📌ለስብሰባ በሚል ከ40 በላይ ሰው ወደ ካናዳ ገብትዋል 🇨🇦 ካናዳ ለስደተኛ ጥሩ ሀገር ናት ከተባለ ሰሞኑን የሚሰማው እንዴት ተፈጠረ ⁉️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ወደ ካናዳ በብዛት ሰው እየገባ ያለው ቪዛውን እንዴት አግኝተው ነው ?
    ሰሞኑን በአዲስ መጪዎች ላይ የሚሰማው እንግልት እንዴት ተፈጠረ ?

Komentáře • 365

  • @habtamudemeke6365
    @habtamudemeke6365 Před rokem +22

    ሁለታችሁም መልካም ኢትዮጵያውያን ናችሁና እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Před rokem +7

    ክርስትናዬ እና ኪዱዬ ሁለታችሁም በምታደርጉት የወገን እርዳታችሁ ህይ ነው አይባልም ለእናንተ ላላችሁ የልብ ቅንነት ትልቅ ክብር እና ምስጋና ይገባችኋል ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ እግዚአብሔር ለእናንም የሀሳባችሁን ሁሉ ያሳካላሽሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pr6md9yw8x
    @user-pr6md9yw8x Před rokem +6

    አንቺ መልካም ሴት ነሽ ኪዱዬ አ/ር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን #እወዳችዋለው የኔ መልካሞች❤❤❤❤❤

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Před rokem +37

    ሰላም ዉዶች አሰተያየት ተቀበሉ እናተን ሳላመሰግን አላልፍም ግን የኔጥያቄ ካናዳዉሰጥ የምንኖር ቤተሰብ የሌለን እነዚህን ወገኖች በየቤታችን ብንከፋፈላቸዉ እና በየክፍለሀገሩ ቢመጡ መጠጊያ ያጣሉ ብላችሁ ነዉ ኧረ ሰንቱ ብቻዉን ቤትታቅፎ ይኖራል ደጋጎችም አሉ ታዲያ በርብንከፍት ለማለትነዉ ይቅርታ

    • @asterwarga14
      @asterwarga14 Před rokem +4

      አቃለው ብዩ አይደለም ጥሩ ሀሳብ ነው ግን ምን ያህል ጊዜ ታኖረዋለህ ብዙ ችግሮች ይመጣሉ ብዩ አስባለው ሲቆይ ማለቴ ነው መርዳት ጥሩነው ሌላ ዜጎች ይሰማሁት ነገር ስላለነው ይህንን ልል የቻልኩት ይቅርታ ከተሳሳትኩ

    • @peace3791
      @peace3791 Před rokem +2

      ስራ አልሰራም, ቤተሰብ የምረዳበት ገንዘብ መንግስት ብጠይቅ ይሰጠኛል እያሉ ችግር ችግር ችግር!!! ለአስር አመት ሰው መሸክም የሚፈልግ ይግባበት እኛ ሞክርናል:

    • @peace3791
      @peace3791 Před rokem +3

      ለሚመጡት ሰዎች የምታስተምሪውን ነገር ብሰማ አስርም ሰው ቢሆን ብወስድ እችል ነበር :: ስራ ሰርተው እራሳቸውን መቻል እዳለባቸው ለምን አታስተምሩእቸውም???

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před rokem

      ጥሩና መልካም ሀሳብ ነው ተባረኪ

    • @suleymanmuhye8713
      @suleymanmuhye8713 Před rokem

      እረ የሠው ያለህ ተቀበሉን

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 Před rokem +8

    ሁሉም ሰው እንደናንተ መልካም ልቦና ቢኖረው ምድሪቷ ለሁሉም ትበቃናለችና እግዚአብሔር ይስጣችሁ ህይወታቻሁ የተበራከ ይሁን አመሰግናለሁ ።

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 Před rokem +5

    የሚገርም ውይይት ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ክርስቲ እና ኪዲ❤❤❤❤❤ ሁሌም ለምታደርጉት መልካም ስራዎቻችሁ ክበሩልኝ🙏🙏🙏

  • @user-wv3fn3iw4q
    @user-wv3fn3iw4q Před rokem +3

    ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጣቹህ ምርጥ ኢትዮጵያዊን ናቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Před rokem +3

