G Mesay Kebede - Bleney | ብሌነይ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 713

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 Před 5 lety +55

    ባሎቻችሁን ቤተሰቦቻችሁን የናፈቃችሁ ሁሉ እንደኔ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @habshaevents9822
    @habshaevents9822 Před 5 lety +3

    ዋው መፍቀራችን ደስ ይላል ስለ ሁለቱም ኣገር ፍቅር ዘፈን ስያጥለቀልቅ ማየት ያስደስታል እናመስግናለን የ ኢትዮፕያ ዘፋኖች one love

  • @bettyee21
    @bettyee21 Před 5 lety +35

    Yehe lej westi new sewedeh አድናቂህ ነኝ ከ ካናዳ እንደኔ እሚወደው ላይክ please just wow ❤️

  • @azalechadera2795
    @azalechadera2795 Před 5 lety +24

    አይለየን ሰላም ፍቅር ብልፅግና ለኢትዮጵያ እና ኤርትራ 🇪🇹💝🇪🇷😘

  • @michaelhabte6068
    @michaelhabte6068 Před 5 lety +14

    Form Eritrea 🇪🇷 i love you more amrik music

  • @merkatomedia
    @merkatomedia Před 5 lety +6

    አሜን አይለየን !
    ናትናሄል ግርማቸው እና ፍሬዘር አበበ ወርቅ እጃቹ ይባርክ በጣም ምርጥ ግጥም ነው በርቱ ምህረተሀብ ደስታ ዜማው ግሩም ነው ጂ መሳይ ከበደ በጣም አሪፍ እና የተዋጣለት ስራ ነው ይዘህ የመጣከው በርታ ወንድሜ ከዚህም በላይ የመስራት አቅሙ አለህ
    ቅር ያለኝን ደሞ ሳልናገር አላልፍም ለአዘጋጆቹ(director) ወንድሞቼ ማቲያስ ባዩ እና ሀብታሙ ኃ/መለኮት ጊዜው የዛሬ 20 ዓመት ታሪክ ነው ስለዚህ ምን አለ ተዋናይ ብትመርጡ ማለትም ጂ መሳይም ልጅቷን ማለቴም ተዋናይት ዕድሜአቸውን አስባቹበታል እንደ እኔ ቢያንስ በሜካፕ ማምጣትም ይቻል ነበር ቢሆን ጥሩ የሚሆነው ሠላሳዎቹ ውስጥ ያሉ ምርጥ ምርጥ አክተር እና አክተርስ አሉን
    ወንድሞቼ አስተያየቴ ነው Hope Entertainment በርቱልን

  • @wollotube1
    @wollotube1 Před 5 lety +114

    ኢትዮ ኤርትራ ወንድማማቾች ሆነን ዘላለም ፈጣሪ አይለየን😍🇪🇹🇪🇷

  • @yoditsahle2138
    @yoditsahle2138 Před 5 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነዉ በርታ አሜን እኛ ኤርትራዉያኖችና ኢትዮጵያዉያኖች ለዘላለም በፍቅር ያኑረን ፍቅራችንን ያብዛልን አሜን

  • @ltube961
    @ltube961 Před 5 lety +2

    ዋው ያምራል ኢትዮጵያ ኤርትራ እንደዚሁ ለዘላለም ፈጣሪ አይለያየን በጣም ደስ ብሎኛል ላይክ በሉኛ አትከፉሉበት

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u Před 5 lety +142

    አማራውች የኔ ቅመም ማጣፍጫ እኩ ናችኩ ለሁሉም ያላችኩበት ሁሉ ይደምቃል ዘራችኩ ብዝትትት ይበልልኝ ውድድድ

  • @gojotube152
    @gojotube152 Před 5 lety +301

    ኤርትራዊ ነኝ ። የዳክቶር ኣብይ ደጋፋ ነኝ።፡የኢትዩጵያ ህዝቢ ወዳጅ ነኝ።

  • @asotriba
    @asotriba Před 5 lety +5

    Ethiopian & Eritrean we do love you all of the time ..from Sudan

    • @justdoit-xw5rn
      @justdoit-xw5rn Před 5 lety

      Sudan stupid people::
      they always RUN after the people of Eritrea and Ethiopia to get money out from them like a dog runs✋👍

