Teddy Tadesse-AWEJALEHU|አውጃለሁ |2021 ቴዲ ታደሰ 2013 !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • TEDDY TADESSE AWEJALEHU ቴዲ ታደሰ አውጃለሁ
    Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
    / @pastorteddytadesseoff...
    Follow Me On
    / tedddytadessse
    / gospel-singer-teddy-ta...
    #AWEJALEHU #protestant_Mezmur
    #Teddy_Tadesse# አዲስ #Gospel_song #christian_music #Ethiopian #መዝሙር #Ethiopian_Music #worship #live #New_Song
    #protestant #mezmur #music #studio #church #ethiopian #ከቃላት በላይ #ቴዲ_ታደሰ #ዘማሪ #መንፈሳዊ #ቤተክርስቲያን
    Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
    Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/
    ይህ የዩቲዩብ ቻናል የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ነው !በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀናበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!

Komentáře • 825

  • @fatimaomar9610
    @fatimaomar9610 Před 3 lety +115

    እኔ ሙስሊም ነን ግን ያንተን መዝሙር እወደዋለሁን ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ

    • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
      @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  Před 3 lety +10

      Amen , God bless u

    • @fatimaomar9610
      @fatimaomar9610 Před 3 lety +12

      ጌታ ለመቀበል ፊልጊ ነበር ግን እኔ ያለውት ውጭ ነን ዱባይ ነን ወንድሜ

    • @fatimaomar9610
      @fatimaomar9610 Před 3 lety +2

      @@PastorTeddyTadesseOFFICIAL ቁጥርክ ላክልን እኔ ዱባይ ነን

    • @abenezerdana6695
      @abenezerdana6695 Před 3 lety +5

      @@fatimaomar9610 ጌታን እንደግል አዳኝ አድረገሽ ለመቀበል በጌታ ፊት በጸሎት ይህንን በልብሽ ያመንሽወን በ አፍሽ ተናገሪ ትድኛለሽ>> ይህ በቂ ነው

    • @ayeleabebe897
      @ayeleabebe897 Před 3 lety

      E

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL

    በልዑል መጠጊያ ጥላ ስር አድራለሁ ተዘልዬ ተደላድዬ
    ያለስጋት ሃሳቤን ጥዬ
    ሁሉን በሚችለው አምላክ ተማምኜ
    በማይዝለዉ ክንዱ ታምኜ
    የማይጥለዉን እጁን አምኜ
    የዘላለም አምላክ ሆኗል መኖሪያዬ
    ታዛ ሆኖኝ ማረፊያዬ ጥላ ሆኖኝ መጠለያዬ
    እረፍትና ሰላም ፈሰሰ በቤቴ
    ተትረፍርፎ ባዶ ህይወቴ
    ተረት ሆኗል ያ ማንነቴ
    እያልኩ አወራለሁ እናገራለሁ
    ዝናህን በኔ ላይ አውጃለሁ

    • @helenrebeca1247
      @helenrebeca1247 Před 3 lety +1

      አሜሜሜሜሜሜሜሜን ! አሜን ! አሜን ! በልዑል መጠጊያ ጥላ ስር አድራለሁ ተዘልዬ ተደላድዬ ያለስጋት ሃሳቤን ጥዬ
      አሜን ! ቴዶዬ በብዙ ተባረክልን ፀጋው ብዝት ይበልልህ ለበረከት ሁን !!!!! እንወድሃለን !!!!!!!

    • @raeecell717
      @raeecell717 Před 3 lety

      @@helenrebeca1247 🔮

    • @raeecell717
      @raeecell717 Před 3 lety

      🎤🎶🎶🎸🎹🎬🎷🎵🎻🥁😗🥁😘🎻😍🎧🎙

    • @yednejoshua3678
      @yednejoshua3678 Před 3 lety +1

      Amen

    • @user-jn2lf4sf8s
      @user-jn2lf4sf8s Před 3 lety +1

      Bless u Teddy wendmachn 👐 shalom from Sweden 💜

  • @officialsamuelnegussie9385
    @officialsamuelnegussie9385 Před 3 lety +111

    እያልኩ አወራለሁ እናገራለሁ ዝናህን, ስራህን,ምህረትህን, ፍቅርህን, ደግነትህን ..... በእኔ ላይ አውጃለሁ !!!!!! ቴዳ ልዩ ናት !!!

