"ነገረ-ፋኖ: የርዕዮተ-ዓለም ልዩነት ወይስ የስልጣን ሽኩቻ!?"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • በዚህ ልዩ ፕሮግራም ከፋኖ አደራጃጀት ጋር ተያይዘው የየሚነሱትን አንዳንድ ጉዳዮች እናጠራለን። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Komentáře • 172

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    www.gofundme.com/f/stop-here-to-join-a-community-of-reason

    • @SolianaSoliyana
      @SolianaSoliyana Před měsícem

      አማራው እያለ ያለው በምትኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ አማራው በአማራነቱ የሚሳደደብበቴ የሚፈናቀልበት ኢትዮጵያ እንድትኖር አልፈቅድም ነው ትክክልም ነው።
      ሊሎሎች ኢትዮጵያን አፍርሰን ሀገር እንመሰርታለን ከሚሉት ብሄርተኖች የሚለው በዚህ ነው ነው።
      በጭቆና አልኖርም ብሎ ሲል ጨቁኝህ ካልኖርክ ካልሆነ ሀገር ትፈርሳለች የሚል የሚል ማስፈራሪያ ዛሬ ላይ ቦታ የለውም

  • @SolianaSoliyana
    @SolianaSoliyana Před měsícem +4

    አሁን አዳመጥኩ ሄኖክ❤❤❤💪💪 ይህው ነው አማራው በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ አማራ የአማራውን ድርሻ ነው መወጣት
    ያለበት አለቀ

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 Před měsícem +6

    እቶ ሄኖክ አበበ ን ለማሸማቀቅ የሚሰጠው ጥያቄ በአቋሙ ፀንቶ በመመለሱ አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před měsícem +5

    የፋኖ እርስ በርስ አለመስማማት የአማራ ህዝብን ስቃይ ያራዝማል፤ ይህን ልዪነት አሁን ስልጣን ላይ ያለው አምባገነን ተጠቅሞ ስልጣን ዕድሜ ያራዝማል።

  • @የአ
    @የአ Před měsícem +4

    መድሻችን ኢትዮጵያ ማለት ለ ሌላውን ህዝብ መታገል ማለት ሣይሆን የአማራ ህዝብ አሠፋፈር በመላው ኢትዮጵያ ስለሆና የተባለውም የህልውና ችግር በተለይ ከክልሉ ውጪ ባለው የአማራ ህዝብ ላይ ስለሆነ ችግሩን የምትፈታው ኢትዮጵያን ወደ ዲሞክራሲያዊ አመራር መለወጥ ሲቻል ብቻ ነው

    • @negussieabebe6968
      @negussieabebe6968 Před měsícem

      Perfect ,I agree

    • @danieltilahun2556
      @danieltilahun2556 Před měsícem

      ከክልሉ ውጭ ያለ አማራ ተሰዶ አልቋል በኦሮሚያ በደቡብ በየ አመቱ 1ሚ ይባረራል ይህ በተጨባጭ በጭሮ ሐረር ወለጋ አሩሲ ሻሸመኔ፣ባሌ መመልከት በቂ ነው የቀሩሩት በ5አመታት ይፀዳሉ ይህ ነው በኢትዮጵያ ያለው እውነት ።

  • @iwnetyaskebral3953
    @iwnetyaskebral3953 Před měsícem +4

    ሄኖክ ቢያንስ ቢያንስ ያመነበትን ሃሳብ ( የአማራ ብህርቴኝ ነቱን) በግልፅ ተናግሯል ::

  • @user-hr9bk1gs1n
    @user-hr9bk1gs1n Před měsícem +4

    ጥሩ የሀሳብ ውይይት ነው ተምሬበታለሁ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem +9

    እስክንድር ከማናችሁም የተሻለ በአንድነት የሚያምን አለ ብዬ አላምንም !
    ከስንት መከራ ያወጣው አምላክ ይጠብቀው !!
    እመብርሃን ትጠብቅህ !!
    እመቤቴ ከአንተጋር ትሁን!!

  • @iwnetyaskebral3953
    @iwnetyaskebral3953 Před měsícem +5

    አቶ ሄኖክ ምነው? ምንነው እኔ ሳደርግ ልክ ነዉ :: ሌሎች ስያአርጉት ስህተት ነው ማለት አያሳፍርም?

