አገኘሁ ይደግ፤ (የድል ዓመት ነው የዝማሬ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ህብረት፥ የኦሬንጅ ካውንቲ ቤተክርስቲያን
    “በብዙ ጉድለቶቼ ሳልደናቀፍ እስከዛሬ አገልግያለሁ”አገኘሁ ይደግ (የድል ዓመት ነው የዝማሬ)

Komentáře • 38

  • @danielansane1340
    @danielansane1340 Před 2 lety

    Amen amen yezema gize derese e/r haylen adese amen aguye ante yetebarek neh lemelem

  • @wenduarba6186
    @wenduarba6186 Před 2 lety

    በዝማሬዎችህ በጣም እታነጻለሁኝ ተባረክልኝ

  • @MickaMiko
    @MickaMiko Před rokem

    ተባረክልን አጌዬ ዘመን ይባረክ ከፍ በልልኝ

  • @mamushmalijma4504
    @mamushmalijma4504 Před rokem +1

    Age geta indate ayinet sew ibdiyaregegn itseliyalew!!!

  • @MartieA-Cooking
    @MartieA-Cooking Před 3 lety +6

    TO JESUS CHRIST BE ALL THE GLORY. Very Powerful song.
    This will be my year of victory. AMEN Hallelujah. Tebarek brother Agegnehu.

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ አገኘሁ በጣም ተወዳጅና ድንቅ የእግዚአብሔር ባርያ ❤️

  • @solomontamiru1132
    @solomontamiru1132 Před 2 lety

    Geta yibarkih

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን የድል ዓመት ነው የምስጋና አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @biniyamboset9854
    @biniyamboset9854 Před 2 lety

    Bless you!!!

  • @alemayehutesfaye6755
    @alemayehutesfaye6755 Před 2 lety

    A year of Winner! Thank you Pastor Agegnew

  • @aresaheylu3312
    @aresaheylu3312 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ዘመን ይለምልም❤❤❤🙏🙏🙏

  • @semagnlegese2766
    @semagnlegese2766 Před 2 lety +1

    Tebareki Agegnehu♥️❤️

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን የዜማ ጊዜ ደረሰ አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @abiyotsmart3260
    @abiyotsmart3260 Před 2 lety

    Inwodihal agu tebarek brikrikrk..............

  • @abenalove742
    @abenalove742 Před 2 lety

    ተባረክልኝ ብርክክ በልልኝ🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕

  • @tigistenyew9025
    @tigistenyew9025 Před 2 lety

    agegnehu gita ybarkhጌታ በበዙ ይባርክህ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 2 lety

    አሜን አሜን

  • @user-fn8eb5xg4x
    @user-fn8eb5xg4x Před 3 lety +4

    ዘመንህ ይባረክ ለምልም

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před 2 lety

    አሜን አሜንንን🙌❤🙏

  • @alemayehutesfaye6755
    @alemayehutesfaye6755 Před 2 lety

    For me, Amen!

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety

    አሜን አሜንንን አሜንንን

  • @bilisumahordofaetana6605
    @bilisumahordofaetana6605 Před 2 lety +4

    ወይን ፡ አብቦ ፡ አፈራ
    በለስ ፡ መልሶ ፡ ጐመራ
    የዜማ ፡ ጊዜ ፡ ደረሰ
    አምላኬ/እግዚአብሔር ፡ ኃይሌን ፡ አደሰ (፪x)
    አዝ፦ ጠላት ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር
    ሰይጣን ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር
    ከፊቱ ፡ አልጣለኝም ፡ እግዚአብሔር (፪x)
    ሁሌ ፡ እየዞርክ ፡ ዙሪያዬን
    ስታጣጥለው ፡ ተስፋዬን
    የታመንኩት ፡ ወዳጅ ፡ ደረሰና
    አንደበቴን ፡ ሞላው ፡ በምሥጋና
    የታመንኩት ፡ ኢየሱስ ፡ ደረሰና
    እኔንም ፡ አቆመኝ ፡ እንደገና
    አዝ፦ ጠላት ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር
    ሰይጣን ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር
    ከፊቱ ፡ አልጣለኝም ፡ እግዚአብሔር (፪x)
    ነፍስ ፡ ዘራ ፡ የሞተ
    ከጉድጓድ ፡ የተከተተ
    የሰማይ ፡ ደጆች ፡ ተከፈቱ
    ለቤቴ ፡ በዛ ፡ ተዓምራቱ (፪x)
    አዝ፦ ጠላት ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር
    ሰይጣን ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር
    ከፊቱ ፡ አልጣለኝም ፡ እግዚአብሔር (፪x)
    ጌታን ፡ የሚጠባበቁ
    ይከብራሉ ፡ እንጂ ፡ አይወድቁ
    ኃይላቸውንም ፡ ያድሳሉ
    የጠላትን ፡ ደጅ ፡ ይወርሳሉ (፪x)
    አዝ፦ ጠላት ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር
    ሰይጣን ፡ ስማ ፡ እፈር ፡ እፈር
    ከፊቱ ፡ አልጣለኝም ፡ እግዚአብሔር
    ከፊቱ ፡ አልጣለኝም ፡ እግዚአብሔር (፪x)

  • @tewebechhaile9159
    @tewebechhaile9159 Před 2 lety

    Amen

  • @zd820
    @zd820 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Před 2 lety

    AMEN

  • @edenyalemwork92
    @edenyalemwork92 Před 2 lety

    enewadehalane betamm ❤❤❤

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety

    ይዘምራሉ ለእግዚአሔር

  • @agegnewmulugeta4733
    @agegnewmulugeta4733 Před 2 lety

    Agu tebarek!❤

  • @mesgudereje9582
    @mesgudereje9582 Před 2 lety

    Tebarekelen

  • @eliasfirdawek4359
    @eliasfirdawek4359 Před 2 lety

    Aguye tebarekln❤

  • @rajiabdatuasrate7740
    @rajiabdatuasrate7740 Před 2 lety

    ዎንድመ ዎድሀሎው

  • @medhanitagegnhanu2979
    @medhanitagegnhanu2979 Před 2 lety

    wow

  • @eb6259
    @eb6259 Před 2 lety

    አጉዋ😍😍😍😍

  • @SaraSara-xe9xo
    @SaraSara-xe9xo Před 2 lety

    Aufff.geta.kibere.mesiganweni.yewesade.agagn.geta.kagne.ijiheni.yihze.yane.wode💯✅🍇✅🍇💯🍇💯✅✅✅✅

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 Před 2 lety

    Anten yemimesleh ylm eyesus