    ክርስቲያንዬ እና ኪዱዬ you are the two God sent Angeles ❤❤❤ helping Ethiopian community that is the biggest humanity your support for community is a huge huge help THANK YOU❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před rokem +3

    ኪድዮ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቅን ሰው እንድንችል ያብዛልን እንወድሻለን

  • @user-ud7ud2tw1b
    @user-ud7ud2tw1b Před rokem +1

    ክረሰቲ በጣም የምትገረሚ ሲት ነሸ

  • @jemalawol6687
    @jemalawol6687 Před rokem +2

    ሙሉውን አይቸዋለሁ በጣም አስተማሪ ነው ። ጥሩ መረጃ ወስጃለሁ ኪድ እና ክርስቲና ላመሰግናችሁ እወዳለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ tnxs alot

  • @FerawoyniSeyoum
    @FerawoyniSeyoum Před 3 měsíci

    ኪዲዬ ስሜታዊ አትሆኚአይዞሽ እግዚያብሄር ትግስቱን ይስጥሽ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ሰላም ኪዲዬ😍ክርሰቴና በጣም ጥሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት እመቤታችን ትጠብቃችሁ እናመሰግናለን በረቱ🙋

  • @miwedishhunegnaw6629
    @miwedishhunegnaw6629 Před rokem +5

    ሁለቱ የኔ ምርጦች ተባረኩልኝ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @efrataanbese2816
    @efrataanbese2816 Před rokem +2

    ኪዲ ቆንጆ ስንቱን ከመበላት አተረፍሽ ❤❤❤አምላክ ደስተኛ ያድርግሽ

  • @JemalIbrahim-mu2ih
    @JemalIbrahim-mu2ih Před rokem +1

    ኪዲየ እንዴት ነሽ ሁሉ ሰላም እያካፈልሺን ያለው መረጃ እጅግ በጣም ተወዳጅ ለሰው ደራሽ በመሆንሽ ፈጣሪ ይውደድሽ ኪዲየ እንወድሻለን

  • @Co_equal
    @Co_equal Před rokem +2

    Christina, you are calm and composed person who clearly explain ideas. thank you for your explanation based on facts.

  • @HimSolomon
    @HimSolomon Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለትክክለኛ መረጃችሁ!! የስንት ህይወት መበላሸትን ስለታደጋችሁ❤❤

  • @temesgenababu6597
    @temesgenababu6597 Před rokem +2

    kidi you are very kind christina too you explain it with very good explanation i cant say anything but thank you so much

  • @tesfuteshome5416
    @tesfuteshome5416 Před rokem +3

    ክርስትናዬ እና ኪዱዬ ሁለታችሁም በምታደርጉት ስራ በጣም ነው የማመሰግነው ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይሰጣችሁ ኪድዬ እኔ ከ አንድ ወር በሁዋላ አመጣለሁ እና ምንም የማዉቀው ስው የለም አና ክርሰቴናን አንዴት ነዉ ማግኘት የምችለው አድራሻዋ ካለ

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Před rokem +1

    ኪዱዬ የኔ አስተዋይ ሴት እናመሰግናለን ምልክቱን ልስማ ❤❤❤

  • @user-lj4ef2cf5e
    @user-lj4ef2cf5e Před rokem +2

    Thanks a lot, Kidi&Kristina ❤❤Canada 🇨🇦 🙏

  • @favibezabh439
    @favibezabh439 Před rokem +4

    አንቺ ግን ምን አይነት መልካም ሴት ነሽ

  • @asdgjasdgh7243
    @asdgjasdgh7243 Před rokem +3

    እናመሰግናለን ኪዱየ ክርስቲና ለሰጣቹህን ኢንፎርሜሽን እድሜ ይስጣቹህ ክበሩልን

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-lu1cq1gf2k
    @user-lu1cq1gf2k Před rokem +1

    Both Kristina and Kidi Thank you very much for your information.

