"ቅድስና ለዳነ ሰዉ እዳ ነዉ" ድንቅ የሮሜ ተከታታይ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ FEB 5,2020 MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 122

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 Před 4 lety +3

    ዮኒ በጣም እንወድሀለን ተባረክ

  • @naniy9579
    @naniy9579 Před 4 lety +31

    እንደምን አደራቹ ቅድሳን እግዚአብሔር ይመሰገን ይችን ቀን እንድናይ የረዳን አምላክ ይመሰገን ዮኒ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ 🙇🙇🙏🙏

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 3 lety +1

    አሁን ያለው መከራ ሊመጣ ካለው ክብር ጋር ሲነፅፀር ምንም ነው። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yoditabebe5531
    @yoditabebe5531 Před rokem

    እንኳን ክርስቲይን ሆንኩኝ እንኳን አንተ መሪይ ሆንክ በጣም ደስተኛ ነኝ ኑርልኝ ዘላለም የምትባርከን ባርኮት ሆሉ ይሁንብክ ዮንይ ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @sarakabada9329
    @sarakabada9329 Před 4 lety +5

    ሰላም ላእናንታ ይሁን የእግዚአብሔር በታሳቦቼ ቂድስና እዳ ቢሆንም አንድ ቃን እዳቺን የምቃላን እየሱስ ይማጣል ይሄንን አምናለሁ ዮንዬ ጌታ ይባረክ እዎድሃለው ቂዱሳን ሁላችሁም እዎዳቾላሁ ታባታኩልን ✋️✋️♥️♥️🙏

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 3 lety

    ዘመንህ ይባረክ ዮኒዬ

  • @user-im5fo9os4w
    @user-im5fo9os4w Před 4 lety

    ዮኒዬ ተበራክ ጌታ ኤዬሱሰ ክርሲቶሲ አቢዚቶኦ ይበሪክክእ ተበራክ ተበራክ ተበራክ ዘመንህክእ በአ ክሪሲቶሲ ሲም ዬተበረከአ ይሁኡን ተበራክ ተበራክ ዮኒዬ ተበራክ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-vu1fi3hb7e
    @user-vu1fi3hb7e Před 4 lety +4

    ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባርክ
    ዮኒ ተባርክ ለወጣቶች ለእትዮጲያ አንተን የሰጠይ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addisaddis9782
    @addisaddis9782 Před 4 lety

    👏👏👏 AMEN AMEN AMEN YOU ARE BLESSED MAN OF GOD YONI 👏👏👏

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x Před 4 lety +6

    ክብር ለእግዚአብሔር ይውን ዮኒ ዘምንክ ይባረክ ብሩክ ውን

  • @aleligntayebeyene7682
    @aleligntayebeyene7682 Před 4 lety +1

    አሜን

  • @user-hr1sq4zz5g
    @user-hr1sq4zz5g Před 4 lety +6

    ኦኦኦ ዊል ካም መንፈስ ቅዱስ እሳይ ሃሌሉያ ዮኒዬዬ ዘመንክ ይባረክ ይጨመሪልክ!!ዮኒ እንዴ እኔ የምትወዱት አሳዩኝ?💕 💕

  • @marthatidesa3535
    @marthatidesa3535 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤

  • @del6834
    @del6834 Před 4 lety +14

    በአማርኛው የመጽሀፍ ቅዱስ ትርጉም ባሪያ (slave) የሚለው በእንግሊዘኛው ትርጉም አገልጋይ (servant) ነው የሚለው። የእንግሊዘኛውን ትርጉም ደስ ይለኛል። እግዚአብሄር ከፍቅሩ የተነሳ ባርነት (slavery)ቀርቶ አገልጋይ (servant) ልጆቹ አድርጎናል። በልቤ በነገሰው በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አማካይነት በውስጤ ቅዱስ መንፈስ ይቃትትልኛል። ወዶኝ ልጁ ያደረገኝን ቅዱስ እግዚአብሄርን ፈቅጄ ለዘለአለም አመሰግነዋለሁ። እወደዋለሁ። እገዛለታለሁ። እዘምርለታለሁ። አሜን። ሃሌሉያ።

    • @user-ys8rl3cr5v
      @user-ys8rl3cr5v Před 4 lety

      ከተቀበልነው ሒወት አፃር አሪያ ብንባል ለኛ ምንድ ነው ?

