ምን አይነት ክስተቶች ነው የተፈጠሩት14 February 2023

Sdílet
Vložit

Komentáře • 123

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před rokem +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ሶፊ በጣም አስተማሪና ቁልፍ ነጥቦችን ነው የመለስካቸው። ግን ሳትቆጣ ለማስረዳት ተለማመድ። በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው። እና ኤርሚ ደሞ ጎበዝ ጠያቂ ነህ ግን እንደ መኪና ሰፊ እግርህን የምትወዘውዛትን አስብባት love u😊

  • @tekleyohanan3141
    @tekleyohanan3141 Před rokem +1

    ምርጥ ኮመዲያን ናችሁ ሰው አልቀበል ሲላችሁ እርስ በርስ ተጠያየቁ ወይ ጉድ ተጠያቂ መጥፋት

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před 11 měsíci +1

    ፓስተር ተረጋጋእንጂ ኪኪኪኪአትበል አስጨርሰሕ ስማ ሰነፍ ስንፈቱን በመጮሕ ነው ሚያመልጠው

  • @ashenafitadesse1967
    @ashenafitadesse1967 Před rokem

    ሶፊ ሳታነበው እዳታልፍ የእዉነት ቃለመጠይቅ ያደረገለህ በጣም ነዉ የሚወደህ በትረፍ ሳአቱ ቃለ መጠይቅ እንዳደርግለህ ጋብዘዉ ወይም ካንተ ጋ ቢሰራ ደስ ይለኛል (የግ አስተያየት )

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Před rokem +2

    ትክክል ሶፊዬ በካሜራ እያፈጠጡባቸዉ ለነሱ ገበያ ነዉ እዉነት ያማል ተባረክ ሶፊ !

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Před rokem

      ኢየሱስን እስካመለኩ ድረስ የፈለገ ካሜራ ቢያፈጥባቸው ምን ችግር አለው????? ኢየሱስን እያመለኩ ካሜራ ቢያፈጥባቸው የሚያሳፍር ወይም የሚያስፈራ ነገር አለ እንዴ????

  • @michaelgebremedhen1039
    @michaelgebremedhen1039 Před 2 měsíci

    Pastor አርቆ የማየትና የማሰብ የታመመንም ህክምና የመስጠት መልሶ የማቆም ችሎታ አለህ የምትኖረው እኛ አገር ቢሆን ኖሮ አተጋር ነበር የምታከመው እኛ ጋር እሩጠው ወደሌላ እቅጣጫ

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Před rokem

    ፓስተር ሶፊ ጌታ ብርክ ያርግህ ጌታ ወደዚምድር መምጣትም በመስቀልላይ መሰቀሉ ያስፈለገዉ ለተገፉ ለተጣሉነዉ ጌታ ብርክ ያርግህ ትክክል !!!

  • @jak9831
    @jak9831 Před 9 měsíci

    Pastor tebark betam understand aderghalehu you are amazing keep it up we love you ❤️❤️❤️❤️

  • @michaelgebremedhen1039
    @michaelgebremedhen1039 Před 2 měsíci

    Paster ሁሉንም ነገር በጥሩ አስተያየት እና ግንዛቤ ስላስረዳሃን የተጎዳን የታመመን ቀርቦ ህክምና መስጠትና ምን ችግር አለው አርቆ ማሰብና ማየት መታገስ ፍሬ አልባ አያደርግም መልካም ስራ ለማንም ህክምና መስጠት ምን ችግር አለው

  • @tsegabehaga536
    @tsegabehaga536 Před rokem +1

    ጠያቂው ጥሩ አቅም አለው ። ሶፊ ቀጥታ ለምን አትመልስም

    • @rahelfisseha454
      @rahelfisseha454 Před rokem

      Jel aymute endyachawet alea ygarea sawe eyamalasea aydalam endea

  • @bereketbeyn7174
    @bereketbeyn7174 Před rokem +1

    I did subscribe. I am orthodox ,I am watching his video all the time ,he is telling u the truth. most of them nebyat are layer. 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 Před rokem

