♥ 13ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024

Komentáře • 329

  • @dgu7rtu825
    @dgu7rtu825 Před 10 měsíci

    Elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele amen amen amen zmare mlakti yesmalna wude meharena Emebran Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing Yene Geta meharena egabhier ymesgen Yene Hiwet meharena ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +24

    _የኔ ውድ መምህሬ ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልኝ እንደት ደስ የሚል መዝሙር ነው በጌታ እፍፍፍፍፍፍፍ 💐💐💐💐💐💐💐አሜን አጥንት የሚያለመለም ተሰምቶ የማይ ጠገብ የመላዕክቱን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ በደጁ ያፅናልን ውድ መምህራችን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ከአውደ ምህረቱ አይለየይብን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾☘️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ📚📖 የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን_

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 2 lety +12

      እናንተም በዩቲዩባቹ የምታደርጉትን የነፍስ ትግል ሳላደንቅ አላልፍም ግን ሁልግዜ ለቤተክርስቲያን እናድላ

    • @hsgfshwhsbsvsfv9988
      @hsgfshwhsbsvsfv9988 Před 11 měsíci +1

      ​@@memihirtesfayeabera እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መህምርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ይቅርታ መህምርየ አንድ ጥያቄ አለኝ እንም በሕልሜ የእጀራ ትሪ ላይ የብዙ ሰወችን ብር ሰብሳቢ እን ደግሞ እዛው ላይ የእመቤታችን ስእል አድርጌ ስወስድ ሁለት ካህን አግንቼ አድኛዉ ካህን አሳለሙኝ ሁለተኛው ደግሞ ብር ያለበትን ሰጣሁት እናም ወስዶ ብር አስቀምጦ እቃዉን እና የእመቤታችን ስእለ መለሰልኝ እንም መህምርየ መልሱልኝ ግን በጣም ይቅርታ ❤❤❤❤

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety +3

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @wedaawedaa5169
    @wedaawedaa5169 Před 2 lety +3

    አሜን ለመምህራችን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉ ያብዛልን አሜን

  • @Foff-ym8qj
    @Foff-ym8qj Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሠማልን መምህር እድሜህን ያርዝመዉ

  • @ገኒራያይቱብ

    አሜን አሜን አሜን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒🕊🎤ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እጅግ በጣም እየተማማርንበት ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💒🕊🎤💚💚💛💛❤❤

  • @tymordoha
    @tymordoha Před 7 měsíci

    አሜን መምህራችን ዝማሪ መላሀክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን 🎤👏👏👏👏እልልልልልል

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n Před 2 lety +45

    መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእኛ መንገድ ጠራጊ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልልን የእኛ እንቁ❤️🌾💐
    ጌታ ሆይ የእኔንም የልቤን አንተ ታውቃለህና የተዘጋጋው መንገዴን ና ህይወቴን ኤፍታህ በለኝ አምላኬ😭
    ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ😥

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +29

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 🙏🏿😢
    ኤፍታህ በላት ውድ ሀገራችን ጌታ ሆይ 🤲🏿እንኩዋን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን 🙏🏿🥰እግዚአብሔር ከከንቱ ውዳሴ ይጠብቅልን 🙏🏿🙏🏿

  • @user-Tsedale
    @user-Tsedale Před 3 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር መምህራን

  • @ወለተአረጋዊዪ
    @ወለተአረጋዊዪ Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን በፆሎት አሰቡኚ ወለተ አቡነረጋወይ ብላችሁ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +15

    በእውነት ደሰ የሚል ትምህርት ነው መምህራችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-jn2nw2hx7o
    @user-jn2nw2hx7o Před 7 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ

    ቃለየ ህይወት ያሠማልን መየምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሥከነየሙሉው ቤተሠቦችህ

  • @qwwweerrfydsz7524
    @qwwweerrfydsz7524 Před 2 lety +1

    አሚንአሚን።አሚን።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firiyotfiritawaahidoo3921

    Qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber Anurilin idime ina tena istot Ameen

