🛑አይረባም ከንግዲህ!! AYIREBAM KENEGEDIH EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG 19 February 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 02. 2024
  • Hudba

Komentáře • 636

  • @Sisiti
    @Sisiti Před 3 měsíci +177

    በዚህ ሰአት 2 Million view መግባት ነበረበት ይሄ መዝሙር። ሼር አድርጉ Plssss🙏🥰

    • @berekettagesse4306
      @berekettagesse4306 Před 2 měsíci +5

      በጣም መግባት ነበረበት ብቻ የሆነ የተለየ ነገር አለበት ልጁም የሚር የነከው ሁሉ የሚያምርለት ነው ደግሞ የአውተሩንም በጥሩ rimix አፍርጎም ሰርቶታል ግን የተለቀቀ አይመስለኝም።

    • @executionmatters3840
      @executionmatters3840 Před 2 měsíci +3

      ለምን?

    • @executionmatters3840
      @executionmatters3840 Před 2 měsíci +1

      ለምን?

    • @bezazerihun1051
      @bezazerihun1051 Před 2 měsíci

      ​🤫🤫🤫

    • @yeshibedada6087
      @yeshibedada6087 Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  Před 4 měsíci +294

    ሰላም ወዳጆቼ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ሼር ላይክ አድርጉት ተባረኩልኝ!!🙏

  • @yikertaaman3552
    @yikertaaman3552 Před 3 měsíci +85

    ዘንድሮ በጣም በጭንቅ ፈተና ውስጥ ሆኘ እያሳለፍኩ ብሆንም በአንተ መዝሙሮች መንፈስ ቅዱስ እያፅናናኝ እያበረታኝ አለሁ ጌታ ቤተህን ያለምልም

    • @ephraimmillion547
      @ephraimmillion547 Před 3 měsíci +1

      Ayzonnn 💪🏽💪🏽💪🏽 This to shall pass!

    • @matijoeal
      @matijoeal Před 3 měsíci

      hahaha ere mezmur yAsefw melese nw hahaha czcams.com/video/htO2JU8PCv4/video.html

    • @mimik1569
      @mimik1569 Před 2 měsíci +1

      አይዞሽ እግዚኣብሔር ከከበሽ በላይ ነው

    • @MissBizunesh
      @MissBizunesh Před 25 dny

      Wow

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 4 měsíci +74

    አንተ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው 🙏🏾 ለዝማሬ የተፈጠርክ ነህ ባንተ መዝሙር ብዙ ተባርኬአለሁ ለኔ የተላከ መልእክት እስኪመስለኝ ድረስ ነው መዝሙሮችህን የማዳምጠው የመላእክትን ዝማሬ ያስማህ🙏🏾❤️

    • @dudu-cz4cm
      @dudu-cz4cm Před 2 měsíci

      😂😂😂amen❤

    • @user-gc3li9gx2g
      @user-gc3li9gx2g Před měsícem

      እኔስ ለኔ የተዘመረ ነው የመሰለኝ

    • @edenworku1172
      @edenworku1172 Před měsícem

      Wow bless ❤❤❤❤❤

    • @belateklemariam8368
      @belateklemariam8368 Před 26 dny

      የኦርቶዶክስ ጸሎት ነው መዠሙሩ የነሱ ደሞ ምስጋና ነው ስለዚህ በጣም ነው ከምወደው ተባረክ

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Před 4 měsíci +95

    ከአፍህ መዝሙር ሲወጣ ህይወት አለው ቤትህ አገልግሎትህ ይባረክ ❤

    • @selamawityeshaw7974
      @selamawityeshaw7974 Před 2 měsíci +1

      እውነት ነዉ መዝሙሮቹ ልብን ሰርስርው የሚገባ ነዉ ጌታን እንድናይ ይርዳን ዘመኑ ይባርክ

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 Před 4 měsíci +34

    ስለእኔ ተዋጊ ❤❤❤❤❤
    ጠበቃዬ ዋሴ የእኔ ጌታ ተመስገንልኝ አባቴ
    ወንድሜ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Před 4 měsíci +50

