አስደንጋጩ የዬአዳን ውሳኔ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 12. 2021
  • #reaction #reactionvideos #jehoaddan #jeoanna #judy #yoadan #nani #sweet #family #friends #fun #prankvideo
    Jehoaddan Instagram
    _jehoaddan?utm_...
    Jeoanna Instagram
    _jeoanna?...

Komentáře • 666

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 Před 2 lety +314

    ያለ ሜካፕ እዴት ውብ እደሆናችሁ 🥰🥰

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před 2 lety +80

    ያለሜካፕ የተፍጥሮ ቁጂና እዴት እድምታምሩ ማሻአላህ

  • @meklit1543
    @meklit1543 Před 2 lety +60

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ ጌታን አሰቀናሸኝ ❤❤❤❤❤❤😘😘

  • @mesrajamal8736
    @mesrajamal8736 Před 2 lety +107

    በእናአታቹ የቤተሰቦቻቹን ታሪክ ጀምረሽ አልጨረሳቹም በጣም አስተማሪ ሰለሆነ መስማት ፈለኩ ፍቃደኛ ከሆናቹ ከፍቅር ታሪካቸው ጀምሮ እስካውን እስካሉበት ድረስ ብትነግሩኝ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 2 lety +20

    ያምራል ግን ማሚሽ ደነገጠች😍 ለማንኛውም ቶሎ ቶሎ ተንከባክበሽ አሳድጊው ውዴ የሚያምርብሽ እረጂም ፀጉር ነው 😍😍

  • @hiwotgedey9683
    @hiwotgedey9683 Před 2 lety +39

    I love how her sister support her in every way that is so sweet 🥰🥰🥰

  • @malkamphonetastic9699
    @malkamphonetastic9699 Před 2 lety +81

    በጣም ያምርብሻል ደሞ አማዚን መሰልሽ የኔ ፍልቅልቅ 😘😘😘

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před 2 lety

      መልካምየ ደምሪኝ በቅንነት

  • @mylulu191
    @mylulu191 Před 2 lety +57

    ውይ ማሚዬ ግን እንዴት እንዳሳዘነቺኝ በጣም ነው ያዘነችው ...ወይ እናት🥰🥰

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 Před 2 lety +5

    የሴት ልጅ ውበት ፀጉሯ ነው ይሄ የመፀሐፍ ቅዱስ ቃል ነው

  • @fikeryebutube8203
    @fikeryebutube8203 Před 2 lety +14

    እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ሙሉ ቤተሰቡን ጸጉርሽ ደሞ አንደኛ ጌታን ያለሜካፕ ትለያላችሁ ውቦች

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 Před 2 lety +64

    ማሚ ስታሳዝን ወይኔ ልፋቴ እያለች ነው በውስጧ በጣም ተናዳለች የኔ እናት😁😁😁

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 2 lety +24

    እናቶች ፀጉር ይወዳሉ Change is good "you are so cute" ያምርብሻል

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před 2 lety +17

    አባታችው ሞራል ጠባቂ ነው ደስ ሲል 🇪🇹❤️🙏

  • @sisayyordanos8846
    @sisayyordanos8846 Před 2 lety +91

    The way your Lil sweet sister looks at you warms my heart... Love the new look !

  • @shikirkirbetibeb_315
    @shikirkirbetibeb_315 Před 2 lety +23

    እውይ የኔ ቆንጆ የታባቱ እንኳን ተቆረጥሽው በጣም ነው የሚያምርብሽ ከአይን ያውጣሽ ❤

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před 2 lety

      ደምሩኝ ያገሬ ልጆች በቅንነት

  • @amytk6095
    @amytk6095 Před 2 lety +7

    እናቶች እኮ ፀጉር ጫፍ ጫፉን እንኳን ስንቆረጥ አይወዱም ምስኪን ማሚዬ ደበራት😁😁 ግን ያምራል

  • @user-hk5ci4mq1l
    @user-hk5ci4mq1l Před 2 lety +6

    ውይ ስታምሩ እናንተን ሳይ የእቶቼ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው አማዚዬ እድግ በል ናኒ የሌለ ነው የሚያምረው