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 Před měsícem +7

    ወይ ዘንድሮ አቶ ሄኖክ አማራ ማለት ጎጃም ብቻ መሰለህ እንዴ? ዛሬም አማራ ያለ ኢትዮጵያ ምንም መሆኑን እንዳትረሳዉ። ሄኖክ ዛሬ ምታወራዉ እርስ በእርሱ የሚምታታ ነዉ። አይይይ! የአማራ ህዝብ ማን ነዉ የረገመህ?! እንዴት ይህንን ትግል ከኢትዮጵን ተገንጣይ እንዴት ልታደርገዉ ትሞክራለህን? እጀግ ያሳዝናል! very very sad!

    • @bahiretalk
      @bahiretalk Před měsícem

      እስኪ እንደገና አዳምጠው...መሬት ላይ ያለውን ሃቅ ነው ያስረዳው

    • @kifetewworku6794
      @kifetewworku6794 Před měsícem

      @@bahiretalk መሬት ላይ ያለዉ ትግል ብዙዎቹ ወጣቶችና በብዙ ምሬት ዉስጥ ሆነዉ ምንም ቢያስቡና ቢናገሩ እረዳለሁ። ነገር ግን አማራ ያለዉ አሁን የአማራ ክልል በሚባለዉ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ቦታ ነዉ ያለዉ ይገባልም። እሱ እንደተማረ ሰዉ ይህንን ያገናዝባል ብዪ ነበር እንጂ የተገንጣይነት አቀንቃኝ በጅምላና በችርቻሮ ሞልቶን የለምን!

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 Před měsícem +2

    እስክንድር ባአማራነት መታገል አይፈልግም ስለዝህ የአማራ መሪ መሆን የለበትም

  • @sisayabeje5655
    @sisayabeje5655 Před měsícem +4

    Besal wuyiyit nebr. nice challenge, I like both of you !!

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před měsícem +2

    ይህ ተወያይ ፍላጎትና የአማራን ብሔርተኝነት እንደሌሎቹ እንደ ኦነግ፤ እንደ ህውዋት የአማራን አገር ማቋቋም ነው። ስለዚህ ከሌሎች ዘረኞችና አገር አፍራሾች በምን ተለዪ? ነገስ የጕጃም ፤ የጎንድር፥ የወሎ፤ የሽዋ ንጉሶች ላለመፈጠራቸው ምን ዋስትና አለ?

  • @user-gl5pd9bo5k
    @user-gl5pd9bo5k Před měsícem +1

    #መነሻችን የአማራ ህልውና መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት 💚💛❤ እስክድር ነጋ
    #መነሻችን ደበጫ መዳረሻችን ሞጣ 💛💛💛 ዘመነ ካሴ

  • @Inspired.2024
    @Inspired.2024 Před měsícem +2

    ሞገስ ግን ምን ሆነሀል ዛሬ ። ምንም ሀሳቡን በ ምልዓት ሳይቆራረጥ እንዲጨርስና በሱ ላይ መነጋገር መከራከር ሳይሆን እዚህም እዛም እያቋረጥክ የ ሃሳብ ፍሰቱን ረበሽከው

  • @wondwosengirma8103
    @wondwosengirma8103 Před měsícem +1

    Keep it up. ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ የት በደረስን።

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 Před měsícem

    የአማራ የህልውና ትግል መነሻችን መድረሻችን አማራነት ብቻ ነው። ለኣትይጵያ አንድነት ሁሉም የድርሻውን መወጣት አለበት አማራ ከዚህ በኋላ የሚከፍለው ዱዲ ሳንቲም የለም አለቀ።

  • @berhanebairu4439
    @berhanebairu4439 Před měsícem +1

    I think they have great differences, two are based on different thinking, meaning if they are honestly reflected and said

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk Před měsícem +2

    Amhara struggle is it Ethiopian struggle

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Před měsícem

    "Henok God Bless u ! Brilliant !

  • @Virginia1034
    @Virginia1034 Před měsícem

    Thanks Moges 🙏

  • @alula961
    @alula961 Před měsícem +3

    ሞገስ live ላይ ሆነህ comment ማድረግ አልቻልኩኝም ግን አንዳንዴ ከግትር ሰው ጋር ወይም ወይ ፍንክች ካለጋ ክርክር አስቸጋሪ ነው የነዘመነ ወገን ነው

    • @negussieabebe6968
      @negussieabebe6968 Před měsícem

      Honestly, Reegd person to convince is difficult.Wise personal disagreere respectfully accept coextence.