    ይህ ፖስተር ተብዬ በክርስቲና አልበሰለም ለሌላው ማሰናከያ እየሆንኩ ለራሴ እኖራለሁ ባይ ነው

  • @alemayehuduresa5993
    @alemayehuduresa5993 Před rokem

    ፓስተር ሶፎንያስ መጀመሪያ የማዳመጥ አቅም ይኑርህ መልሱንም በጬሄት ሳይሆን በእርጋታ ብትመልስ ጥሩነው

  • @temumehari5721
    @temumehari5721 Před rokem

    የክርስቶስ ደም የፈሰሰለትን ይህን ትልቅ ወንጌል ለCZcams ገንዘብ ተብሎ ማሰደብ ሀጢያት ነው::Ermi geta yebarkeh!

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před rokem +1

    ሶፍዬ መልካም ሰው በርታ ጌታ ከአንተ ጋ ነው

  • @td7283
    @td7283 Před rokem

    Pastor Sofy please Ermiyas Teyake Siteyikehe Adametwe wyime asecheresewe.
    Eyedegagemeke Stakuwaretewe selemay newe.
    Tebareku !!

  • @floridatekeste5683
    @floridatekeste5683 Před rokem

    ሶፊዬ ጌታን ተባረክ ድሮ ኦርቶዶክስ እያለው ሲከፍኝ ለሊት ነው የምሄደው ግን የፕሮቴስታንት ጉድ አይነሳ ቅበጥ ፏ በል ብቻ እንደ እግዚአብሔር ሀሳብ ተጓዝ የትኛው የጴንጤ ሽማግሌ አለን የሚቆጧቸው ገብጋባ ብቻ ላይብረሪ ግድ ነው በልጅነት ትዝታ ጥሩ ነው ቤተክርስቲያን አይዘጋም ።

  • @zenashaklile8531
    @zenashaklile8531 Před rokem

    ማካፈል ችለዋል ሶፊ ጥሩ ተናገርክ ስለኦርቶዶክስ።

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 4 měsíci

    ተባረክ ሶፊ

  • @amhayus
    @amhayus Před rokem +1

    no winner for this conversations! to he honest I have been watching your show just for fun and lough.

  • @hashimebedru9228
    @hashimebedru9228 Před rokem +1

    አረ በርታልን የኛ አዝናኝ 1ኛ ነህ ሶፊ

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 Před rokem

    በትክክል ውብ ናድንቅአርጎፈጥሮና እግዚአብሄር
    ተባረክ

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 Před rokem +1

    እኔ በበኩሌ በአንተ ፕሮግራም እጅግ እጅግ በጣም ተጠቅሜበታለሡ።

  • @deborahsinknehkassaye7063

    PASTOR WE LOVE YOU SO MUCH MORE "" "" "" "" "

  • @deborahsinknehkassaye7063

    We love you so much our beloved brothers this is very important QUESTIONS & ANSWERS WE NEED LIKE THIS TRUTH OUR LORD BLESSING BROTHERS

  • @ProphetTarikuFikadu
    @ProphetTarikuFikadu Před rokem

    Sofiye ❤ Betam Amasagena lew Yamer Denk Timert new Betam teru Asab Ena Denk Ya hone Asab new ❤❤❤

  • @solomonsolo9681
    @solomonsolo9681 Před rokem

    በጣም ትከከል. ቸቸርች የግል ሱቅ ነው የረገዋት ቁልፍ አንገታቸው ላይ አድርገው ምህምኑ መፀለይ ያልቻሉበት የቤተከሰትያን መሪ ነን የሚሉ ለነሱ እሳቱን ያገድ ከመሆናችን በላይ ቤ/ክ ለነሱ የምትታለብ ላም ነች።

  • @Maranata1212
    @Maranata1212 Před rokem

    sofi you are strong excellent mind and elegant person keep it up

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 11 měsíci

    እየተዝረከረኩ ደስ ይላል!