  • @ancd5125
    @ancd5125 Před 2 lety +7

    በጣም ያምራል አባትሸ ተመቹኝ አደነቁሸ ከልባቸው ደስ የሚል ቤተሰብ ሰላማቹ ይበዛ

  • @jorgamitu9146
    @jorgamitu9146 Před 2 lety +9

    በናታቹ ሜካፕ አትቀቡ በጣም ነው ምታምሩት ጌታን

  • @diboraassefa8358
    @diboraassefa8358 Před 2 lety +41

    አባታችሁ ግን I've no word for him he's 👌👌👌

  • @Hani30898
    @Hani30898 Před 2 lety +4

    You look amazing like always. I been hastening style my hair until today. Lol u kinda motivate me 🙈😜

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 Před 2 lety +2

    በጣም ነዉ የሚያምርብሽ ቁርጡ 😍የእዉነት ወድጄዋለሑ ሚሚ ግን አሳዘነችኝ🥺🥺🥺

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk Před 2 lety +12

    አይ እናት ስታሳዝን! እኔም እንደዚህ ነኝ! የልጆቼ ፀጉር በጣም ነው የሚያምረው! አሁን ህፃናት ቢሆኑም ሲያድጉ እኔም አይቀርልኝም! ግን ያምራል!!!

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před 2 lety +5

    I was like NOOO!!! But it turned out really cute😍😍😍 like Sweet said you're very pretty girl you can rock any style and Amazi's reaction heartbreaking🥺💔

  • @user-sg5cd1li9o
    @user-sg5cd1li9o Před 2 lety +1

    አባትየው በጣም ጥሩ አባት ነው የልጆቹን ሞራል ይጠብቃል ሁልግዜ አየዋለሁ ምስኪን እናትየዋ ደነገጠች እናትኮ አትወድም ሴትልጇ ጎፈሬ ስትሆን ሁሉም ናቸው

  • @fafiweloyewa4123
    @fafiweloyewa4123 Před 2 lety +20

    እነዚህ ልጅች ደስስስስ ሲሉ ሁልጊዜ ደስታኛናቸው ታድለው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kewakebit
    @kewakebit Před 2 lety +6

    I have seen the personality of Yoadan in my self and I shaved my hair after a breakup and felt good ...so what she said is true.

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Před 2 lety +8

    የእውነት የለሜካፕ በጣም፣ ሲበዛ ቆንጆ ናቹ ❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @mesganaberhane9851
    @mesganaberhane9851 Před 2 lety

    I have one question.what is Amazi?

  • @abeltekleab5502
    @abeltekleab5502 Před 2 lety

    Love it keep it up.love the content ...you bring ....

  • @biruktawitmandefro3389
    @biruktawitmandefro3389 Před 2 lety +2

    U r so lucky to have supportive sister like her I lve u so much both

  • @samritateshale8484
    @samritateshale8484 Před 2 lety +2

    ወይኔ ስታምሪ እኮ እኔም ይችን ምታክል ፀጉሬን ይዤ ለመቆረጥ ፈርቼ ነበር ግን አንቺ ይሄን የመሰለ ፀጉር ካስቆረጥሽ እኔ አረገዋለው በጣም ነው ሚያምረው

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 Před 2 lety +12

    Awww ❤️.. yenatachew reaction was so funny 😂😂😂

  • @ethiopianqueen5854
    @ethiopianqueen5854 Před 2 lety +9

    Now you are Amazi’s twin! You look cute

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete1870 Před 2 lety +4

    ማምዬ ታይሽ ታይሽና ምንም አልተዋጠላትም 😂😂😂😂

  • @tsionalefe8443
    @tsionalefe8443 Před 2 lety +10

    ናኒ ሁሉ yamrbatal አይይይይ babi😂😂😂 ማሚዬ አዛዘነቺኝ ግን ያምርብሻል

  • @sosikassahun2190
    @sosikassahun2190 Před 2 lety +4

    ትንሿ በጣም ቆንጆ ነች አባቷን ነው የምትመስለው ትልቋ የደም ገንቦ ከሚባሉት ቆንጆ

    • @hayriyetube55
      @hayriyetube55 Před 2 lety

      እህቴ እበክሽን ጀመሪ ነኝ ሰብስክረይብ አድሪጊኝ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před 2 lety +1