  • @filmondebesai
    @filmondebesai Před 3 lety +11

    በኤርትራ ያለዉ Prison እግዚአብሔር በዛ ከባድ መከራ እንዴት እንደተሸከመኝ መከራዉ ለክብር እንደሻረልኝ ይሄ ዝማሬ ኣስታወሰኝ🙌!
    እግዚአብሔር ኣያሳፍርም ኣይዛቹ። ወንድሜ ቴዲ ብሩክ ነህ!
    ትንቢተ ኢዮኤል 2
    11፤ እግዚአብሔርም በሠራዊቱ ፊት ድምፁን ይሰጣል፤ ሰፈሩ እጅግ ብዙ ነውና፥ ቃሉንም የሚያደርግ እርሱ ኃያል ነውና፤

  • @jerusalemchosen8798
    @jerusalemchosen8798 Před 3 lety +20

    እየሱስ የሚለው
    ስምህ መዳኒት ነው
    የተነሳብኝን ወጀብ ፀጥ ያረከው
    አየሱሴ ለኔስ ብዙ አርገህልኛል
    አመልክህ ዘንድ ይገባኛል

  • @dagmawitilahuntube8601
    @dagmawitilahuntube8601 Před 3 lety +67

    ቴዶ የሁል ጊዜ መነቃቃት ምክንያቴ ነህ!በጣም እወድሀለሁ አንተ ብሩክ ነህ❤❤❤

  • @kukukataro4446
    @kukukataro4446 Před 3 lety +7

    Uffffffffff
    አንተን biyee ጌታ አንተን ብዬ
    🙋🙋🙋🙋🤲🤲🤲
    😭😭😭😭😭😭😭እየሱስ ስም መድአንት ነው
    Yes 👏👏🙌

  • @hulubegetaabinet
    @hulubegetaabinet Před 3 lety +26

    ቴዲዬ አንተ በረከታችን ነህ......... ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወድሃለው

  • @natialemuofficial2683
    @natialemuofficial2683 Před 3 lety +19

    እያልኩ አወራለው እናገራለው
    ዝናህን በኔ ላይ አውጃለው
    You are our blessing teddye. I Love the song.❤

  • @ethiodaybreak1183
    @ethiodaybreak1183 Před 2 lety +6

    💜ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት ሳላቋርጥ ሲያልቅ እየደገምኩ በተነቃቃ መንፈስና ስለአምላክ አለኝታ በምናብ እያሰላሰልኩ የሰማሁትን አረሳውም💜ኑር ቴዲዬ!! ሲወድህ በደስታ ነው።💚💛❤

  • @yodithadgu8750
    @yodithadgu8750 Před 3 lety +6

    ኡፍፍፍፍ የሄ መዝሙር እኮ ፈውስ ነው እየሱስየ ዘመንህ ይባረክ እየዘመርክ ኑር ቴድየ ተባረክ

  • @singereyerusalemzewdie2353
    @singereyerusalemzewdie2353 Před 3 lety +19

    #ቴዲዬ እጅግ የምወድህ ድንቅ ሰው በሚገርም ሁኔታ የጨመረ ፀጋ ይዘህ መጥተህልናል! በብዙ ተባረክ!🙏❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ
    እንኳን ጌታ ረደ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ

  • @helenrebeca1247
    @helenrebeca1247 Před 3 lety +4

    ቴዶዬ ሁ ሁ ሁ ድንቅ መልዕክት ነው ! WOW ! በጣም ደስ ይላል ግሩም የሆነ መዝሙር ተቀብለክ ለእኛ ስጦታ አድርገህ ለየት ባለ አቀራረብ ስላቀረብክልን አባቴ ዘለዓለም ይባርክህ ከዚህ ለላ ምን እንልሃለን የአባቴ ብሩክ ዘለዓለም ዓለም ተባረክልን ይሄ ቢያንስ ለአንድ ሰው መልዕክት ነው ዘመንህ ይለምልም ከዚህም በላይ በእጥፍ ክብር ፀጋ ቅባት ኃይል እሳት ሞገስ ተገለጥ ይህ መዝሙር ብዙዎችን የምያንፅ የምለውጥ የምያድስ ውስጠታቸውን የምቀይር ነው እስራትን የምፈታ ቀንበር የምሰብር ታርክን የምቀይር ልዩ ቃና ውብ ዜማ ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ድንበር ግዛትህ ይስፋ አትገደብ አትወሰን ግድብነት ውስንነት ከፊትህ ይደርመስ ከፍታውን ርገጥ የምቋቋምህ ኃይል አይኑር የጠላትን ደጅ በዝብዘህ ውረሰው ቴዶዬ ገና ምኑ ተጀመረና ተነካና ገናም ብዙ ካንተ እንጠብቃለን አባተ ተባረክ ! በብዙ ተባረክ ይብዛልህ ለምልም !!!ተባባባባባባባረክን !!!!! እንወድሃለን !!!!!!!

  • @tmaniacell6290
    @tmaniacell6290 Před 3 lety +13

    ወወወወወ ጌታ ፈጽሞ ይባረክ በጣም ስጠብቅ ነበረ ዛሬ ግን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ተድዬ ተባረክ 👏👏👏🎵🎵🎵🎸🎸🎺🎺🎺🎺

    • @hanahanaah6558
      @hanahanaah6558 Před 3 lety

      Amen
      Ameeen
      Tediyee
      Tabarakiii💖🙌🤲🤲👐🎻🎻🎻🎻🎻🎻

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 Před 3 lety +12

    ዘመንህ
    ይለመልም
    እንወዳሃለን

  • @sisaytegegn3281
    @sisaytegegn3281 Před 3 lety +4

    ሁል ጊዜ ጥሩ እና የተሻለ ነገር ይዞ ለምጣት የምታደርገዉን ጥረትህን ሳላደንቅ አላልፍም። ብሩክ ነህ ቴዶ ❤️🙏🏻

  • @robiermiasofficial6634
    @robiermiasofficial6634 Před 3 lety +7

    አረ ይህንን መዝሙር መስማት አላቆምኩም ዉስጥን ገብቷል..... ቴዲ አንተንማ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን የተባረከ ና ከፍታ ያድርግህ........እልልልልልል እንደገና ለጌታ ዘምር እንጂ በዚህ ዘመን ላይ ገናነው

  • @chaltutola2865
    @chaltutola2865 Před 3 lety +5

    WOW!!!! ለነስ ብዙ አርጎልኛል አቃብር ዛንድ ይገባኛል 🙏🙏🙏 God Bless You ❤

  • @danielnuredinofficial4056
    @danielnuredinofficial4056 Před 3 lety +13

    ቴዲ በጣም ድንቅ መልዕክት ነው❤! ብዛ ክፉ አይንካህ ተባክልኝ!

  • @helinaeblu727
    @helinaeblu727 Před 3 lety +4

    ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    ተባረክ አውጃለሁ

  • @user-ng7yd7ow8p
    @user-ng7yd7ow8p Před rokem +2

    አሜንንንንንንን ሃሌ ሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ፀጋው ያብዛልህ የኔ ወንድም

  • @betitube1100
    @betitube1100 Před 3 lety +3

    Wow wow wow wow
    አሜን አሜን ተባረክልን ቴድዬ ጌታ ዘመንህ ይባርክህ
    እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል

  • @user-ir3dw1kh1z
    @user-ir3dw1kh1z Před 3 lety +4

    እኔ ሁሌም ነው ያንቴን ምሳማው ዉዴ የ አባቴ ብርኩ ተባርክልኝ ቀን ከ ሌሊት ነው ምሰማው ጌታ ምስክር ነው 🙏🙏🙏❤❤🙏❤

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 Před 3 lety +3

    ቴዲ በጣም በጣም ቃላት የማይገኝለት መዝሙር ነው ኢየሱስ የሚለው ስምህ መዳኒት ነው ወጀቡን ቀጥ አደረከው ለኔ ብዙ አድርገሕልኝል 😭😭😭😭 አሜን ጌታ ብዙ ነገሮችን አድርጐልኝል በሒወቴ ይህ መዝሙር ለኔ ነው 😭😭😭😭 ጌታ እጄን ይዞ መንገድ እየመራኝ ነው በሚደንቅ ሁኔታ አይዞሽ ልጄ እያለ ቴዲ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ከነቤተብህ ይባርክህ ።

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 Před 3 lety +13

    ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው መስማትን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏🙏😇

  • @raida5820
    @raida5820 Před 3 lety +3

    በስምህ ተወራርጄ አላሳፈርከኝም
    አሜንን አሜንን አሜንን
    ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    ተባረክ ያባቴ ልጅ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ

  • @genetepatrose6680
    @genetepatrose6680 Před 3 lety +6

    የተደረገለትን የሚያውቅ እርሱ ጌታን ያከብራል አሜን እግ/ር ዝናህ ስራህ ስምህ በምድር ሁሉ ላይ ይታወጅ ቴዲ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ

  • @singersaraenna3270
    @singersaraenna3270 Před 2 lety +1

    ዋዉዉዉዉ አሜንንንንንንንንንን እግዚአብሔረ ይባክዉ

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 Před 3 lety +4

    እያልኩ አወራለው እናገራለው
    ዝናህን በኔ ላይ አውጃለው
    ቴዳዬ በመዝሙሮችህ አለመባረክ አይቻልም ለምልምልኝ ።
    much love and respect for you !

  • @sumeyyaamucaaarsii187
    @sumeyyaamucaaarsii187 Před 3 lety +1

    Tadey egzabeher ybarekii yen wendime ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 Před 3 lety +10

    ታዲዬ የአባቴ ልጅ ተባረክልኝ!!! በጉጉት ስጠብቀው ነበር 10 ሰአትን ምርጥ Video Clip ነው ድምፅ ደሞ ውስጤ ነው!!! እንኳን አደረሰክ ለኢየሱሳችን የልደት መታሰቢያ በአል❤❤❤🎄🎄🎄🎄

  • @ashenaftamire4989
    @ashenaftamire4989 Před 2 lety +2

    Teddye Egithaberi yibariki teddye ka kifu nageri Egithaberi yixabiqi iwdihalo egthabiher yibariki amen❤️🙏🙏

  • @thendomasuma
    @thendomasuma Před 6 měsíci +1

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል

  • @natnaelalemu4796
    @natnaelalemu4796 Před 3 lety +1

    Teddy geta yibarkeh be video bzu birr endawetah yastawkal bzu yetelefabet arif melkt new fetari yasfah.kekfu yitebkeh.

  • @derejieyonas9590
    @derejieyonas9590 Před 3 lety +2

    Tedishaaa biruk hun,,ejig betam yetewedede mezmur new ewnet

  • @nathidavid1202
    @nathidavid1202 Před 3 lety +5

    መልካም በዓል ይሁንላችሁ የእግዚአብሔር ልጆች በሙሉ ተባረክ ቴዲዬ❤

  • @ejersatesfayeofficial2687

    bexam liyuna yetebarek..dinq zemar nek....berehayen bemezmurochk alifewalewu.tebarek

  • @yoseambaye6291
    @yoseambaye6291 Před 3 lety +1

    Teddy lateyakehe mels yahone mezmur new yazemerkaw egziabiher yimasgen amen

  • @mimieyasu5766
    @mimieyasu5766 Před 3 lety +1

    Amenamen..eyesuse.getaniwu..tebarekii..tebarekiii

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před 3 lety +1

    Geta yibarkih mirti mezmur new!!

  • @wongelfikermm6203
    @wongelfikermm6203 Před 3 lety +2

    ድንቅ ዝማሬ,, ቴዲሻ ተባረክ ,,, በረከታችን ነክ,, የጌታ ነገር ይብዛልክ,,, ጌታ በሰጠሕ ዝማሬ ሁሌም አየተባረኩ ነው,,, አምላኬ እንደባለጸግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልግህን ይሞላብሀል ፊልጵስዩስ 4:-19

  • @waktolalamesa9475
    @waktolalamesa9475 Před 3 lety +4

    jechatu na hanqata,Waaqayyo ammayyuu ayyaana kana caaluun si haa eebbisu,umurii dheeraa nuuf jiraadhu,si jaallanna,GBU with his love!!!!!!!!!!

  • @messimoges1501
    @messimoges1501 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 Před 3 lety +1

    Des yemil zimare .....tebarek

  • @godisgood4230
    @godisgood4230 Před 3 lety +1

    Amene amen amen amen geta yibareki tabareki tesega yichamarebi tede geta yibareki bameti falegahu hulu tabareki yemigadibe ayinure tesega yichamarebi amen tabarekehalew tabareki

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před 3 lety +1

    Ameen amen amen amen amen amen beyesusimi tebareki

  • @serkikonjo2119
    @serkikonjo2119 Před 3 lety +3

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያከበርክበት ዝማሬ ❤❤❤❤
    ከፍ በልልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +3

    እየሱስ የሚለው ስምህ መዳኒት ነው
    የተነሳብኝን ወጀብ ፀጥ ያረገው::
    ስራህን አውጃለሁ አወ ዝናህን
    እኔም ስረህን አውጃለሁ
    አወ ዝናህን እኔም ስራህን ።
    ስምህን ጠርቼ ተራራው ተናደ
    የዘመናት ቀምበር ከላየ ወረደ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ዝማሬወችህ ደቂቃወቹ በጨመሩ ቁጥር ደጋግመን እንድናዳምጥ መልክታቸው ጥለቅ እየሆነ የሚሄድ ነው አሁንም ያብዛለህ ቅዱሱ መንፈስ ያዝምብለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zk8ko4cn5x
    @user-zk8ko4cn5x Před 3 lety

    woooooooow wooooooow halaluyaaaa halaluyaaaaaa
    Hashuuuu hashuuuuuu
    Keberi la geta Yehun
    Geta yebareke teddy tsaga yebzaleke❤❤❤❤

  • @mafidukeofficial936
    @mafidukeofficial936 Před 3 lety +4

    ድንቅ ነው ቴዳ

  • @user-iy7vq3pr8u
    @user-iy7vq3pr8u Před 3 lety +4

    አሜንን ተባርክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ቴዲዬዬ ባጣም ዳስ ብሎኛል ዘመንክህ ይባርክ ውድ የአባቴ ልጆች መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @askallanbebo7775
    @askallanbebo7775 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ
    🙏❤❤🎸🎸🍒🍒👈

  • @davidaddis2525
    @davidaddis2525 Před 3 lety +21

    Hey random reader God bless you.

  • @tsihonbekele4266
    @tsihonbekele4266 Před 3 lety

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏 Ted tebarek abezeto keze belay betsigaw yasadegih

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 Před 11 měsíci

    GETTA YESUS yibarkih kenebetesebih, Teddy!!! Amazing mezmuroch!!!

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Před 7 měsíci +1

    ተባረክ የኔ ወንድም

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 Před 3 lety +2

    ቴዲ በጣም ልዩ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ መዝሙሩን ደጋግሜ ስሰማ ስሰማ በጣም ብዙ ትርጉሞችን ነው በውስጡ የያዘው በውስጤ ትልቅ ደስታን ነው ያፈሰሰው ለኔ ሔወት ተስማሚ መዝሙር ነው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የኔ ወንድም ።

  • @genetshibeshi6119
    @genetshibeshi6119 Před 3 lety +1

    Tediye ye geta Konjo tebareklign

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Před 3 lety +9

    I never stop listening this song bless you

  • @salamadisou9026
    @salamadisou9026 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ብዬ አላፈርኩም እልልልልልልልል ተባረክ ተባረክ❤💯❤💯🎤🎶🎤🎤🎶🎤🎶🎤🎶🎤🎶🎤💐💐💐🌲🌲🌲🌲🌲🌲 እነኮን አደረሰህ ቴድዬ 🌲🌲❤💯

  • @bira-aanuusamuel4060
    @bira-aanuusamuel4060 Před 2 lety +2

    ጀግንነት በአንተም ተገልጧል ።

  • @user-un3nl4zi9v
    @user-un3nl4zi9v Před 3 lety +2

    የአባቴ ልጅ በእየሱስም ተባረክ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛል በእየሱስም ዘመን አግልግሎት ህይወት የተባረኬ ይሁን ቴድሾ

  • @yeabsiramesfin7645
    @yeabsiramesfin7645 Před 3 lety +1

    አንተን ብዬ ውዴ አንተን ብዬ ምንም አልጎደለኝም ይልቁንም ከፍ ከፍ አልኩኝ አዎ ብዙ ከፍታ••••••••••••••••••ተባረክ ያባቴ ልጅ

  • @user-mt7qc5ei1o
    @user-mt7qc5ei1o Před 3 lety +2

    ዘመን ይለምልም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ እግዚአብሔር አምላክህ አብዝቶ ይባርክ

  • @dinkeneshmamo6543
    @dinkeneshmamo6543 Před 3 lety +2

    በዚህ ክፋ ዘመን ጌታን እንደማገልገል የሚያስደስት ምን አለ? ምንም !!ወንድሜ እጥፍ ድርብ ፀጋውን ይጨምርልክ!!!

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 3 lety +2

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተድየ ዘመን ይለምለም

  • @MobilePhone-xn6ni
    @MobilePhone-xn6ni Před 2 lety +1

    Tedye.beiyesus.yetewodedik🙏💓💐zemenih.yibarek

  • @AyuAyu-qh5in
    @AyuAyu-qh5in Před 3 lety +2

    ቴዲዬ ተባረክ ጌታ ጸጋን ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤🙏🙏🙌🙌🙇🙇💖💖💔💔

  • @jesushopeofglory
    @jesushopeofglory Před 2 lety +1

    TEDI BLESSED YEGETA BARIYA. AMLACK YEBARKA.

  • @firangospeltube3880
    @firangospeltube3880 Před 3 lety +2

    ድንቅ ዝማሬ,, ቴዲሻ ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባሪ ከው

  • @funnyet
    @funnyet Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @eyoabasnakeweyuasn7694
    @eyoabasnakeweyuasn7694 Před 2 lety +1

    ቴድዬ የእኔ ሸጋ

  • @user-xg7wx9mw4v
    @user-xg7wx9mw4v Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ሙካም ነዉ

  • @sarahnonr4554
    @sarahnonr4554 Před 3 lety +1

    Ameen Ameen Ameen gate yebarkile

  • @masaratf2282
    @masaratf2282 Před 3 lety +1

    Ameen Ameen ebbiifami tediye ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @reality165
    @reality165 Před 3 lety +2

    Enem awujalehu...🙏👏👏👏👏

  • @MariaMaria-nb1xs
    @MariaMaria-nb1xs Před 3 lety +1

    Ameeenee.teddddd.tebarki.yebiza

  • @peaceworld5948
    @peaceworld5948 Před 2 lety +1

    ዋዋዋዋዋ
    ዋዋዋዋዋ
    ክብር ክብር ምስጋና ሁሉ ለጌታችን ይሁን
    አሜንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንን
    ጌታ ይባርካችሁ ተበረክ ፀጋ በእጥፍ ይጨምራልክ ተባረክ በብዙ ፀጋ❤❤❤📖📖📖