    ዘመንክ ይባረክ ሁሌም እንደምልክ ዝማሬ ከአፍክ አይታጣ🙌❤

  • @DailyWord3832
    @DailyWord3832 Před 4 měsíci +19

    የማይገባንን ሰተህ ደስ የምታሰኘን፣ ዳርቻ ሳይርቅህ ካለንበት መጥተህ የምትጎበኘን ተባረክ። በእውነት አዕምሮአችንን ጠብቀሀል፣ ልባችንን ከለልህ፣ አቤቱ ሆይ ተመስገን። በማይለወጠው ማንነትህ ባንተ እንዲያልፍ አገዝከን። አንደበታችንን የምስጋና መፍሰሻ አድርገው፣ የመኖር በረከታችን ነህና ደስ ይለናል።

  • @taza3098
    @taza3098 Před 3 měsíci +23

    ብዙ ጊዜ የሰማሁት መዝሙር ነው ግን አሁን ስሰማ አስለቀሰኝ ፈጣሪ እኮ ስንት ነገር እንዳሳለፈን እኛ እንረዳም እንጂ ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው

  • @lemlemyadesa
    @lemlemyadesa Před 3 měsíci +13

    እንዴት ካለሁበት እንደወጣው እንዴት እየተባረኩበት እየተፅናናዉበት እንዳለ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤

  • @user-um2sd3kq1x
    @user-um2sd3kq1x Před 4 měsíci +10

    እውነት እኮ ነው ጠላት እንዳሰበው ቢሆን ዛሬ እኔ የለውም በህይወት
    አቤት የኔጌታ መች ተውከኝ ለጥርሱ ንክሻ
    አቤት ከስንቱ እንዳስመለጥከኝ እኔ እና አንተ ነን የምናውቀው እየሱስ
    ቀላል አልነበረም ያኔ አንተ ባትደርስልኝ ለኔ
    ሁሉም እንደዋዛ አለፈና በገናዬን ቃኘው እንደገና
    ሁሉን እንደዋዛ አለፈና በገናዬን ያዝኩኝ ለምስጋና
    አይረባም ከንግዲ ሲባል አበቃለት
    አዋጅን ገልብጠህ ጣልቃ ገባህ ድንገት
    እንደሮጠም ጠላት አልደረሰብኝም
    ለጥርሱ ንክሻ ጌታም አልሰጠኝም
    ስለኔ ተዋጊ አንተ አይደለህም ወይ
    ተሟጋች ለነብሴ አንተ አይደለህም ወይ
    ጠበቃዬ ዋሴ አንተ አይደለህም ወይ
    የተነሳው ማእበል ባሰጠመኝ ነበር
    አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆን
    ጠላቴም እንዳለው በሆነለት ነበር
    አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆን
    ያንን ክፋ ቀናት እንዴት አልፈው ነበር
    አንተ ከኔ ጋር ባትሆን አንተ ከኔ ጋር ባትሆን
    አሜን አሜን

  • @robelrumpf4022
    @robelrumpf4022 Před měsícem +4

    አቤኒ ተባረክ።በጣም ሚያሳዝነው አለማዊ ዘፈን ቢሆን ከዚ በላይ ይታይ ነበር።

  • @kalkidanderese1717
    @kalkidanderese1717 Před 2 měsíci +6

    ዘማሪ አስፋው ዘመንህን ጌታ ይባርክ❤ መዝሙሮችህ ለትውልድ ተሻጋሪ ናቸው😍 አቤኔዘር ተባርከህ ቅር 🥰🥰🥰

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 Před 8 dny

    አንተልጅ ጌታ እንደገና ተፅናንተህ እንድታፅናና ተሻግረህ እንድታሻግር ጌታ አስነስቶሀል የትቀባህ ልጅ ተባረክልን ተጠቅመናል

  • @nigususelam
    @nigususelam Před 4 měsíci +32

    ምንም አልልም ተባረክ 🙏🙏 ስለኔ ተዋጊ ጌታ አይደለም ወይ !! 😢😢😢 ጌታ እኮ ብዙ ልጆች አሉት ❤❤❤

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 Před 4 měsíci +16

    መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @amanueldereje9507
    @amanueldereje9507 Před 3 měsíci +18