      አይባልም ሁለቱም እጅግ በጣም ውብ ናቸው ይቺኛዋ ያቺኛዋ የሚሉት አላዋቂ ናቸው በነገራችን ላይ በዚ ምድር ላይ አንድም የሰው ልጅ አስቀያሚ አይደለም ምክንያቱም ሁሉንም እግዚያብሔር እንደየመልኩ ለራሱ ክብር መገለጫ አድርጎ ስለፈጠረው እስኪ አበቦችን እዩ ሁሉም ቆንጆ ናቸው ስታወዳድሮ ፈጣሪን ስራህ ትክክል አይደለም እያላችሁ ነው

  • @melesechchekol8786
    @melesechchekol8786 Před 2 lety

    good look.. How her dad and sis's support for her is just Z WOW level getan

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 2 lety +3

    Enkuan selam matachu 🌹የነቢል ፕራንክ ግን ምን ሆነ ያስብላል 😂😂😂😂

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 Před 2 lety +2

    የኔ ፍቅር ያምራል አለ😁 ከእሱ ጋር እኩል ስለሆነ ነው የወደደው😁😁😁😘😘❤❤❤

  • @bekalut9019
    @bekalut9019 Před 2 lety +1

    Blessed fam❤️ You looks gorgeous Yo!!

  • @kelemuayilma3008
    @kelemuayilma3008 Před 2 lety +1

    በጣም የምታምሩ ቤተስቦች ያምርባችዋል👏👏👏

  • @kyzlove3865
    @kyzlove3865 Před 2 lety +2

    ከባድ ውሳኔ ነው I like you're confidence too

  • @hanaworku9120
    @hanaworku9120 Před 2 lety +3

    Judiye betam new miyamrbsh kefitsh gar 😍😘💯 enkuanm tkortshew andandem lewt yasfelgal

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 Před 2 lety +1

    የኔ ውዶች ውድድድድ ነው የማረጋቹ ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ

  • @kidistpawlose7688
    @kidistpawlose7688 Před 2 lety +2

    በጣም በጣም በጣም ነው የሚያምርብሽ❤️❤️❤️

  • @menderinabebe9578
    @menderinabebe9578 Před 2 lety +25

    Love the idea of confidence in your natural appearance ❤u guys r not just an acteress or smtin ur more than that keep up the positive energy ❤❤✌🏿

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 2 lety +14

    ዮአዳንዬ ቆንጅዬ ምንም ብታደርጌው ያምራል ታምረያልሽ 😘😘😘

  • @fevenmesfin9797
    @fevenmesfin9797 Před 2 lety +35

    Mom: betam new metasteyiw
    Dad: damn you look really cute
    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @beimnetgashe5367
    @beimnetgashe5367 Před 2 lety +2

    Yene konjo inem indezi mokirewalew I love the style gin yesewu asteyayet gin asichenaki new gin you should have to follow your interest, betam new mitamrut , TEBAREKULIGN

  • @goldengirl7934
    @goldengirl7934 Před 2 lety +10

    I like when u don’t laugh every second. Thanks for improving and taking audience advice.

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 Před 2 lety

    ወይኔ ናኒዬ እንዴት ቻልሻቸው ውይ ከባድ ነው በጣም እኔም ደርሶብኛል እስከ አሁን ያየኝ ሁሉ ይደነግጣል 😁😁😁 ግን በጣም ያምራል

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 Před 2 lety

    ስወዳቹ የኔ ፍልቅልቆች ደስታቹ ሳቃቹ ይጋባል ቁርጥ ልጅሽን መሰልሽ አምሮብሻል የቁንጅና ተምሳሌት ናቹ 😘😘😘

  • @selamawitalem870
    @selamawitalem870 Před 2 lety +1

    Mami በጣም ነው ያሳዘነችኝ የኔ እናት ግን ጁዲ በጣም አማረብሽ አማዚን ነው የመሰልሽው የተፈጥሮ ውብ ነሽ 😘♥️

  • @sihenyohannes5800
    @sihenyohannes5800 Před 2 lety +2

    በጣም ነው የወደድኩት ያምራል 👌

  • @bethelgebre209
    @bethelgebre209 Před 2 lety +3

    You guys are so smart and cute.