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 2 lety

    አወ መምህር ይሰማል አንተን የሰጠን ቅዱስ እግዚሐብሔር የተመሰገነ ይሁን ለምትከፍለው መስዋት እግዚሐብሔር ይክፈልህ ውለታህን

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 2 lety +9

    ኤፍታህ እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @አፀደማርያም-ወ3ጰ

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ቃለ ህይወት ያሰማልና ጸጋውን ያብዛልህ

  • @maseratdima1956
    @maseratdima1956 Před 2 lety

    Betam asetemri nu mahmerirye kefun yakrklihi kedus mekael ba kenfnu yekelil ka dabilos sera amen ye amelkchin semi yetamsgn ye Hun amen

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +7

    አሜሪካ ነን ያሁት ባልዬው ግልጽነቱ በጣም ሚያሰደምም ነው ግን መንፈሱቹሁ ተመሣሠሥለው እየኖሮ ነው ሰገድ ሴባል ቅር አለው አሁን ሚሰትዬው ከጀመርሸለት ላይቀር ትልቅ ሚና መጫውት አለበሸ መንፈሶችሁ ላይ ባልሸም ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦችሁም ትክክክለኛ መንገድ ይመጣሉ #እህቴ ጉበዝ ነሸ አትብሳጪ አታልቅሺ ባልሸን ምክር የሚሰማ ነው ሚመክርው ሰው ነው ያጣው እንጂ ያሰታውቃል #መምህሬ ፀጋው በረከቱ ያብዛልህ ከቱ ወዳሴ ያርቅልህ

    • @user-kp2mz5wq6p
      @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety +4

      እውነት ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ያግዛቸው ሚስትየዋ የባሏን ስም እየጻፈች ብትሰግድ እራሱ የመንፈሱ ሀይል ይደክማል ስም ጽፎ መስገድ ጥቅም አለው እኔ ብዙ ለውጥ አግቸበታለሁ የቤተሰቦቼን ስማቸውን እየጻፍሁ ስሰግድ አንድ ጸሎት ጸልዬ እረጅም ሰአት መስገድ በጣም ጥቅም አለው

  • @honeyjames7268
    @honeyjames7268 Před 2 lety +2

    Amen 🙏 Amen 🙏 Kala hiwet yasmalen Amen 🙏 Amen 🙏

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Před rokem

    Amen(3)✝️🤲🤲🤲🙏
    Qaliyootii samale ye
    Timituu buzu tamiraloo
    Ye tamakunyi annual joroo masakinatii
    ye Buda aninoo Amen
    Amen
    Amen🤲🤲🤲🙏🙏🙏
    abachin izaberii hixachu kufu idanakachu
    Xena rajimi amatii nurili baxamii hamasaginaloo🥰🥰🥰🥰

  • @wubetgashaw1312
    @wubetgashaw1312 Před 2 lety +16

    ውይ መምህር አተን ወደሚድያ ያመጣልን ለኛ ለጠፋነው ነው እግዛብሄር ካተጋ ይሁን በርታልን

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa Před 2 lety +2

      እባካችሁ ስዉ ወደ ተዕቢትና ወዳሴ ኮንቱ ኣታስገቡ እሄ ብቻ ነዉ ያለዉ መምህር ሌላ ኣባቶች የለዉም ማለት ነዉ በቃ ከስማይ የወረደ መስላቹ መምህር ግርማ ኮ ከድሮም እሄ ሁሉ ኣስተማሩት ቡዙ ኣትቁባጠሩ የናንተ በጣም ነዉ የሚጉርመኝ እንደ ገመድ ተርር እንደ ኣተር የሚባል ኣለ

    • @user-tj6cl5zr7i
      @user-tj6cl5zr7i Před 2 lety +1

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před 2 lety

      እባካችሁ ዝም ብላችሁ አዳምጡት ሴቶች

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před 2 lety

      እኔም እንዳንቺ ደርሶብኛል አንድ እሺ ለአንድ ሰው ክፈሉ ተባልን ውጭ ሀገር ያሉ ሰዎች ገንዘብ ብቻ

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa Před 2 lety

      @@racheltakala7118 ማነዉ ክፈሉ ያለ ልክ እንደዚ ከስማይ የወረደ እየመስላቹ መምህርየ መምህርየ የነፍሴ መዳን ምናምን እያላችሁ ከዛ ልባችሁ መርምሮ ክፈሉ ይላሉ እሄ የራሳቹ ጥፋት ነዉ