    አባቴቴ ዝም ብለህ ዘምር እንዴት ደስ እንደምትል እኮ ስለ አንተ እግዚዐብሔር ይመስገን ኑርልኝ ክፉ አይንካህ እወድሀለሁ❤❤❤

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 4 měsíci +10

    በጉጉት ስጠብቅ የነበር ይህ ድንቅ የእግዚአብሔር መዝሙር ቃል ነው❤❤❤❤❤

    • @matijoeal
      @matijoeal Před 3 měsíci

      Original Song by Asefew Melese czcams.com/video/htO2JU8PCv4/video.html

  • @Joni_67
    @Joni_67 Před 3 měsíci +11

    አቤኔዘር እናተቤት ያለ ዝማሬ ለነብሳችን ምግብ ሁኖሀል ለኛ ቤት ተባረኩ❤🎉

  • @almazdidimos1626
    @almazdidimos1626 Před 4 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤አንተንና የወለደች እናት የተለየች ናት ፀጋ የበዛላት

    • @almazdidimos1626
      @almazdidimos1626 Před 4 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @exodusdann5191
    @exodusdann5191 Před měsícem +6

    መዝሙር እንደዚህ እረጋ ተብሎ ሲቀርብ፣ ብዙዎችን ሳይረብሽ መልዕክቱ ይተላለፋል። አቤኑ ተባረክ። አይወሰድብህ። ወደጨፋሪዎቹ ማህበር እንዳትቀላቀል።

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k Před měsícem +3

    ❤❤❤❤ይኽን ዝማሬ አስፋው ሲዘምር ነበር ፀጋው ይጨምርብክ ቀላል አልነበረም ሁሉን ያሳለፈክ ጌታይባረክ

  • @Marimagdalenien
    @Marimagdalenien Před 3 měsíci +10

    When first I heard the song I cried until my eyes out amazing song.full of holy sprit and grace thank you goyta yesus yebareka 🙌❤️

  • @user-ug6wm3tt7p
    @user-ug6wm3tt7p Před 3 měsíci +6

    ሁሉ ያተ መዝሙሮችህ በሰዉ ዉስጥ ገብቶ በንፍ ያድሳሉ ይህም ካንተ አይደለምና የሰጠህ ጌታ የሱስ ክብሩ ይዉሰድ ላንተ ደግሞ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልህ

  • @SmilingHoneyBee-iv9yn
    @SmilingHoneyBee-iv9yn Před 3 měsíci +6

    ተባረክልኝ በብዙ ተባርኪያለው ስለኔ ተዋጊ የእግዚያብሔር አንተ አይደለህም ወይ❤❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Před 4 měsíci +4

    አሜንንን፣አሜንን፣አሜንን፣ሁሉም እንዳ ወዛ አለፈና ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ፣አቤንዬ ዘመንህ ይባርክ የዝማሬ ፀጋ ይጨምራልህ 📖📖📖📖📖📖👈👈📖📖🤚🤚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hhfhut
    @Hhfhut Před 3 měsíci +6

    እቅፍ ድግፍ አድርጎን የምማራን ማን ነው እንዴ ኢየሱስ ተባረክ የተባረክ❤

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 Před 3 měsíci +4

    ዘመንህ ይባረክ ያብዛልህ የሰማሁት በለሊት ነቅቼ ነው ተባረኩበት ተባረክ።

  • @harg07Kifle
    @harg07Kifle Před 3 měsíci +6

    ልብ የሚያረሰርስ ድንቅ መዝሙር ነዉ ተባረክ

  • @user-cb8wt2yp1w
    @user-cb8wt2yp1w Před 4 měsíci +6

    ወንድሜ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ከአንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን።ተባረኩ ለእኔ የጊዜው መልዕክት ነው።ይብዛልህ ዝማሬ ይብዛልህ ምስጋና።

