የኮሜዲያን ልመንህ አዲስ ሕይወት Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • የከፍተኛ 16 የኪነት ቡድን አባላት የኮሜድያን ልመንህ ታደሰን ጤና መመለስ አብስረዋል። #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral

Komentáře • 65

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Před 17 dny +10

    እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ያድላችሁ ።ልመንህ እንኳን ደስ አለህ ።እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ።

  • @hit2579
    @hit2579 Před 21 dnem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ Před 16 dny +5

    ይገባዋል የልጅነታችን ማስታወሻ

  • @abel8835
    @abel8835 Před 25 dny +7

    ልመንህ አምሮብሃል እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 Před 26 dny +7

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ልመንህ የልጅነታችን ጊዜ ትዝታችን ነህ እንኳን ኖርክ ይህ ሁለተኛ መወለድ ነው🙏🙏🙏

    • @solomonmichael1582
      @solomonmichael1582 Před 25 dny

      Thank you for all of you who supported this legend comedian and gave him another chance in his life.

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 25 dny +5

    ከእግዚአብሔር በታች ለወገን መድሀኒቱ ወገን ነውና ልመንህ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ የረዳችሁት በሙሉ እግዚአብሔር እናንተንም ዘራችሁንም ይባርክ ይጠብቅ በሰው አገር ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር እግዚአብሔር ስለረዳው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።

    • @askaletadesse1551
      @askaletadesse1551 Před 17 dny

      እግዚአብሔር ይመስገ ፍቅር መረዳዳት እሴታችን ጨርሶ እልጠፋም እስይ ውገኔ ስው ለስው መዳኒት ነው

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 Před 26 dny +7

    እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው
    መጨረሻህ ይመር ልመንህ
    ስላተንተ ሁሌ ልቤ ያዝን ነበር
    በቃ ልመንህ ወድቆ ቀረ ብዬ ይቆጨኝ ነበር።
    አሁንም እራስህን ጠብቅ።መንፈሳዊ ሰው ሁን አደራ❤

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Před 17 hodinami

    ልመንህን በዚህ መልኩ ተሽሎት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን።

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 Před 25 dny +9

    ያቺን እንቁ ሴት
    ጂጂ ሽባባውን እንዲህ ብትረዷት
    አንዳዴ ቤተሰብ እኳ አይረዳም
    እሷ ተጥላ የቀረችው ቤተሰቦቿ አሉ እየተባለ ነው።እንደዚህ ድና ባየት ደስ ዮለኛል።

    • @Sumbe12345
      @Sumbe12345 Před 9 dny +1

      ጂጂ ፋረንጅ የለመደች ላንተ ከሀበሻ ልትግማማልህ ነው የሆንክ እበት

  • @geez2115
    @geez2115 Před 19 dny +10

    ለመንህ በዘመናት አንዴ የሚፈጠር ክስተት ነው ይህን ነገር ያስተባበራችሁ ያቀዳችሁ በገንዘብ የረዳችሁ በሀሳብ በሙያ የተሳተፉችሁ እግዚያብሔር ጸጋውን ይስጣችሁ🙏

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Před 19 dny +2

    እሰይ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @yilmahailu
    @yilmahailu Před 6 dny

    በጣም የሚያስመሰግን ሥራ ሠርታችኋል እግዚአብሔር ጤና እድሜ ሠላምን ያድላችሁ ለቴዎድሮስ ታደሰም እንዲሁ ብትደርሱለት ለልጅ ልጆቻችሁ ቱሩፋቱ ይቆይላቸዋል በትብብሩም በመልካም ፈቃደኝነት የሚተባበሩም አይጠፋም ነበርና

  • @kassakvictogreat
    @kassakvictogreat Před 18 dny +2

    He is best

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 Před 12 dny

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sultanhyassin2yassings333

    I am proud of you brothers and sisters
    Thank you

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 5 dny

    እንኳንመለሳችሁት ወደእውነተኛ ህይውቱ ተባረኩ

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 Před 25 dny +1

    ይመስገን እግዚአብሔር ያነሳል፤ ይለውጣል።

  • @user-hh8ps7jg2y
    @user-hh8ps7jg2y Před 2 dny

    መልካም የዘራችሁ ሁሉ ተባረኩ!!!