  • @maseratdima1956
    @maseratdima1956 Před 2 lety

    Wendimchin degmo egiziaber radtoti isum dino betasabochunim weda Niku ortdoks tewhido indmetu yagizacheu amen amen kebr Mesgan la weldit amlk

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያስማል አሜን ፫

  • @user-bx9hv7hw7m
    @user-bx9hv7hw7m Před 9 měsíci

    ቃለህወተን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን😭😢

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q Před 8 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማርን ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን የሰራዊት ጌታ ሀገራችንን ይጠብቅልን እ

  • @sinkineshdegaf3141
    @sinkineshdegaf3141 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g Před 2 lety +27

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ውይ በጣምይከብዳል መጨረሻላይ የተናገረችው ልጂ እኔም ልክ እደስዋ ተመሳሳይ አለብኝ ፀጉሮን በጣም ይበላኛል ልቤን ነውየሚሰውረኝ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 2 lety +11

      ሳኡዲ በስርቤት እየራባቸዉ እየሞቱ ነዉ በፀሎት አስቧቸዉ😭💔

    • @nlove7286
      @nlove7286 Před 2 lety +2

      እኔ አዲስ ነኝ ማለቴ አዘውትሬ አልሰማምም ሰሞኑን ግን ሙሉ ቀን እየሰማው እውላለው ገጠመኙንም ትምህርቶችንም ሰርች እያደረኩ እስኪ ቴሌ ግራም ላይ ጹሁ ጽፌ አነበር መልስ መልስልኝ መምህር

    • @user-lh2vk4pz5g
      @user-lh2vk4pz5g Před 2 lety +2

      @@user-vo6uh3vf5i አመብርሀን ታስባቸው እህት

    • @mhretabera1598
      @mhretabera1598 Před 2 lety

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +9

    ስንት አይነት ሴት አለ ?
    ጎበዝ የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
    አንች ጋ ያለ አይነጥላ ወደ እሱ እንዳይሄድ በመቁጠሪይ እሰሪው ። እሱንም ጀርባቸውን በመቁጠሪያ ምችው ። ፀሎት ስታደርጊ ስሙን ጻፊ ። ልብሱን እጣን ማጠን ። አይዞሽ , በርቱ
    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤

    • @myreallife7965
      @myreallife7965 Před 2 lety

      Share aderogele ebhakecwi ye tarko bhalmhat nge mhamhar enderdge

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር

  • @user-qo5vs4zy4r
    @user-qo5vs4zy4r Před 2 lety

    ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ያገልግሎት፣ዘመንህን፣ይባርክልን

  • @tmsgendedo5567
    @tmsgendedo5567 Před 2 lety +3

    ቃ h ህ ይ ወ ት ያ ሰማ ልን

  • @aeyenalmelema6787
    @aeyenalmelema6787 Před rokem +1

    Ayneyhi

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 lety +4

    እኔ ኢሄን የመሰለ የተቀደሰች ቻናል መከተል ከጀመርኩኝ ገና ሳምንት ቢሆነኝ ነዉ እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ ና መ/ር እባካችሁ እኔ ጭንቀት ዉስጥ ነኝ በእምነቴ ዉስጥ እየተፈተንኩኝ ነዉ እንደዉ ፈጣሪዬ ልቦናዬን አብርቶልኝ ወደ ትክክለኛዉ መንገድ እንዲመልሰኝ በፀሎታቹ አስቡኝ የተሳሳተ መንገድ ላይ ነኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ።

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety +1

      ውለተ ሰላሴ የሚል ሰም ይዘሻል ኦረቶደክስ ነበርሸ አሁንም ወደ,ነበርሸበት ሁኝ እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው,መንገድ አደላድሎ ያሰቀምጥሽ እህቴ,