  • @zimbilehtewachew
    @zimbilehtewachew Před rokem

    Ewunetikin new ene milew yetire sigana yeagelgay yeteleye ginignunet alew ende ?. Eyu Chufam sinager endesemahut tire siga yemibelaw berew silemiasazinegn new ketarede behuala degimo lemin besat yikatelal biye azigne new yemil girum misikirnet setitual ..Eruhruhnetun tirewun bemeblat bemegletsu liyu eyita new .Thank you prophet !!!

  • @deborahsinknehkassaye7063

    REALLY IT'S AMAZING QU& ANSWERS

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Před 11 měsíci

    My question to Pastor Sofi is, why is he not married?

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 Před rokem

    ምላሽህ መልስ የሚሆነው በከፊል ነው ስለ አለባበስ ቃሉ በደንብ ይናገራል በራስህ አታሻሽል ።

  • @hussenjemal6837
    @hussenjemal6837 Před rokem

    bless you

  • @ahadutech1519
    @ahadutech1519 Před rokem +2

    ዝናብ አምጪውን መችነው ምታቀርብልን

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 Před rokem

      አብይ አህመድ አለ አደል🤣🤣🤣🤣🤣

  • @habtamufeyisa2207
    @habtamufeyisa2207 Před rokem +1

    sofi balance lehulum selhone yetelhuhal protestant only selhone nw gazetegnaw

  • @temumehari5721
    @temumehari5721 Před rokem

    ጠያቂው በአስተሳሰብ በብስልት በደንብ ይበልጠዋል! የጌታን ደም ሚያቃሉ እና ሚያሰድቡ ሰዎች ማምጣት እና ደም የፈሰሰለትን የክርስቶስን ወንጌል ማሰደብ ትልቅ ሀጢያት ነው ለጊዜው ይመስላል እንጂ! Good bless you Ermi keep it up the god work!

  • @solomonseifu8633
    @solomonseifu8633 Před rokem

    Pastor sofi berta

  • @Maranata1212
    @Maranata1212 Před rokem

    be blessed 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dantay5905
    @dantay5905 Před rokem

    Exactly, I was confused too the whole purpose of interrogation with numerous controversial without having your own stand. Either you are promoting their side or opposing them. Why would a Pastor allow a platform to spread discrepancy with out firm stand of own? 🤔 Dont give me wrong; there is nothing wrong with interviewing. I am just trying to emphasize how taking your own firm stand about the subject is such a vital.

  • @yeneneshegu6813
    @yeneneshegu6813 Před rokem

    What is the aim of this discussion? Insulting church and members. You can arrange a round table discussion with church leaders or prophets instead of such kind of social media discussion.

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 Před 9 měsíci

    G. B. U. Both

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Před rokem

    Nebiy yelem stil alnbrem??

  • @zinashtefera8291
    @zinashtefera8291 Před rokem

    እኔ የሚገርመኝ የምትለብሱት ልብሰ እራሱ የቀለም አመራረጣችሁ ይገርመኝል የሴትና የወንድ ቀለም መለየት ያቃታችሁ ይመሰለኝል

  • @mercymihret
    @mercymihret Před 7 měsíci

    Sofi ❤❤❤❤❤❤

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Před rokem

    Sofi adamix tedemamexu weriyachu ayixmim

  • @Maranata1212
    @Maranata1212 Před rokem

    exactly sofi is tkkl new mayet mayfelg sew alemayt new kalhone gn sew eyaneka new

  • @repent5044
    @repent5044 Před rokem

    ወንድሜ ነድያን የማይመጡ ወገኖች አንድ ብር አዘርዝረው አስር አስር ሳንቲም መስጠት አቅቶ ሳይሆን ነዳያን ወደጴንጤ ቤተክርስቲያን መሄድ ስለማይፈልጉ ይሆናል ብየ አምናለሁ እንጅ አስር አምስት ሳንቲም መስጠት አያቅትም

  • @GetnetWelga-xx6yb
    @GetnetWelga-xx6yb Před rokem

    ሶፊ ተመቸከኝ ሰውየው ቆቅ ራስ ነው

  • @zimbilehtewachew
    @zimbilehtewachew Před rokem

    Yesofin program yemikawemu sewoch sew sizinana yemaywedu kifuwoch nachew . Geta yigesitsachew !!!