  • @bruktaytabate3497
    @bruktaytabate3497 Před 2 lety +1

    We have actually the same thoughts with yoadan, we literally have same thinking 🤔 wow love you both ❤️

  • @tinaaddis1579
    @tinaaddis1579 Před 2 lety

    በጣም ነው የሚያምርብሽ የምር እኔም ስቆረጥ እናቴ በጣም ከፍቷት ነበር

  • @YesuSira
    @YesuSira Před 2 lety +4

    Ohhh your mom's feeling reminded me of mine. Do u know what I said to her...mom this is not a leg or arm...it will grow and she was like leka ehem ale, and she felt better. Asazenechign.

  • @amaremolla4904
    @amaremolla4904 Před 2 lety +4

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ዋው ናችሁ ስታምሩ🙏🙏🙏

  • @atkletdegaga9406
    @atkletdegaga9406 Před 2 lety +2

    አይ እናት መሆን ልጅ 100 ዓመት ቢሆነው ስለ ልጅ ማስብ አይቀርም ❤️

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ ሲያምርብሽ ኡፍፍ ግልግል 😂

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 2 lety

    የእውነት እኔ እራሱ አለቀስኩ እናትሽ በጣም አዝናለች ግን በጣም ያምርብሻል እኔም ልቆረጥ መሰለኝ የኔው ደግሞ ወይ አያድግ ወይ አይርዝም ግራ የተጋባነው

  • @adamayalo
    @adamayalo Před 2 lety

    It's a gorgeous hair cut✨ congrats on👏🏽👏🏾 your big chop, yes let's go that heat damaged bleached hair. 🎉 Konjo🇪🇹

  • @helenmulat2043
    @helenmulat2043 Před 2 lety

    Helen ebalalhu ke France Paris Addis batsb tekeblalachu???Bengerchen laye Betam konjo nesh cherash hetsan leje meslsh Ewedehalhu

  • @sejahdima1552
    @sejahdima1552 Před 2 lety

    😹😹i love ur frnds..reaction, mamiye yene enat ayzon. Love you guys.💞💞💞

  • @yordanostekalign1939
    @yordanostekalign1939 Před 2 lety +1

    ውይ እናት አትዋሽም እኮ 😍
    ያምራል ግን የመጀመራያውን በጭራሽ አይደርስም

  • @user-ux7mc3nz6y
    @user-ux7mc3nz6y Před 2 lety +4

    ማተብ እሰሩ እሺ beautiful family

  • @fetleworkkebede7944
    @fetleworkkebede7944 Před 2 lety

    አሪፍ ውሳኔ ነው ያለው ሰላም ብታይ ደስ ይላል።

  • @lidyakifle5166
    @lidyakifle5166 Před 2 lety

    It will be more shocking if u shaved ur eyebrows I thought u did that when I read the title...big love and respect for y'all

  • @maryaklile7801
    @maryaklile7801 Před 2 lety +2

    Wow!! Love it. 🥰

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 Před 2 lety

    ውይ በጣም ያምራል እኔ እንዲህ ያምርብሻል ብዬ አልጠበኩም ልዩ ሀው

  • @mahederadila5832
    @mahederadila5832 Před 2 lety +3

    ወንድማቹ ደስ ይላል በጣም

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Před 2 lety +1

    Wow, fresh hair cut rejuvenate your entire Soul 🥰🙏🏼👍

  • @melattaye9607
    @melattaye9607 Před 2 lety +7

    ስወዳቹ❤️❤️❤️

  • @henokerassa7656
    @henokerassa7656 Před 2 lety +5

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤️❤️❤️

  • @meseretbedilu5352
    @meseretbedilu5352 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ ያምርብሻል ምርጥ እህታማቾች ተባረኩ

  • @tsyonteka7777
    @tsyonteka7777 Před 2 lety +1

    በጣም ያምርብሻል ሳቃቹ ደሞ ይጋባል ስወዳቹ

  • @murra_tube
    @murra_tube Před 2 lety

    wow what a blessed family you got there

  • @kalkidanhailu1378
    @kalkidanhailu1378 Před 2 lety

    Wey mare seyamerbesh 🥰🥰🥰 yenem enat endi nat betam nw metnadedew tsegur sekoret

  • @brtaglab2516
    @brtaglab2516 Před 2 lety +23

    ሳቃችሁ ደስ ሲል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @armayegetahun3653
    @armayegetahun3653 Před 2 lety

    you look so beautiful really i used to have long hair but no color naturally its black so black but i damaged it so i cut it short like you know its growing healthy hair