  • @embetfeyessa5786
    @embetfeyessa5786 Před rokem +8

    ለምታደርጉት መልካም ነገሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዜግነት ግዴታን እየተወጣችሁ ስላላችሁ በርቱ

    • @AmanuelTekie
      @AmanuelTekie Před 11 měsíci

      ለምታደርጉት መልካም ነገሮችን እ/ሔር ይባርካችሁ እና ኢትዮጵያ ላይ የሉት የሚያማክሩ ስልጠና የሚሰጡ ስልካቸው ላክልኝ እስክሪን
      ላይ የተለጠፈው የካናዳ ስልክ ነዉ

  • @Feyinetbekele
    @Feyinetbekele Před rokem +1

    This is good information for those who wants to go to Canada, thank you kidi

  • @user-mt7nf1pj7m
    @user-mt7nf1pj7m Před rokem +1

    ሰላም ኪዲዬ እናመሰግናለን የካናዳ ሀሳብ ሳይኖረኝ ነው ያንቺን youtub ምከታተለው Almost ለመምጣት ወስኛለው እሰክመጣ ትክክለኛ information ይኖረኛል በርቱልን እናመሰግናለን

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Před rokem +1

    ❤❤ኦ ኦ ዋውናችሁ በጣም ጥሩከሚባለው በላይ እውነት ጥሩማብራሪያነው ፈጣሪ አላህ ይሥጥልን ጎበዞች❤❤

  • @awokefetene6425
    @awokefetene6425 Před rokem +1

    both of you are smart ladies thank you so much for this brief and clear explanation

  • @dawitnigus754
    @dawitnigus754 Před rokem +1

    ኪዲ በጣም ነው ፕሮግራምሽን የምከታተለው አረ በፈጠረሽ እንዳው ኑሮ አቅቶኛል ቤተሰብ መምራት አልቻልኩም ስለዚ ሰርቼ መለወጥ ሰለምፈልግ እርዳታሽን እፈልጋለው

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před rokem +1

    ጌታ ሆይ ቤትኛዉም ሀገር እና ቦታ ስለረዳህኝ ለዘላለም አመሰግናለሁ

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile Před rokem

    ደግሜ የፃፍኩት ያንቺ ትልቅነትነውቲጂ ሀብታሞች ሚሊየንከፍለው ከዚህይሄዳሉ ጉረኞች ስግብግቦችናቸው ደሀው ሁሉም መንግስት ኢትዮጵያ ላይ የሚመጣው እንኳን ከሀገርሊያስወጣሽ ጦርነትሲመጣ እንኳን ከግዴታ እስከ ማታለል ተጨምሮበት የደሀው ልጆችነን ለሀገር የቆምነው የሀብታሙልጅግን በገንዘቡ ወቶም ሀገርአይጠቅምም ጭራሽ እኛ ደሀወችን ይሰድቡናል ያባሉናል አመፅ ሰልፍ ሲደረግም የደሀልጅነው የሚታሰረው የሚደበደበው ለደሀ የቆመ መንግስት በዘመኔ አላየሁም አንቺግን ትለያለሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ንፁህ ኢትዮጵያዊትነሽ በርቺ።

  • @estiqamatube2614
    @estiqamatube2614 Před rokem +5

    job bank ላይ ያለውን የስራ ቅጥር ሞልተን መምጣት እንችላለን ?? እባክሽ ስለ jobbank ያለሽን መረጃ ብትሰጪኝ?

  • @user-pq9kl9ww7f
    @user-pq9kl9ww7f Před 11 měsíci +1

    ሰው አንደሰው ማሰብ ወይምማየት ባልቻለበት ዘመንሰው ሆናችሁ የተገኛቸሁ መጨረሻቸሁን ያሳምርላቸሁ

  • @fikertebirhanetadesse8086

    ሰላም ቅድሰት እና ክሪሰቲና በጣም በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ማብራርያ ነው ።በርቱ በትክክል እውነት ነው ።

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 Před rokem

    Thanks for the advice and information.

