ሪቾ ይቅርታ ጠይቃለች እኔም📌 January 17, 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 73

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Před 6 měsíci +2

    ቆየሁ ይቅር ካልኩሽ ለራሴ ስል አንቺ ያኔ እየዘመርሽ እልል ስቲይ እኔ መርዶ ላይ ነበርኩ ዠእህቴ ልጁ ተጎድታብኝ በዛ በጦርነት ለመፅናናት እንካን አንቺ ፔጁ ላይ ነበር የምመጣው ያኔ ግን በጣም ደነገጥኩ ግን ለራሴ ስል ሰብልሻ

  • @shalom5798
    @shalom5798 Před 6 měsíci +5

    ሁሉም ቤሄር ባለ ኣገር ነው፡
    እናንተ ጨልፋቹ የምትሰጡት ኢጦብያዊነት የለም።
    83/4 ብሆር ብሄር ኢጦቢያዊ ነው። ምን ይጠበስ? ኣለቕ።

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před 6 měsíci +3

    ሰብሊዬ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው እኔም እራሴን እንድመረምር ነው ያደረገቹኝ በጣም እናመሰግናለን ታምራላቹ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 6 měsíci +3

    ሰብሊዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ሰብሊዬ ከዩቱብ ጠፍተሻል የምትሰጫቸዉ ሐሳቦች እኮ ጠቃሚ ነበሩ እና አትቅሪ እንወድሻለን❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 3 dny

    ቆንጆ ነው ዶሮ ወጥ ቴስቱ እንዳገኘው በባዶ ወዳለሁ🎉❤አይብ እርጎ ጣዕሙን ይቀይረዋል❤

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 Před 6 měsíci +5

    ኧረ ሰብሊ ምንጣፉ ፓስታ የተደፋብሽ ነዉ የሚመስለዉ😂 አረንጓዴ አንጥፊ

  • @316JOHNLT
    @316JOHNLT Před 5 měsíci +1

    ክርስትና በእናተ አየነው ጨካኞች። ሰዎች እየተገደሉ እምትዘፍኑ። ሰብለ የግንደር ቀሚስ ለብሰሽ እልልልል አያልሽ ዘፈንሽ ይህን አልረሳውም ። ብዙ ተናግረሻል ጌታን እኔ በግሌ ባላውቀው ኖሮ ወደ ጌታ መምጣት በጣም ይከብደኝ ነበር እደ ሌሎች የትግራይ ልጅች እዴት ጴንጤ ሲባል እንደ ሚአገፈግፋቸው የእናተን አረመኔ እና ጨካኝነት አይተው። እኛ የጌታ ሰዎች ለሁሉም ነበር መቆም የነበር ግን እናተ በትግራይ መካራ ደስ ብሎችሁ ለአቢይ አሕመድ ስትዘፍኑ አሁን አቢይ አህመድ ወደ አማራ ፊቱን አዞሮአል መቸም ሰው ያው የዘራውን ነው እሚአጭደው። ይቅርታ መጠየቅ እውነቱን ተናግሮ ነው። ሰብለ ግን በውሸት ነው ይቅርታ የጠየቅሽው።

  • @liligigi6455
    @liligigi6455 Před 6 měsíci

    Tbarkeukilg ehitoche ❤❤ Melkam beale ❤

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Před 6 měsíci

    አንወድሻለን ጌታ ይቅር ያለወን ማን የቃወመዋል ይቅር የተባልሸ ነሸ

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 Před 6 měsíci +1

    ሰብልዬ እንኳን አደረሳችሁ ለገና ነው ለጥምቀት

  • @mekedsagana5644
    @mekedsagana5644 Před 6 měsíci +2

    ጌታ ይባረክ ደስ ብሎኛል ❤❤

  • @fikrlove1042
    @fikrlove1042 Před 6 měsíci

    Beza seat betam aznenbachu neber, yikrta maletachu tru new🙏🏼

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 Před 5 měsíci

    Seble anchi sew ataskeyimim Rahel Gin le buzu yetigray cirstianoch mesnakil honeshal

