Komentáře •

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před 2 měsíci +182

    እናቴ የፃድቃኔ ማርያም የምትሰጭው የምትናገሪው አታሳጣሽ የወለድሻቸውን ልጆች እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤❤

  • @marthat6031
    @marthat6031 Před 2 měsíci +97

    መድሃኒአለም አብዝቶ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ የንጉሱ ሚስት ንግስት አምለሰት ሙጬ ዶክተር ቢኒያም እግዚአብሔር የመረጥህ የትባረክ ስው ነህ እንደአንተ መሆን መመረጥም መታደልም ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ 🙏🏽💕

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 2 měsíci +4

      ንጉስ ፈጣሪ ነው የንጉሱ አድናቂ ነው ግን ይሔው በስብናቸው እናደንቃቸዋለን

    • @smd7650
      @smd7650 Před 2 měsíci +1

      ንጉስ ምናምን እያላቹ ሰዉ ታጠግባላቹ በቃ ተዉ መማሪያ ይሁናቹ ያለፈዉ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 2 měsíci +3

      @@smd7650 እውነት ቃሉ እራሱ ለስው አልወደውም ንጉስ ፈጣሪ ብቻ ነው

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 2 měsíci +89

    ሰው እንዴት ውበት ትህትናን ሰው አክብሮትን ጀግና ጠንካራ አዛኝ እናት ሚስት ሁሉ ተሳክቶለት ይሆናል ግን ? እግዚአብሔር ይመስገን ልብሽን አይቀይርብሽ ዶክተር ቢኒያም እና ሚስቱ የሰማይ ቤታቸውን እያነፁ ነው የጌታ ቀኝ እጆች 🙏🏻 የዚህን አለም ጋጋታ የማይወዱ ለወገን ደራሽ እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን ያድላችሁ

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Před 2 měsíci +76

    እድለኛ ነሽ ከዚህ ክቡር ሰው ጎን በመቆምሽ በህይወቴ አይቼው ብሞት ብዬ እምመኘው ሰው ነው። አንቺንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፈጣሪ ዘርሽን ይባርክልሽ❤❤❤

  • @mesfinalemu2006
    @mesfinalemu2006 Před 2 měsíci +23

    ውበት ትትና ደግነት አብዝቶ ሰቶሻል ተባረኪ የወለድሻቸው ልጆችሽ ይባረኩ ዶ/ር ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 Před 2 měsíci +37

    ዶር ቢኒያም የልብህ ማማር የውጭህ ማማር🍀 እግዚአብሔር ባንተ በኩል እኛን እያስተማረን ነው ያለንን እንድናካፍል ከሌለን ደግሞ ለሰወች ጥሩ ልብ ጥሩ ቃል ሰውን ይጠግናልና መስጠት እንዳለብን... በቅርቡ መጥቼ በጉልበቴ በረከት ለማግኘት እሞክራለሁ ኤሚዬ የኔ ደርባባ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም የሀገሬ ልጆች🌺⚓🌺

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 měsíci +21

    ድንቅ ሴት በጣም እድለኛ እኮነሺ😢😢😢
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀን ተንሳኤው❤

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku Před 2 měsíci

      እንኳ አደርሳችሁ ለብርሀን ተንሳኤው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 Před 2 měsíci +9

    ዶክተር ቢኒያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። የንጉሱ ሚስት ንግስት አምለሰት ሙጬ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒዓለም አብዝቶ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ።

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 měsíci +24

    እግዚአብሔር ይስጥሽ በወጣ ይተካልሽ ቸሩ መዳኒአለም የምሰጭው አትጭ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥሽ እመብረሀን ጥላ ከለላ ትሁናቹ ከስከ መላው ቤተሰቦችሽ ❤❤❤❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Před 2 měsíci +19

    😢😢😢እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እንኩዌን አብሮ አደረሰን ከልብ ሲመርቁ ደስስስስስስስስ ብልአቸው ባለጸጋው እግዚአብሔር ለሰጭ ይስጠው😢