    • @del6834
      @del6834 Před 4 lety +2

      @@user-ys8rl3cr5v የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 15:15 " ከእንግዲህ ወዲህ ባሮች አልላችሁም፤ ባርያ ጌታው የሚያደርገውን አያውቅምና፤ ወዳጆች ግን ብያችኋለሁ፥ ከአባቴ የሰማሁትን ሁሉ ለእናንተ አስታውቄአችኋለሁና"
      የምርጫ ጉዳይ ነው። ልዩነቱ ባሪያ አይወርስም። ልጅ ይወርሳል። እግዚአብሄር ከፍቅሩ የተነሳ ወዶንና መርጦን ልጆቼ ናችሁ፤ እያለን ባሪያህ እንሁን ብለን ሙጭጭ ብንል ምንም አንጠቅመውም። እኛ ግን የልጅነት መብት ይቀርብናል። እኔ እንደቃሉ ልጁ መሆኔን መርጫለሁ።

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 Před 4 lety

      ባሪያ ማለት በራሱ ምንም ሊያረግ የማይችል ከጌታው የታዘዘውን ብቻ የሚያደርግ የሱን ፍቃድ ብቻ ሚፈፅም ማለት ነው(ይሄ ሙሉ ትርጉሙ ባይሆንም), ታዲያ እኛ የእየሱስ ባሪያ ነን ስንል ይህንን ለማሳየት ሲሆን ግን ባርነታችን በግዳጅ ና በጫና ሳይሆን በፍቅር በፍቃድ የሆነ ነው..ጌታችንንም ደሞ ሲገዛን ለኛ በሚጠቅመን በሚበጀን መልኩ ነው. እኔ የርስቶስ ባሪያ ነኝ ስል እኔ በራሴ ላይ ምንም ስልጣን የለኝም እያልኩ ነው ይህ ደሞ በክርስቶስ የዳነ ሚስማማበት ነው. ባርነታችን በሱ ስር መሆናችንን ሲሳይ ልጅነታችን ደሞ ወራሽነታችንን ያረጋግጥልናል. ስለዚ ባሪያ የሚለውን በዚ መልኩ ልናየው ይገባል...ለመጨመር ያህል ጳውሎስ ብዙ ቦት እራሱን ና ሌሎች አብረውት ያገልግሉ የነበሩትን የክርስቶስ ባሪያ እያለ ሲፅፍ እናያለን.

  • @MekedesMekdi
    @MekedesMekdi Před 4 lety

    Wow tebarek yuoniy

  • @Lemlemtesfaye834
    @Lemlemtesfaye834 Před 4 lety

    yoni betam now yemiwod zemeni yibarek ganna yesabutunim ahigur wotatochin woe melkaminati tikayiralle egziaberim yiradhal.

  • @tamratmekonen8027
    @tamratmekonen8027 Před 3 lety

    አላዛር ክሞት ክርስቶስ ሲያስነሳው እጂግ ይሽት ነበር እኔንም ትዳሬንም ክሞት እየሱስ አነቃን አሜን አሜን የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጥህ !!!

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen😍god bless you yoni llove u😍😍😍😍

  • @addisaddis9782
    @addisaddis9782 Před 4 lety

    Ewnet new blessed yoni 👍👍👍👏👏

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 Před 4 lety

    ክብር ምሥጋና ይሁን ለአምላካችን ለእግዚአብሔር አሜን ዮን ዘርህ ይባረክ አሜንንንንንን😍🙏

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 Před 4 lety +16

    ዮንዬ እንኩዋን ደና መጣህ ሱሴ 😘😘

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih Před 4 lety

      God bless yoniye tabareke 💖💖💖💖💖

  • @samrahnurea8756
    @samrahnurea8756 Před 4 lety

    አሜንንንንን

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Před 4 lety

    አሜንንንን. እልልልል. ሃሌሉያያያያ 100×100%📖📖🍇💗💗💘💘👏👏✅✅😗😗◀⏩ እግ/ር እንዴ ቃሉ መሥራት እንድንኖራ ዘንድ እሱ ኃይል ይሁንልን አሜን👋👐👐👐🎻
    ነብይ ዮንዬዬዬዬ. በእውነት ጌታ ፅጋውን ይጨምራልክ በፍት ብዙም አልካተተልም ነበር አሁን ግን በጣም ውስጥን እዬባላኝ ነው ምሳማው