    • @wondemagegnehudenbel6239
      @wondemagegnehudenbel6239 Před měsícem

      የነ እስክንድር ነህ ማለት ነው?

    • @alula961
      @alula961 Před měsícem

      @@wondemagegnehudenbel6239 አዎ ኢትዮጵያዊ ነኝ

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 Před měsícem +5

    ምንድነዉ ይኸ ሰዉ እያወራ ያለዉ? ነፃ ሀገር እያልክ ኢትዮጵያ አትፈርስም! አሳፋሪ!! ሞገስ ግን በዚህ ዉይይት አንተን አለማድነቅ አልቸልም። thank you!

  • @teferradinberu2718
    @teferradinberu2718 Před měsícem +1

    all these years when the Amhara people were considered as the oppressor and were persecuted and slaughtered , those who today want Fano to carry Ethiopia first slogan gave deaf ear to Amhara suffering and also failed to save Ethiopia from disintegration. Now they want to use the Fano struggle as stepping stone to their failed dream. keep your hands off. Fano is fighting not only for Amhara, for the Ethiopian Flag as well.

  • @abrhamkebede3084
    @abrhamkebede3084 Před měsícem

    Henoc u are correct. Others parties are in afraid of the back ground of Eskinder.

  • @EnoughRope-dm5wn
    @EnoughRope-dm5wn Před měsícem +4

    የሞገስ ፍላጎት የእስክንድር ሀሳብ ተቀባይነት መኖር አለበት ነው እንጅ ግልፅ ነው ። አማራን እየገደሉ ኢትዮጵያ ማለት ቀረ ።አትበጫበጭ

  • @tolosawakene7487
    @tolosawakene7487 Před měsícem

    እንደዚህ በይፋ ጎጠኝነትን ብሔርተነኝነትን ዘረኝነትን ማወጅ ይሻላችኋል። ጭምብላችሁን አውልቁና እንደ ሌሎቹ የኢትዮጵያ ጠላት ተቀጣሪዎች ALF ብሉና ይለይላችሁ።

  • @abey3845
    @abey3845 Před měsícem +1

    Discussion has been going on since the beginning…

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 Před měsícem

    እኔ ከእነ ዘመነ ጋር የማልስማማበት እስክንድር ትግል ለመጥለፍ ነው የመጣው የሚለው እና የብልፅግና ሰርጎገብ ነው የሚለውን ነው የእርዮትአለም ልዩነት የሚኖር ነገር ነው እኔ ምናልባት የእነዘመነ ሃሳብ አማራ መነሻችን መዳረሻችን አማራ በሚለው ሃሳብ የምስማማ ይሆናል ምክንያቱም አማራ ህልውና የሚጨበቀው እራሱን ማእከል አድርጎ ሲንቀሳቀስ ብቻ ነው

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 Před měsícem

    ከዚህ በኋላ ለአማራ የምትሆን ኢትዮጵያ በጭራሽ ልትኖር አትችልም አማራ የራሱን የአማራ አገር መመስረት ብቸኛው የአማራ ህዝብ የህልውና ማረጋገጫ መሰረት ነው።

  • @yohannessisay5474
    @yohannessisay5474 Před měsícem

    በጣም ዕውነተኛ ግምገማ ነው፡፡ መሳሪያ የያዘን የተላያዬ አደረጃጀት ወደ አንድ ወጥ አደረጃጀት ማምጣት ፈታኝ ነው፡፡ ይህም ተፈጥሯዊና የሚጠበቅ ነው፡፡

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem +7

    ፋኖ ዘመነ ካሴ አፈርንብህ እስክንድር ነጋ አንተ የምትለው ስብዕና የለውም አንተ በራስህ በርትተህ መታገል እንጂ አደባባይ ይህን ይዘህ መውጣትህ ለጠላትህ ደስታ መፍጠርህን አስተውል :: እኛ ኢትዮጵ ያውያን ዛሬ በፈጠራችሁት ችግ በእናተ ላይ እምነት አጥተናል :: ዘመነ እስክንድር እና ሌላው የሥልጣን ጕዳይ ዛሬ ሊያሣሥበን አይገባም ነበር ለኛ የሚጠቅመን በአንድነት አብረንይህን አውሬ ጠላታችንን ማሥወገድ የመጀመሪያው ጉዳ ይና ጉዳይ ነው ::ለእስክን ድር የመደራጀት መብቱን ጸመከልከል መብት የሠጣቹ ማነው መከራውስጥ ያለውን ወንድማችንን ወንድማቺ አድርጉት እንጂ አትግፉት የቃላት ማሣመር ለመጨረሻው ውጤት አያደርስም ልቦ ናችሁ በቅንነት የተመላ ይሁን እባካችሁን ጐጠኛ መሆን ለድል አያበቃም አምላክም ያይባችኋል ::በእውነት አፈርኲ አዘንኩ!!!

