ርዕስ፡- የእየሱስ ክርስቶስ ሞት መቀበርና መነሳት ዮሐ19፡16-18

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 05. 2021
  • ርዕስ፡- የእየሱስ ክርስቶስ ሞት መቀበርና መነሳት ዮሐ19፡16-18 #ነብይ ጥላሁን #neby tlahun #ethiopia protestant #sibket

Komentáře • 206

  • @edidyasahlulove7295
    @edidyasahlulove7295 Před 2 lety +20

    እየሱስ የማያልቅ ርዕስ
    እየሱስ የማይሰለች ዜና
    ነዉ::ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ የዓለም መድሀኒት የሆነው እርሱ ውስጥ የዘላለም ህይወት ነው

  • @AschalewGeremew-zc9re
    @AschalewGeremew-zc9re Před rokem +9

    ዘመንህን ሙሉ ርዕስ የማያስቀይር የክርስቶስ ፍቅር ልብህን ይቆጣጠረው

  • @Setotayekids
    @Setotayekids Před rokem +38

    ሰው የፈለገ ቢያነብ እና ቢያጠና ያለ መንፈስ ቅዱስ ሀይል እና እርዳታ እንደዚህ ቃሉን ሊናገር እና ሊያስተምር አይችልም!
    ጥልዬ የቃሉ ብርሃን ልክ እንደዚህ በህይወቴ በርቶ ብቻ ወደ ጌታ ብሄድ ለእኔ የመጨረሻ ትርፍ ነው!!! ጽሎቴ ተቀየረ!!!

  • @abnetrikitu6215
    @abnetrikitu6215 Před 2 měsíci +1

    አሁንም ኢየሱስን ብቻ በመሰበክና በመናገር ይባርክህ አሁንም ይኸን መገለጥ ያብዛልህ 🙏🙏🙏 መገለጥ

  • @yeshiassefa9516
    @yeshiassefa9516 Před 4 měsíci +8

    ጌታ ሆይ ይህንን ሰው ለትውልድ ስለሰጠኸን አመሰግንሀለሁ አብዝተህ ግለጥለት

  • @mehritlove5066
    @mehritlove5066 Před rokem +41

    የኢየሱስ ፍቅር ልዩ ነው ወዳር የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የወደደን ክርስቶስ ስሙ ይበረክ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +23

    በጣም የሚሰገርም መገለጥ በቅርቡ ነዉ ያወቁ እንደዚ የቃል መገለጥ ሰምቼ አላዉቅም ዘርህ ይባረክ።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +20

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።ሁሉ ከእርሱ ሁሉ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ ሁሉ ስለእርሱ ይሁን አሜን።❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem +7

    ነፍሥ አልቀረልኝም ሣደምጥክ. !!፣ ነብይ ሣትሆን ትክክለኛ አሥተማሪ ዋው!!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +11

    ድንቅ ነው ጌቴ አብዝቶ ይባርክህ ይብራልን

  • @mahletayele1800
    @mahletayele1800 Před rokem +17

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ያብዛልህ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +16

    ❤ተባርከኃል ውድ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ።❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před rokem +4

    እዴት ያለ ድንቅ መልክት ነው ወድም ጥሌ ተባረክ ዘመንክ የመገለጥይ ይሁን

  • @baslelyeneneshe1359
    @baslelyeneneshe1359 Před 3 lety +15

    Jesus is true love

  • @mariyawondimu8308
    @mariyawondimu8308 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ለዘላለም ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ .

  • @kudusanhaile2890
    @kudusanhaile2890 Před 3 měsíci +1

    Thank you my.lord in.jesus.name so much for everything Lord in.jesus.name amen amen me for everything my.lord in.jesus.name amen

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety +15

    ክብር ለታረደው በግ
    ለትንሳኤው ንጉስ
    ማራናታ ጌታ ሆይ
    ናናናናናና አሜን ።

  • @user-ev2xb2ut8j
    @user-ev2xb2ut8j Před 3 měsíci +2

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን

  • @DesalegnTesemaBube
    @DesalegnTesemaBube Před 3 měsíci

    ጥሊሽ እግ/ር ይበርክ በጠም ተበረከለው ከእየሱስ ዞር ሰትል ዘመንህ ይለቅ።

  • @wasihunmihretu2885
    @wasihunmihretu2885 Před rokem +3

    የአባቴ ልጅ ከዚህም በላ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጌታን ነብይ ጥሌ አንተ ከምድር አክሊል ምን ያክል የሰማዩ አክሊል ያማረና ዘላለማዊ እንደሆነ ገብቶሀል ለዛም ነው አንደበትህ ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጩ የማይሰብከው እንዳንተ ያሉትን አገልጋዮችን እና ዘማሪዎችን ያብዛልን ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏

  • @user-jg7ef7dm7o
    @user-jg7ef7dm7o Před 3 měsíci +2

    አሜን ንንንንንን❤❤❤❤😢😢😢😢😢. አሜን ንንንንንን ❤❤. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን

  • @soniatesfamariam5942
    @soniatesfamariam5942 Před rokem +20

    So glad I found this person his teaching is all about (Jesus Jesus) God bless you more 🙏 my brother

  • @user-rt8hs4ro3r
    @user-rt8hs4ro3r Před rokem +13

    የኢየሱስ ፍቅር ልዩ ነው ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለመዳንታችን ይሁን❤። ተባርክ በብዙ እግዚአብሔር ይባርካው🙏🙏

    • @EGS_lyrics
      @EGS_lyrics Před rokem

      ምን አይነት ውድ ስጦታ ነህ ኢየሱስ።

    • @AschalewGeremew-zc9re
      @AschalewGeremew-zc9re Před rokem +1

      አሜን!!ይህንን ፍቅር ምን አለበት በተረዳውት!ኢየሱስ የሚለው ስም የነፍሴ ናፍቆት እና የህወት ዘመኔ ሁሉ ትዝታዬ በሆነ።ክርስቶስን ከወደድኩት ና ፍቅሩን ከተረዳውት በላይ መረዳት እንዲሆንልኝ ፀልዮልኝ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +10

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።t

    • @fikrebrhane6444
      @fikrebrhane6444 Před rokem +1

      እግዚአብሔር እውነተኛ የንስሐ ፍሬ እንድናደርግ ይርዳንያግዘን

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před rokem

      @@fikrebrhane6444 ተባረኪ፣ ለብዙዎች አድርሺ፣ትውልድን ፣ቤተ/ክ. ክርስቲያኖችን ከዘላለም ከገሃነም እሳትና ስቃይ እናስመልጥ!!

    • @MerryHills-to1ob
      @MerryHills-to1ob Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @bezamesiy5284
    @bezamesiy5284 Před rokem +6

    ጌታ ይባርክህ ጥሌ 🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics Před rokem +1

    ምን አይነት ውድ ስጦታ ነህ ኢየሱስ።

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክልንነ ነቢይ ጥለዬ ኢየሱስ ተስፋችን ነው።

  • @hanakidus
    @hanakidus Před rokem +6

    ጌታ የባርክህ . በብዙ አሜን
    እደዚህ አይንተ ሰወ ነው የሚየ
    ሰፈልገን አሰትማሪ

  • @user-tu4ho8oo5k
    @user-tu4ho8oo5k Před 6 měsíci

    ዘመንክ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mehritlove5066
    @mehritlove5066 Před rokem +8

    ጌታ አብዝቶ ይበርክ

  • @user-jm3ru4do3u
    @user-jm3ru4do3u Před 3 měsíci

    አመሰግነዋለሁ በጣም ተባረከበታሎ😢😢❤❤❤

  • @geresahle4847
    @geresahle4847 Před rokem +1

    ሁሌ የማይሰለች የእግዚአብሔር ቃል !!! ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል ።

  • @kibneshkabo
    @kibneshkabo Před 3 měsíci

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s Před 3 měsíci

    አሜንንንን አሜንንንንን ተባረክ❤❤

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 Před rokem +1

    የሚገር የሚደንቅ ፀጋ
    አሁንም ፀጋውን ያበብዛልህ
    የሚገርም

  • @user-vy1rq1uy2s
    @user-vy1rq1uy2s Před 8 měsíci +1

    Abet geta yebareki tsegani yabezale

  • @user-jg7ef7dm7o
    @user-jg7ef7dm7o Před 3 měsíci +1

    አሜን ንንንንንን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @AndualemBeza
    @AndualemBeza Před 9 měsíci

    ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @miheritidafarigetahoytames2066

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ና ና ና ና

  • @user-pl6ux1fo6e
    @user-pl6ux1fo6e Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወዲማችን በእውነት በጣም ነው ደስ አለኝ ጸጋ ይብዛልክ