    • @asotriba
      @asotriba Před 5 lety

      You got good and bad people everywhere.
      Again we send oceans of love to ethiopian and eritrean people

    • @justdoit-xw5rn
      @justdoit-xw5rn Před 5 lety

      +Imad Baloul
      you are the only one kind person who loves Eritrea and Ethiopia people oceans of loves👍

  • @zritomohd8731
    @zritomohd8731 Před 4 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ነው ደጋግሜ ነው እምሰማው ስወደው አይለያየን ፍቅሬ

  • @yohanisKidanemhret
    @yohanisKidanemhret Před 5 lety +7

    ብሌኔ.. ..ደስ እሚል ዜማ ሚስቴ ስደተኛናት እናም በየደቂቃው ትናፍቀኛለች እህህህህህህህ.....እያልኩ ቀንእገፋለው

  • @mikidevid1591
    @mikidevid1591 Před 5 lety +1

    Wawwww wellcom nesay enka dhan metaka derefak btami eye zefetwo hji ka mo beriu skore mexik ntami dese zebel berte like ethiopian music 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @motivationalzone4256
    @motivationalzone4256 Před 5 lety +18

    I love eritrean people.......

  • @user-cy1im6bg1b
    @user-cy1im6bg1b Před 5 lety +12

    እስቲ ኑ ሁሩቶች መቷል ያገራችን ቆንጆ ።መሳይ በጣም አሪፍ በርታ ብዙ እንጠብቃለን

    • @user-qf1yz7df1r
      @user-qf1yz7df1r Před 5 lety +1

      መተናል ግን ምን ዋጋ አለው ሁረታን ረሱዋት ሳይዘፍኑላት አሪፍ ነው G በርታ

    • @kukukokita6583
      @kukukokita6583 Před 5 lety +1

      መኖር ካልቀረ እንደኔ [ብክን] መንገዱ ይሰራና ካቧራ ስትገለገል የዛኔ ይዘፍኑላት ይሆናል

    • @melat-yarsema6
      @melat-yarsema6 Před 4 lety

      Merxe yagere liji g
      Hurta ye Fikr hageri

  • @user-xo3tc3nf6b
    @user-xo3tc3nf6b Před 5 lety +2

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል እድመን ጤናን ለ ኢትዮጺያ እና ኤርትራን 👉♥️🇪🇹🇪🇹♦️🇪🇷🇪🇷♥️👈one Love

  • @lovemama5484
    @lovemama5484 Před 2 lety

    አይይይ ይህ ሙዚቃ ትዝታ የልጅነት ፍቅሬ አይ ተለያየን እንጅ

  • @user-ng6bl3hb6j
    @user-ng6bl3hb6j Před 5 lety +5

    መለያየት ከዚህ በኋላ የለም ፈጣሪ ባብይ ተመስሎ አንድ አርጎናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eritreanmezg6125
    @eritreanmezg6125 Před 5 lety +2

    🇪🇷 🇪🇹 forever..kef alekum

  • @worknshantehu7018
    @worknshantehu7018 Před 5 lety

    ባሌን አስታዎስኩት እዲህ ቅብጥ ሢያደርገኝ ስደትን መርጨ ወጣሁ በሠላም ያገናኝን ዘንድ ፆለቴ ነዉ በርቱ ያገር ልጆች

  • @masayamasaya1311
    @masayamasaya1311 Před 5 lety

    ድምንም አይሺ አለሁ ያምራለሰ
    አይለየን ፈጣሪ እስከ መጨረሻ አይለያችሁ እናተንም ፍቅራችሁን
    ያረዝምላችሁ ያሀገሬ ልጆች ❤❤❤😍😍😍😍🇪🇹💖😍😍