  • @abiotyinager635
    @abiotyinager635 Před měsícem

    Big respect moges zewudu

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem

    በ21 ክ ዘመን ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ እዳ መሆን አይችልም መሆንም የለበትም :: ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል!!!!!

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures Před měsícem

    ኢትዮጵያ መዳረሻ መሆኑ ግድ ይላል ምክንያቱም አሁን ትግሉ አማራ በምባል ወያነ በሰጠው ክልል ብሆንም ከክልሉ ዉጭ ያሉትን በሚሊዮን የሚቆጠሩ አማራዎች ያማከለ የምሆነዉ መዳረሻው ኢትዮጵያ ልሆን ግድ ይላል

  • @calmmindA
    @calmmindA Před měsícem +2

    የአማራ ጠላቶች ተደሰቱ

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 Před měsícem

    ትክክል

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 Před měsícem +2

    እኔ ደቡብ ነኝ ልጁ እውነቱን ነው:: መጎስ ልጅን ለማሳሳት ብዙ ብትታገልም አልቻልከው:: ሌላው ብሄር አማራን ፈልጎ እየገደለ ምኑን ያግዛል?

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 Před měsícem

    በፖለቲካው ዓለም አንድ ሕዝብ ሌላውን ሕዝብ እየጨፈጨፍኩ ልኑር ይላል ወይ?ቡድኖችን እንደ ሕዝብ መቁጠር የሊያስከትል የሚችለውን አደጋ ተረድቶ ይሆን ተንታኙ?

  • @tesfazaredejandabatdabat3936

    The problem in our country is between organizations or the government not within the people; people-to-people relation has no problem. So, when we discuss the problem in our country, we have to consider this. We cannot blame the people even though the group or organization created in the name of that nation can be bad or wrong.

  • @birukdereje2068
    @birukdereje2068 Před měsícem

    Henok, Good Job! Go ahead!

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před měsícem

    ወንድሞቼ በጣም ያሳዝናል እንዚህ ወዲያ ወዲህ እያሉ በወሬ የአማራን ትግል ውድቅ ለማድረግና የለውን መንግስት ለማስንበት የሚፈልጉ ብዙ የተገዙ አሉ ለዚህ ንው ወሬ የሚያርገበግቡ ምንድነው እሳፋሪ ነው የተማረው ሁሉ ህዝብ የት ሄዶ ነው እኔ እኔ የሚባባሉት የሞቱት ሁሉ ትረሱ እእንዴ እረ ይፈሩ ወይ ኢትዮጵያ እንደዚህ የወረዱ ትውልዶች ይቅርታ መጠያየቅ. አለባቸው ❤ ማፈሪያ ናቸው መሳቂያ መሆን

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Před měsícem

    Henok u are correct God Bless u ! One have to think for the coming generation , See the Tigrians they are still thinking to be the Greater Tigry, they have the right to dso. Thus we need to have Starting Amhara and ending Amhara is the correct Slogan. So we need to have Zemene to establish new Organization saying Amhara for Amhara. please, moges understand the correct sologan. We need to think for 100 years. 200 years, 300 years etc.

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 Před měsícem

    ክእስክንደር በቀር ሌሎች ለአማራ ህልውና የሚዋጉ ናቸው

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj Před měsícem +1

    ኧረ ሞገስ ይሄን ምናምንቴ ከየት አመጣኸው አብረህ ወረድክ

  • @Oromiahubena
    @Oromiahubena Před měsícem +1

    Hojiin rabbii nama dinqa bar, jiraannee kana argine. Mogos Dirredhawaa, Jigjigaa cinaadhaa dhufe Itoophiyaaf lola, qaallichi Gojjam ammoo yoo nuuf ta'uu didde Toophiyaa kaalchoon dhoofna jedha. Ajab

  • @negestqueen
    @negestqueen Před měsícem +4

    ሄኖክ እግዛቢሄር ይማርህ🙏🏽

  • @melakuzerihundesstal8179
    @melakuzerihundesstal8179 Před měsícem +1

    እንዴ ሄኖክ ሀሳብ ነው ያቀረበው ሞገስ እንዴት ነው የተረዳህው ?

