የነብያት ትርምስ በኢትዮጵያ /Tizita with Eyob

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #semaypodcast Ashenafi #semaypodcast
    ! | #ethiopia #ሰማይፖድካስት @ @touchyourvision101 #semypodcast #semaytube #podcast #ethiopianpodcast #christiantube #protestant_mezmur #lowofattraction#

Komentáře • 37

  • @Ethiopia_Leikun
    @Ethiopia_Leikun Před měsícem +8

    ትዙዬ በርቺ እፀልይልሻለሁ:: ወጣት ለጌታ ለመኖር የጨከኑ ልጆች መኖራቸውን ሳይ እሰይ ጌታ ታማኝ ነው እላለሁ::

  • @ermiasfantahun6465
    @ermiasfantahun6465 Před měsícem +2

    መምህር እዮብ እግዚአብሔር ይባርክህ ጠያቂዋም እድሜ ይስጥሽ እንዲ የጣሱ ሰዎችና የጣሰ ውይይት የተንጣጣውን የምስባክ እንቶ ፈንቶ ሉጋም ቢያስገባልን እስኪ በርቱልን ጃል።

  • @asebini7642
    @asebini7642 Před měsícem +1

    ልጄ ተባረኪ በዚህ ዘመንን ባማከለ ትውልድን ለማስቀጠል ደግሞም ትውልድን ከአውሬው መንጋጋ ለማስጣል ልምድ ያላቸው ነባሮች ከአሁነዎቹ የእግዚአብሔርን ቃል ከቀሰሙት ጋር ደግሞም የኔ ብቻ ሳይሆን ከሌሎችም በአብሮነት የንጉሡን መንግሥት አሰፊዎችን ማነሳሳትሽ ግሩም ነው በርቺ ጎልቶ የሚታይና ችግሮችን ነው ያነሳችሁት ተባረኪ እዮብም ወደ መፍተኤው ቢመለስ ደስ ይለኛል

  • @martagetachewhabetselasse7442
    @martagetachewhabetselasse7442 Před měsícem +1

    ጌታ በዘመኑ የሱ የሆኑት እንዳሉ ስላሳወቀን ክብር ይሁንለት ❤❤

  • @aberamamojaleta7564
    @aberamamojaleta7564 Před měsícem +2

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @dawittaye.alemayehu2210
    @dawittaye.alemayehu2210 Před měsícem +1

    በክርስትና ውስጥ ከቃሉ ጋር ያለን መስተጋብር መመልከትና መተርጎም ላይ የቆመ በሚመስልበት የዚህ ዘመን የስህተት አብሾ እንዲህ ቃሉን ወደ መተግበር እንምጣ የሚል ብርቱ ሙግት ፤ እውነተኛው መግሪያ ነው። ወደ ሰውና ወደ ቤቱ እንዳንቀርብ የሚያደረግ መረዳት ፣ እውቀት ሳይሆን እብሪት ፥ እውነትም ሳይሆን አመፅ ነው።
    ወዳጆቼ እንዲህ አድርጓችሁ ቱንቢን አስቀምጣችኋልና ብሩካን ናችሁ
    Thank You Tezu
    Thank you Brother(Major)

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድም ኢዮብ ያነሳችሁት ነጥብ እጅግ ወሳኝና የጊዜው ነው ባላንስ መደረግ አለበት የህዝቡም አለማስተዋል አገልጋዮን ልቅ አድርጎታል ሁላችንም መስተካከል አለብን!

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አለዉ ሠዉ ለካ ተመሥገነን።።።ተባረኩልነ።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před měsícem

    ትዙየ ዝግጅትሽ አስተማሪ ነዉ።ጌታ ይባርክሽ። የ
    አራት ልጆች እና በ9 የልጅ ልጆች እናት ነኝ ጌታ ባርኮናል። ዝግጅትሽን ለልጆቸ አካፍላቸዋለሁ የሚጠቅማቸዉን

  • @bezategafaw9318
    @bezategafaw9318 Před měsícem +1

    አስደናቂ ቃለ-መጠይቅ ነበር! ተባረኩ

  • @banchibanchi2888
    @banchibanchi2888 Před měsícem

    ትዙ ተባረኪ ድንቅ ቃለ መጠይቅና ባላንስ ያደረገ ምላሽ ያየሁበትና መፅሀፍ ቅዱሳዊ ሀሳቦች የተነሱበት ናቸው።
    አገልጋይ ሊሞት እንጂ ሊገድል አልተጠራም።
    እዮብ ተባረክ

  • @Yeabe10
    @Yeabe10 Před měsícem

    Wow, it's a good message that is timely and convenient to hear. Bless you eyob, may grace be abundant.

  • @agonaferwodajo4827
    @agonaferwodajo4827 Před měsícem

    It's very important and useful discussion, God bless you all

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 Před měsícem

    wow thanks semay prodcast
    Yet bota new gn yetemarchut esite recommended us esu rasu it difficult to select balew asetemero

  • @mebirat7434
    @mebirat7434 Před měsícem

    Eyob geta abizto yibarkeh my big bro🙏❤

  • @user-mg9jg3ww6x
    @user-mg9jg3ww6x Před měsícem

    ተባረኩ ❤

  • @yonaslekenaw9580
    @yonaslekenaw9580 Před měsícem

    I watched the whole video it was very interesting,
    I like what you doing Semay podcast thanks

  • @fithawityacobfifi7950
    @fithawityacobfifi7950 Před měsícem

    Eyoba our blessing! Thank u for sharing ur idea

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 Před měsícem

    God bless you 🙏 ❤️ ❤❤

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 Před měsícem +2

    እስቲ እደዚ አድኑን እውነቱን ወደእግዚአብሔር ቃል እንመለስ

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před měsícem

    አያት ነኝ

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Před měsícem +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před měsícem +1

    btame ymigerm yaglgyi mojawche bzetwale bgred tkbew wangel syihon yersn hbt mkbet bztole ysaznal damom ysferle ylnbwt huneta anknam ybrku gen blke hbo e teru new elalhu

  • @eyobH
    @eyobH Před měsícem

    ትዙ፥ የምታቀርቢያቸውን ሰዎችና የምትጠይቂያቸው ጥያቄዎች ያንፃሉ ነገር ግን ተጠያቂው እያወራ አታቅዋርጪው፥ ሃሳቡን ሙሉ በሙሉ ይጨርስ።ሲቀጥል ሙሉ ፊትሽን አሳይን።

  • @eyeruselammekonen1144
    @eyeruselammekonen1144 Před měsícem

    Eyoba bless you 👍🏼😍

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 Před měsícem

    የነቢያት አገልግሎት ????

  • @yonaslekenaw9580
    @yonaslekenaw9580 Před měsícem

    I watched the whole video it was very interesting,
    I like what you doing Semay podcast thanks