  • @user-ej8st8sy5l
    @user-ej8st8sy5l Před 5 lety +2

    መስዬ ቆንጆ መጣህ ስጠብቅህ ነበር ኢትዮ ውስጥ ሁነን መስማማት አቅቶን አሻግረን እናያለን ብቻ ተመስጌን ነው ሰላም ላገራችን

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa5702 Před 5 lety +5

    አይለየን እዳገናኘን ፈጣሪ ይጠብቀን የኔ ውዶች ያገሬ ልጆች

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ፋቅሩን ያብዛልንከሸገር አስመራ ተመቸኝ እኛም አንድቀን አይቀርም እናይዋለን አሜን አይለየን እንዳገናኘን 😍😘💖💖💖💖

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 Před 5 lety +1

    ጂ መሳይ ምርጥ ሙዚቃ ነው ethio eritrea one love

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 Před 5 lety

    አይለየን መሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j Před 5 lety +2

    ስወደው እኮ እስክህ እዬን ልጅ በአይን ፍቅር የተያዘ ቺክ ላይክ ይግጨኝ እኔስ በፍቅሩ ተገጭቻለው

  • @anmutendalkachewz3391
    @anmutendalkachewz3391 Před 5 lety +1

    አቦ ተመቸህኝ ፣እንደምንም እኔስ እንደምንም አይሻለው ቀን ይጎልብኝም፣ I like it

  • @mehami2010
    @mehami2010 Před 5 lety

    ጉዋደኛዬ u rock it 💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም ነው ሚያምረው ሁሉም ነገር ያምራል

  • @gezategaru1824
    @gezategaru1824 Před 5 lety +35

    Love ethioeritrea ❤🙏🇪🇹🇪🇷

    • @taebataeba3200
      @taebataeba3200 Před 5 lety

      Ere yhe lij wuste nw kechale add me from Kuwait

  • @user-cv7ts6ek6e
    @user-cv7ts6ek6e Před 5 lety +3

    ቀለማችን ባህላችን አንድ ፣l love you ethiopan@ ertira

  • @haymihabesawit709
    @haymihabesawit709 Před 5 lety +1

    የኔ ሀበሻ አማራዉይ ኩሩ ቀጥልበት ቆንጆ ነዉ♥

  • @user-vv9sy5bx7e
    @user-vv9sy5bx7e Před 5 lety +76

    አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ😘

    • @megabitemegabite-fj5zp
      @megabitemegabite-fj5zp Před 5 lety +1

      Yameral

    • @sususara9397
      @sususara9397 Před 5 lety +1

      Inbi

    • @sususara9397
      @sususara9397 Před 5 lety +1

      @@meazasiyum6736 ara basmam baye

    • @samriabebe9093
      @samriabebe9093 Před 5 lety +1

      ግን ለፖስተሩ ስንት ብር አወጣህ ማለቴ ዜማው እንደፖስተሩ የተካበደ አደለም መልክ ብቻ ነው ሁሉ ነገርህ??

    • @user-vv9sy5bx7e
      @user-vv9sy5bx7e Před 5 lety

      @@meazasiyum6736 የቀን ጅብ

  • @makiyahbswitgal7102
    @makiyahbswitgal7102 Před 5 lety

    Woow arife clpe new😍😍😍 60 gha naghi 1 nage like grcughi yamtelu ka bablon genb yagacahu😡

  • @etsgenettariku6294
    @etsgenettariku6294 Před 5 lety

    Wow wow konjo👌 musika 🎤🎧🎼🎹new wendme Bertaln 🇪🇹&🇪🇷 eshi💚💛❤Ethiopia lezelalem tinur👋

  • @Rahma-et3rt
    @Rahma-et3rt Před 4 lety

    ብሌኔ በንፁህ ልቤ ሥደት በጎዳዉ ጎኔ እጠብቅህ ነበር ታድያ ምን ዋጋ አለዉ ትተከኝ ሂደሀል ግን አልቀየምህም ሥለምወድህ ሠላምህ ይብዛልኝ