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem +3

    ቯእስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!ቯእስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 Před měsícem

      ካላረፈ ይገረፋል በህዝብ ቀልድ የለም።

  • @abaymekuria3977
    @abaymekuria3977 Před měsícem

    This generation is confused. They don't know how to win. I am supporting Eskindr. How Ethiopia is maintained when Amhara is getting freedom. Henok and his supporters are the same as OLF TPLF.

  • @mathewosyihayis7748
    @mathewosyihayis7748 Před měsícem

    Moges I definitely agree with your concept. He is confused and no have clear direction about Fano or Amhara. Otherwise he do have a secret movement to fight for amhara nation!

  • @Jesusis-2024
    @Jesusis-2024 Před měsícem +2

    Amhara region ተወልደው ቀጥታ የውጭ እድል አግኝተው አሜሪካ የሚኖሩ ሰዎች ንቃተ ህሊናቸው የተወዛገበና የመጎተት ባህሪ አይባቸዋለሁ ፡፡ በዱላ እየተወገረ አድጎ ከአሜሪካ ሆኖ ግን democracy ያዋለደ ነው የሚመስለው ሲቀደድ 🥶 ይማራሉ የዲሞክራሲ አዋቂ መስሎ ለመታየት መፅሃፍ ከሁዋላቸው ይደረድራሉ ከዛ እየተበጠረቁ act ማድረግ ነው በቃ ለአማራ ህዝብ የጠቀሙት የወሬ እንጉልፋቶ ብቻ ነው ፡፡ even በማዳበሪያ ብድር የሚሰቃዩ ቤተሰቦቹን እንኳን ዞር ብሎ አያይም 😃😃😃 የባለፉትን 60 ዓመታት አማራ ህዝብ የሚያስታጥቀው እና የሚያነቃው አቶ በተመሳሳይ ደባሪ style ነው ግዜውን የገደሉት ፡፡ ዛሬም አማራ ሆነው የአዲስ አበባን ውኃ የቀመሱት ናቸው ይበቃል አማራ የነፍጥ ትግሉን መጀመር አለበት ብለው ህዝቡን ያባነኑት ፡፡ ይሄን አጋጣሚ ደግሞ እነዚሁ ክፍለ-ሃገር የተወለዱ ጅላጅሎች በክልል ላይ ትግሉ ስለሚደረግ በዘመዶቻቸው like እና share እየተደረገላቸው ዋነኛ የትግሉ መሪ መስለው ለመታየት ይሞክራሉ ፡፡ ይሄው የፋኖን ትግል ጠልፈው ዘመነን ወደ ግራ እስክንድርን ወደ ቀኝ እንዲወጣጠሩ ያደርጉና ትግሉ ኩልሽት እንዲል የእኔቢጤ የለማኞች ትግል አስደረጉት ፡፡ ኦሮ አማራ ነፃ መውጣት ካለበት ቅድሚያ እዛም እዚህ ካገኙዋት ጋር እየተልከሰከሱ ወላዶች ስር ነፃ መውጣት አለበት ፡፡ አማራ ሰምተሃል ወይ ? ይገርማል እነዚህ እኮ አዲስ አበባ university እንኳን ሲገቡ በብአዴን ኮታ እና ፍላጎት ተመልምለው እና ቡራኬ አግኝተው ነው 🙄
    ሆኖም ቀረ የክፍለ ሃገሮቹ ልጆች ክልልን እንደ ሃገር ለማነፅ ካልሆነ በቀር ወኔ ኖሮት ፋኖን አብይ አህመድ የተወለደበትን አካባቢ ተቆጣጠር እና አስገብር የማለት ብቃት እይታ ድፍረት የላቸውም; እስክንድርም ይሁን ዘመነም ንቃት መሪ ለመሆን ብዙ ይቀራቸዋል ፡፡

    • @Almaze-1966
      @Almaze-1966 Před měsícem

      Henock እያለ ያለ አማራ ለሌላው ብሄረሰብ አይመለከተውም የእራሱን መብት ብቻ ለማስከበር ይታገላል ፡፡ እና አማራ የእራሱን ትግል በክልሉ ላይ ብቻ ይወሰናል ነው እውነትም እንዳልከው እነዚህ ክልልን ሃገር ሊያደርጉ ያስባሉ ማለት ነው😂😂😂😂😂