  • @norad999
    @norad999 Před měsícem

    አይ ሶፎንያስ ለራስህ ታቱ Justify ለማድረግ የሄድክበት መንገድ አያዋጣም ። አንተ እኮ ጭቅላትህ የአስተሳሰብ ደህነት አለበት ። በዚህ ላይ ተደርህን በትነኸዋል ።

  • @tewodroseyayou2969
    @tewodroseyayou2969 Před rokem

    Sofi ante melkam neh nebeye negh yemelu hulum westam nachew

  • @werkutarekey8261
    @werkutarekey8261 Před rokem

    Melsun lngwrhe wedmä mekato yemiwlu sew beza yagengalu slezi wedaymanot hedimeta ychenechnalu ynew alamaw...

  • @hintsaassefa3272
    @hintsaassefa3272 Před rokem

    እኔ ጴንጤ አይደለሁም ግን ያንተን ፕሮግራም በብዙ እከታተላለሁ መጀመርያ ላይ እንደ ኦርቶዶክስ አማኝ ይሄ ሰው በኦርቶዶክስ ላይ ችግር አለበት የሚል ጥያቄ ነበረኝ በኋላ ግን አንዳንድ ነገሮችን ሳይ ዳይሬክት እንደ ጩፋና ዬናታን ዳይሬክት የሌላን እምነት ካልሰደበና እንደ ሚዲያ ደግሞ ማንንም ሰው ማቅረብ ከቻለ እንዴት እሱን በሃላፊነት አስቀምጠዋለሁ የሚል ነገር መጣብኝ ።
    ሌላው በዛሬው ቃለመጠይቅ ሳይህ ምን አልባት ከጠያቂው ጋር ጎደኝነት ስላላችሁም ይሆናል Defensive ሆነህ አየሁህ ማለት መቅጣት ያ አይጠቅምም ረጋ ብለህ አስረዳ ።
    ጠያቂው ልጂ ግን በጣም ጎበዝ ነው ጋዜጠኛ ማለት ይሄ ነው ጋዜጠኛና ፖለቲከኛ ጥፋት ብቻ ነው መፈለግ ያለበት ስራው ያ ብቻ ነው ። መሬት ሚቆፍር ሰው ስራው መቆፈር ብቻ ነው ። ጋዜጠኛ ደግሞ ስራው በጭራሽ ማሞካሸት መሆን የለበትም ጥፋት እየፈለጉ ያዝኩህ ማለት አለበት። My first wish was to be a journalist, but that has passed. Instead, I am happy when I see a good journalist. Journalism and a hide and seek player are one and the same.Because Your job is to look for what is not seen, not what is seen
    ስለዚህ ጋዜጠኛው ወይም ጠያቂው በጣም ሊበረታታ ይገባል ።

  • @runner9547
    @runner9547 Před rokem

    ሶፊ፣ የቪዲዮዎችህ መልእት የ አንተን አቋም እንደማይገልጽ በጽሁፍ ከቪዲዮዎችህ መጀመሪያ ብታስቀምጥ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ።
    ብትችል ደግሞ፣ ትክክለኛውን የ ወንጌል አስተምህሮ በዚህ ቻናል ካልሆነም በሌላ ችናል ለተከታታዮችህ አንተው እራስህ ብታስተላልፍ መልካም ነው እላለሁ......። 👍

  • @kiddykm8974
    @kiddykm8974 Před rokem

    ማዳመጥ ከመናገር ይበልጣል ለምን ጆሮ 2 ነው አፍ አንድ ነው ስለዚህ ጠያቂውን እስጨርሰው:ሌላው
    መልካም መሆን ቸርነት ማድረግህ መልካም ነው ነግር ግን ትፅቢት ውድቀትን ታመጣለች ና ቆም ብለህ አስብ

  • @meznoell5969
    @meznoell5969 Před rokem

    ሀይማኖተኛ The Host is so inexperienced. ኣቅራቢው ተከራካሪ ነው ሊከራከር ነው እንጂ ኢንተርቪው ሊያደርግ ኣይመስልም
    ሶፊን ብዙ ባንተ ሾው ባልደሰትም you do much better because you are fair to allow for the guests to have their own ideas.