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před 2 měsíci +8

    ተባረኪ እህታችን በወጣ ይተካ የሴት ጥግ አለባበስሸ ንግግርሸ አስተማሪ ነው ዶክተር ቢንያም የክርስቶስ ባርያ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጤና ይስጥህ ለምስኪኖች ሲል ተባረኩ ከነባለቤትህ

  • @sunamawitua
    @sunamawitua Před 2 měsíci +9

    የኔ ትሁት የብዙዎች ሻማ አንተ ደጉ ሳምራዊ ክፉህን አያሳየን አያሰማን ጤናን ከዕድሜ ጋር ይስጥልን ቢንዬ። በወጣው ይተካ ኤሚ ብሩክ ይሁኑ ልጆችሽ የኔ ደርባባ

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před 2 měsíci +16

    የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለብርሀነ ተንሣኤው በዓል አደረሳችው አደረሰን ጌታዬ ተነስቷል መግነዝ ፍቱልኝ መቀበልር ክፈቱልኝ ሳይል በሀይሉ በስልጣኑ ተነስቷል እኳን ደሳላችው. ከማይጠፋው ዘር ስለተፈጠራችው እኳን ደሳለን አሜን ይሄወድማችን ቢኒያም 😢😢😢 ምድረ ገነት ነው የሚሰራው የሚኖረው😢😢😢 ያስቀናል ዠደግነት ጥግ😢😢😢ዋውው በኔበረከሰው አንደበቴ አልገልፀውም😢😢 አምለከት ሙጬ የኔመልካም ደሞኮ በጣም ነው የምወዳት በስስት ነው የማያት ለምን እደው አላውቅም። እግዚአብሔር አክሎ ከፍ ያድርግሽ ከነባለቤትሽ ከነልጆችሽ ከነቤተሰቦችሽ ከፍበይ ወደማማውላይ አሜን💚💛💒❤🙏😘🙏

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya Před 2 měsíci +13

    አምለሰት በእውነት ለአንቺ ቃል ያጥረኛል አንቺ መልካም ሰው ቅን ትሁት ፈጣሪ የሚወደውን ሥራ መስራት በምድርም ያስከብራል በሰማይ መዝገብም ይፃፊላቹሀል ተባረኩ አንችንም ባለቤትሽን ቴዲን ሁላቹንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ መልካም በዓል

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 2 měsíci +10

    ቢኒዬ የዘመናችን አብርሃም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ስለአንተብሎ እግዚአብሔር አምላክ ይማረን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Před 2 měsíci +10

    አይ መሰጠት ምን አይነት ልብና ስብና ቢኖርህ ነው በጣም እሜገርም ነው በርታ ዶ/ር ቢኒያም አመለሰትም እናመሰግናለን የነጉሱ ባለቤት

  • @tibebusolomon3467
    @tibebusolomon3467 Před 2 měsíci +10

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ። እንደ አንተ ዓይነት ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Před 2 měsíci +11

    መመረጥ ነዉ እግዚያአቤሄር ከዚህ የበለጠ እምታገለግይበት ጸጋዉን ይስጥሽ ቢኒ ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před 2 měsíci +17

    የአላህ መልካም ሴት አላህ ይባርክሽ እህት የምር ጨዋ ስረአቷ ባሏም እሷም የጨዋ ልክ ከመልካም ቤተሠብ የወጡ ያስታውቃሉ ዘርሽ ይባረክ ከመከራ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤አሉ አንዳድ አርቲስት ስም የያዙ አርቲ እየቀጠሉ የሚቆሉ የአይምሮ ደሀ የሆኑ ተማሩ ከሷ