    • @abc12452
      @abc12452 Před 2 lety

      @@user-vf6pp6wq5p አሜን አሜን አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +6

    መምህር ቃሐ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ እድሜና ጤና ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ አንተን ምክንያት አድርጉ ብዙ እንድንማርና የጥንት ጠላታችንን አዉቀን ድል አንዲናረግ አርገህናል ወላዲተ አምላክ ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ በርታልን መምህራችን💒

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ ብዙ ነገር ተማምረናል እግዚአብሔር የተማርነውን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c Před 2 lety +1

    የምሳሳልህ መምህሬ በእውነት ለእኛ የምትከፍለው መስዋት በቃላት የማይገለፅ ነው
    ከትምህርቱ መዝሙሩ አቤት መታደላችን እርሰዎን የመሰለ መምህር ማገኘታችን
    በእውነት ከነ ቤተሰበዎ በእደሜ በጤና ያቆይልን
    ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    በሁለቱ ስልኬ እያፈራረቅሁ ነው የማዳምጠው
    ሀይሉን ብርታቱን እውቀቱን ጥበቡን ቸረ መድሃኒአለም ያድልዎት የኔ አባት።።

  • @T27-r2x
    @T27-r2x Před 2 lety +10

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ፡ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ። ከፕሮቴስታንት የመጣከው ወንድማችን እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይርልህ፡እመአምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ፡ በመውጣት መግባትህ ሁሉ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ።
    በጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ 15 :22
    ሳሙኤልም፡- በውኑ የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት ደስ እንደሚለው እግዚአብሔር በሚቃጠልና በሚታረድ መሥዋዕት ደስ ይለዋልን? እነሆ፥ መታዘዝ ከመሥዋዕት፥ ማዳመጥም የአውራ በግ ስብ ከማቅረብ ይበልጣል። ይላልና ፣ እባክህ በመጨረሻ ላይ መምህር ያለህን እንደመታዘዝ ቆጥረህ ብትቀበው ና እሺ ብትል በመንገድህ አንድ ጠላት ጣልክ ማለት ነው ። እንኳን እኛ ደካማ ሰዎች ይቅርና ጌታችን እንኳን እየታዘዘ ነው ያደገው ፡ ዝቅ ብሎ ያገለገለንም ለዚህ ነው ።

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 2 lety +6

    መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ መድሐኒያለም ከክፍነገር ይጠብቅክ ዝማሬ መላእክት ያሰማል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +10

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን በእውነት በመፍስ ተይዘናል ሁላችንም እግዚእብሔር በምህርቱ ይማርን

  • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ግን መምህር ይቅር አትለኝም😢 በተሌግራም ፅፈልህ ነበር ከነማብራራው ትናንትም በኮሜት ፅፈልህ ነበር በእግዚአብሔር ስም ይቅር በለኝ 😢

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 2 lety +27

      ይቅር በሚል እግዚአብሔር ስም ይቅር ብዬሻለሁ

    • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
      @እየሱስክርስቶስአምላኬድን Před 2 lety +8

      @@memihirtesfayeabera አመሰግናለሁ መምህሬ

    • @bezaabebe6689
      @bezaabebe6689 Před 2 lety

      መምህሬ እባክህ በቴሌግራም ማውራት እፈልጋለሁ በእመ አምላክ ልነግርህ የምፈልገው አለኝ መምህሬ ደግሜ እልሀለሁ በእማ ፍቅር ፈቃድህን እፈልጋለሁ

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ

    ⛪️ሠላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቼ ። አቤት የአንዳንድ ቤተሰቦቻችንን ታሪክ ያስለቅሳል። ባለቤቷ ከፕሮቴስታንት የመጣው እህታችን ታሪክ ያሳዝናል። እግዚአብሔር የልቧን ይሙላላት። የባለለቤቷንም እምነት ያፅና። 💚💛❤🥰⛪️