  • @addisbirhannhilegebreal2893

    የሀገሬ ልጆች ታምራላችሁ ኑሩልኝ

  • @batilove-jv3jo
    @batilove-jv3jo Před 6 měsíci

    ኪዲ ሰላም ይብዛ እኔ የምኖረዉ ደቡብ ክልል አርባምጭ ከተማ ሲሆን ካናዳ የሚኖረዉ ሰዉ አለ ሰዉዬዉ ግማሽ ብር ሰጥተሽ ግማሹን ሰርተሽ ትከፍያለሽ እያለ ሰዋችን እያታለለ ነዉ የሚገርመዉ ነገር ፓስፖርት እኳን አይጠይቅም በልደት ካርድ እና በመታወቅያ እዴት ነዉ ይህ ነገር እዴት ታይዋለሽ እባክሽ ብዙ ሰዋች እየተበሉ ነዉ

  • @techtronics7
    @techtronics7 Před rokem +1

    Ene afe kurit yibel Christina & Kidi mirt sewoch!!!

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 Před rokem

    እናመሰግናለን ድንቅ መረጃ ነው በርችልን ኪዲ።

  • @user-ud7ud2tw1b
    @user-ud7ud2tw1b Před rokem

    kidi በጣም ደሰ የሚል መረጃ ነው

  • @zemenayzemenay1735
    @zemenayzemenay1735 Před rokem +4

    God bless you all and family ❤️❤️❤️🙏

  • @techtronics7
    @techtronics7 Před rokem +1

    Yihen hizb eyezerefut new Delalawochu ahun demo sewu silemererew betam yigaletal 😢

  • @bisrattesfaya6272
    @bisrattesfaya6272 Před rokem +4

    እረጌታ ሆይ እኔንም እርዳኝ እና ለካናዳ አብቀኝ

  • @GaGa-us9rm
    @GaGa-us9rm Před rokem +1

    Always thank you my sister

  • @blendamtew3605
    @blendamtew3605 Před rokem

    ሁለታችሁም እናመሰግናለን ክርስቲ እና ኪዲ ❤❤❤👍👏

  • @belaytech
    @belaytech Před rokem

    First to comment.fruad mereja beztual

  • @M..DaniaeiGebrat
    @M..DaniaeiGebrat Před 2 měsíci

    በጣም ነው የማመስገንሽ እህቴ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Před rokem +2

    ክርስቲና እና ኪዲዬ ክበሩልኝ ይህ ትልቅ መክሊት ነው በርቱልኝ❤❤❤

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @NAAB-fj3kq
    @NAAB-fj3kq Před rokem

    ሰላም ሰላም ዉዶች ኪዲየ ቆንጆ የወገኖች መኸታ ደረጀ ም እንደዛ በጣም እናመሰግናሎ ክርስትየ ደግሞ በርቺ

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před rokem +5

    I love Canada

  • @getumelese459
    @getumelese459 Před rokem +2

    ክርስትና በጣም የተባረከች ልጅ እዚህ አዲስ ለሚመጡ ቶሮንቶ ላይ በጣም በጣም ነው የምትረዳው ተባረክይ ምርት ሰው በ እዉነት

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před rokem +6

    እኛ ያረብሀገር ጀግኖች እዴት ወደካናዳ እዴት እንሂድ የመዳም ቅመሞች

    • @aliyaaabebe9949
      @aliyaaabebe9949 Před rokem

      የኔም ጥያቄ ነው ??

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před rokem

      በትዳርና ስፖንሰር የሚያደርግሽ ካለ ይቻላል

    • @BatseMasfin-gj3xf
      @BatseMasfin-gj3xf Před rokem

      እኔ ሠው አለኝ እንዴት ነው መግባት እምችለው

    • @aliyaaabebe9949
      @aliyaaabebe9949 Před rokem

      @@BatseMasfin-gj3xf ሰው ካለሽ እስፖንር እንዴአረግሽ ጠይቂው በስራ ወይም በጉብኘት ወይ በትዳር

    • @aliyaaabebe9949
      @aliyaaabebe9949 Před rokem

      @@almaz-rudy8793 እኔ እንኳን ሰው የለኝም😢

  • @ameleworkhaileyesus3476

    God bless you abundantly both 🙏🏼 🙌 ❤️ 😘 for your concern and best information 🙏🏼 👍