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq Před 2 měsíci +1

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 2 měsíci +1

      አሜን የኔማር ትክክል ሁሉም ከስዋይማሩ😢😢😢

  • @user-sb9jq2yw5r
    @user-sb9jq2yw5r Před 2 měsíci +12

    እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሀንዬ ከነመላ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ!!!... የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መደሀኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍናችሁ!!!... እኔ ምንም አይነት አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ለመጀመርያ ጊዜ ነው ኮሜንት የፃፍኩት ከአደበታችሁ የምወጣው መልእክት አገላለፅችሁ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ ይበቃል!!!... እውነት ነው ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም እውነትም እደዚህ አይነት ቅን ልብ የሚስጠው ከላይ ከፈጣሪ ነው መታደል ነው እመብርሀንዬ ለሁላችንም እደዚህ አይነት ልብ ስጪን እናቴ ምን እደምላችሁ አላውቅም ብቻ ዘራችሁ ይባረክልን የነካችሁት የዘራችሁት ይባረክላችሁ!!!... እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ እንዲ አይነት የበጎሰራ የምመኘው እመአምላክዬ ሚስጥረኛዬ እሩህሩህ እናቴ ለሁላችንም ፍቀጅልን ምክንያት አድርጊን እናተ የዘላለማዊ ቤታችሁን እየሰራችሁ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለምዬ አባቴ ፍፃሜውን ያሳየን እረጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረኩልኝ ዘራችሁ ይባረክልን!!!🙏🙏🙏❤❤❤

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před 2 měsíci +10

    እግዚኦ መሐረነ አቤቱ ይቅር በለን እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማራችሁ

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 Před 2 měsíci +8

    በጣም ትልቅ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ። ሁለታችሁንምን አመሰግኛችዃለው። እግዚአብሔር ስለእናንተ ይክበር ይመስገን።

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg Před 2 měsíci +5

    ቢኒያም ግን ምን አይነት መታደል ነው አላህ የሰጠህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ አንተ የሁሉ አባት ቃል የለኝም ❤❤❤ አምለሰት አንችም አላህ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 Před 2 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌ይሁንላት የገባታል የኔ ጀግና ምርቃቱ መሬት አይወደቅ አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Před 2 měsíci +19

    እነሱን እንዳስታወሽ ፈጣሪ በሰማይ ያስብሽ !!!

  • @Alem844
    @Alem844 Před 2 měsíci +24

    በመላው አለም የምትገኙ የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ አምለሰት እንዲሁም ባለቤትሽ ቴዌድሮስ እንዲሁም ልጆችሽ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Před 2 měsíci +9

    እስኪ በማሪያም እናግዘዉ እና በጎኑ ይተኛ 😢😢😢😢😢❤❤❤🙏🙏

  • @zed8788
    @zed8788 Před 2 měsíci +7

    ቢኒ ትንሳኤ የሆነው ጌታ እየሱስ ለመፈወስም ነው: እና ባንተ ላይ ያለ ማንኛውንም ህመም ያንሳልህ ::እንዳሰብክላቸው እግዚአብሔር ያስብልህ :
    በርቺ አምለሰት መልካሞ ፋሲካ :🙏🙏

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Před 2 měsíci +4

    የኔ ናት ውበት ከትህትናና ከመልካም ስነምግባር ጋር አሟልቶ የሰራሽ የፈጠረሽ ልእልቷ እመብርሐን ትባርክሽ የኔ እናት❤❤❤

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 Před 2 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ አንቺ የሴት ምሳሌ ልክ እንደ ቴጌ ጣይቱ መስለሻል ህይወት ይባረክ እርጋትና ካንቺ አይተናል ምርጥ እናት ነሽ ብኒ ምን ልል አልችልም ሁሌም ዳር ቢኒያምን ሳይ እብየ ይቀድማል አንተን የሚተካ ማን ይሆን አላቅም መልካም በአል

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Před 2 měsíci +9

    መታደለነው ከነዚ ምርቃት ማግኘት❤❤

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of Před 2 měsíci +5

    ጌታ ይረዳችኋል አይዟችሁ እሱ ፈዋሽ ነው በመገረፉ ቁስል ተፈውሳችኋል

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Před 2 měsíci +2

    ድንግል ማርያም ከእነ ልጆችሽ ከእነባለቤትሽ ትጠብቅሽ በወጣ ይተካ ❤❤❤❤

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Před 2 měsíci +3

    Dr ቢንያም እድሜ ይስጥህ 🙏❤️ አምለሰትዬ አብዝቶ ይስጥሽ 🙏❤️

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před 2 měsíci +5

    ዶክተር ቢኒ የድሆች አምላክ እድሜህን ያርዝምልን ኤምዬ ልዑል እግዚአብሔር በወጣው ይተካልሽ

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይይ በእንባ ጀምሬ በዛዉ ጨረስኩት 😭😭 እመብርሃን የአማኑኤል እናት ከልጅሽ ጋር ጎበኘኛቸዉ 😢 አመለሰት እድሜ ከጤና ልጆችሽንም ይባርክልሽ እህት አለሜ ❤ ዶክተርየ ቢኒ ለአንተስ ቃላት አላዉቅም ጤናህን ያድልልን የኛ ትሁት አባት ወንድም ❤