  • @hleluyaledeglmaryam8924

    አሚን አሚን አሚን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥ በእውነት እግዚአብሔር ካንተጋራ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @serkalemmegos531
    @serkalemmegos531 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በርከቱን ያብዛልህ መምህራችን

  • @geedsneedss7201
    @geedsneedss7201 Před 8 měsíci

    ኦ አምላኬ አቤት የባልና የሚስቶቹ የዋህነት እዴት ደስ ይላል እማምላክ ትርዳችሁ

  • @abeba5164
    @abeba5164 Před 2 lety +7

    መምህር በቴሌ ግራም። እይልን። ወድማችን። ባንተ ላይ አድሮ ታምር ሚሰራ አምላክ ክብር ይግባው

  • @mabittaegezabereleona1854

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen

  • @user-lp6yh3wz2x
    @user-lp6yh3wz2x Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ እመቤቴ ብትረዳኝ መምህር ከ2 ወር ቡኃላ እመጣለሁ የንስሀ አባት እድታገናኘኝ እፈልጋለሁ መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም ብለህ

  • @kalkidanseleshiseleshi4413

    Ebakwoten memher erdatoten eflagaleu. Mulu betsbocha cheger west nachew. Endat new lagegot yemchelew. Menorew Areb Ager New. Be emebta sem elemnhaleu 🙏

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 Před 7 měsíci

    Memerya enkuwane dna metake❤❤❤

  • @asinakechshanko6668
    @asinakechshanko6668 Před 2 lety

    አሚን አሚን አሚን ማስተዋል ይስጠን ፈጣሪ አምላክ

  • @mulughetamesfin8173
    @mulughetamesfin8173 Před 2 lety

    Amen amen bless you brother 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před 2 lety

    Ewnet new memeher. Senebesache bezu malet yelebenem. Kalehiwoten yasemalen 💚💛❤

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    ሁላችንም ማሰተዋሉን ያሰጠን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት እግዚአብሔር ባተላይ አድሮ ብዙ እያስተማረን ነው እድሜህን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏አቤቱ ልቦናችንን አብራልን

  • @zufangrmay3538
    @zufangrmay3538 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬ ኣስተያየት ባልፅፍም መምጣትክ ደስተኛ ነኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ዛሬ ኣልተመቸኝም ነገ ኣዳምጪ ካመንት እፅፋለው ዛሬ ኣመስግኜ ልደር ነገ በማዳምጠው ልቦነይ እንድከፈት የስማውት እንዳታገብር እግዚአብሔር ይርዳኝ ይርዳን ለሁላችን መእመናን ላይክ እና ሼር እንዳትረሱ ለመምህራችን ብኣቅማችን እናግዘው ትንሽ እሚባል በረከት የለም ኑበመስማት እንማማርበሼር እናስተምር ምእመናን

  • @masrathbshh4721
    @masrathbshh4721 Před 2 lety +1

    የእውነት አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ያሰማልን መምህራችን እንዲህም እህት ወንድሞቼ ጸጋው ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህር የ እድሜ ና ጤና ይስጢልን እኔም እግዚአብሔር ከረዳኝ ማጋናኝት ፈልጋለው

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አምላክ ያገልግሎት ዘመነዉትን ይባርክ አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏👏🌾🍀ይህን ትምህርት እሰማ ዘንድ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ🙏🙏😭🙏

  • @saramengustuabitow4204

    Yeah Betkeklell memihir tesfaye

  • @yeshamarekos2158
    @yeshamarekos2158 Před 2 lety

    Memhir egzabhir megedun huleyem eyeterege melayktun eyasketele ytebkh

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 Před 2 lety +4

    እመቤቴ ማርያም ጨርሳ ትዳብስላቹ። አይዞቹ ይእ ኡሉ ያጋንት ስራ ነው። መምህራችን የመዳናችን ምሳሌ ኡላችንንም ባንተ ገጠመኝ ልንቀየር እራሳችንን እንድናይ ስላደረከን እናመሰግናለን