  • @saratadesse8592
    @saratadesse8592 Před rokem

    ሰላም ኪዲ ቆንጆ እናመሰግናለን🙏

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Před rokem +1

    ሁለታችሁንም መድሐኔአለም ይስጣችሁ ጥሩ ግንዛቤ ሰጥታችሁናል እናመሰግናለን

  • @elyasmasresha8927
    @elyasmasresha8927 Před rokem +1

    ኪዲ ክሪስቲናንም ተክሌንም የማውራት እድል አግንቼ ነበር ለዛም ያንቺ ፕሮግራሞች ናቸውና እድሉን የሰጡኝ ላመሰግንሽ ፈልጋለሁ። 🙏
    ከጥቂት ጊዜ በኋላ ብዙ ምናወራው ነገር ይኖራል የዛ ሰው ይበለንፐ🙏🙏🙏🙏

    • @BatseMasfin-gj3xf
      @BatseMasfin-gj3xf Před rokem

      እስኪ እኔም እሷን የማገኝበትን መንገድ እርዱኝ እባካቹ ለመረጃ ብቻ ነው እምፈልጋት

    • @user-ic9lw6do4q
      @user-ic9lw6do4q Před 10 měsíci

      እባካችሁ እደት እደማገኛቸው እርዱኝ😢

  • @link1195
    @link1195 Před rokem +2

    ካናዳ መሄድ እፈልጋለሁ ቀላልና ህጋዊ መንገድ ንገሩኝ

  • @EthioForward-qw8dq
    @EthioForward-qw8dq Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🎉❤

  • @bisrattesfaya6272
    @bisrattesfaya6272 Před rokem

    በርቱልን ኪዲ ❤❤

  • @haiyleyesusabayneh8119
    @haiyleyesusabayneh8119 Před rokem +1

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን። ይህ በጣም ከትልቅ መሸወድ የሚጠብቅ ነውና።
    ---
    የ Hope for Ethiopia የኢትዮጵያ አድራሻቸውን description ላይ ብታስቀምጪልን - ኪዲ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před rokem

      ፈረንጅ ደሀ ያለው አይመስላቸውም ካናዳ ቀስስ ያለ ሀገር ነው።

  • @menaasefa9937
    @menaasefa9937 Před rokem +1

    ኪዲ እናመሰግናለን

  • @selamteddy4778
    @selamteddy4778 Před rokem

    ኪዲ ቆንጆ የውስጥ መስመርሽን ፈልጌ ነበር 6ቀን ሆኖኛል ካናዳ ከገባው የሆነ ነገር ልጠይቅሽ ፈልጌ ነበር❤❤

  • @abasabduabasabdu
    @abasabduabasabdu Před rokem

    ክሪስቲ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ኪዲ ግንምንሆነሽ ነው ገና ለገና 40 ስው ገባ ብላቹ እንደዚህ ትልቅ ዘገባ የምታስመስሉት ልክ አይደለም ባይሆን ብትተባበራውችው ጥሩ ነው ከተለያዩ አለማት በስደት በብዙሺ ስውች የገባሉ ግን እንደዚሁ አይራገብም ምቅኝነት ያስምስልባችዋል አብዛኛው ስው ካናዳ የሚሂድ ስው ሪስኩን ወስዶ ነው እና አላውቅም ነበር እንደዚህ መሆኑ የሚሉ ከ መቶ አስራምስት ቢሆን ነው ። አበዛሁት መስልኝ ኪዲዩ እና አታራግቡ ነው

  • @Co_equal
    @Co_equal Před rokem +1

    Kidist, you are right information is the key. Canada is the best country in the world, satisfaction depends on ppl's expectation. wherever you goin the world life is not comfortable but we have a lot of opportunities here in the western world.

  • @Kedir-fn4gq
    @Kedir-fn4gq Před 9 měsíci

    Thank you for your genuine information !!! እንደኔ ብሄድ ምኑ ነው ሀጥያትነቱ ፣ ኧረ በእናትሽ እኔን ወስጀሽ ሀጥያት ስሪ😂

  • @dagmfissha3302
    @dagmfissha3302 Před rokem +1

    Hello Kidi
    I am Dagmawi who want to go canada for work. But I haven't idea how to get Visa for and procedures of application.
    So, I kindly request you to assist me how to get visa and steps of application.
    Thank you.