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před 2 měsíci +8

    ኤሚ እውነትም ፀባየ ሰናይ አቤት እርጋታሽ❤❤❤

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy Před 2 měsíci +3

    It demands internal strength spiritual and emotional to even walk and listen to all these people! Hats off to Binniyam, Amlseset and All who put their prints in the lives of others.

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 2 měsíci +5

    መታደል ነውኮ እግዚአብሔር አምላክ ሲባርክ እኮ እንዲህ ነው

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 2 měsíci +3

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲✝️❤️ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሰጪ ጨምሮ ይስጥልን 🤲 ወንድማችን እንዲታከም በቲክቶክ እንዲሰባሰብለት እናርግ ዉድ ኢትዮጵያዊያን 🙏

  • @user-wh2gv5ww8v
    @user-wh2gv5ww8v Před 2 měsíci +2

    የኔ እናት ቃላት አይቀርጽሽም እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ውድማችን፡ቢኒያም፡በጣም፡እናመሰግናለን፡እሰይ፡ፈጣሪ፡ይባርካቹህ

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz Před 2 měsíci +19

    ጀግኒት ተባረኪ🙏

  • @kidistkasa
    @kidistkasa Před 2 měsíci +3

    አምለሰት ልጆችሽ ትዳርሽ ዘርሽ ይባረክ የኔ ጨዋ

  • @myfano
    @myfano Před 2 měsíci +2

    የኔ መልካም የሴቶች ተምሳሌት ላች ምንም ቃል የለኝ እመብርሀን ከነሙሉ ቤተሰብሽ ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před 2 měsíci +3

    የነጉሱ ባለቤት ክብርት ንግስት ሆይ እማምላክ ነፍፍፍ አመት ታኑርሽ ከነመላ ቤተሰቦችሺ አሁንም በብዙዙዙዙዙ ሰጪ ያድርግሺ ፣

  • @MurshedaYadadaKorrema
    @MurshedaYadadaKorrema Před měsícem

    ዋዉ ዶ/ር ቢንያም እጅግ በጣም የምንወድህ ናየምናከብርህ ምርጡ ተምሳሌታችን ነክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አላህ እንዳንተ አይነቱን ልበቀናዎችን ያብዛልን

  • @tigisttadese444
    @tigisttadese444 Před 2 měsíci +6

    አብነት ሙያ እንኳን አደረሰሽ በጣም ደስ ይላል አንቺ የምትሰሪያቸው ስራዎች ሁሉ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 Před 2 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Před 2 měsíci +3

    የምወደው አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ይባርክሽ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 2 měsíci +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር በወጣ ይተካልሽ ወድማችንደኩተር ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 Před měsícem

    የነዚህ አረጋውያን አባቶቻችን እና የእናቶቻችን ምርቃት የት እንደምያደርስሽ
    ኤምዬ ተባረኪ ነው የምልሽ ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር
    ይሁን ❤

  • @ንማጀ
    @ንማጀ Před 2 měsíci +2

    አመለሰት ሙጬ የመሰለ ንጉስ ኢትዮጲያ አሎለደችም እድሜና ጤና ይስጥስ የየኢትዮጲያ ንግስት❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AyuNaa-yt2pv
    @AyuNaa-yt2pv Před 2 měsíci +1

    ታድለሽ እመብርሃን አብዝታ ትስጥሽ ሀብት ከንቱ ነው ሲኖሩበትና ሲጠቀሙበት ግን ፅድቅም ይሆናል እና እግዚአብሔር በሠጠሽ የእግዚአብሔርን ፍጡር እየረዳሽ ነው በእውነት ተባረኪ እህት ልጆችሽ የቤተሰቦቻቸውን ፈለግ ተከትለው ይደጉልሽ።