  • @tirsit8287
    @tirsit8287 Před rokem

    ጥሌ ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ

  • @elyasmesfin6590
    @elyasmesfin6590 Před rokem

    ጥልዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @ተዘራሾው
    @ተዘራሾው Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Před rokem +1

    Ameeeeeeeeeeen አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር. ብዙ ሆነክልኛል ተቤረክ ያብዛልክ

  • @user-ws5ei4yx7t
    @user-ws5ei4yx7t Před 3 měsíci

    እውነት ጌታ እየሱስ ይባርክ ❤❤❤

  • @azebchernet7330
    @azebchernet7330 Před 3 měsíci +2

    በእውነት እየሱስን ይበልጥ እንድወደው አድርጎኛል ይህ ሰቡከት ተባረክ ወንድሜ

  • @kudusanhaile2890
    @kudusanhaile2890 Před 3 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen hallelujah 🙌 God.bless.you Thank.yougod amen amen amen

  • @user-td8jv5gn8w
    @user-td8jv5gn8w Před 11 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @hopemezmur
    @hopemezmur Před 2 lety +8

    jesus please help us to understand ur unlimited love.

  • @user-yb5eb3sb9k
    @user-yb5eb3sb9k Před 6 měsíci

    Amen be eysuse sem Amen Tebareki hallelujah 👏♥️ Amen 🙏 hallelujah ♥️ Amen hallelujah ♥️ Amen 😭

  • @hanaersido7456
    @hanaersido7456 Před rokem +2

    ጌታ ነው እየሱስ 😢🥰🥰🥰

  • @maranathawengel2487
    @maranathawengel2487 Před rokem +2

    Hallelujah

  • @tezerakebede7452
    @tezerakebede7452 Před 3 měsíci

    የኔ አንበሳ ጴጥሮስ ሰይፍ ምን ያደርግለት ነው ይዞ የሚሔደው?በተረፈ ያኑርልን አንተን ያብዛልህ።

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal Před rokem

    Des ye mil eregata ye molabet ye egzabher kal ❤❤❤ hulu endeze behonu yene mogot new le lela sew enkefa enday honu ❤

  • @amenamen1964
    @amenamen1964 Před rokem

    አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😢😢😢😢😢😢📖📖🤲🙌🙏🙌🤲🙌🙏🤲🙌🙏

  • @bereketmuna5549
    @bereketmuna5549 Před rokem

    amen amen amአሜንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበራክ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏💯🙇📚✅✅✅✅

  • @girmanetsu9188
    @girmanetsu9188 Před rokem +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @botin6076
    @botin6076 Před 5 měsíci

    Wow wow wow tkxxx so much wedime tabarki fatari abazitoooooo yabark Tkxxxxx so much getayee ❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @user-hy9zg1hv6v
    @user-hy9zg1hv6v Před 5 měsíci

    Amen brother Good blesi you ❤❤❤

  • @AkliluAyele-ie3xf
    @AkliluAyele-ie3xf Před 5 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤amen

  • @mebrattsegay9143
    @mebrattsegay9143 Před 3 měsíci

    አሜንአሜን አሜን ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይሁሰድ በእውነት እግዚአብሔር ብቻ ዘመንክን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን ቅይጥ የለሌው ንፁ የእግዚአብሔር ቃል በጣም አንፆኛል❤❤❤❤

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @toutifrouto7710
    @toutifrouto7710 Před rokem +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ፍቅር ልዩ😭😭😭

  • @engediy
    @engediy Před rokem

    ተባረክ ወንድማችን አንተን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን!!

  • @kennaakoo3193
    @kennaakoo3193 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Eyesus Kiristos sew hono wede alem memxatu tikikilegna wussane nwu! Bezi wussane degnallo inem

  • @SleepyBurger-pv9en
    @SleepyBurger-pv9en Před 3 měsíci

    Tebareki yegeta sewu

  • @user-tq3dd9dq6f
    @user-tq3dd9dq6f Před 3 měsíci

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @aselefch
    @aselefch Před 2 měsíci

    Amen amen amen amen amen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏🙏🙏👌👌

  • @AberaAnjulo
    @AberaAnjulo Před 3 měsíci

    አመን አመን

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Před 4 měsíci +1

    amennnnnnnnn❤❤❤❤❤

  • @FatherNegasa-do3jy
    @FatherNegasa-do3jy Před 10 měsíci

    GOD BLESS YOU MORE PROPHET TIAHAHUN

  • @hiruti-kh1hx
    @hiruti-kh1hx Před 5 měsíci

    Amen. Geta. Eyesusi. Yibarik. Tabaraki❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinad359
    @dinad359 Před 3 měsíci