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Před rokem

    አንድ ነገር በጣም ጌታ ይባርካቹ ሰለምታደርጉት እህቶች አንዳንድ ነገር አይሁንም ብላቹ አትዝጉ ለምሳሌ እኔ ፖሰፕርት እያለኝ ወረቀት ላይ ነው ተመቶልኝ የመጣሁት

  • @BatseMasfin-gj3xf
    @BatseMasfin-gj3xf Před rokem +1

    እኔ የማርፍበት ሠው አለኝ እንዴት ነው መግባት እምችለው እባካቹ መረጃ ብቻ ነው እምፈልገው

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem

    ኪዲ ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርቢው :: ብዙ ሰዎች እየተታለሉ ነው እባክሽን ትክክለኛ መረጃ ብትሰጡዋቸው ጥሩ ነው:: እኔ ከusa ለእረፍት ሀገር ቤት ሄጄ ነበር:: ብዙዎች ሰዎች ብራቸውን እያባከኑ ነው::

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před rokem +2

      እውሸት ነው ቢባሉ አይሰሙም

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před rokem +1

      @@user-wj2so6tx2i ትክክል, እያወቁ ነው የሚመጡት visa አግኝተው ከመጡ ሌላው ቀላል ይመስላቸዋል፤ የትኛውም ሀገር ቪዛና መኖሪያ ፈቃድ አንድ የሚሰጥ የለም በጉብኝት ሲመጡ

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 Před rokem +1

    እናንተ ነገሩ ቀለል አድርጋችሁታል እኔ የእህቴ ልጅ 7 ወሯ ሸልተር ውስጥ ኩርምት ብላለች ተቀባይ የሌላቹህ አንመክርም በሉ እውነቱ እሱ ስለሆነ የመጣችበት ግዜ ክረምት ስለነበረ ሸልተሮቹ በሆምሶች እና በድራጊስት ሞልቶ መውደቂያ አጥታ ስንት ችግር አግኝታለች ከምቾት ወጥታ የአእምሮ ችግር የሚያጋጥመው በዚህ ሰዓት ነው::

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před rokem

      ማንንም አይሰሙም፤ ምቀኝነት ይመስላቸዋል

    • @melestesfay5687
      @melestesfay5687 Před rokem

      @@almaz-rudy8793 እውነትሽን ነው አይሰሙም ወይ አበሻ እነሱ ከሄዱ በሓላ ነው እንደዛ የሚሉት ይላሉ መጥተው ያለውን ችግ ሲያዩ ለካ እውነታቸው ነው ማለታቸው አይቀርም ብቻ ውይ የሚነግራቸው አጥተው ነው ብል ከማዘን ነግሮ ባይሰሙት ይምረጣል

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před rokem

      @@melestesfay5687 I agree

  • @user-sq2lh3of5g
    @user-sq2lh3of5g Před rokem +2

    ወደ አገር ቤት ከመመለሻው መውጣቱ ይቀላልና ሁላቹሁም አሰቡበት ። uk ሲትዝን ነኝ እምኖረው ግን ኢትዮጵያ ነው ። በጣም በደሰተኛ ኢወት
    እግዚአብሔር ይርዳን
    አንቺ መልካም ሰው እውነት እገዛቢሄር ይወዳልና አንችም በሁሉም መልካም በሚወድ ሰው ተወዳጀ ነሽ።
    እኔም ኢትዮጵያ ሰትመጪ.ወጪውን ቺየ ገዳሞችን ለነብስ ለሰጋ ።ምን ይመስልሻል ?

    • @BatseMasfin-gj3xf
      @BatseMasfin-gj3xf Před rokem

      እባክክ እንዴት ካናዳ መግባት እንደምችል እርዳኝ እባክክ የማርፍበት ሠው አለኝ

  • @tigaliyatig3946
    @tigaliyatig3946 Před rokem +1

    ኪዲ እግዚሔብኤር ይባሪካቹሁ ሁለታቹሁንም ስቀጥል ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው እርሱ ይረዳቹሁ።

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusalemgebremedhine1040

    ምርጥ መከሪ እህቶች ብርቱ

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v Před rokem +1

    ኧረ ኪዱ በፈጠረሽ እኔ ተቀባይ አለኝ ወይም ስኳን ልስጥሽና እንዴት እደምትወስደኝ ንገሪልኝ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ዋጋሽን ይክፈልሽ