  • @negesebewket127
    @negesebewket127 Před 3 lety

    🇪🇹🇪🇷 Together i love this song very awesome go-ahead bro

  • @abcdefghijklmnopqr927
    @abcdefghijklmnopqr927 Před 5 lety

    Wowowow baayee gaariidhaa jabadhuu 😍😍😍😍

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h Před 5 lety +17

    አይለየን።።።።።።።።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-qq1yb6zl7h
    @user-qq1yb6zl7h Před 5 lety

    ወይ እሄ ልጅ ውስጤ ነው ማለ በሉኝ ቁጥሩ የምተውቁ ተባበሩኝ ♥♥

  • @astirgerma1814
    @astirgerma1814 Před 5 lety

    ትዝታ ኡፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 Před 5 lety +1

    አይለየን እንዳገናኘን ...መሳይ አሪፍ ስራ ነው!!!

    • @janzemaentertement7493
      @janzemaentertement7493 Před 5 lety +1

      T.g subscribe adrigilgn konjo tiwejwalesh programen

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 Před 5 lety +1

      Der art
      አሁኑኑ አደረኩት ማኛዬ

  • @edenekubay2616
    @edenekubay2616 Před 5 lety

    በጣም ታምራለህ ደም ግባት አለህ ሴት ልጅ የሚያከብር ወንድ በጣም እወዳለሁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም።

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Před 2 lety

    ስለ ሙዚቃ 🎵 እና ሙዚቃ የሚያምሩ አረፍተ ነገሮች 🎵 ቆንጆ ✍🧏‍♀️🌠🔥
    በግንኙነቶች መካከል ራስን የመግለፅ እና ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ ጉልህ ክፍል ለሙዚቃ ፍቅር ❤🎼 ነው። ለሙዚቃ ❤🎼 ፍቅር ስንለማመድ፣የፍቅር ስሜት በልባችን ውስጥ ሲወዛወዝ ወይም የቅርብ ሰው መውደድ፣ፍቅርን መግለጽ አስፈላጊ ነው። ፍቅር ምንድን ነው እና የሚሰማንን እንዴት እንገልፃለን?

  • @user-mh8ph4vw1m
    @user-mh8ph4vw1m Před 5 lety +2

    አይለየን እዳገናኘን💚💛❤👫🇪🇷🇪🇷

  • @adiamberhane317
    @adiamberhane317 Před 5 lety

    Esti tewen enkuan ante lefkregnak,egna betesebochachin nafken wede hagerechin wede eri megbat alchalnem,love u eritrea for ever,miss u Asmaraye

  • @danawiet80
    @danawiet80 Před 5 lety

    I am from Ethiopia & ER 🇪🇹🇪🇷 one love

  • @jobairjobair6299
    @jobairjobair6299 Před 5 lety +1

    የኢትዮጵያ እና ኤርትራ አንድ ሆነችልን ተመስገን እኔ ኢትዮጵያ ነኝ ግን ኤርትራዊይን በጣም ነው የምወዳቸው ♥♥♥♥♥

  • @dominicdevera8751
    @dominicdevera8751 Před 5 lety

    uuuuuffff...des sil berta G masey konjyeeee

  • @dianahaile7825
    @dianahaile7825 Před 5 lety +1

    Just love among us ♥️🇪🇷🇪🇹

  • @gashawsisay3182
    @gashawsisay3182 Před 5 lety

    ዋው ጂመሳይ በጠጣም አሪፍ ያምራል እሺ በርታ ሰላምና ፍቅር ለላንተ ይሁን -------------ብሌነይ

  • @user-pd1nc1zx9x
    @user-pd1nc1zx9x Před 5 lety +2

    تحياتي لكم
    اغانيه
    حلووو
    اخوكم من دولة السودان

  • @elsuu3983
    @elsuu3983 Před 5 lety

    እድሜ ለ ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ እና ኤረትራዊያን አንድ አደርገ አቦ እድሜክ ይርዘም ሺ አመት ንገስ አብይ የኛ 😍😘
    አይለየን እንዳገናኘን ምርጥ ስራ ነው 👌👌👌