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 Před 3 měsíci +6

    ዋው በጣም ድንቅ ዝማሬ ሁሉን የሚያስረሳ ተባረክ❤

  • @habeshatube543
    @habeshatube543 Před 3 měsíci +2

    ዋው በዚ መዝሙር ብዙ ነገሮቼን ወደኋላ መለስ ብዬ ሳስበው ለእኔ በፈጣሪ የተደረገልኝን እና ያ ያለፎኩባቸው የመከራ እና የጭንቅ ጊዜዎችን የመጣሁበትን ጎዳና ሳስበው ዛሬ ላይ አምላክ ለእኔ ተቆጥሮ በየማያልቅ በረከት እና በቸርነቱ እዚ ደርሻለሁ ዛሬም ነገም እስዘልአለም አምላካችን አምላክ ነው የሚሳነው የለም ዛሬ ላይ ያ ያስለቀሱኝ ሁሉ ጊዚያት ተረስተው እዚ መድረሴ ከሱ የተነሳ ነው አቢኒዬ ጌታ ይባርክህ በዚ መዝሙር ብዙ ነገሮቼን አስታውሻለሁ ጊታ ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 4 měsíci +9

    እንድ እግዚአብሔር ማን ነው ለእኔ ለእኛ ኢየሱስ❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 3 měsíci +6

    ተባረክ እውነት ልጅክ እግዚአብሔር ያሳድግልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰብክ

  • @zionadya5137
    @zionadya5137 Před 3 měsíci +5

    I can't stop listening 🙏🏾🙏🏾🙏🏾egzhabhare hulam mlekam new ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 3 měsíci +5

    ዘማሪ አስፋው መለስም በራሱ ቅላጼ ከ ሁለት አመት በፊት ጥሩ አርጎ ዘምሮታል አንተም ጥሩ ዘምረሀዋል ተባረኩ

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Před 4 měsíci +2

    ወንድሜ እኔ አላውቅህም ግን ዝማሬህ ልክ የእኔን ልብ እንደ ነካ ሌሎችን ነክቶ ወደ እግዚአብሔር ፊታችንን እንድንመልስና ላደረገልን ነገር እንድናመሰግን አስረግጦ ያሳያልና ተባረክ እልሀለሁ።

  • @user-ww1dw6zv3h
    @user-ww1dw6zv3h Před 3 měsíci +5

    ❤አቤኑ ብራዘር ተባረክ❤

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 Před měsícem

    ጌታ ሆይ ተመስገን ክብር ይሁን ለአንተ 😥😥🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍@A ጌታ ዘመንህ አብዝቶ ይባርክህ ለምልም ፍሬያማ ሁን በብዙ ተባረክ እኔ በጣም ተባርኪያለሁ 😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elfineshlohauben-et2qf
    @elfineshlohauben-et2qf Před 3 měsíci +3

    😢😢😢 ግን ሚን አነት ሰው ነህ ሁሌ የተርጋጋክ ሌ ታይታ ያምትችሆክል እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥክ 😢ተባረክ

  • @user-gw5xy7wj6f
    @user-gw5xy7wj6f Před měsícem

    ልልክ የምችለው ተባረክ ውስጥን የሚያረሰርስ መዝሙር የሚያረጋጋ የእግዚአብሔርን ፊት የምንፈልግበት ያለሱ ከባድ እንደሆነ ተምሬበታለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před měsícem

    እንዲህ እርግት ብሎ እግዚአብሔርን ሲመሰገን እንዴት ደስ ይላል። ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን።

  • @marie-thereseyobo5559
    @marie-thereseyobo5559 Před 2 měsíci

    በጣም እግዚአብሔር የባረከው የሕይወትምስክርነት አዘምሮሀል። ላንተ ብቻ ሳይሆን ለእኔም ሆነ በሕይወታቸው ብዙ መልካም ነገር ላደረገላቸው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ላለነው ሁሉ። ተባረክልኝ ❤❤❤።