  • @kassakvictogreat
    @kassakvictogreat Před 18 dny +1

    much respect for all.of you

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 14 dny +1

    ልመንህ ታደሰ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 Před 22 dny

    እናመሰግናለን። ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት። አኮርችሁን።

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Před 18 dny +1

    Egzabhar yemesgan.

  • @najiaziz4954
    @najiaziz4954 Před 3 dny

    Good to see him he's recovering from addiction he looks much better congratulations ❤🎉.

  • @habtubee
    @habtubee Před 25 dny +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤

  • @kassakvictogreat
    @kassakvictogreat Před 18 dny +1

    wish you all the best

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi Před 7 dny +1

    እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት በክፉ ቀን ውለታን አለመርሳት!! ልመንህ ስንቱን በሳቅ በቁምነገር
    አዝናናችሁት!!ውለታችሁን ሳንመልስ?
    ይህን የመሰለ በጎ ስራ ላደረጋችሁ የማያልቀው
    የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈላችሁ።ታዩታላችሁም።

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 Před 7 dny +1

    ከሰው ጋ ነው መኖር ያለበት ቢቻል ሚስት እምጡለት :: ብቻውን ጥላችሁት አትሂዱ::

  • @coffeelatte6344
    @coffeelatte6344 Před 26 dny +2

    Lemenh Tadesse legendary comedian, nice to see you with new hope

  • @gtlemu
    @gtlemu Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Před 14 dny +1

    ልመንህ ታደሰ የሰፈሬ ልጅ ነው።
    በአንድ ወቅት ግሪክ ሀገር 'ሱፍላኪ' በእንጨት ተሰክቶ የተጠበሰ ሥጋ ከትንሽ ዳቦ ጋር ወሰደ የመጀመሪያውን ሁለት ቁራጭ ሥጋ ከበላ በኋላ "ሌሎቹ በየት በኩል ነው የሚወልቁት? "አለ ሁሉም "በጎን በኩል ንከሰው ጋጠው ይላሉ። ሥጋውን በላና የመሰኪያው እንጨት እጁላይ ቀረ እሱን ደሞ አገላብጦ አይቶ
    " አሁን ሥጋውን በላን ይህ አጥንቱ ነው ማለት ነው ሲል" በሳቅ ጨረሰን ።
    ከቀደመው ጨዋታው
    " ከጎረቤቱ ተጣልቶ ለቀበሌ የተፃፈው ማመልከቻ ! 😂😂
    *በዚህ መልካም ሥራችሁ
    ለሙያና አብሮአደግ ጓደኞቹ ፣እንዲሁም ቀና ልብ ላላቸው ሰዎች ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ!
    ክብረት ይስጥልን!
    መልካም ዘመን!
    💚
    💛

  • @MartaBiru
    @MartaBiru Před 25 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ልመንህዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ሳይህ ሁሌ በአጸደ ስጋ ከኛ ጋር የሌለች እናቴ በጣም ትወድህ ነበር ፈይሳ እያለች ነበር የምትጠራህ ገጠር ያለ ዘመድ ነው መሰለኝ ፈይሳ ምነው ኖራ ብታይህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር። እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድም አለም ስራህን በጉጉት እንጠብቅሀለን።❤❤❤

  • @etaferahugebremariyam730

    Eleeee Eleeee geta enkuwan lezi Ken abekak

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 Před 3 dny

    ፀጋዬ እሸቱ ልክ ነህ በፈረንጆቹ ሰማንያ መጀመሪያው አካባቢ ሒልተን ወርቅ መሸጫውጋ ልክ ሳየው በሳቅ ከመሞቴ ብዛት ፈገግ ብሎ "ምነው ምንድነው ምን ያስቅሻል.... ሲለሽ መልስ እንኳን መስጠት አቅቶኝ ነበር: ዝም ብለህ ስታየው ራሱ የሳቅ የፈገታችን ምንጭ በጥናት ሳይሆን አብሮት የተወለደ የተፈጥሮ አስቂኝ:- Born-comedian ነው: ከመሞታችን በፊት መድኃኒዓለም ጤናውን ይመልስልን እላለሁ🙏🏾☝🏾

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před 26 dny +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤ ልመነ

  • @tadessewaketa1603
    @tadessewaketa1603 Před 18 dny +2

    እ ን ካ ን ለ ዚ ህ ቀ ን አ ደ ረ ስ ህ

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 5 dny

    ትክክለኛ ቻርሊ ቻፕሊ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před 26 dny +1

    ኢትዮጵያ ታደሰች ።

  • @mekdeskebede610
    @mekdeskebede610 Před 25 dny

    Dr Tadessen. Betam betam gobez doctor yenenem beteseb hiwot yekeyeru nachew rejim edeme Doctor amesegenslehu bezih agatami

  • @kibrom2319
    @kibrom2319 Před 4 dny

    የምናወቀው ኢትዮጵያ ዊንተ ይ ህ ነው አግዚአብሔር ለፋታቹን የቁተርላችሁ

  • @77861022
    @77861022 Před 4 dny

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ ሞቱ ከማልቀስ ጥሩ ሰው ነበር ከማለት ይሄን ድንቅ ስራ ለማድረግ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ይስጣችሁ 🙏🏾

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 26 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz Před 10 dny

    አገር ትዝብት ላይ ወድቃ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሥገን !!

  • @LovelyEarth-zw8nf
    @LovelyEarth-zw8nf Před 4 dny

    ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሰጭው ለኪው ማን ነው?

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls Před 26 dny +1

    አማሪካን አገር ነው እንዴ የሚኖረው ብዙ ግዜዬ ነው አየሁት ።

  • @tibletsolomon8845
    @tibletsolomon8845 Před 25 dny

    Egiziabher yetemesgene yihun

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 Před 12 dny +1

    ቴዎድሮስ ዘፋኙም ሳያመልጣችሁ ለሀገሩ አብቁትና አድኑት ከእግዚያብሀረር ጋር

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ Před 25 dny

    መጃጃል ይመስለኛል። ""ኣውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ኣይሰማም"" ኣለ ያገሬ ሰው
    ሰርቶ መብላት እንዳለበት ንገሩት

    • @menurhassen7434
      @menurhassen7434 Před 24 dny +2

      አንተ ነብርክ እክምና የሚያስፈልግህ ጭንቅላትህ ባዶ ነህ!!

  • @AynalemAdmasu-t7v
    @AynalemAdmasu-t7v Před 10 dny

    Elelllllllll enqwan lezeh abakeh yerdachut bemulu egzBher bederachun yekfelachu dr ergem edemena tena temgnhu wawa dese blognal yesefere lg nw

  • @user-ie7uq7cq3z
    @user-ie7uq7cq3z Před 6 dny

    ልመን አድክሽን ውስጥ ለ 7 አመት እንደሰራ ሰው አልጠጣም አልልም ግን አላዘወትርም ላልከው ትልቅ ስህተት ነው !! you need to stop completely there is no sobriety even one sip. Please please 🙏. Even you don’t believe you were an alcoholic 😢😢😢😢 denial is a sign of not healing so please take advantage of your second chance pray and 🛑🛑🛑 drinking alcohol!!! Do not lie to yourself!! I love you but you have to swallow the truth!!!

  • @btbt4487
    @btbt4487 Před 26 dny

    👍👏👏👏👏👏👏👏😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sj2gb6pf7e
    @user-sj2gb6pf7e Před 8 dny

    Comedian? Do you have a word in your language?

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Před 25 dny

    Ke betesebu gar indignant erdute please

  • @tesfayeaseged4958
    @tesfayeaseged4958 Před 25 dny

    Betame desi yemile . melkame madergi melkame new lerdachhote whule telke sira new yesracwhote .😂😂

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j Před 25 dny

    ይህ ሰው አያረጂም እንዴ ? ክክክክክክክ ልመንህ ፣ እንግዳ ዘር ይሁዲዋ እና አለቤ እንዴት ይረሳሉ እነሱን መርሳት ማለት እስራኤልን መርሳት ማለት ነው ። ክክክክክ

  • @selamhaile1315
    @selamhaile1315 Před 26 dny

    Ye program etiret alebachihu., medegagem selechen eko ...wiyyyyyy..feshita feshita feshita the whole faken week..now paris24...Zena 12 times a day one program...what kind of chanal is this.... program mery yelem..ye 5 amet kid new yemimeraw teghito...sew endemiselechew ayakum..program kelelachihu...ke leloch chanal temaru...

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j Před 25 dny

    ጠጅ እና ጫት መውደድህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነትህን ያስመሰክራል ። ክክክክክክክክክክ እንወድሃለን ወንድማችን ።

  • @rabelyohannesgetye2195
    @rabelyohannesgetye2195 Před 11 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