በመፈንቅለ መንግሥት ተሳቦ እነማን ሊቀረጠፉ ይሆን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • በመፈንቅለ መንግሥት ተሳቦ እነማን ሊቀረጠፉ ይሆን?
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Komentáře • 274

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Před 4 dny +5

    በለፀግ መሰለኝ አይንህ ተከፈተ ቀጥተኛውን መንገድ ያዝክ።።።❤

  • @Dawitmesfinnegussie
    @Dawitmesfinnegussie Před 5 dny +24

    በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የኢትዮጵያ መንግሥት እና የዓለም ማኅበረሰብ እንዲደርሱላቸው ተማጸኑ

    • @redsea6294
      @redsea6294 Před 4 dny

      የኢትዮጵያ መንግስት ራሱ ራሱን ለማዳን እየተፍጨረጨረ ነው ያለው😢

    • @berhanebairu4439
      @berhanebairu4439 Před 3 dny

      Erimas I think your analysis is very poor, you are looking only among the white and black, what about the gray part of the choice? The choice with Abiy is total black out. What about any alternatives to the way people can get peace and security, even food to eat and sleep freely and move too?

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh Před 5 dny +7

    እባክህ ነገሩ አልገባህም ራስህን አታስገምት
    dont be silly

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil Před 5 dny +6

    ቆይ ግን ምነዉ ሰዉነትህ እንደ ሳሙና እየተመናመነ ነዉ

  • @peacetoall8451
    @peacetoall8451 Před 4 dny +2

    You are totally wrong about General Tsedkhan acceptance in Tigray. In fact the most hated is the former president who is incapable to administer the nation of Tigray. The General has more acceptance by the people of Tigray.

  • @chuchutaye3237
    @chuchutaye3237 Před 4 dny +2

    አንዳ ዓይነት ላባ ያላቸው ወፎች አንድላይ ይበራሉ።ሁሉም አንድ ናቸው።ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ።

  • @user-qn2cu1fv4d
    @user-qn2cu1fv4d Před 5 dny +18

    ሠገጤ ተንታኝ በሂወቴ አንተን አየሁ

  • @MrMark0428
    @MrMark0428 Před 4 dny +3

    .....ኤርሚ! የሚጠራ ሰው ጠፍቶ ነው ? "ተምራትን" እዚያ ውስጥ የጠቀስከው?

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před 4 dny +1

    Jewar has great potential. Tsadkan would like to see a reasonable system in place see him an encouraging force.

  • @felekeasibot5775
    @felekeasibot5775 Před 5 dny +4

    አሁን በርግጠኝነት መበልፀግሽን ተረዳሁ። ኤርሚ መቼ ነው ግን የሐለፀግሽው አባቱ ?አቦ ይመችሽ ያራዳ ልጅ።

  • @DawitKelemeworkW
    @DawitKelemeworkW Před 4 dny +2

    በየድንኳኑ በየትምህርትቤቱ እየተሰቃዩ ያሉ ተፈናቃዮች ጉዳይ ነው የሚቀድመው ወይስ የሥልጣን አጀንዳ ነው።

  • @luke-h6e
    @luke-h6e Před 5 dny +2

    ጎንደር ታያዘ
    ባህርዳር ተያዘ። ወሎ ዎልዲያ
    ተሊሊ ወዘተርፈ በመኩ እንክትክቱ ሲበላ ኣሁን
    የሰፈር ኣዛውንት ሰብስቦ መፈንቅለመንግስት ዘፈን
    እንዲያለ ዘፈን ማጋራት ራሱ ዋጋ ያስከፍላል

  • @adriannajules4306
    @adriannajules4306 Před 4 dny +1

    ኤርሚ ተከላካይ መሰልክ። ተባባሪ ያስመስልኃል። መጀመሪያ እውነት ቢሆንስ በል ከዚያ እንዴት በል።

  • @SuperHailay
    @SuperHailay Před 5 dny +4

    በስም ለመጥራት ያደረሰህ መረጃ ምን ነዉ?

  • @Dawitmesfinnegussie
    @Dawitmesfinnegussie Před 5 dny +1

    “ታጣቂዎች ሰዎችን በቢላ ያስፈራራሉ፤ እርጉዝ ሴቶችን ያንገላታሉ፤ ሴቶችን ይደፍራሉ እንዲሁም ወጣቶችን ይገድላሉ። በተለይም የትግራይ ተወላጆችን ‘የሱዳን መንግሥትን ይደግፋሉ’ በሚል ያስራሉ፤ ያሰቃያሉ” በማለት አክለዋል።

  • @user-je7td7og5h
    @user-je7td7og5h Před 4 dny +2

    እንዴት 1ኪሎ ወርቅና 1ኪሎ ጥጥ እኩል ይሆናሉ? propertional

  • @deaasabu1862
    @deaasabu1862 Před 4 dny

    Thank you very much Ermiyas it was great review

  • @HaftomKahesea
    @HaftomKahesea Před 4 dny +2

    ምክንያት ምንድነው ፃድቃን በትግራይ ተቀባይነትየለውም ማለት

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 Před 4 dny +1

    ኤርሚያስ ጥሩ አመለካከት ያየሁብህ
    ሁሉም ራሱን እንዲመረምር ገንቢ ትችት ነው

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu Před 5 dny +1

    የትግራይ ፖለቲከኞችስ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ይፈልጋሉ ወይ ከተመለሱ ህዝብስ ያኖራቸዋል ወይ የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ መሆን ይፈልጋል ወይ

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před 5 dny +1

    If you compare the proportion of Tegarus in the previous military is it comparable with the current? Is Tigray now part of Ethiopia? Not only in physical but also in the mind of Ethiopians? Comparing the two Devil theirs is no comparison between the now and then.

  • @FekaduArkebe-or4zv
    @FekaduArkebe-or4zv Před 4 dny

    But what the information I have is tsadkan gebretinsae is one of the best military strategist in Africa also he may be a political strategist

  • @AlemAbraham-wq5et
    @AlemAbraham-wq5et Před 4 dny

    Execellent ideas or presentation

  • @adriannajules4306
    @adriannajules4306 Před 4 dny

    ጠሚ የተናገሩትን እቀበላለሁ ከዚያ አጣራለሁ ስለ መንፈቅለ መንግስት የነገሩን ጠሚ ናቸው። ዕውነት ሊነግሩን ቃል ኪዳን የገቡ።

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 4 dny

    General Tsadkan kebulenet alew. Gemeteh yetsadate newe. Yamhale !❤️

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před 4 dny

    It apears the PM is ready to creating a distraction. He may indeed create scapegoats for the failures of subjugating OAF and Fano. He my also sacrifice Teshager, and former vice PM on charges of corruption.

  • @tekalignlemma9723
    @tekalignlemma9723 Před 4 dny

    Recently every Ethiopians accepted Jowar more your Man

  • @gebregziabherwoldu6739

    Tegaru bread with Ethiopia is finished when all Ethiopians committed genocide against Tigray.

  • @user-ib2sh3bv6z
    @user-ib2sh3bv6z Před 4 dny

    ኤርሚያስ ፀሐየኮ የጌታቸው ያገር ሰው ብቻ ሳይሆን ቤተሰቡ ስለሆነ ነው።

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol Před 5 dny

    Don't miss the point. Coup'deta comes mainly from the military.

  • @berhanebairu4439
    @berhanebairu4439 Před 3 dny

    Do you think this is a key issue in terms of overall Developmental contributions to the country, despite what you mentioned is partial correct it is was a necessity, of unavoidable effect. What I am speaking is about your 8dea, but overall I don't support the necessity of Tigrai to be part of the Federal

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 Před 4 dny

    Other Ethiopians, except those ethnocentric individuals who sympethesis TPLF ideology, do not want to see and hear TPLF affiliated politicians again. Never again!.

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 Před 5 dny

    My opinion TPLF will not have any substantial roll in Ethiopian politics. Organising OPDO for Tigray benefit was one of the worst crime against Oromo people in general Tigray has to go for independence of the nation Tigray.

  • @luke-h6e
    @luke-h6e Před 5 dny

    The current situation in Ethiopia does not meet the criteria for a transitional government. Any attempt to seize power from a legitimate government would be considered a coup.

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 Před 5 dny

    Betam tikikil neh Ermi

  • @user-te7rt3ry9y
    @user-te7rt3ry9y Před 4 dny

    Well prevented

  • @ilyasjamal4304
    @ilyasjamal4304 Před 4 dny +1

    በአማራ ዘንድ ማንም ተቀባይነት የለውም መስቀል ካላንጠለጠለ

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Před 3 dny +1

    "ጀዋር ወደ ፖለቲካው መምጣት ከፈለግህ ከትግሬዎች ጋር ተነጋገር" ምን አይነቱ ክፉ ዘረኛ ነህ ለአማራ ያለህ ጥላቻ ንቀት በዛ ላይ ትግሬዎች justification አላቸው አልክ ከትግሬ በላይ አማራ በጀዋር ላይ የተሻለ justification አለን በሱ ፍኖተ ካርታ ነው አማራ በዚህ 6 አመት እንደ እንስሰሳ በየተገኘበት ሲታረድ የከረመው ይህ ሰው በላም ሆነ ጀዋር ለአማራ አንድ ናቸው ይከፍሏታል

  • @user-ib2sh3bv6z
    @user-ib2sh3bv6z Před 4 dny +1

    ማን በተታገለው ማን ይሾም በጊዜው ሲበቃ ይሾማል እና የትግራይ ወጣት በሞተለት ኦሮሞ ወይ አማራ ወዘተ እንዴት ይሾም አታሽቃብጥ።

  • @mmsaed4630
    @mmsaed4630 Před 4 dny

    Ethiopia biselam ltnor fairly elected Mengest yasfeligetal.
    G. From Asmera.

  • @user-uh9jv2hv3j
    @user-uh9jv2hv3j Před 4 dny +2

    እረ ይሄ ልጅ እንደጨው ሞሙቶ አለቀ😂

  • @wechecha
    @wechecha Před 5 dny +11

    ብዙ ፖለቲካ አላውቅም ግን አንተን ሳዳምጥ የመንደር ወሬ ነው:: አለፍ አለፍ እያልክ ጡሩንባ ንፍበት

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 4 dny +5

    እኔ በግሌ አይደለም የትግራይ ሀይሎች መሀል አገር ሄደው እንዲያስተዳድሩ ኢትዮጵያዊ ሆነን እንድንቀጥልም አንፈልግም ለዚህዝብ መድከም ድጋላይ ውሃ ማፍሰስ ነው

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l Před 4 dny

    Tultulam

  • @selahnew
    @selahnew Před 4 dny

    ብራቮ ኤርሚ አሪፍ እይታ ነው ❤❤❤❤

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 Před 4 dny

    ሚቀረጠፍ ካለ ይቀርጠፍ!! እልል እንበል!! የከረፋው ብሄርተኛ, ፅንፈኛ ... የማፅዳት process!!

  • @selahnew
    @selahnew Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p Před 5 dny +1

    ጄኔራል ፃድቃን ኢምፓዬር የሚሏትን ሀገር ነው እንዲመሩ የታሰበው ?

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 Před 4 dny

    የአማራ ፖለቲከኞች መቼም ቢሆን የኦሮሞን ህዝብ አይወድም አራት ነጥብ !!!!

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před 5 dny +2

    ❤የትግራይ ፖሎቲኮኛ የኢትዪጵያ ፖሎቲካ ሊቀላቀሉ በፍፁም አይፈሉጉም 100% ምክንያቱ ትግራይ ሀገር መመስረት እንጂ ስለ ኢትዪጵያ ምን አገባው አይመለከተንም ኢትዪጵያ የአቢይ አህመድ ና ኦነግ ብልፅግና ሀገር ናት❤

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 Před 4 dny +1

      ሀገር እንድትሆኑ 99 % እየረዳናቹ ነው። ናፈቀንኮ ቀኑ

    • @gebredemsis
      @gebredemsis Před 4 dny +1

      እሱማ ለሌላው ኢትዮጵያዊ ግልግል ነበር ቶሎ ውልቅ በሉ

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Před 4 dny +2

    ታምራት ከጠራሃቸው ሰዎች ሁሉ ዝቃጭ፣ እምነት የማይጣልበትና የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊያየው የማይፈልግ ተራ ተላላኪ ነው።

  • @MeseleHumera
    @MeseleHumera Před 5 dny

    ❤❤❤

  • @aregawigidey9364
    @aregawigidey9364 Před 4 dny

    ጀነራል የሚኮነው ወታደር ሰኮን እና በዛ ውጤት ሲመዘገብ ነው። ታድያ ለ Proportion ሲባል ንድ ኦሮሞ ከከብት ጥበቃ ወይም ከመንንስት ስራ ጎትቶ ጀነራል ማድረግ ይቻል ነበረ ወይ?

  • @user-js5lu5yi9q
    @user-js5lu5yi9q Před 4 dny +1

    ትግራይ ሃገር እያ

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 Před 4 dny

      ግን አለቆቻችሁ ሀገር እንድትሆኑ አይፈልጉም። ኪሳቸው አልሞላም።

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před 5 dny +2

    Are you OK? You look old?

  • @user-gq6cq9jh5g
    @user-gq6cq9jh5g Před 4 dny

    ፀጋዮ ኣረርሳ

  • @user-ib2sh3bv6z
    @user-ib2sh3bv6z Před 4 dny

    100% ልክነህ።

  • @bereketkiflu8825
    @bereketkiflu8825 Před 4 dny +1

    አራቱም የጠራሀቸዉ ሰዋች የሉበትም አትድከም

  • @tekalignlemma9723
    @tekalignlemma9723 Před 4 dny

    Ermi bekefil tikikil tihon yihonal but don’t be conclude as such confidently.

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 Před 4 dny

    ፋኖ ምን አገባው በመፈቅለመንግስ ቢባሉ ሰተትብሎ በአባዱላ አአ ይቆጣጠራል ጥሩ አጋጣሚነትነው መሰዋትነት ይቀንሳል

  • @esaiasberhane6756
    @esaiasberhane6756 Před 4 dny

    Loose Federal arrangement with Ethiopia is the best solution for Tigray.

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 Před 3 dny +1

    መቀርጠፉን ለአንተ እና ለመላ ቤተሰብክ ያድርግልክ‼️

  • @sugeaden6082
    @sugeaden6082 Před 4 dny

    Coup'deta in present Ethiopia is like pulling the safe from hand granade for self destruction.

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 Před 4 dny

    Ermias, do not call them " hiwatoch". They are TPLF, still sessessionist.

  • @alemalma6841
    @alemalma6841 Před 4 dny

    Ermias አልዘባረቅም ግን? Careful it wont take too long before you lose support. Now that you feel secured on social media you are beginning to be too arrogant.

  • @WondosenAshine
    @WondosenAshine Před 4 dny

    ኤርሚያስ ለገሰ ለጃዋር ጥብቅና መቆም መብቱ ነው ። ስለ አማራ የሚመለከተው ነገር የለም ። ጃዋርን የምንቃወመው ፅንፈኛ ስለሆነ ነው። በቋንጨራ አንገታቸውን እንቆርጣለን ከሚል ፖለቲከኛ ጋር ምንም አይነት ድርድር አይኖረንም። የዋቅጅራ ልጅ ግን ኦሮሞነት ደሙ ለምን ይንተከተካል ?

  • @AbubekerArsii
    @AbubekerArsii Před 4 dny

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před 5 dny +5

    ሀገርን ከካዱ እስር አይደለም የሞት ፍርድ ይፈረድባቸዋል ይህ የወታደር ቤት ውሳኔ ነው::

  • @hdjeeiihdjdiei9492
    @hdjeeiihdjdiei9492 Před 4 dny

    ህዝብ ሳይፈልግና ሳይመርጠዉ ማንምቢሆን ማን ኢትዮጵያን ለማስተዳደር የሚያስብ በጣምየዋህነዉ እንጫረሳታለን እንጂ ስያምራቸዉ ይቀራል ስልጣን በምርጫና በምርጫ ብቻነዉ ።

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Před 5 dny

    ወታደር ለሃገር ፍፁም ታማኝ መሆን አለበት
    ካልሆነ ግን ይቀረጠፋታል
    ሆኖም ግን በወታደሮቹ ላይ ሙሉ እምነት አለኝ

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Před 4 dny

    አንዳቸውም የሚረቡ ሰዎች የሉበትም።ከነሱስ አብይ 100 እጅ ይሻላል ።

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 Před 4 dny

    Yes ፃድቃን ወደፊት ቢመጣ በኦሮሞ ህዝብ ተቀባይነት አለው አራት ነጥብ !!!!!!!

  • @HTT6892
    @HTT6892 Před 4 dny

    10:40

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 Před 4 dny

    ኦፍኮርስ የኦሮሞ ህዝብ ጀዋርን ይቀበለዋል ::ሁሉም ይወደዋል yes ጀዌን እንወደዋለንን

  • @user-pn2mp2nd2c
    @user-pn2mp2nd2c Před 4 dny

    በትግራይም ጀነራሎች ብቻ ሳይሆን በእኛ በሻለቆች በሻንበሎች እራሱ ከፍተኛ ጥላቻና አለማመን አለ እሱ ብቻ ሳይሆን በተለያየ ምክንያት እንድንገፋ ነው እምንደረገው

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 4 dny +1

    እኔምልህ የመለስ ልቃቂት ጋቢእያልክ የጥላቻ መርዝህን ስትረጭበት ኖረሀል የአብይ ውሸት ከ100 አልፍ 1000000 በለጠ እፅፈዋለሁ ብለለህ ነበር መፀሀፉን እየጠበቅን ነው

  • @user-vo6lv2pc9z
    @user-vo6lv2pc9z Před 3 dny

    ምንም ጥርጥር የለውም ጃዋርና አብይ መሀል የአካሄድ እንጂ የአላማ ልዩነት የለም

  • @trueAndDawn
    @trueAndDawn Před dnem

    MELKAM TINITANE NW BERTA!

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk

    Well, you are just speculating and guessing what is going to happen. But, try to inform and educate based on facts

  • @Fifi-hv4bg
    @Fifi-hv4bg Před 2 dny

    Jewarn manem ayxeluotm ..Anta ya qenat manfese albke werega kotetam..

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před 4 dny

    Abiy has to go !!!!

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 Před 2 dny

    በአሁን ሰዓት በሁሉም ኢትዮጵያዊ ቅቡልነት ያለው ሰው የለም። ስለዚህ ጥያቄው የቅቡልነት ጉዳይ ሳይሆን ከአብይ የተሻለ ሊመራ ይችላል ወይ የሚለው ነው ።

  • @sentayehunegusie1999
    @sentayehunegusie1999 Před 4 dny

    ኤድሚ ሃይለየሱ ብዙ ጊዜ ኢንተርቪው የምታደርገው የአማራ ብልጽግና ሰው ነው?

  • @gashawhaile8271
    @gashawhaile8271 Před 4 dny

    ያልፈለጋቸዉ ያልፈለገበት ምክኒያት ይኖራል።ሌላ ግኝት እንዳገኘ ሰዉ ሆነ አትሰክስ እና ደግሞ የተሻሉ ነገሮችን አዉራልን ጊዜያችንን አጥፍተን ነዉ ምንሰማህ

  • @abrahamtiruneh6228
    @abrahamtiruneh6228 Před 4 dny

    አቶ ኤርሚያስ እውቀት ካለህ በሌላ ሙያ ሰርተህ ለመኖር ሞክር አለበለዝያ አንድ ዓይነት ሕዝብ እያባላህ ለመኖር አትልፋ ::

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Před 5 dny +1

    Tigray free

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 Před 4 dny

      ሂዱ ተባላችሁ እኮ። የኢትዮጵያ ህዝብ 99% ይረዳችኋል። ደሞ ለትግራይ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 4 dny

    ማስረጃ ተገኝቶባቸዋል ማለት ነው ከሚያወራ ገለል ማድረግ ይቻላል ስልጣን ልቀቅ እያሉ መጮህ መፈንቅለ ነው

  • @CherinetBekele-um3wy
    @CherinetBekele-um3wy Před 3 dny

    ብልጽግና እንኩዋን የአንተን ያህል ሊሂሂቃኑን ለመከፋፈል አልሰራም

  • @redsea6294
    @redsea6294 Před 4 dny

    ከ የተከበሩ ምኒስተር ወደ CZcamsr ⬇️

  • @HappyBeetle-oy1jy
    @HappyBeetle-oy1jy Před 4 dny

    እና ምን ይሁን ?በሰላም መለያየት ይሻላል ።

  • @saleMlese-sr4fm
    @saleMlese-sr4fm Před 4 dny +1

    ባላይህ

  • @luke-h6e
    @luke-h6e Před 5 dny

    Ato was originally 😮 from Hawassa.

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 Před 4 dny

    ኤርሚያስ: negative energy for every single thing!!!

  • @user-fj1fn4li7b
    @user-fj1fn4li7b Před 5 dny +3

    99% እውነት ነህ ኤርሜ ከፃድቃን ይለቅ ደብረፆን ድጋፍ አለው ያልከው ግልፅ ኦኮ ነው እንዴት ወደ ውድድር ታሰገባቸዋለህ?

  • @MmMm-uy9do
    @MmMm-uy9do Před 4 dny

    ANTA GE N SERA
    YALEHEM TULTULA

  • @user-cv5pe8qe3u
    @user-cv5pe8qe3u Před 4 dny +4

    ብዙ ሳትዘላበድ ማንም ትግራዋን የኢ/ያ ስልጣን ነሚፈልግ የለምምምምም

  • @abebaghebre5704
    @abebaghebre5704 Před 4 dny

    ትግራውያን በኢዮጵያዊነት መቀጠል ፍላጎት አላቸው

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu Před 5 dny

    ቆይ ግን የትግራይ እና የኢትዮጵያ ቦተሊካ በአሁን ሰዓት ይመሳሰላል ወይ?

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 Před 2 dny

    የአዲስ አባባ ህዘብ እና አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አሁን እያለ ያለው ''ትግሬዎቹ ይሻሉናል'' ነው ስለዚህ ጻድቃን የተሻለ ቅቡልነት ይኖራዋል ።

  • @daniboy2293
    @daniboy2293 Před 4 dny

    ኤርሚ በሚሊተሪ አደረጃጀት ላይ ያነሳሆው
    መከላከያ ት/ቤት ኣስተምረሃል ታውቀው ኣለህ የመቶ አለቃ ነት ኮርስ የቆመው ዋናው አላማ
    ሰራዊቱ ባለበት ቦታ ትምህርት እንዲማር ትልቅ ስራ ተሰርተዋል ከተማረው ውሰጥ እየተመለመለ የመኮነንነት ኮርስ እየወሰደ ባለው ልምድ ላይ ተጨማሪ ኣቅም እየገነባ ብቁ መሪ እየሆነ የመጣ ነበር መመጣጠኑም የተሰካ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር. ለዚህም ነበር
    ለሰላም አስከባሪ ሃይለ ተመራጭ ሰራዊት በስነ ምግባሩ የተመሰገነ ሰራዊት ነበር የዛሬን ኣያርገው እና?