  • @ferdosahmed6603
    @ferdosahmed6603 Před 2 lety

    Nice, I love the new look❤

  • @haymanotsenbeto5768
    @haymanotsenbeto5768 Před 2 lety +3

    Cuteness overload yen wuboch

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před 2 lety +1

    Hiii ቤተሰብ ሰላም ነው እንዴት ነው በጣም በጣም ምተዚነኖት እና ምታሰተሚርትህ በጣም ነው የምወዳቸው በአለፈው የልብ ወግ ላይ በጣም አስታማረህ አሰብ ነው ይወረቸት በጣም ነው ተመቸቱኝል በታለህ መጨረሻው ላይ የትንገረሹ እግዚአብሔር ሁሉም ከእኝ ጋር ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠበቃቸው ሁሉም አብሬያቸው ነኝ ፍቅ ሰላም ባሉ እወዳቸዋለሁ ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @freselamtamrate9671
    @freselamtamrate9671 Před 2 lety

    You are right the same thing for you I have long hair be for but you have to change your style

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 Před 2 lety +1

    Sweet ግን እንደስምሽ sweet እንዴት ነው ደስ የምትሉት ሁሉም ያምርብሻል አንቺ የኔ እናት 😢💛😘

  • @yoditfikere167
    @yoditfikere167 Před 2 lety

    zare gena nw yayewt chanelachewn, des telalacew ❤

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 Před 2 lety

    benatesh beserat yekuretesh Japan gar kan tv yalebet 1st floor laye tagenewalesh he is expert in shot hair. U will loved it btw I uv ur positive energy

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 Před 2 lety +1

    ዋው ታምራላቹ የተፈጥሮ ውበት ይላቹዋል ይሄን ነው ውድ እህቶቼ በስደት ያለሁ እህታቹ ነኝ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ አብረን እንደግ

  • @selamawitgetahun8897
    @selamawitgetahun8897 Před 2 lety

    እውነት በጣም ነው የደነገጥኩት.... ግን ያምርብሻል👍 የማሚ መደንገጥ በጣም ነው ያሳዘነቺኝ እውነት

  • @heranaddis4393
    @heranaddis4393 Před 2 lety +2

    Ladies yall look gorgeous without makeup damn😊

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s Před 2 lety

    ዋዉ በጣም ያአምራል ግን ማዘርን አስደነገጣችሆት ደሞ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያአርግልን አሜን 3

  • @melu2608
    @melu2608 Před 2 lety +1

    She thought about it for 8 months n finally She did it bezenezena 😂 very good decision n i love ur confidence. 👍🏾

  • @habibamohammed4960
    @habibamohammed4960 Před 2 lety

    I like your hair 😍😍
    U girls are more beautiful without makeup specially I didn't like your makeup in Maya media program

  • @emebetshewangizaw3172
    @emebetshewangizaw3172 Před 2 lety +1

    Minem bitadergy yamrebishal yene konjo siwedish melekishm manenetishm hulu yamral

  • @habtamuabebe5898
    @habtamuabebe5898 Před 2 lety +1

    አረ ጁዲ በጣም ነው እምትገርሚው ግን ፀጉርሽ ነው እሚያምረው እናንተ ቆንጆወች በጣም ነው ምትመቹኝ
    ጋሽ ኤፍሬም ደሞ በጣም እምወደው ሰው ነው❤❤❤

  • @easydiy9537
    @easydiy9537 Před 2 lety

    It looks really good on you!!

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 Před 2 lety

    Black sweater yaregeshew leje Really you are beautiful without make up, Edwem make up aymerebeshem

  • @queenethiopia5911
    @queenethiopia5911 Před 2 lety

    በጣም ያምርባታል ወደነዋል ደሞ ፍሙ ሲመች ዳድ፡- ያምራል
    ማም፡- አያምርብሽም
    ከለራቹ ሲያምር