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 4 měsíci +2

    ተባረክ ወንድማችን የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ❤

  • @yodahetube
    @yodahetube Před 2 měsíci +1

    ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም አቤኔዬ😢😢😢 ብዙ የህይወቴን ጊዜያቶች ያስታዉሰኛል እ/ር እንዴት እንዳገዘኝ እንደ አይኑ ብሌን እንደተንከባከበኝ😢😢😢 የጌታን ዉለታ በጣም ነዉ የሚከብደኝ ሳስበዉ😭😭😭😭 ብርክ በልልኝ አቤኔ መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በሃይ ይጨምርብህ

  • @user-sc5ne6rw7y
    @user-sc5ne6rw7y Před 4 měsíci +5

    Wow betam nw yewededkut yhen mezmur tebarek wendme

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 Před 3 měsíci +1

    አንተና ቤትህ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባርኬአለው❤❤❤

  • @user-dg6nq3oc2e
    @user-dg6nq3oc2e Před měsícem

    የሚገርም ስጦታ የማንንም መዝሙር ስትዘምር እንደገና ህይወት ትዘራበታለህ ይህ ትልቅ ስጦታ ነው

  • @Senait-rv4mb
    @Senait-rv4mb Před 2 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ ዝማሬና ቅኔ ከአፍህ አይታጣ ነፍሴ ተባርካለች🙌🙏

  • @user-gj6wm9mz3t
    @user-gj6wm9mz3t Před 3 měsíci +1

    ተባረክ ስንት ዘመናት እግዚብሖር ብቻውን ተሸከመኝ ዋው

  • @bezinashgeremew1778
    @bezinashgeremew1778 Před 4 měsíci +3

    WOW , God bless you Bro! You are amazing young singer role model for many, I am always blessed with your songs! Tebareke kafeh mewetu mezmuroch hiwot hiwot mishetu mezmuroch nachew keep singing !!!!!

  • @firewdejene7276
    @firewdejene7276 Před 3 měsíci +2

    wow! just amazing...it has spiritual power! thank YOU AB and ORGINAL SINGER AFAW M.(LOVE HIM MUCH)🥰😍😇

  • @fevenelias2089
    @fevenelias2089 Před 3 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው አቤኒዬ ፨ መዘመርና ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም፨ ለኔ ለግሌ የዘመርከው እስኪመስለኝ ድረስ ልቤ ያገኘ አምላኬን እንዳስብ በብዙ የሞገተኝ መዝሙር ነው፨
    በአምልኮ ድል አለ!!!!!!!!! ስለኔ ተዋጊ አንተ አይደለህም ወይ?

    • @matijoeal
      @matijoeal Před 3 měsíci

      Original Song by Asefew Melese czcams.com/video/htO2JU8PCv4/video.html

  • @tsionephrem3134
    @tsionephrem3134 Před 3 měsíci +3

    On repeat the calmness of the music, the song,and everything is amazing... Bless You! We need more like this !♥

  • @lensaendale2059
    @lensaendale2059 Před 4 měsíci +2

    Yesss finally ተለቀቀ🎉😁 ተባረክልን🥰❤

  • @hananbk37
    @hananbk37 Před 3 měsíci +2

    Omg cant stop listening to this mezmur. I was connected with God while i was listening to it. Tebarek bebizu ❤️🙏🏽

  • @negalegesse3048
    @negalegesse3048 Před 3 měsíci +1

    አንተ ስትዘምር አቤት የእግዚአብሄር ህልውና አለ አሁንም አሁንም መንፈስ ቅዱስ ጨማምሮ ይንካህ ዘርህ ይባረክ አቤት እርጋታህ

  • @meronme300
    @meronme300 Před 2 měsíci +1

    ተባረክ አግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ 🙏

  • @sabazerai6773
    @sabazerai6773 Před 2 měsíci

    ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ፥እውነት የሚያሳርፍና መንፈስን የሚያነቃ መዝሙር ነው ተባረክልኝ

  • @haninadawit6920
    @haninadawit6920 Před 3 měsíci +2

    Blessed 🙏🙏
    Sile ene tewagi ante aydelehem woy❤
    Yatenesawu wojeb basetemegn nabere
    Ante gar bathon