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před 2 měsíci +1

    እሚገርም ሰው ነው ዶክተር ቢንያም ትህትናው❤❤እንኳን አደርሳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 2 měsíci +4

    እንኳን ለብረሃን ተንሰኤ አደረሳችሁ❤❤❤የደሆች አባት። አባት ቢኒ ፈጣሪ እድሜ ጤና ያድልህ❤❤ሀምሳለ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před 2 měsíci +1

    በምድረ ላይ የእግዚአብሔረን ትዕዛዝን የፈፀመ ዶ/ር ቢኒያም። ውድ እህታችን አንችም ኤግዚአብሔረ ይሰጥሺ🙏

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před 2 měsíci +1

    ለተቸገረው ወገናችን እንደደረሳችሁ ለናተም ፈጣሪ ይድረስላችሁ ዘራችሁ ይባረክ ሥራቸሁ ይባረክ ሃሳባችሁንም ሙልት ያድርግ ፈጣሪ!!

  • @user-pt3tt9lk5l
    @user-pt3tt9lk5l Před 2 měsíci +1

    የኔ እናት እርጋታሽ እንኳ በጣም ያሳሳል እመቤቴ ማርያም እስከነ ቤተሰቦችሽ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሽ

  • @user-xg8vm3kl7l
    @user-xg8vm3kl7l Před 2 měsíci +2

    እውነትም ንግስት ነሽ አተን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ቃላት የለኝም ቢኒ

  • @user-tr1hg7yb9w
    @user-tr1hg7yb9w Před 2 měsíci +6

    ተባረኩ!

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 Před 2 měsíci +1

    ተመስገን ጌታየ ሙሉ አካል አያለይ አማርራለሁ ደኩተር ቢናም እና አምላስት እድሜ ጨምሮ ይስጥልን

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 Před 2 měsíci +2

    የኔ ጀግኒት እግዚአብሔር አብዝቶ አንቺንና ቤተሰቦችሽን አብዝቶ ይባርክሽ ዶክተር ቢኒያም አንተ ቸር የሆንክ ሰው እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ

  • @FfddDghfs-jw4zn
    @FfddDghfs-jw4zn Před měsícem

    ደግሜ ደግሜ አመሠግንሻለሁ ያንን ልጅ እንደምታሳክሚው አምናለሁ ተባረኪትዳርሽ ይባረክ የነፉስ ዋጋ ያርግልሽ ተባረኪ

  • @MamoTesfa
    @MamoTesfa Před 2 měsíci +4

    God bless u and your entire family TESFA Mamo THANKS to everyone ❤❤❤

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g Před 2 měsíci +4

    God bless you doctor!!❤❤

  • @betelhemajijo976
    @betelhemajijo976 Před 2 měsíci +2

    Wow. No word this is so touching. God bless u with all ur beloved family. Dr. Bini. U r different ….. Edema Tena Yesetehe Ken Balebatehe and ur family. ❤.

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před 2 měsíci +1

    የቅን ልብ መገለጫ ተግባር ነው ፣ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብሽ አብዝቶ ይባርክሽ! እንዴት ያለ ትህትና ነው? ሆድ ይመርቅ ይላል የሀገሬ ሰው❤

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቢኒያዬ ላንተ ቃል የለኝም ማርያምን😢😢😢

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 2 měsíci +3

    መዳኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ🙏🙏🙏

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር የባረካሽ በምድራዊው በመንፈሳዊውም የበሰለች

  • @wondafrashbutta4760
    @wondafrashbutta4760 Před 2 měsíci +1

    እንደ ቢኒያም መሆን ከፈጣሪ መታደል ነው። አምለሰት ደግሞ እነዚህን ወገኖች በዚህ ዓይነት ማሰብሽ ብዙም እልደነቀኝም ፣ ልጅቷ አምለሰት ናትና።በዘመንሽ ሁሉ ፈጣሪ የልብሽን መሻት የአዕምሮሽን ምኞት ይሙላልሽ።

