የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ 2014 እየሩሳሌም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Cameraman and Film Editor - Mathewos Fekade (Jerusalem)

Komentáře • 364

  • @user-rd4jk5yk8m
    @user-rd4jk5yk8m Před 6 lety +9

    ደሰ ሲል ትምህርቱም ዝማሬ ውም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @kirubalabebe1520
    @kirubalabebe1520 Před 7 lety +45

    ክቡር መምህር, ቀሲስ, ዶክተር ,'''ዘበነ ለማ'' የዘመናችን ዕንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሁለቱም በኩል የተሳለ ስይፍ የዘመናችን ጳዉሎስ አንተን የማመስግንበት ቃላቶች ያጥሩኛል ምንም እንኳ በአካል ባላዉቅህ አንተ ማለት ለኔ ዉድ የምመካብህ ጋሻየ ዉዱ የተዋህዶ አንጡራ ሀብቴ ነህ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ደግሞ ላንተ ያድልህ ቃላት አጠረኝ ግን ምን ልበል................................................

  • @amaamm-yr6wh
    @amaamm-yr6wh Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 Před 7 lety +8

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን !
    ስለ ወንጌል ትምህርቱም መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ! በእድሜ በፀጋ ጨምሮ ያቆይልን !
    እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን በፍቅር አንድ አድርጎ ይባርክልን !
    አሜን !!! አሜን !!! አሜን !!!

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 Před 3 lety +1

    ቃልህይወትን ያሰማልን 💚💛❤️መምሕራችን አሜን

  • @user-xy1ob5yi9k
    @user-xy1ob5yi9k Před 7 lety +12

    በእውነት ደስ ነው ያለኝ ዝማሬ መልአክት ያስመላን በቤቱ ያፅናቹ

  • @samrawityemaryamlij4435
    @samrawityemaryamlij4435 Před 7 lety +15

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማራ መላክትን እንድሁም መምህራች ያገልግሎት ጊዛትን እግዚአብሔር ይባርክ እንኤስ ደስ ተሰኝው የኦርቶዶክስ በመሆኔ አሜን አሜን ቃለህይወትን። ያሰማልን

  • @reemralali7768
    @reemralali7768 Před 7 lety +1

    ቃል ህይወት ይስማልም

  • @newaymesslie6236
    @newaymesslie6236 Před 7 lety +6

    እልልልልልልል አሜን ለሁላችሁም የእግዚኣብሄር አገልጋዮች ቃለ ሂወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን!!!
    # የዳዊት ልጅ ሆይ እኛንም ማረን ይቅር በለን!!!

    • @firahywotyilma2130
      @firahywotyilma2130 Před 7 lety

      Neway Messliehnuk kkoogdttbyyML
      MKJJUKKIMĶOKNHĶMLO MN
      KMYLK ÒNKĶ9KINK MEN L99 9MLK LOLA OĹLLLO

  • @user-pf8lx3xx8l
    @user-pf8lx3xx8l Před 9 lety

    መምህር ዘበነ በእውነት መንፈስን የሚያድስ የሚቀይር ትምህርት ነው ልኡል እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አሜን

  • @zfanmahary8862
    @zfanmahary8862 Před 7 lety +5

    እንደ እንተ ይብዛ አሜን

  • @loulouloulou1867
    @loulouloulou1867 Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልዝማሬውመላክትያሰማልን

  • @ethiopia6421
    @ethiopia6421 Před 7 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ze4xm6mh6x
    @user-ze4xm6mh6x Před 6 lety

    በእዉነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለዘማሪያንም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን አምላካችን አሜን

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 Před 6 lety

    ቃለህይወት ያሠማልክ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እዳንተ የለ አገልጋይ ሥላለን እና እግዚያቤር ሥለሠጠን ሥሙ የከበረ ይሁን እድሜ ፀገውን አብዝቶ ይሥጥልን

  • @bekele7466
    @bekele7466 Před 6 lety

    አበታችን ወንድችን መምህር ዘበነ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን የብዘለዎት፡፡ የእግዚአብሔር ስም በፈጠረው አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ምስጉን ነው እና ይክበር ይመስገን አሜን ፡፡

  • @user-yo7cs7so5o
    @user-yo7cs7so5o Před 7 lety +2

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ወዳጆች ያገልግሎት ዘመናችን ያርዝምልን

  • @wendimak1187
    @wendimak1187 Před 4 lety +1

    መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማለን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አሜን አሜን አሜን .....

  • @user-fv2tp1og8e
    @user-fv2tp1og8e Před 5 lety

    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ መምህር ቃለ ህይዎትን ያሠማልን ለመዝሙሩ ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወገነቼ እግዚአብሔር ይጠብቀን እቅፍ ድግፍ አርጎ

  • @fasikafasika5484
    @fasikafasika5484 Před 7 lety

    ለመምህረችን ቃለህወት ያሠማልን ለዝሟረያ ወንደሟቸችን ዝማረ መላአከት ያሠማልን ሁላችሁም አግዛብህረ ያገልጋሉት ዘመናቸሁን ይባረክልችሂ

  • @user-it1xl8uy4l
    @user-it1xl8uy4l Před 7 lety +1

    የኦራ ቶደክሥ ልጆች ሁሌም ድንግልትበራ ካችሁ የኔ ነችሁ ሠላም ሥጠን ፍቅራ ሥጠን ዛሬ ለሁላችን አሜንአሜን አሜን፡፡፡

  • @aysha9629
    @aysha9629 Před 6 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን
    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር ፀጋ ያብዛልን

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 Před 7 lety

    ለመምህራችን መምህር ዘበነ እግዚኣብሄር ኣምላካችን ይጠብቅልን

  • @tosimsim489
    @tosimsim489 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን 🙏👏🙏👏🙏🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-fs4ju6tt3u
    @user-fs4ju6tt3u Před 4 lety

    ,እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችው ይብዛ አሜን፫ ለሁላችውም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችውን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችው አሜን፫

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Před 8 lety

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመው።አሜን

  • @salamsara4590
    @salamsara4590 Před 9 lety

    ባህታም ደህስ የምል ትህምእርት ናው ቃላህወት ያሠማልን ታሥፈመንግስተ ሳማትን ያዋርሥል አሜን

  • @nunuyamlak4165
    @nunuyamlak4165 Před 7 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዛቤር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እናመሰግናለን

  • @egezabhrehoyeeredegedegele4891

    Amen amen amen kale heweten yasemalne memhure bedema besega yakoylen

  • @toma12a92
    @toma12a92 Před 8 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @user-rt8vx4ul6m
    @user-rt8vx4ul6m Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ካውደ ምህረቱ አይለየወት

  • @ferehiwotaga1980
    @ferehiwotaga1980 Před 7 lety +5

    ቃለሕወትን ያሰማልን በእዉነት እድሜ ይሰጥልን፡፡

  • @lovelelovele5781
    @lovelelovele5781 Před 8 lety

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለህይት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ለሁላችሁ ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በረከታችሁ በእኛም ይሁን

  • @user-dw9un7vx3j
    @user-dw9un7vx3j Před 7 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህር ዶ/ር ዘነበ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን !! እኛም የስማነውን በተግባር እድንፈፁም ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን!!
    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed3364 Před 5 lety

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mesifeikir7301
    @mesifeikir7301 Před 7 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገግልሎት ዘመናችሁ ይባረክ መምህር ዘበነ ለማ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው በጣምምምምም ነው የምወድህ የማከብርህ።ቃላት የለኝም እንደት እደማከብርህ እግዚአብሔር ያብርህ።

  • @MdKhan-ph6kj
    @MdKhan-ph6kj Před 5 lety

    ቸሩመደሀኒአለምረጀምእደሜናጤናይስጥልን

  • @Vip-oz4eu
    @Vip-oz4eu Před 6 lety +2

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @user-be8fn8qu7n
    @user-be8fn8qu7n Před 7 lety

    እልልልልልል ዘማሪ መላክትን ያሰማልን
    ለአባታችን ለመምህራችን ለመምህር ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንኩን እግዚአቢሄር ይባርክልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @bekele7466
    @bekele7466 Před 6 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ፀጋውን የብዘለዎት

  • @user-qj7lb4pn2d
    @user-qj7lb4pn2d Před 8 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይን ያውርስልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ

  • @tgsttesfaye5766
    @tgsttesfaye5766 Před 8 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምራችን ያገግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @ssaassdd523
    @ssaassdd523 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አዎአምላካችን አዳችእማእሳን ውነገርየለም ወድማችን ዝማሬመለአክት ያሰማልን በእውንትእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @romanhailu6277
    @romanhailu6277 Před 8 lety

    ለመምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ለዘማሪ ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው።

  • @kassman1475
    @kassman1475 Před 9 lety +6

    Kale hiwetin yasemalin. Idmehen yarezmilin E/R

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 7 lety

    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ
    አሜን ፫
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ተስፋ ሀገረ ገነት መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-xw5op1nb9o
    @user-xw5op1nb9o Před 5 lety

    ማራኪ ትምህርት ነዉ ዘመንህ ቀና ይሁን በፈጣሪ ፊት መምህራችን😍

  • @user-wz4if2xe9w
    @user-wz4if2xe9w Před 6 lety

    አሜን ቃል ህወይት ያሰማልን

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed3364 Před 5 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 Před 7 lety

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zebiderdrbaw7329
    @zebiderdrbaw7329 Před 6 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ይክበር ይመስገን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እልልልልልልልልል
    እኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @sebleabebe439
    @sebleabebe439 Před 7 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለዘማሪው። በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው። ለአስተማሪውም ቃለህይወት ያሰማልን። አሜን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ። ክበርልኝ የኔ ጌታ።

  • @user-vj1hs6bo1z
    @user-vj1hs6bo1z Před 8 lety

    ፀገውን ያልብስህእድሜህን ያርዝምን ቃለህይወት ያሰማልንበቀኝ በግራ በሀላ በፌትእመብረሀን ትምራህ

  • @user-ry1wy8dv9l
    @user-ry1wy8dv9l Před 8 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቡናችን ያድርግልን አሜን! !!
    ሐና

  • @surafelabtew3661
    @surafelabtew3661 Před 9 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እጥፍ ድርብ ያድርግልን

  • @mebrathagos3099
    @mebrathagos3099 Před 7 lety

    ቃል ሂውት ያስማልን

  • @user-sp3dc6ox3c
    @user-sp3dc6ox3c Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ይጨምርሎት

  • @user-od8pi2vu6p
    @user-od8pi2vu6p Před 6 lety

    ደስስስስስሲል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራችን አገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሚን (3)

  • @user-ly4sf2ws5c
    @user-ly4sf2ws5c Před 7 lety

    ዶክተርዘበነለማየገልሎትዘመንህንእግዛብሔርይባርከውአሜን

  • @tigistgirma6364
    @tigistgirma6364 Před 8 lety

    አሜን አሜን
    አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን
    አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @netsanetnigatu5549
    @netsanetnigatu5549 Před 5 lety

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214

    ዘማራ ቃለሄወት ያሠማልን አሜን አሜን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před měsícem

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @destayimer9645
    @destayimer9645 Před 9 lety

    Amen amen amen
    Memehere zebene kalehywotin yasemale resetd menegesete semeyaten yawurezelen rejime edema ketana ga yesetrlen amen amen amen

  • @dcelldcell9381
    @dcelldcell9381 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @MahderKura-kt6iu
    @MahderKura-kt6iu Před 7 lety

    Amen Amen Amen Kale Hiwetn Yasemalen Zmare Melaektn Yasemalen Mengste Semayatn Yawarsln

  • @habtamsemaw5347
    @habtamsemaw5347 Před 8 lety +4

    Memhir zebene kale hiwot yasemalin!! Edme yistilin! Ewnet hiwote bersiwe sibket tekeyere!!!

  • @alali8734
    @alali8734 Před 6 lety

    ወድማችን እድሜክን እረዝም ይበል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @muluasefa6670
    @muluasefa6670 Před 7 lety

    ለኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን። ቃለ ሂወት ያሰማልንንንን እልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ። ተዋህዶ ለዛላለም ትኑሩልን ኣሜን። ወኣሜን።

  • @emuyeemuye7035
    @emuyeemuye7035 Před 7 lety +4

    Amen amen amen

  • @egezaberyehmesgensihilehhu9557

    Amen Amen Amen

  • @edenetesfaye8800
    @edenetesfaye8800 Před 9 lety

    Kalehiwot yesamln amen amen amen

  • @user-me9fz6ew8i
    @user-me9fz6ew8i Před 8 lety

    Amen kale hiyiwet yasemalin mengisetsemayatin yawurisilin
    Egizabiher yagerigilot zemenhin yibark!!!!Amennnnn

  • @makdasdichasa2182
    @makdasdichasa2182 Před 7 lety +1

    አሜን ቃል ህወት ያሰማልን

  • @faytuuoriga8984
    @faytuuoriga8984 Před 7 lety

    Amen Amen Amen zemare melakite yesaln

  • @medhanitmukamuka3316
    @medhanitmukamuka3316 Před 6 lety

    AMEN AMEN AMEN Kale hiwete yasemalene memiherachne zemare melaketene yasemalene

  • @user-lh4wo2rq1j
    @user-lh4wo2rq1j Před 7 lety

    በእውነት ለመምህራችን ቃለሄወት ያሰማልን

  • @hiwimamo8760
    @hiwimamo8760 Před 7 lety

    በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜንንንንንን

  • @katagasutahulumyalafl1242

    amen amen zemare malkatin yesamalin

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu3155 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር፣ይመሰገን

  • @emankh8751
    @emankh8751 Před 8 lety

    መምህራችን ፈጣሪ ቃለህይወትን ያሰማል እድሜናጤናን ያድሎት

  • @user-in1zl3dn9q
    @user-in1zl3dn9q Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 Před 7 lety

    አሜን ቃልህይወት ያስማልን ወንድማችንን

  • @senaitkefle5643
    @senaitkefle5643 Před 8 lety

    Luel Egzabiher
    Kale hiwot yasemalen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen

  • @user-rd4jk5yk8m
    @user-rd4jk5yk8m Před 6 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-ko9wp5ls4o
    @user-ko9wp5ls4o Před 8 lety

    amen amen amen
    wedi dawit ms kulatna ykun
    kale hiwet yasemalen

  • @mozamoza3589
    @mozamoza3589 Před 6 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.ዝማሬወን.ትምርትውን.መልኣክትን.ያስማልን.ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @AwekeMenge
    @AwekeMenge Před 20 dny

    አሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @samerawttesfaye9683
    @samerawttesfaye9683 Před 8 lety

    ቃለእይወት ያሰማልን

  • @mirrym8719
    @mirrym8719 Před 5 lety +1

    Amen amen amen kal hawet yasmaln

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 Před 8 lety

    amen amen amen kale hiwtetn yasemaln

  • @sarokidanm5193
    @sarokidanm5193 Před 9 lety

    ቃል እይወት ያስማልን መንግስተ ስማያት ያወርስልን

  • @merrykonjit7572
    @merrykonjit7572 Před 8 lety +1

    የድሜ ዘመንክን ይባሪክልን

  • @mesertbekele8585
    @mesertbekele8585 Před 8 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃእልወት ያሰማልን

  • @almazbrhane8280
    @almazbrhane8280 Před 7 lety

    Amennn EGZIABHAR ymesgen kale hiwet yasemaln memhrachin edmana tana ystln tibebu yabzal sbhat Le EGZIABHAR

  • @Meme-dy8fn
    @Meme-dy8fn Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዎትን ያሰማልን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 5 lety +1

    amen amen amen

  • @rahelymariyamlij4352
    @rahelymariyamlij4352 Před 6 lety

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ በረከትዎ ይደርብን ቃለይወት ያሰማልን

  • @yoditkahsay5548
    @yoditkahsay5548 Před 6 lety

    Amen mrmihrachin ehziabiher edema tena yistilin