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +4

    መምህር መናፍቅ ቤተሰብ ያለውን ሰው በአካል ብታገኘው 🤲🤲🤲

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +4

    😢😢#በስደት ብኖርም እግዚአብሔር ከኔጋ ነውና ተመስገን የውስጤን ጠላት ያወኩት አሁን ነው ለዚህም መምህሬ ነህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የውነት እየተለወጥሁ ነው ተመስገን ጎይታዬ🙏

  • @woinshetgashe2457
    @woinshetgashe2457 Před 2 lety

    indet abro yetewolede menfes k40 amet behala maslekek inchilalen

  • @mithakkemithakke8661
    @mithakkemithakke8661 Před 2 lety

    ቃል ሒወትን ያሠማል መምህራችን💐💐💐

  • @shebireyedenegleligeyedene6735

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ ምልክትን ያስማልን

  • @mesigasnuw1256
    @mesigasnuw1256 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @MadenalemAbate27
    @MadenalemAbate27 Před 2 lety +1

    Egzabher yemsgn salemhe yebeza wude mameherachin ba ewunate egzabher ba edima ba tena yetabekelin bezu nagare endenawuqe mekenate honahale aniten yasexane egzabher yemasgn

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእወነት እዴት ደስስስ የምል ትምህርት ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያኑረልን አሜን በእዉነት👏👏👏👏

  • @saratube3483
    @saratube3483 Před 2 lety +1

    Ameen Ameen

  • @mohamedelkayselkays8840

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለበረከት ያሰማልን
    በእውነት መምህር በምን ቃል ልግለጽህ ቃላት ያጥረኛልን በአጭሩ እቁ መምህር ጠላትህን ከግር በታች መረጋገጫይሁን አሜን አሜን አሜን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጸሎትህ አስበኝ ለንሰሐ ሞት እበቃ ዘድ አሜን የክርስትና ስሜ ወለተ ስላስ ምእመን እናንተም በጸሎት አስቡኝ
    ለቅድስት ሐገሬ እበቃ ዘድ. አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ለሐገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @فاطمةالحبشية-س5ن

    ኤፍታህበለኝጌታሆይ

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ዕንቁ መምህር #እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ እንወድሀለን ።💚

  • @simretketema8211
    @simretketema8211 Před 2 lety +3

    መምህር እድሜና ጤናህ ይስጥህ

  • @sossinanepsi1044
    @sossinanepsi1044 Před 4 měsíci

    ይስማል🙏🙏🙏

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 2 lety +6

    መምህር እጅግ በጣም አመሰግንሐለሁ ለትእግስትህ እግዚአብሔር አቅሙን ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የስንቶቻችንን ጥያቄዎች ነው የምትመልስልን። የሰማነውንም ተጠቃሚ ያድርገን እግዚአብሔር አባታችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን።

  • @lideyaasnakew4559
    @lideyaasnakew4559 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፅጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ይላክልህ

  • @mohmobali6914
    @mohmobali6914 Před 2 lety +1

    አሜንንንን አሜንንንን🙏
    💒🙏🙏🙏🕊🕊🕊⛪⛪
    ❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🕊👏

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před 2 lety +2

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህራችን መንፈቅ ቅዱስ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማርን የመከርን አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፔንጢ የነበርው ወንድማችን የእውነት ትህትናው የሚገርም ነው መምህርየ ሲል እፍፍፍፍ ሚስቲቱ አስለቀሰችኝ እመቤቴ ትርዳችሁ ትዳራችሁን ስምር ብሎ እንስማ

  • @mateb4802
    @mateb4802 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ትዕግስቱን ሰጥቶሃል እውነት ያብዛልህ። እህቶቼ ወንድሞቼ ጥያቄያችሁን ብትችሉ ርዕስ ስጡት መጀመርያ። መምህር ስለምን እንደሆነ አውቆ ይበልጥ አነጋገራችሁ ጠመዝማዛ ቢሆንም ይረዳችህዋል። ስትጀምሩ በቀጥታ ታሪክ በማውራት ግዜ ከመዘክዘክና መምህር ምን እንደፈለጋችሁ ግራ እንዳይጋባ በአጭር ሃሳብ ርዕሱ ምን እንደሆነ ጀምራችሁ ቀጥታ ወደ ሃሳቡ ግቡ በመሃል እርሱ የሚፈልገው መረጃ ሲኖር ወደህዋላ ሄደት ብሎ ሲጠይቃችሁ ቀጥታ መልስ ስጡ እንጂ ሌላ ታሪክ ውስጥ ባትገቡ። ይህ ከእናንተ ጥያቄ የምንማረውን እኛን እንዳንሰላች ይረዳናል። እናም ደግሞ ሌሎችም እድሉን እንዲያገኙ ጊዜ ይቆጥባል።