  • @user-ze2qz9ru5c
    @user-ze2qz9ru5c Před 2 měsíci

    ጥበብን ይጨምርልህ በቤቱ ያኑርህ ተባረክ ውንድሜ ተፅናንቻለሁ የጌታ መጠቀሚያው እቃው ሁን

  • @bettygirma9466
    @bettygirma9466 Před 23 dny

    ጌታ በብዙ በረከት ይባርክህ

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 Před dnem

    ትክክል እግዚአብሔር ሁሉንም ያሳልፍል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 4 měsíci

    አሜንን ሰለ ተወጊ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ አሜን አብኔርዬ ተባረክ ያሁነት የአንተ መዝሙሮች በጣም የምመራክ ነው ሰምተን እንኳን ??❤ ተባረክልኝ እግዚአብሔር ይባረክ ለበረከት ሁን እድሜ ሁሉ ሰለ ኢየሱስ ብቻ አዉሪ በጌታ ቤት ይለቅ እድሜ በሙሉ ❤❤❤

  • @mabratturbo6355
    @mabratturbo6355 Před 2 měsíci +2

    Kelal alneberem yane lik neh hiywetachen EYESUS bayders tebarek🙏❤❤🥰

  • @atkilttekle
    @atkilttekle Před měsícem

    ዘመንህ ይባረክ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 3 měsíci +3

    ተባረክ አሜን እውነት ነው ጌታ ባይደርስልን ኖሮ...

  • @user-dn8fw9ll7q
    @user-dn8fw9ll7q Před 27 dny

    ተባረክ ታሪክ ግልባጭ አምላክ አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen ጌሆይ ስምክ ይባረክ

  • @amenmery4704
    @amenmery4704 Před 3 měsíci

    እኔ ሁሌም ባንተ ዝማሬዎች እንደተባረኩ ነው ዘመንክ ይባረክ እንዲህ ለጌታ እያገለገክ ዘመንክ ይለቅ ለምልም

    • @kefbirer7642
      @kefbirer7642 Před 3 měsíci

      Awo gin mezuru ye Asfaw new. Abenezer lewedefit le original mezmur zemariw ewkna mestetkn atrsa. Beterefe tiru argeh zemrehewal berta

    • @matijoeal
      @matijoeal Před 3 měsíci +1

      Original Song by Asefew Melese czcams.com/video/htO2JU8PCv4/video.html

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 Před 2 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ ከዘመኑ ወጣት ዘማሪዎቾ የተለየህ ወጣት ዘማሪ ነህ ይጨመርልህ አሁንም ጌታ እየሱስ ይደግፍህ ይድረስልህ

  • @dawitkingcr7736
    @dawitkingcr7736 Před 3 měsíci +2

    Abenie be blessed I can't stop listening it wow may god bless more

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 Před 3 měsíci +1

    I am always blessed by your songs. Be blessed as you bless us and Glorify the Lord Almighty 🙏🏻

  • @yididiyatesfaye1228
    @yididiyatesfaye1228 Před měsícem +1

    Born to glorify the Lord. Stay blessed.

  • @melkamufeyissa7439
    @melkamufeyissa7439 Před 4 měsíci +2

    Thank you Abeniye...it remind me the mercy of my Almighty God in my entire life....

  • @user-tk9qx4wm1b
    @user-tk9qx4wm1b Před 2 měsíci

    ጌታ ኤግዚያብሔር ፃጋዉን ያብዛልክ ተባረኪ 🙏🙏🙌🙌🙏🥰😍

  • @ethiopiabedelu6553
    @ethiopiabedelu6553 Před měsícem

    አቤሉ ተባርከህ ቅር ወነድሜ😢❤❤❤

  • @BethelhemBetisha-un9kt
    @BethelhemBetisha-un9kt Před 3 měsíci +1

    Woooooooow dimtsih zemaw.......tebarkenibetal geta yabzalh❤❤🙏🙏🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @serekalmsolomon2771
    @serekalmsolomon2771 Před 2 měsíci