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 Před rokem

      ኣንተ ጠያቂው ለጌታ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል ግን ስለተነታረክ ትክክል ኣያደርግህም
      ሶፊ በጣም ኣድናቂህ ባልሆንም You do much professional and fair interview..ልጆ ግን experienced .ኣይደለህም he is a bit narrow minded.

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před rokem

    ፍጹም፡ ሰው፡ የለም!!! ፓስተር፡ ሶፊያ፡ ትዕትና፥ ትዕግስን፡ ጥረትን፡ ሳይ፡ ጌታን፡ አመሰግናለሁ! ወጣቱን፡ ቃል፡ እየዘራህ፡ ትለውጣለህ!!!

  • @senitade638
    @senitade638 Před rokem

    ጠያቂዉ መበረታታት አለበት በደንብ ያዙት

  • @alemayehuhailemariam2468

    ይሄ እኮ ሥርአት የሌለው የዱርዪ ንግግር የሚናገር ጠያቂውንም ህዝብንም የማያከብር ንቀት የተሞላበት ንግግር ነው

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Před rokem

    ሶፊ እየየ አልክብን

  • @semunguslemma2648
    @semunguslemma2648 Před rokem

    Your set and lern from jesus5

  • @ggbb87
    @ggbb87 Před rokem

    Isatu yikoyen ina iski zinab itret yelelebet bota zinab yazeb neby eliyas manew neby tebyew malete

  • @fikere.yesewe
    @fikere.yesewe Před rokem

    Teyakiwe tegisetegna nehe

  • @user-dq1xo6su9c
    @user-dq1xo6su9c Před rokem

    Gegina sofe berita

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před rokem +6

    ምትጠየቀዉን ቀጥታ መመለስ እንጂ እኔ ጌታ ልሁናቸዉ አልክ 🤔 የራስህን አላፊነት ላለመወጣት ምትሸሸዉ ሽሽት ጥቅስ ያለቦታዉና ጩኸት 🤔🤔ጠያቂዉ በጣም ትክክለኛ ጥያቄ ነበር የጠየቀህ !! ሶፎንያስ የጥቅስ ችግር ላይኖርብህ ይችላል ነገር ግን እራስህ ላይ መስራት ይጠበቅብሃል ቃሉን ለራስህ ግባት አታዉለዉ !!!!!!!! ጠያቂዉ ወንድም ግን l really encourage you to open ur own channel pls !!

  • @hulagershumye4116
    @hulagershumye4116 Před rokem

    እግዚአብሄር ይባርክህ እውነቱን እሱ ይፍታው

  • @shewayebekele4200
    @shewayebekele4200 Před rokem

    ፓስተር በርታ!

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Před rokem

    Gin liju,siyamr😂wow 😋

  • @hailemariamtamirat3125

    መጋቢ ነህ ወይስ ተመጋቢ ወይንስ አስመጋቢ??? ተመጋጋቢ ነኝ እንዳትለን የኮሪያው ቲዮሎጅስት!!!!!

  • @user-qg2qy1qc7t
    @user-qg2qy1qc7t Před rokem

    kotetam hula

  • @solomonsolo9681
    @solomonsolo9681 Před rokem

    አሁን ደግሞ ለአማኙ እደፈፈለጉ የሚቆጣጠሩ ችብስ ቁጥር ጠብቁ ያመጣሉ።

  • @WTrofi
    @WTrofi Před rokem

    ዝናብ አምጭው ስፓርታከስ ይቅረብልን😮

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před 11 měsíci

    ስጋመብላት ወንድሜን ሚያሰናክል ከሆነ ????