  • @almaztezera9823
    @almaztezera9823 Před 3 lety +13

    Teddye May the Lord bless you with the riches of His grace; with treasures of his word more Grace upon your Life.
    Merry Christmas 🙏❤❤❤

  • @tanahanedorro3255
    @tanahanedorro3255 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen tbarek🌻🌻🌻🌻

  • @sinatsegaye8070
    @sinatsegaye8070 Před 3 lety +1

    ተድዬ ጌታ አየሱስ ብርክ ያዶሮግህ በምድሩም በሰማዩም በረከት ተባረክ ለበረከት ሁን

  • @tadigutema9620
    @tadigutema9620 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን ታባርክ ቴድ❤❤❤

  • @chandrakhadka9388
    @chandrakhadka9388 Před 2 lety +1

    አሜንንንን አሜንንንን ተበረክ

  • @adonaytube3284
    @adonaytube3284 Před 3 lety +1

    ተድዬ ተባርክ

  • @user-nu9yd1tv6q
    @user-nu9yd1tv6q Před 2 lety

    አሜንንንንንንን ጌታ ፀገውን ይብዛሊህ❤

  • @tegesttegest330
    @tegesttegest330 Před 2 lety +1

    Ammen Ammen Ammen geta yibereki

  • @jerusalemchosen8798
    @jerusalemchosen8798 Před 3 lety +1

    ቴዶ እየተባረክ ተባረክ
    እየበዛህ ብዛ ሁሌም ልዩ ነገር ነው ይዘህ ምትመጣው

  • @salahuddheenkhan9280
    @salahuddheenkhan9280 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ
    አብዝቶ ይባረክህ ፀጋዉ በእጥፍ ይብዛልክ
    ቴዲዬ አንተ ቡሩክ ነክ ተባረክ
    በ ቡዙ በረከት ጌታ ይባርክህ

  • @tsehay231ahimadi2
    @tsehay231ahimadi2 Před 2 lety

    wowowiw Amennn Amennnn Amennnn Tabarkiii Tdga Yibizalki Geta Abizito Abizito Yibarki Ba Hulu Wow Amennnnnn

  • @BurikeShow
    @BurikeShow Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
    እግዚአብሔር ይባርክህ 💚🙌

    • @desettube652
      @desettube652 Před 3 lety

      ማየት አለባቹ ምክንያቱም...
      czcams.com/video/cSxsFX4tlDE/video.html

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 Před 3 lety +2

    ጌታ ለኔ እንደሚያደርግልኝ እኔ ግን ለሱ ምስጋና ያሳነስኩት ይመስለኝል 😭😭😭😭😭😭 እኔጃ ይህ መዝሙር በደም ስሬ ነው የገባው

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 Před 3 lety

    Amen Amen Egzabher yebarekhe Teddy tebareku

  • @kidsitworku5916
    @kidsitworku5916 Před 3 lety +3

    አንተን ብየ ኢየሱስ የኔ አባት አንተ ያለህበት ሁል ግዜ ድል ነው ቴዲ ተባረክ መዝሙሮችክ በደብ ላዳመጠው መልስ አለው

  • @shitadesalegn5850
    @shitadesalegn5850 Před 2 lety +1

    Ameeen tabareki babizu 😊💝💝💝

  • @alivip7783
    @alivip7783 Před 3 lety

    Amenn geta yebareke babazi kebate

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 Před 3 lety +1

    Belul metegiya yeminor hulun bemichl AMLAK tla wst yadral. Amen Halleluja. Tebarek wendm Tedy.

  • @rahelfkremariam2913
    @rahelfkremariam2913 Před 3 lety +6

    Amen teddy blessed ur blessing for this Generation 🥰🥰🥰

  • @jesusislord8986
    @jesusislord8986 Před 3 lety +2

    Wow amen ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ❤️💯

  • @etalemorcho8118
    @etalemorcho8118 Před 3 lety +1

    ኢልልልልልልልልልልል.ቴዲያችን.ተባረክ