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 4 lety +3

    ዮኒ ብሩኩ ሰው ተባርከሀል

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Před 4 lety +1

    Getaye Amlakye keber lezelalem🙌
    Menfes kedus ohhh🙌 hallelujah redatey!!! murkuzy !!! Hulu negerye semh yikber🙌
    Yoniye yene jegna❤ yabaty lij sewedeh eko💖 kefu aynkah be Eyesus dem shefenkuh✋

  • @botin6076
    @botin6076 Před rokem

    Amennnnnn geta yibarkachuuu 🙏🙏🙏♥️

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 Před 4 lety

    እንኳን ለኢየሱስ ሖንኩኝ ዮኒዬ ፀጋውን ያስፋልሕ ዘመን ይባረክ

  • @mitikegetnet9954
    @mitikegetnet9954 Před 4 lety

    Amen amen amen wuuuy eyesusy

  • @hopejoe8280
    @hopejoe8280 Před 4 lety

    Praise God.

  • @tunimetuntis9328
    @tunimetuntis9328 Před 4 lety

    ዮኒዬ ዘመንህን ይባርከው ጌታ የተወደድግ የእግዚአብሔር አገልጋይ

  • @shewayesiyoum3041
    @shewayesiyoum3041 Před 4 lety

    Amennnnnnnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnnnn

  • @hirutana565
    @hirutana565 Před 3 lety

    AmennnnnAmennnnn🙏🙏📖🙌🙌❤

  • @marryhabibi7230
    @marryhabibi7230 Před 4 lety

    Wooooow Jesus is Lord

  • @tamiratalemu6174
    @tamiratalemu6174 Před 6 měsíci

    የተወዳድክ ነህ❤

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 Před 4 lety

    አባ አባ እንድል የልጅነት መንፈስ የተሰጠን እድለኛ ሰዎች ነን ጌታ ስምህ ይክበር

  • @myyoutube4764
    @myyoutube4764 Před 4 lety +2

    Amen amen god bless you and your family

  • @medinmadi4768
    @medinmadi4768 Před 4 lety

    ጌታ ሆይ ከብር ላንተ የሁን ዮኔ ስለስትሀን

  • @mudasirlolamo758
    @mudasirlolamo758 Před 2 lety

    Amen

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 4 lety

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን አሜን

  • @botin6076
    @botin6076 Před 11 měsíci

    Amennnnnn ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 Před 4 lety +2

    ተባረክ ዮኒዬ ❤❤

  • @user-qm8ul5vk1z
    @user-qm8ul5vk1z Před 4 lety

    Geta yibarekachu kidusan

  • @melatsentyw1458
    @melatsentyw1458 Před 4 lety

    ዘመነ ሕይወትክ ይባረክ ዮኒ ተባርከ ቅር

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r Před 4 lety

    አሜን አሜን ያንተ ትምህርት ይለያል ዮኒየ ተባረክልኝ

  • @GenetAbeba
    @GenetAbeba Před 4 lety

    AmeeeeeeenAmeeeeeeeen🙏🙏🙏

  • @skylorenzo559
    @skylorenzo559 Před 4 lety +5

    We love you blessed yoniyy ❤️ god bless u from U.K

    • @sabagirma5810
      @sabagirma5810 Před 4 lety +1

      God, please don’t use “g” thank you and respect you

    • @skylorenzo559
      @skylorenzo559 Před 4 lety

      Why? Jesus don’t see my siblings he sees my inner heart ok sweetheart be blesse

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 Před 4 lety

    አሜሜሜንንን

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před 4 lety +1

    Wow what a wonderful teaching!! God bless you Yoni!

