፋት(ማረድ) እንደማይችሉ ይናገራሉ። ይህ ነገር እንዴት ይታያል?
    ነፍስ ማጥፋት የማይፈቀድላቸው እነማን ናቸው?
    ሲቀጥል ዲያቆን ሻሽ መጠምጠም ይችላል? ይቅርታ መምህሮቼ እኛ አካባቢ ስለተለመደ ስርዓቱን ማወቅ ፈልጌ ነው!
    ❤❤❤መልካም ጊዜ!❤❤❤

  • @Genetmesfin412
    @Genetmesfin412 Před 2 měsíci

    Kale hiwot yasemalen..yene teyake makefel yalebachew yemikorebu sewoch becha nachew wey..egziabher yesetelegn

  • @YeshworkMolla
    @YeshworkMolla Před 2 měsíci +1

    በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኃኒነ❤❤❤በእውነት መድኃኒታችን ክርስቶስ ተነሥቷል❤ቃለሕይወት ያሰማልን መምህርነ❤

  • @user-qc2lk7vj2o
    @user-qc2lk7vj2o Před 2 měsíci

    amen amen amen

  • @user-rf6bs3pe3b
    @user-rf6bs3pe3b Před 2 měsíci +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 Před 2 měsíci +1

    Betami yemifligwu melsì qale heyoten yasmalen memirchin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eu3zz6vu7k
    @user-eu3zz6vu7k Před 2 měsíci +3

    እንኳን አደረሳችው

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 2 měsíci +1

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፈትፍተዉ ነዉ ያጎረሱን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @Sasaw-pt6on
    @Sasaw-pt6on Před 2 měsíci +2

    እንኳን በሰላም መጣቹሁልን እንኳ አደርሳቹሁ የአምልኮት ስግደት መስገድ አይቻልም ❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት የማላውቀውን እንዳውቅ አድርጋችሁኛል እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን🙏🙏🙏

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 Před 2 měsíci +2

    እንኳ ለፉሲካው ለበአለ 50ው አደረሳችሁ አደረሰን :: ብዙ የቤተክርስቲያን አገባብ ከናንተ ተምሬአለህ:: በልምድ ብዙ ስህተቶች ነበሩኝ በጣም አመሰግናለሁ ::

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 2 měsíci +1

    አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በኡነት የሚለቀቁትን ትምህርቶች ተመስጨ ነዉየማዳም ጣቸዉ አጥትን የሚያለመልሙ ናቸዉ🙏🙏
    ከቁጥር ሳንጎል ያመት ሰዉ ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 Před 2 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን እሄ ትምህርት ለገጠሩ ማህበረሰብም ያስፈልጋል 😢😢ዶሮ እሚመረጠው ለመንፈስ እሚመርጡአቸው የዶሮ ከለር አለ ለዛነው እናቴ ውቃቢ እሚባል ገብስማ ዶሮ ትገብር ነበር ስለመንፈስም አስተምሩ እደነ መምህር ተስፍየ

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze Před 2 měsíci +3

    kalehiwet yasemaln memhr andtyake nebregn benezih hamsa kenat sgdet yisegedal ?ebakachihu yemtawuku kalachhu ngerugn🙏🙏🙏

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 2 měsíci +3

    በጣም ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እኛ ቤት በአይብ በእንቁላል በሌላም ነገር ነው ምንፈስከው ጥዋት ነው ዶሮ አርደን ምንሰራው በምሳ ሰዓት ነው ምንበላው ለዛ እሱን ለምጄው አሁን ለፋሲካ ለሊት ኩሽና ሚታደረውን ይገርመኛል 😃እና እኔ ጥዋት ነው ምሰራው ለወደፌቱም በትዳሬ ስኖር ስደት እፍፍፍ

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před 2 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሬ ዳቆን ሁላችሁንም አምላከ እስራኤል ይጠብቅልን አሜን

  • @wubemelese3694
    @wubemelese3694 Před 2 měsíci +3

    እንኳን አደረሳችሁ መምህሮቻችን ፣እውነት ነው መምህር ልክ ስለእኔ የሚናገሩ ነበር የመሰለኝ ስለአክፋይ ባለአላንበሳውን ትሪ ነው ያስታወሱኝ።

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በብዙ ተፅእኖ ተይዘናል እና ብዙ ትምህርት ያስፈልገናል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abayneshsendekie7968
    @abayneshsendekie7968 Před 2 měsíci +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህራን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን