Meaza birru interview with andreas eshete, part 5. sheger FM. መአዛ ብሩ እና አንድርያስ እሸቴ። ክፍል 5| ሸገር ኤፍ ኤም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 12

  • @abck23
    @abck23 Před 10 dny

    ነብስ ይማር

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Před rokem

    ሰላም!!በመሠረቱ፣እኚህ ምሁር፣በወቅቱ የነበሩየመሆኑጉዳይ ከዕሳቤ ውስጥ ቢገባም አብዛኛውንጊዜ ለትምህርት ውጪ ስለነበሩና የወቅቱ የጥቅም ሰው /Opportunist /በመሆናቸው ተቀባይነታቸው በከፊል ደረጃ ቢሆን ነው እላለሁ።

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom Před rokem +1

    ሰውየው አሁንም እነሱ በሀገርና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያደረሱትን እጅግ የከፋ የጥፋት ተግባር አላወቀም::

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 4 měsíci

      Min ayawkim?ye zeregnoch telalaki honowal eko..

    • @abck23
      @abck23 Před 10 dny

      ምንድነው የምትቀባጥርው ?

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Před měsícem +2

    አማርኛ ማንም ተማሪ ሊወድቅ የሚችለዉ የትምህርት አይነት ነዉ። ለአብዛኞቻችን ተማሪዎች ክብደት ነበረዉ። ይህ ማለት ምንም ማለት አይደለም ተማሪዎች እንዲጠነክሩ እንዲተጉ ለማድረግ ብቻ ነበር። በየትኛዉም ዐለም እንደሚታወቀዉ ያዉ አንድ የሚያደርገዉ የሚያግባባን ቋንቋ እና ዋና ሆኖ የተገኘዉን በብዙሀኑ የሚነገረዉን ለመምረጥ ብቻ ነዉ።

    • @abck23
      @abck23 Před 10 dny

      ለምን? ኦሮሚኛ ፣ ትግሪኛ ፣ ሱማሊኛ የማይሆነው? አስተውል

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum Před 10 dny

      @@abck23 ምክንያቱም ዐምሐራ ኢትዮጵያን ስለመሠረታት ። አማርኛ ከ85 ሚልዮን በላይ ተናጋሪዎች ስላሉት ።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 3 dny

      Really? You must be kidding? Aren’t you or you are related to crown prince who everyone kew was a homosexual.

  • @user-pj4zt1ml4r
    @user-pj4zt1ml4r Před rokem

    Amesegnalehu gn ybal blesh tamgnalesh? Ebakish yateyekshw bzu ymeslegnal ketybet!!

  • @zemenjonedi1047
    @zemenjonedi1047 Před 5 měsíci +1

    ሙሁር የሚለው title ይመጥነዋል!!