  • @dannyjemb1
    @dannyjemb1 Před rokem

    sofi🤣🤣on point

  • @Gelila3171
    @Gelila3171 Před rokem

    Temchegn sof❤❤

  • @repent5044
    @repent5044 Před rokem

    ኧረ ይጋጫል አብያተ ክርስቲያናት እንዳገለሉዋቸው ይታወቃል

  • @geresahle4847
    @geresahle4847 Před rokem

    ትንንሽ ነፍሳት ከፕሮግራሙ ምን ይጠቀማሉ ??? ፓስተር ሶፎንያስ ከዩቱዪብ ተጠቃሚነህ አማኙ ግን እያዘነነው !!!

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Před rokem

    ጌታን ተቀበለች ማለት ታድያ ያሳፍራል ወይ ውርደት ነዉ ወይ?

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 Před rokem

    ምነው ተጨቃጨክ እነዚህ ሰወች እዚህ ባይቀርቡም ሀሳባቸውን በአደባባይ አየገለፁ ነው ወንድሜ ያቀረብክ ግልጣቸው

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Před rokem

    አዲሱ ልጅ የሚዋጣልህ ይመስለኛል ትንሽ ማይኳ ትመስለኛለች ድምፅ ብዙ አይሰማም

  • @sebeleasrat2028
    @sebeleasrat2028 Před rokem

    Hey pls be nice for your interviewer ..

  • @user-fp1vt1zs2x
    @user-fp1vt1zs2x Před 11 měsíci

    ተዉ በጌታ

  • @tsegabehaga536
    @tsegabehaga536 Před rokem

    አሰጨርሰወ ጠያቂውን

  • @demisehana3437
    @demisehana3437 Před rokem

    Give them promotion for them

  • @prophetmelesetedila4841

    Twbareki sofi waw gerami melsi hulem takoralehi ❤❤❤❤❤❤❤

    • @addis1333
      @addis1333 Před rokem

      አንተ ሰውዬ አሁንም ሲሚንቶ እየበላህ ነው??

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Před rokem

      መሌ ብራዘር የባንክ አካውንትህን እና ስልክ ቁጥርህን ሙሉ ስምህን ላክልኝ

  • @demisehana3437
    @demisehana3437 Před rokem

    I’m angry with the other guy that I don’t know he’s pastor or not I’m not sure about that. He don’t give you a time to talk

  • @haileabebe1791
    @haileabebe1791 Před rokem

    ሶፍኒያስ ጸጉርህን እራሱ አስተካክል ደና ወጠጤ እኮ ነህ

  • @tewodroseyayou2969
    @tewodroseyayou2969 Před rokem

    Befeterachu nebeye Nene metelu ante Putin neh gizaye tebekachubnene metelu fetarin feru dedeb neh weshetam

  • @werkutarekey8261
    @werkutarekey8261 Před rokem

    😂😂

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo9224 Před rokem

    ከርከሮ የእግዚአብሔር እጅ ሥራ ነውን ??

  • @zebenayali6266
    @zebenayali6266 Před rokem

    ምድቀፍፉ መነው እግዚአብሄርን ተፈታተናችሁት

  • @newassong7494
    @newassong7494 Před rokem

    Sofie.eko.tekekle.nw

  • @jak9831
    @jak9831 Před 9 měsíci

    What is his problem any ways I don’t like the way he ask omg

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Před rokem

    paster kkkkkk

  • @meserettamerat3899
    @meserettamerat3899 Před rokem

    ለምን ከነሱ ጋ ሆንክ አላለም ለማረም አልሞከርክም ወይ ነው ያለው

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 Před 8 měsíci

    እረ አ/ር ፍሩ

  • @israelwasihun4567
    @israelwasihun4567 Před rokem

    I personally don't agree with sofi because yetgnawem nebye hone pastor ameteto miyawerut nger is le CZcams birr ena le fame yimeselal esti ke endzi ayent content weth more Christ lay miyatkur nger lay sra tebareku

  • @werkutarekey8261
    @werkutarekey8261 Před rokem

    Mn chgr yametal kamära yegenzeb mechercherya new tkkl aymanot kewene atfer temelket moslimn temelket ortedokxn ..yewshet aymanot besewm begziabyerm yasafral...aferachw 😂😂.