  • @mememmememmmemem5648
    @mememmememmmemem5648 Před 6 měsíci

    Seblya habibty seymerbsh gobz balmoya hulthum tameralhu ❤❤

  • @ethio4421
    @ethio4421 Před 6 měsíci

    Richo Sebli nice to see you both setamru

  • @user-yu2ds5dg2k
    @user-yu2ds5dg2k Před 6 měsíci

    Eshi tebrkey sebleye 😢

  • @wubitmamo8481
    @wubitmamo8481 Před 6 měsíci +4

    ሰብሊ የሲኒውን ምንጣፍ አረንጓዴ ብታረጊው በጣም ያምር ነበር

  • @bethy5447
    @bethy5447 Před 6 měsíci

    Love seeing you both together ❤❤❤

  • @rahelweldemariam6959
    @rahelweldemariam6959 Před 6 měsíci

    Sebley konigo love you so much enkon adersche ❤❤❤❤

  • @alganishhaile3487
    @alganishhaile3487 Před 6 měsíci

    Yescheger legoch balemoya eko nen

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 6 měsíci

    ሰብልዬ እኔ በበኩሌ ዶሮውን ማጣጣም ስለምፈልግ አይብ አልፈልግም በቆጮ ነው የምወደው

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Před 6 měsíci

    Tabarku berke belulege

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Před 6 měsíci

    Setameru sebeli endet neshelegne 🎉🎉🎉❤❤

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 Před 6 měsíci

    Seble thank you ❤

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Před 6 měsíci

    Men honachehu new? Menem alguebagnem

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před 5 měsíci

    ተጣልታችሁ ነበር

  • @nobelyohanayohananobel
    @nobelyohanayohananobel Před 6 měsíci

    Seblina yeni konjo❤❤

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 Před 6 měsíci

    You are amazing. Wow.

  • @user-co5gg8vm8o
    @user-co5gg8vm8o Před 6 měsíci

    ❤መሚ ስብልዬ 😂ጠፍተሽል ዬኔ ፍልቅልቅ አሌሽ እንኳ አደርን

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 Před 6 měsíci

    I love you both 🥰💕💕

  • @ritatyub3148
    @ritatyub3148 Před 6 měsíci

    Yeset derbaba sebli

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 Před 5 měsíci

    ሰብሊ ባለሙያ ..በሁሉ ነሽ። ተባረኪልኝ🎉🎉🎉🎉❤😂

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mimit4032
    @mimit4032 Před 6 měsíci

    We all were emotional on both sides! But you guys are blessed

  • @bisictobisicallow961
    @bisictobisicallow961 Před 6 měsíci

    በጣም ደስ ይላል አብራችሁ ስላያሃችሁ 🎉

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 Před 6 měsíci

    ❤❤

  • @hannatv
    @hannatv Před 6 měsíci

    ሰብሊየ ሙሉሴት እኳን አደረሰሽ

  • @mehrtawek1590
    @mehrtawek1590 Před 6 měsíci +2

    እንኳን አደረሰችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @shalom5798
    @shalom5798 Před 6 měsíci +6

    በብዙዎች ሞተውብን እናንተ እልልታቹ ተቕልጡት ነበር😢😢😢 ኣሁን ይቕርታ? ? ?

    • @316JOHNLT
      @316JOHNLT Před 5 měsíci +1

      አዎ ሰብለ እስክስታም እንደ ማጉራት ያደርጋት ነበር😊። እልልልልልል እያለች። እነዚህን በምንም ማመን አይቻልም አረመኔዎች ናቸው። ይቅር ማለት ግዴታችን ነው ጌታ ይቅር ባትሉ የሰማይ አባታችሁ የእናተን ሓጥያት ይቅር አይልላችሁም ሰለሚል ። ያደረጊትን ግን አልረሳም ባዛ ጨንቀታችን ቀን የዘፈኑት እዴትስ ክርስትያን ይዘፍናል?

  • @user-jo2td8mq8e
    @user-jo2td8mq8e Před 6 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 Před 6 měsíci +1

    Ahone setareko tashekabtalacheho

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz Před 6 měsíci

    ሰብሊ.ደውይልኝ.ስልኬን.ላስቀምጥ

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 Před 6 měsíci

    Sebli mar slaywih des aleg

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Před 6 měsíci +1

    የእኔ ውድ እህት ስወድሽ ብርክ በሉልኝ🎉

  • @lilykonjo9720
    @lilykonjo9720 Před 4 měsíci

    I still love you sebli after all .

  • @saraethio6686
    @saraethio6686 Před 6 měsíci

    omg rich malet ere uuuuu

  • @helenkidus
    @helenkidus Před 6 měsíci

    yene chewa set sebiye sew akbari tihut beka pure ethiopiawi

  • @user-eg9rg1hl9b
    @user-eg9rg1hl9b Před 6 měsíci

    ሰብሊ እመቤት ❤

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Před 6 měsíci +11

    እንኳንም ይቅርታ ጠየቃችሁ ያው እነሱ ለሰሩት ይቅርታ አይጠይቁም እንጂ ከነሱ በላይ በሎም ብሎ የዘፈነ የለም ሁሌ ተጠቂ ሆነው ነው ግን የሚያለቃቅሱት ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው

    • @tessemamizer9907
      @tessemamizer9907 Před 6 měsíci

      እና ስትመጪባቸው በሎም ይበሉ እንጂ

    • @abyssiniagold2955
      @abyssiniagold2955 Před 6 měsíci

      @@tessemamizer9907 ደሴ ገባን ኮቦልቻ ደብረብረሃን እያላችሁ ሌላ ክልል ሄዳችሁ የቀራችሁት እናንተ ናችሁ ሌላውን ትተህ የትግራይ እናት አራሹን ልጇን አስጨርሳችሁ በረሃብ የምትሰቃየውን ይቅርታ ጠይቁ

    • @tessemamizer9907
      @tessemamizer9907 Před 6 měsíci

      Nocomment ቀጥይ በሽታ ነው ከዘር ነፃ ካልወጣ ሰው አዙሪት ነው

  • @azebretta8310
    @azebretta8310 Před 6 měsíci

    I do not like ayebe be doro.just for kitfo.