  • @adimasuidofeverjustletmekn2165

    More good bless

  • @idontknowwhyhetoucheditfro790

    ስላም ቅዱሳን በሙሉ
    እኛ የክርስቶስ ልጆች የቅድስና ሄደ አላብን
    አባታችን ሳውዲህ ቅድስ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ስው ድካምን አይቶ ሲፍርድ እግዚአብሔር ያበርታል እስይ ተዲዬ እንኳንም አመንኪ ኢየስሲዬን 💗💓

  • @sikublessed8147
    @sikublessed8147 Před 4 lety +2

    Yonie God bless you ❤️❤️❤️❤️

  • @hanicho544
    @hanicho544 Před 4 lety

    ስለ ሁሉም ነገር ጌታ ይበረክ
    ሠለምክ ይበዘልክ የአበቴ ልጂ ዮንዬ
    🤝🤝👍👍❤

  • @tunimetuntis9328
    @tunimetuntis9328 Před 4 lety

    ዮኒዬ ትምርት ህ የሚለውጥ ነው ስወድህ

  • @jerusalembogale5197
    @jerusalembogale5197 Před 4 lety

    Yoniye May the God who gave us you,
    be blessed forever.....

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 4 lety

    የኒ ጌታ ዘመንህ አበዝቶ ይባርካህ

  • @kasdalk1166
    @kasdalk1166 Před 4 lety

    Ere yoniye geta zemenki yibareki nuru🙏❤❤❤

  • @hiwettesfamariam4730
    @hiwettesfamariam4730 Před 4 lety

    አሜን አሜን ክበር መንፈስ ቅዱስ

  • @salamsalam2325
    @salamsalam2325 Před 4 lety

    Yeni tebarek zagawn ahunm ybzalh enwedhalen

  • @blueart9692
    @blueart9692 Před 4 lety

    bless you

  • @user-tz9zv2wh7l
    @user-tz9zv2wh7l Před 4 lety

    Amen Amen ♥️♥️♥️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️📖📖

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 Před 4 lety +2

    ተባራክ እንግድ ምን እንላለን ዮንሻ

  • @user-iq5qe6uk1d
    @user-iq5qe6uk1d Před 4 lety

    ሉቃስ 22 (Luke)
    43፤ ከሰማይም መጥቶ የሚያበረታ መልአክ ታየው።
    44፤ በፍርሃትም ሲጣጣር አጽንቶ ይጸልይ ነበር፤ ወዙም በምድር ላይ እንደሚወርድ እንደ ደም ነጠብጣብ ነበረ።
    የመላእክትን አገልግሎት እንድታገለግለን ለትውልድ ያስነሳልን አባታችን እግዚአብሔር ፧ስሙ ብቻ የሚገልፀው አምላክ እርሱ እግዚአብሔር ነወ።
    ሃሌሉያ።
    በምጣችን ጊዜ ለምን ተውከን? በሚል ጥያቄ ወስጥ ባለን ገዜ የሚየበረታንን የጊዜውን ቃል የምትመግብ ታማኝ የት እግዚአብሔር መልዕክተኛ ዮኒዬ ብፁዕ ነህ።

  • @warakykonjo9451
    @warakykonjo9451 Před 4 lety

    AmenAmen Amen Amen AmenAmennnnnnnnn

  • @yassmineblin2596
    @yassmineblin2596 Před 4 lety

    Amen amen amen amen yoni tabaraki ❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍

  • @UaeexpoUaeexpo-lo6oj
    @UaeexpoUaeexpo-lo6oj Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @meselechmado3442
    @meselechmado3442 Před 4 lety

    ዮኒ ብሩክ እንኳን ደና መጣህ

  • @libineshbirihanumoka1469

    Ante hayaal sawu nehi igziabir be irgix kante gar newu....ameeeeeeeen...wow tebarek...😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💙💚❤💙💚❤💞💞💞💞💞💛💜