    Amen geta iyesusi yibarek

  • @leletayely6102
    @leletayely6102 Před rokem +2

    Halleluja Glory to Jesus

  • @SileshSasamo
    @SileshSasamo Před 3 měsíci

    Anten bariko yeseten amlak yetemesegene yihun ❤

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 Před rokem

    አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ተነስቶአል ሃሌሉያ አሜን በጌታ ስም ተባረክ
    ለጌታችን ለኢየሱስ
    ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ

  • @kennaakoo3193
    @kennaakoo3193 Před rokem +1

    God bless you

  • @deborahbesenebit6745
    @deborahbesenebit6745 Před 9 měsíci

    አሜን

  • @buzebuzune4877
    @buzebuzune4877 Před rokem +2

    Waw it is so blessing word . Glory to GOD. GOD bless you prof.

  • @kalebtahir4518
    @kalebtahir4518 Před rokem

    Ameeeeeeeen bgeta Beysus Kerstos sem ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @samirapelete369
    @samirapelete369 Před rokem

    .ኢግዚአብሔር ጥበብን መስተወልን እዉቀትን በእጥፍ ይጨምርልህ❤❤

  • @woriqenshtagasa2333
    @woriqenshtagasa2333 Před rokem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ ጌታ ይማጥል ኢየሱስ ፍቅር ነው አሜንንን እንሄዳለን

  • @jesusisLORD-bo7hv
    @jesusisLORD-bo7hv Před rokem

    ነብይ ጥሌ በአገልግሎትሕ በጣም ተባርካለሁ ,, በአውነት የምታገለግለው አገልግሎት ሁሉ ስሰማው ,, ውስጤ ገብቶ ሲቀመጥ በመነፈሳዊ ሒወቴ ላይ እለት በእለት ለውጥ ሆኖልኛል ,, አንተ ብሩክ ነሕ ,, ተባረክ አልልሕም ,,የበረከት ሁሉ ምንጭ እየሱስ በውስጥሕ ስላ ለሕ ተባርከሐል ,,,, ለእኛም በረከት ሆነሕናል ,, እንወድሐለን ,,,

  • @user-dd4lb7yp3g
    @user-dd4lb7yp3g Před 2 měsíci

    My God isn't so amazing message my God bless you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadallawildeyohannes2409

    AMEN AMEN AMEN AMEN 🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭🤲🤲
    AMEN AMEN AMEN AMEN 🤲

  • @user-cs2gu5ic6j
    @user-cs2gu5ic6j Před 9 měsíci

    Wow ኢየሱስ ጌታ ነዉ ኢየሱስ ተሰቀይቶ ነዉ እኔን የኖራኝ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዘመንክ ይበራክ ጥሌ❤

  • @aselefch
    @aselefch Před 2 měsíci

    Tbireki gaeya zminken ybirki 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ev2xb2ut8j
    @user-ev2xb2ut8j Před 3 měsíci

    የማገርምትምህርትነው

  • @user-ip8md1jn5v
    @user-ip8md1jn5v Před 3 měsíci

    Ameneamene amene yene tabrki ❤❤❤❤❤❤

  • @shumenashumena6205
    @shumenashumena6205 Před 3 měsíci

    ምገርም ነብይ ፣መምህር እና ፓስተር ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @botin6076
    @botin6076 Před 5 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @biruktilahun4962
    @biruktilahun4962 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Jesus is Lord 🙏🙏🙏 💞💞💞

  • @mebrattsegay9143
    @mebrattsegay9143 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን የሚያንፂ ቃል ዘመንክ ይባረክ

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před 3 měsíci

    Amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayadane
    @belayadane Před 3 měsíci

    Tebarek ❤yegeta bariya❤❤❤❤

  • @PrenchMirkoes-tl5te
    @PrenchMirkoes-tl5te Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤ውውውውው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ እልልልልልል ውውውውው 🤲🙏🙏🤝❣️❣️

  • @DawitShamisomasikalo
    @DawitShamisomasikalo Před 3 měsíci +1

    Ameeeeeeeeeen

  • @nebiyouesayas258
    @nebiyouesayas258 Před 3 měsíci

    Humble ,he is love,he teaching us about love

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 Před rokem

    ነብዩ እንዴት እንደምወድህ አታቅም ውድ ወንድሜ😊❤