  • @medamuhur653
    @medamuhur653 Před 5 lety +6

    ኣይለየን እንዳገናኘን። ኣቦ ይመችህ ወዳጄ

  • @user-bn2kw3kk1p
    @user-bn2kw3kk1p Před 5 lety

    ምንም አይልም ክሊቡ ግን ብዙም አልመሰጠኝ ሀረካታቸውም ልክ እንደዛው በተረፈ በርቱ

  • @ethiolove1202
    @ethiolove1202 Před 5 lety +1

    OMG ምርጥ ስራ ነው የኔ አንደኛ በርታልኝ ❤

  • @TheKhodrissa
    @TheKhodrissa Před 4 lety

    ለኔ መሆን አለበት ይህ ሙዚቃ ሠላምህ ይብዛ መሳይ

  • @imoromo4807
    @imoromo4807 Před 5 lety

    Eritrea and Ethiopia one love ❤we always one oromo's first ❤

    • @sarahadera8443
      @sarahadera8443 Před 4 lety

      Bitch. Ethiopians are first. Don't divide us you stupid asshole

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 Před 5 lety

    Wooooooow iLove you Ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹and🇪🇷🇪🇷

  • @fasikaseifu2245
    @fasikaseifu2245 Před 5 lety

    በጣም አሪፍ ዘፈን ነው, ቃልዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል' በርቺልን *** /Love & respect/

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 5 lety +1

    Awo betam enji ayleyen ehit wedim neni

  • @user-nm3fy3yt6x
    @user-nm3fy3yt6x Před 5 lety +1

    Waww Ethiopia ♥ Eritrea Mesay betam arif sra new berta

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q Před 5 lety

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ወድጀው አለሁ 😍😍😍😍😍😍 የኔ አንደኛ ስወድህ

  • @communitybreakout6226
    @communitybreakout6226 Před 5 lety +1

    This is fantastic ! We really love your work ! 🔥🙌🏽🔥

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 5 lety

    ክሊፕ ዋዉዉዉዉ 😍
    አንት ለሙዚቃህ ለሰራህዉ እኔ በድንጋጨ ሞትኩ😄😄

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n Před 5 lety

    ዋው ያምራል ጂ መሳይ ከበደ &ቃል ገዛሀኝ ምርጥ ስራ 👌👌

  • @salamtsfay6650
    @salamtsfay6650 Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን የተጀመረው ሰላምና ፍቅር ጅማሬ እንጂ መጨረሻ አይደለም

  • @yabekalandaregachew6301
    @yabekalandaregachew6301 Před 3 lety +1

    nice music vidoe g mesay kebede 😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌😘😘😘

  • @selamawitchanie5830
    @selamawitchanie5830 Před 5 lety

    so cute mesiye

  • @kobolem1778
    @kobolem1778 Před 5 lety

    ጂ መእሳይ በጣም ነዉ እምወድክ

  • @ritafikr7318
    @ritafikr7318 Před 5 lety

    የኔ ጣፋጭ ልክ እንደመልክክ ሙዚቃዎችክ ውብናቸው በርታልኝ

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x Před 5 lety

    ጅ መሣይ እስኪ እንዴ እምትወዱ ላይክ

  • @girmaneshoche4403
    @girmaneshoche4403 Před 5 lety

    ዋው ብለኔ ስያምር
    ወደትግራይ ሙዝቃ ድቅ አልክ ጎበዝ ዝሓወይ

  • @lidacall9038
    @lidacall9038 Před 5 lety

    Wooooooow batami mirite sira yna konjo

  • @haimanottsegay7276
    @haimanottsegay7276 Před 5 lety

    ጂ መሳየ የኔ አንደኛ አሪፍ ሙዚክ ነው መዓረይ..