  • @asas6068
    @asas6068 Před 4 lety

    Amen Amen 👏👏👏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Před 4 lety

    Ameeen ameeen ameeeen ameeeen ameeen God Bless You Yoniye 🙏🙏😇😘😘😘

  • @salamkonojo4839
    @salamkonojo4839 Před 4 lety

    Ameeeennnnn geta yibareke 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇

  • @mekidesgodisgreat2293
    @mekidesgodisgreat2293 Před 4 lety

    Ahunem tsegawu yicemarbeke. The name of juses

  • @evittamakhlouf4663
    @evittamakhlouf4663 Před 4 lety +1

    Geta abzto ybarkh yoniye tsegaw ybzalh

  • @destadesta8595
    @destadesta8595 Před 4 lety

    ♥️♥️♥️

  • @boshrashembesh3217
    @boshrashembesh3217 Před 4 lety

    Ameeeeen tabark ye frasawn tagan geta haelun yabezalh lov you

  • @mreyomiron9175
    @mreyomiron9175 Před 4 lety

    ተባረክ ተባረክ

  • @boshrashembesh3217
    @boshrashembesh3217 Před 4 lety

    Hagra baegrwa Eyakomkat naw lena edagaban kahona

  • @bxbxxhhx3231
    @bxbxxhhx3231 Před 4 lety

    አሜንንንንንን ታበርክ

  • @user-oy8ol7ok4x
    @user-oy8ol7ok4x Před 4 lety

    Ameen❤❤

  • @helengebredngl1830
    @helengebredngl1830 Před 4 lety

    Wwww how wonderful God we have. 💖💖💖💕

  • @tesfanish2698
    @tesfanish2698 Před 4 lety

    Yone geta eyesus zemene yibareki

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 Před 4 lety

    Amen 🙏

  • @fitsumatomsa8823
    @fitsumatomsa8823 Před 4 lety

    Ameeen Amen Ameeen Amen Ameeen

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 Před 4 lety

    Amen Amen tbrk bebizu yeegzabiher sew

  • @hh232
    @hh232 Před 4 lety

    Amen geta yekeber

  • @habitamusharo5077
    @habitamusharo5077 Před 4 lety

    Yoniye God bless you more

  • @huaweihuawei8880
    @huaweihuawei8880 Před 4 lety

    Wawu GOD BLESS U❤️❤️❤️❤️❤️YONI

  • @eatilaind8198
    @eatilaind8198 Před 4 lety

    ዩኑየ የኔ ማር ውድአለው የኔ ቆንጀ

  • @kiyyaabdii2787
    @kiyyaabdii2787 Před 4 lety +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kassahunteferi8007
    @kassahunteferi8007 Před 4 lety

    God bless you yoni

  • @kalkidanmengistu962
    @kalkidanmengistu962 Před 4 lety

    Love you more and more

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 Před 4 lety

    God bless you

  • @sultanaldoukhi545
    @sultanaldoukhi545 Před 4 lety

    yeni wed yoniyyy yehi temiherti leni nw tebarkebetalew tebarkilge

  • @godisgood7395
    @godisgood7395 Před 4 lety

    Wowwww God Bless

    • @gdgsstxttkxu2860
      @gdgsstxttkxu2860 Před 4 lety

      ዮናታ ጌታ የሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @berekethmichael9963
    @berekethmichael9963 Před rokem

    እኛ አንሾመውም ክርስቶስ ማለት እርሱ ሹም ማለት ሰለሆነ ሹም ሆኖ በእኛ ይኖራል በይሆን ሹም ሆይ በእኔ ኑር ይበላል :ሌለው ነገር አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስ አየሱስ ።ሜቴ 28:19 እኔ እስከ ዓለም ፈጻሜ ከእናንተ ጋር ነኝ ያለው እኔ በዩ ማን ነው? ሀ ወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ።

  • @tinahundoro6490
    @tinahundoro6490 Před 4 lety

    ♥️

  • @herenabedewi37
    @herenabedewi37 Před 4 lety

    💟💗💞💝💜

  • @user-qt2ht3vh2x
    @user-qt2ht3vh2x Před 4 lety

    ዩኒየ

    • @adanaadebo1165
      @adanaadebo1165 Před 4 lety

      ዮን ወዳ አንተ ቼርች መቼ ነዉ የምመጣዉ ወይኔ

  • @betiyyeyisusenagnnemer3071

    Yessss yess it true🛐🥛📚📚📚🥛🥛Tabrki zamen zalalmki yebarki tabrki Tabrki Tabrki Tabrki Tabrki Tabrki 111111gn.yoniy.blssse you.

  • @binibarnishimelis2870
    @binibarnishimelis2870 Před 4 lety +2

    እዳዬን ከፍሎታል-(ፓ/ር) ተስፋዬ ጋቢሶ- singer pastor-Tesfaye Gbiso
    czcams.com/video/M1ET-RUyZDI/video.html