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm Před 6 měsíci

    by the way country is everywhere including USA.
    our Ethiopian peoples, they underestimate the countryside and Farmers . did you notice in the USA on they car they put stickers No Farmers No food.
    that's emazing.
    thank you, ladies, for sharing❤❤.

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Před 6 měsíci

    ለይክ የሰብለ ወዳጆች እንደኔ የናፈቃችሁዋት ሰብሊ ጀበናው ሸፍኖት ጥብብ አይታይም ሰብሊ እውነት እልሻለሁ የአገር ልብሰ 1የለኝ ድሮ አያቴ የፈተለችው ሁለት ነበረኝ በልጅነቴ ከአደግኩ ግን በቃ የተፈተለ የአያቴን አይነት እፈልጋለሁ ግን ልብሱ አለባባሸ ይፈልጋል ገብቶሸ ይሆን ያልኩት ይጣፍጥሸ ምግብም አባይ ይፈልጋል

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Před 6 měsíci

    በረከት አዲስ የኦሮምኛ በጣም የሚያምር መዝሙር ለቋል።ድንገት ቲክቶክ ሳያቸው ክርስቲያን ናቸው ግን ከኮሜንት ስር በአብዛኛው ሲጽፉ የነበሩት ጎሽ አሰይ እንዲህ ነው እኛም በራሳችን በቋንቋችን መታየት የራሳችንን ነገር ብቻ መከተል ነው እንዲህ እያሉ በመዝሙር ጸብ ላይ ነበሩ።እና እነዲሁ ሰው ሁሉ በማወቅ ባለማወቅ ዘር ጥላቻ ባጠቃላይ ከመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳብ ወተዋል ይመልሰን እንጂ

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před 6 měsíci

    ሰብሊና ሪች ከአመት በላይ የተጣላችሁ እስኪመስለን ድረስ አትገናኙም ለምን?

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 6 měsíci

      ሚዲያ ላይ ነው የምንገናኘው

    • @bettyaddisethiopia8537
      @bettyaddisethiopia8537 Před 6 měsíci

      @@SebleBekeleGizaw በፊት እኮ በጣም ትገናኙ ነበር በቪዲዮ ሳያችሁ ዋው ብዬ በአንዴ ተራራቃችሁ ቡና እየተገባበዛችሁም ቢሆን አብሮነታችሁ ደስ ይላል እና ቀጥሉበት።

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 6 měsíci

    ሰብሊ ጀበናው ሸፈነው ልብሱን

  • @shalom5798
    @shalom5798 Před 6 měsíci +5

    ይቕርታ ? ኣረ ጎራው እያላቹ የትግራይን እናት ረግማቹ ስታበቑ ይቕርታ ለሚልየኖች እልቂት ምኽንታትሆናቹ ኣስጨርሳቹ ስታበቑ ይቕርታ? በደም ጨቕይታችሗል ሰው የው የዘራውን ያጭዳል በግዜው።

    • @Wowe348
      @Wowe348 Před 6 měsíci

      Yemtwedwen sowe etha. 🦠🦠🦠🐍🐍🐍

    • @shalom5798
      @shalom5798 Před 6 měsíci

      @@Wowe348 ሰው ያለው ነው የሚሰጠው።

    • @jesusislord6526
      @jesusislord6526 Před 5 měsíci

      Enem Tigre negne Seble bebekule alazenkubatim Rahel Gin lesinit cirstianoch mesnakil honaleche

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if Před 6 měsíci +1

    አይ እነሱ እኮ በቃ ቢገነጠሉ ይሻላል መንገድ ላይ shop ላይ እንኳን የራሳቸው ሰው ካልሆነ የእግዚያብሐር ሰላምታም ትተዋል የሌላ ዜጋ ነው የሚመስሉት እነሱ ገለባብጠው አዲስ አበባ ገብተውስ ቢሆን ኖሮ ያሰቡት ቢሳካስ የሞተውስ የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው ያሳዝናል ብቻ ሁኔታቸው እናንተ ስለተናገራቹ አይምሰላቹ አማርኛ ተናጋሪ በአጠቃላይ ጠልተዋል

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm Před 6 měsíci

    well, our country mess started Tegrian men.

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