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Před rokem +1

    Tileyalachihu Kidi. tebareku

  • @genetdamtewu8564
    @genetdamtewu8564 Před rokem +1

    ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @SelamBelet-vh6pg
    @SelamBelet-vh6pg Před rokem

    ኪዲዬ ተባረኪ

  • @user-nt9be7vy4l
    @user-nt9be7vy4l Před 10 měsíci

    ቀይሮኛል ፍርሀቴ ተወግዷል አመሰግናለሁ

  • @surafelkongo3239
    @surafelkongo3239 Před rokem +1

    እኔ ምፈራዉ ግን ወደ ፊት ኢትዮጵያ ራሡ ቪዛ ሚናፍቃችሁ ይመሥለኛል ዉጪ ሚሠማዉ ይከብዳል አምላክ ኢትዮጵያ ላይ ይሠራል አይቀርም

  • @febid1679
    @febid1679 Před rokem +3

    እኛም ትሰቃየን እኮ ደላላ አግኝተናል ክፈሉልን እየተባልን

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před rokem +1

      ለፍታችሁ ያመጣችሁትን ገንዘብ ለማንም ደላላ አታብሉ፤ የኢትዮጵያ ዘመድም ሆነ እህትና ወንድም ዘላለም ረድታችሁ አንድ ቀን የለኝም ካላችሁ ከጥላቻም አልፈው ልገድሉአችሁ ይፈልጋሉ።

  • @user-kp7pf5tk5w
    @user-kp7pf5tk5w Před rokem

    በጣም አሪፍ ምክር እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @heaven7304
    @heaven7304 Před rokem +1

    አድረሱን የአድሰ አባውን ቢሮአችሁ አሳውቁ

  • @fentawteshome3773
    @fentawteshome3773 Před 23 dny

    blessed!!

  • @tarikutsegayemekuria744

    God Bless You and your family

  • @tsehayneshmezgebe7056

    Egziabher yestachehu Addis Abeba biro alen belachehu neber adrashaw weym selk kuteru betenegrun tiru neber

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 Před rokem

    Kidii and kris good job

  • @keswbebe2213
    @keswbebe2213 Před rokem

    ኪዲ በጣም ጀግነሺ

  • @media6187
    @media6187 Před rokem

    ኪዲ ሰላም ነሽ የዘወትር አድማጭሽ ነኝ አንድ መረጃ ልጠይቅሽ ነው በ Group5 ለመሄድ ዘመድ አግቼ ነበር ዩጋንዳ የስደተኛ ወረቀት ለማውጣት 1200dollars ካወጣ በኃላ እየተመላለስክ ነው የምተጠይቀው እዛ መቀመጥ አይጠበቅብም ተብያለው ምን ትመክሪኛለሽ ግዜውስ ምን ያል ይፈጃል

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Před 10 měsíci

    መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kubraabdulkadir3055
    @kubraabdulkadir3055 Před rokem

    Tnx wudochew

  • @user-hz8tg6lm4l
    @user-hz8tg6lm4l Před 9 měsíci

    ባይወጣስ ስደት, እዚህ ዝቅ ብሎ ሰርቶ መለወጥ እየተቻለ።

  • @EdomTube
    @EdomTube Před rokem

    ኪዲ በርቱልን

  • @yitagesusebsibe5924
    @yitagesusebsibe5924 Před rokem

    Kidi wowwww thanks inem biqeru mexalo

  • @user-cl2uq9md4h
    @user-cl2uq9md4h Před 11 měsíci

    እድሜ ይስጣችሁ!!!!

  • @azmerawgelaw8701
    @azmerawgelaw8701 Před rokem

    Thank you both of you for providing us true & interesting information. I really appreciate ur guest, she give us excellent information. I attend her program on your CZcams program for the 2nd time and she is clever. For Kristina, How much we cost for consultancy service in hope Ethiopia office?

  • @melseyirguu8777
    @melseyirguu8777 Před rokem

    Ibakachuu kanada inde geba irdugn sidet selechegn 😢😢😢be lijinete beshitegna lihon new yetsehale negr serche inenim betsebochenim likeyr😪😪😪🥺🥺🙏

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