  • @user-vv9sy5bx7e
    @user-vv9sy5bx7e Před 5 lety +4

    በጣም አሪፍ ነው በርታ ጅ

  • @user-yj7kj2gl1r
    @user-yj7kj2gl1r Před 5 lety +29

    ዋውውው ኣሪፍ ነው ግን ትግርኛ በደንብ ብትጨምርበት የበለጠ ኤርትራውያንን ይገባቸው ነበር በርታ

  • @davesukiko1463
    @davesukiko1463 Před 5 lety

    good song like G.....

  • @user-kq5pb3st6n
    @user-kq5pb3st6n Před 5 lety

    እረ ይህንን ልጂ አፈቀርቁት ምን ይሻለኛል አቦ ይመችህ

  • @tetetete5802
    @tetetete5802 Před 5 lety

    Wowww betam arife sira new mess ena selam la ethiopia selam la eritraa

  • @tesemmadabi2413
    @tesemmadabi2413 Před 10 měsíci

    Me too❤eritrean

  • @almiyewolloyewa7298
    @almiyewolloyewa7298 Před 5 lety

    በጣም አሪፍ ነው ያንተው አድናቂ ነኝ ድምፃዊይ መሳይ

  • @zeinakebede7447
    @zeinakebede7447 Před 5 lety

    ምርጥ ብዬልሀለሁ የተስማማ ላይክ

  • @dheg8453
    @dheg8453 Před 5 lety +1

    Wowwww gerame nw bertalen one love ethio V Eritrea 💘

  • @messiayenawe9264
    @messiayenawe9264 Před 5 lety

    ውስጤ ነህ

  • @kasow8438
    @kasow8438 Před 5 lety

    ያምራል ከዚህም በላይ አቅም አለህ ወድሜ በርታ ምርርጫዬ ነህ ዋውው

  • @sars126
    @sars126 Před 5 lety

    ቆንጆ ነዉ ሰላም ለኢትዮጵያ ለኤርትራ 😍😍😍

  • @medanitbonesa8002
    @medanitbonesa8002 Před 5 lety

    Ethiopa & Eirtera #🇪🇹Love🇪❤🇷

  • @magdeezhammad5531
    @magdeezhammad5531 Před 5 lety

    የኔ ማር መሳይ የሰፈሬ ልጅ በጣም ነው የሚያምረው

  • @user-gx6yy8wt5k
    @user-gx6yy8wt5k Před 5 lety

    ዋው..አይለየን.እስከመጨረሻ

  • @mohamedsalman8588
    @mohamedsalman8588 Před 5 lety

    ሰወድክ የምር በርታልን ያምራል

  • @hanuhanuni2781
    @hanuhanuni2781 Před 5 lety +3

    Well.come.ከዘፈኑ ማማር ካንተ አለባበስ ከቆንጆ ልጅ ጋ ከአሪፍ ክሊፕ ጋ ጎበዝ አሜን አይለየን

  • @fatumat9798
    @fatumat9798 Před 4 lety

    መሳይ በጣም ውድድድድ

  • @hiwet.deresetech1961
    @hiwet.deresetech1961 Před 5 lety

    ሁሉም ሙዚቃህ. ይመችል. ዋው ው ው !

  • @NoName-zu2up
    @NoName-zu2up Před 5 lety

    ወይኔ ስወድህ ፍቅር ሳታሲዘኝ አልቀረህም አሪፍ ስራ ነው የምትሰራው ይመቸኛል

  • @umnanequeenumnanequeen8000

    መሳይዬዋዉ ነው ያገሬ ልጅ 💖💖👌በቃዉድድድ

  • @briyetsgeshehit3178
    @briyetsgeshehit3178 Před 5 lety

    ኣሜን ኣይለየን ፈጣሪ እንደገናኛኝ😍

  • @user-ro2br3es6u
    @user-ro2br3es6u Před 4 lety

    ጁመሳይን እደኔ የምትወዱት ላይክ