  • @tigid9886
    @tigid9886 Před 2 měsíci +1

    የዶክተር ቢኒያም ነገር ከቃል በላይ ነው 🙏 በመቀጠል ቴዲዬና ኤሚዬ ልጆቻችሁን በሞገስ ያሳድግላችሁ ሁሌም በረከት ይሙላላችሁ🙏

  • @Serwat-qp1wo
    @Serwat-qp1wo Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ልቦናሽን አይቀይርብሽ ፈጣሪ ሰላምሽን ከነመላው ቤተሰብሽ ይስጥሽ አምልሰት ከቃል በላይ እናመሰግናለን የኛ ትሁት እድሜለንሰሀ ዘመን ለፍሰሀ ያብቃሽ❤❤❤❤❤

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 Před 2 měsíci +4

    በቅድሚያ ይቅርታ ማለት እፈልጋለው ምን አልባት ከተሳሳትኩኝ ምክንያቱም እሄ የትልቅ ሰው የYou tube ቻናል ስለሆነ።
    ምን አልባት ዶ/ር ብኒያም እሄን ኮሜንት ካየው ፣እንደሃሳብ መንገድ ላይም ይሁን ቤት ሂዳችሁ የምታመጧቸውን ሰዎች በጥናት እና በምርመራ የተደገፈ ቢሆን መልካም ነው እላለው።ምክኒያቱም አንዳንድ ሰው ተከባካቢ ሰው እያለው ባረባባ ምክንያት ጎዳና ሊወጣ ይችላል።ጥናት እና ምርመራ ከተደረገ ግን ሰው ያለውን ወደ ቤተሰቡ መመለስ ሰው የለላቸውን ደግሞ መንከባከብ መልካም ነው ብየ አምናለሁ❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před měsícem

    አምሳል ሁሌም ንፁህ ኢትዮጵያ ነሸ ሁሌም ሰው በመርዳት ጎበዝ ነሸልጆም ለራሴ ሳይል ለሰው ሟች ነው የአላህ ሰለሁለታችሁ ማውራት በጣም ይከብዳል የአላህ አላህ ይሰጣችሁ በወለዳችሁት ይባረክ ቢኒያም የመጨረሻህ ያሰተምርልህ ምነው የአንቺ አይነት ሰውና ዶክተር ቢኒያም ዘላለም አይረሳችሁም በርቺ

  • @user-lj2dr5hc3b
    @user-lj2dr5hc3b Před 2 měsíci +5

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም ከመላ ቤተሰብ ጋር አደረሰሽ አምለሰት በየአመቱ መቀዶንያን እንዲ እየጎበኘሽ በረከትሽን ተቀበይ መልካም ፋሲካ ❤❤❤❤❤

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን በጥዋቱ ጥሩ ስራ ሰላሳየሽን አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን❤❤❤

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před 2 měsíci +1

    ዶ/ር ቢኒያም የሰው ተምሳሌት አምላከ ቅዱሳን ጤናህን አሟልቶ እድሜ ማቱሳላን ሰጥቶ በሞገስ ያኑርልን።
    አምለሰት ፈጣሪ በምድር የምታደርጊውን በሰማይ ደሞዝ ያድርግልሽ ህሙማንን ይፈውስልን ቅድስት ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑርልን።

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před 2 měsíci +1

    እግዛቤሄር ይባርክሽ

  • @user-kp4wv5yt8i
    @user-kp4wv5yt8i Před 2 měsíci +3

    አቤት መታደርሉ ስራውን በምድር ደመወዙን በሰይማይ ያደርገው አባት❤❤❤❤

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před měsícem +4

    ተባረኪ Emmy!! ኢሌኒን Interview የሚያደርግ ጀግና ማነው! ያላት wisdom !!!!
    አረ የተፈናቃይ ያለህ !! ቪዲዮ የሌለው ! 40,000 በደብረ ብርሀን ብቻ!!
    እንዴት ናቺሁ የህማማት ሮብ 2000 ዳቦ አድርሰናል
    የጸሎተ ሀሙስ ባቄሎ ካምፕ 2500 ዳቦ አድርሰናል
    ዛሬ ደግሞ በስቅለት ቻይና ካምፕ 3000 ዳቦ እናደርሳለን