  • @tigstuffhomaygad6169
    @tigstuffhomaygad6169 Před 2 lety +1

    Egzabeher emasgen mamerachen Kal hiwot yasemalin Amen🤲🤲🤲

  • @alamitudandana119
    @alamitudandana119 Před 7 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማርን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @belaynesh1211
    @belaynesh1211 Před 2 lety +2

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህር ቅዱስት ደግለ ማርያም ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜንን🙏🙏

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před 2 lety +2

    በጣም ድንቅ ነገርነው የምንሰማው አቤት በየቤታችን ያለጉድ ፈጣሪ ይፍታው መምህር አንተን የስጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው መምህር ላይብላይግን በተራቢሆን አንድቀን ከውጭ አድቀን ከሀገር ውስጥ ቢሆን ሀሪፍ ነበር የውጩ በቴሌግራም በሀገር ውስጥደግሞበካርድ ቢሆን ደስይላል

  • @adisabeda3795
    @adisabeda3795 Před 2 lety +1

    selam memere endat nek ebakeken lawerake eflgalew gen selken bezu geza emokralew ayseram ebakeken🙏🙏🙏

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s Před 2 lety +1

    ሰላምህ ይብዛልኝ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኔ የምጠይቅህ ፊቴ ማዲያት ብቻ ሆነብኝ ለሀኪ ብዙ ደከምሁ ግን ምንም መፍትሔ የለም እና መምህሬ አላማ እለፋለሁ ግን ምንም አልተሳካልኝ አይነኝላ አልብኝ በፀሎት አስቡኝ ፊቴን ግን በጣም ነው የሚበላኝ መምህሬ ምን ላድርግ አጸደ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ

  • @belaynesh1211
    @belaynesh1211 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን 🙏🙏 አሜንንን

  • @user-rg7kj3gw4s
    @user-rg7kj3gw4s Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር🏥🏥🏥🏥⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒

  • @saramengustuabitow4204

    You re luck my sister please pray for me

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 Před 2 lety +2

    Amne

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ 💒🌿💟🙏💒🌿💟💒🙏🌿💚💛❤🙏

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 lety

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር በፀሎትህ አስበኝ

  • @kalkidangizaw3743
    @kalkidangizaw3743 Před 2 lety

    አይዞህ ወንድሜ ዛሬ ለመምህር ስትናገር ከላይህ ላይ ሰይጣን የተባለ ነገር ታስሯል ድንግል ከአንተ ጋር ትሁን የሚያሳዝን ትዳር ነው ተግተህ ፀልይ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 2 lety +5

    መምህር ይገርማል ከገጠመኝ በላይ ከተለያዩ ምመን የተለያዩ ፈተናዎች ስሰማ ለፈተናው እራሴ ሳዘጋጅ እንዴት ጠላት ቄጠማ እንደሚሆን የበለጠ እውቀትና ጥንካሬ ሴቨ እንደማደርግ ለራሴ ብዙ ትምህርት እና የዳቢሎስ ሴራን በሁሉም አቅጣጫ እንድመለከት በጣም አግዞኛል እግዚያብሄር ያክብርልኝ ። ግን ትልቁ ነገር መስማትና መተግበር የሚለውን እንድናቶክርበት በእግዚያብሄር ስም እለምናለው እጠይቃለው ።

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety

      እግዚአብሔር ያበርታል እንድንፈፅም

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ምሽት ትምህርት ነው ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜና በፀጋ በደስታ ይጠብቅህ