    ጌታ ይባረክህ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው 🙏

  • @user-sm7ln7pi6h
    @user-sm7ln7pi6h Před 12 dny +2

    አሜን እልልልልልልልልልልልልል

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነሰማሁት ሌሊት ነው ጌታ ያዘጋጀው ለኔ ነዉ በድጋሚ ተባረኩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hx7hg5cv5h
    @user-hx7hg5cv5h Před 3 měsíci +1

    geta zemenhen yebark besemaw bsemaw yemayselech mezmur !!!bruk hun wendme

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 Před 3 měsíci

    ልብ የሚያረሰርስ ድንቅ መዝሙር ነዉ ዘመንክ ይባረክ

  • @alemayehudinka706
    @alemayehudinka706 Před 3 měsíci +2

    EBI zemenih yibarek bamte hulem indetebareku new.Qeriw ahelgilotih ahunim yibarek🙏

  • @user-ub7yo9rq1r
    @user-ub7yo9rq1r Před 29 dny

    አንተ ወጣት ተባሬክ ዘመንህ ይባሬክ በጣም በጣም ደስስስስስ የምል መዝሙር ነዉ ጠበቃችን ኢየሱሲ አሜንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před 13 dny

    አንተንም አስፈሽንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተበራኩ❤❤❤😢

  • @MaranataTv
    @MaranataTv Před 2 měsíci

    በጣም የመዝሙር ጸጋ አለህ ደስ ሲለኝ ድምጽህ ሁሉም የምትዘመረው መዝሙሮች መንፈስ አለናቸው በቃ ለመዝሙር ነው የተፈጠርከው ዝም ብለህ ዘምር ኤቢ ወንድሜ ከኤርትራዊ ወንድምህ ዘማሪ ሞገስ

  • @hanakidus
    @hanakidus Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤በጌታ ወንደሜ የሆንክው አብዬ በጣም በብዙ ጌታ የባርክህ

  • @Mara-wl7ph
    @Mara-wl7ph Před 3 měsíci

    በጣም መንፈሴን ያፅናና መዝሙር ነው ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ለበረከት ሁን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 3 měsíci +1

    አሜን ሁሉም አለፈ በእግዚአብሔር ሀል ❤❤

  • @sintayehusolomon9923
    @sintayehusolomon9923 Před měsícem

    አለን ወዳጅ በምንም ማይወሰን ኤልሻዳይ የሆነ አምላክ አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ!!!

  • @user-cc9po8ck5e
    @user-cc9po8ck5e Před 3 měsíci +1

    ዘመንህ ይባረክ አቤኒ

  • @abishow3363
    @abishow3363 Před měsícem +2

    I can't stop crying 😢 , oh my lord because of you, I passed 😢 those all worst thing in my life

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 Před 2 měsíci +1

    Amen. thank you the son of God. ❤jesues chirst ❤. real love.

  • @deborahzene7341
    @deborahzene7341 Před 4 měsíci

    የእግዚአብሔር በረከት በአንተ ላይ ከዚህ በላይ ይብዛ

  • @AbuzareAyale
    @AbuzareAyale Před 3 měsíci +1

    በጣም ነው ልቤ አሴት ያረገው ተባረክ

  • @tigistketema6695
    @tigistketema6695 Před měsícem

    የአባትነት ፍቅር ምክሩ ሳይለየኝ ማስተማሩ not ማስተዋሉ
    ልክ እንደ አይን ብሌን not እንደ አይኑ ብሌን ተንከባክቦአት ሂወቴን❤❤ተባረክ አቤኒያችን❤❤

  • @diborabaheru3771
    @diborabaheru3771 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen my God Bless you again again egzabher tibebun yabzaleh ahunem🙏🙏🙏 Amezing mezmur🙏🙏

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 2 měsíci

    ኡፍ የማይጠገብ😢😢❤❤ ተባረክ ወንድሜ😊❤

  • @rayenmas7657
    @rayenmas7657 Před měsícem

    ነፊስ የምያረሰሪስ መዝሙር ተባረክ bro

  • @kassechmulatu1312
    @kassechmulatu1312 Před 4 měsíci +4

    Beka lezimare tefetirehal tebarek!