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 Před měsícem +1

    ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትሳኤው በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እስከመላው ቤተሰቦችሽ አምላክ የምወደውን ነገር አርገሻልና ተባረኪ!😇🙏🏻😍

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před 2 měsíci +1

    ሁለታቹህም እጅግ ግበዝ ከትህትና ካር ፈጣሪ ጤናቹህን ያድላቹህ 🙏🙏🙏🇧🇯

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 měsíci +1

    God is good💚💛❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 2 měsíci

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ምነኛ መታደል ነዉ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹህ ከነሞላዉ ቤተሠብሽ ዶክተር ቢኒያም ለአንተ ቃላት የለኝም ወላዲተ አምላክ ተክፊ ሁሉ ትጠብቅህ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 Před 2 měsíci +2

    አምለሰት እሱፈጣሪእብዝቶይስጥሽ ከነባለቤትሽ ልጆችሽንም ይጠብቅልሽ ተባረኪ እስቲ እዚህ ላለን ሰዎች እንዳቺእንድንደግፍ ይርዳን

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 Před měsícem

    Amleset is full package. God’s grace be with you and all your lovely family. King Teddy !!! I’m proud of you.. you deserve

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 2 měsíci +3

    ተባረኪ አምለሰትዬ እንዲሁም ዶክተር ቢኒያም እንካን አደረሳችው❤❤❤❤ቀ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 2 měsíci +2

    እንኲን አብሮ አደረሰን ኤሚ ቆንጆ የሆንሽ ደርባባ ❤❤❤ የቴዲዬ ንግስት
    ልጆችሽን አምላክ ይባርክልሽ መላው ቤተሰብሽን ባለቤትሽን ሁላችሁንም በደሙ ይሸፍናችሁ ። ለዶ /ር ቢኒዬ ፈጣሪ አቅም ብርታቱን ከነ ሙሉ ጤናው አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ ❤ ቤተሰብህን ይባርክልህ።

  • @meseretteka4524
    @meseretteka4524 Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen ❤

  • @user-ns4hl9ty6n
    @user-ns4hl9ty6n Před 2 měsíci +2

    አምለሰት እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qt9uj6sh6b
    @user-qt9uj6sh6b Před měsícem

    አቤት መታደል ❤❤❤❤
    ስንት አጭበርባሪ ራስ ወዳድ በሞላበት ዘመን አንቺ ሰው በመርዳት በመደገፍ በዓልን አሳለፍሽ ልጆችሽ በስኬት በበረከት ይትረፋረፉልሽ ሁሉም ካንቺ ይማር ❤❤❤❤ክፉ አይንካሽ ይጠብቅሽ
    ❤ቤተሰብሽ የተባረከ ይሁንልሽ
    "ለደሀ ያረገ ለፈጣሪ አበደረ " ፈጣሪ ይክፈልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Před 2 měsíci +2

    God, job, sister, and brother. Thank you for shar this incredible job. Happy Easter, everybody. God blessed Ethiopian.

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 2 měsíci

    እኅታችን አምለሰት አንች በግልጽ የሰጠሽውን አምላከ ነደያን በስውር ይስጥሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ይሁንላት ይደርግላት ❤❤❤ ወድማችን ዶክተር ቢኒያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ አብዝቶ ይስጥህ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @metaksisay3431
    @metaksisay3431 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን 💕🙏🙏🙏

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před měsícem

    ዶ/ር ቢኒያም የተከበርክ ድንቅ ሰው የሚስኪኖች አባት እድሜና ጤና ይስጥልን !!! አምለሰትዬ መልክሽም ልብሽም ያማረ ጨዋ ሴት ተባረኪ ልጆችሽ ብርክ ይበሉልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kflomdebessay646
    @kflomdebessay646 Před měsícem

    ብጣዕሚ ደስ ዘብል እግዚኣብሔር ትዴርሽ እና ልጆች እግዚኣብሔር ይባርክሽ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 2 měsíci +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 2 měsíci +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