  • @EnoughRope-dm5wn
    @EnoughRope-dm5wn Před měsícem +3

    ሞገስ የአማራን ትግል መጥለፍ አይቻልም፣ ትግላችንን እስክንድር ለሚባል እብድ አሳልፎ መስጠት እንችልም ወደን ሳይሆን ተገደን ። በህይወት እንደ አማራ መኖር ስላለብን

  • @tuhutemoges9950
    @tuhutemoges9950 Před měsícem

    Henok, I like the idea 💡

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před měsícem

    ዛሬ ፋኖን በየአካባቢው የሚመሩት ሁሊም የአማራን ህዝብ ህልውናን ለመታደግ ነው የወጡት? ወይስ "የአማራን ህልውና ለመታደግ " የሚለው ህዝቡን ለማማለልና በሥራቸው ለማደራጅትና ለስልጣን መወጣጫ ለመጠቀም ነው?

  • @elijahda6424
    @elijahda6424 Před měsícem +1

    This type of idiots are ones that casts doubt on legitimate struggle of the Amhara people for a bigger cause

  • @redagetach
    @redagetach Před měsícem

    From Getachew Reda / Editor Ethiopian Semay, I heard Henok for a while until 24:12 stream, I found him mediocre. He mentioned Zemene too many times, he talked about Gijam and Mere , he still never mentioned the great Eskender. Wonder why.

  • @user-hz1gf4yo6c
    @user-hz1gf4yo6c Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Před měsícem

    "Dr.Younas Biru" was telling for almost one year continuously to the Amhara Politian's to develop "Manifesto" and deliver to FANO. In fact he has developed one and deliver to Amhara Politian's but they ignored it. Now it comes the Problem with in FANOs. Shame to Amhara Politian's not to see issues ahead, they will be blamed."Eskinder' can not represent Amhara community.

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Před měsícem

    "Moges" please, try to understand "Henok " He is more than 100% true and that is the reality. please take time to understand him. think over night I am sure u will be the best Advocate for Amhara for Amhara.

  • @aderakebede2714
    @aderakebede2714 Před měsícem

    አንድ ቀልደኛ ጓደኛየ ቢጨንቀው እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ:-
    ለምን መዳረሻየ ዐማራ የሚሉት ደብረብርሃን ሲደርሱ ቆመው
    መዳረሻችን ኢትዮጵያ የሚሉት አዲስ አበባ ድረስ አይጓዙም ? 😅

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 Před měsícem

    First of a lll who was create Fano regional ?.Who was Against APF? Who was aginst centralim leadership ?

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk Před měsícem

    Eskinder is excluded by Gojami because Eskinder is from Addis Ababa. In other words Gojami has gave up Addis Ababa. At the end of the day Gojami, Wollo, and Gonder will divide to became three separate state. If Gojami says starting and the finish line is only in current Amhara region. Gojami also putting in danger all Amharas living outside the state, God help us

  • @user-zs1bc8iy9l
    @user-zs1bc8iy9l Před měsícem +1

    በህዝብ የተመረጠ መንግስ ወራሪ ማለት አይከብድም አቶ ሄኖክ

  • @SolianaSoliyana
    @SolianaSoliyana Před měsícem

    አማራው እያለ ያለው በምትኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ አማራው በአማራነቱ የሚሳደድባት የሚፈናቀልበት ኢትዮጵያ እንድትኖር አልፈቅድም ነው ትክክልም ነው።
    ሊሎሎች ኢትዮጵያን አፍርሰን ሀገር እንመሰርታለን ከሚሉት ብሄርተኖች የሚለው በዚህ ነው ነው።
    በጭቆና አልኖርም ብሎ ሲል ጨቁኝህ ካልኖርክ ካልሆነ ሀገር ትፈርሳለች የሚል የሚል ማስፈራሪያ ዛሬ ላይ ቦታ የለውም

  • @KassahunHailu-lv5ff
    @KassahunHailu-lv5ff Před měsícem

    አማራ ከሌሎች ተለይቶ ህልውናው ማሰከበር ይችላል ወይ? አሁን የፋኖ ግብ በኢትዮጵያ ውስጥ እራሱን ገንጥሎ የብቻ መንግስት ለመመስረት እንዴት ይችላል? በሌላው የሀገሩቱ ክልሎች የሚኖሩ አማሮች ተሰባስበው ወደ አማራ ክልል ይሰባሰባሉ ማለት ነው? ወይስ ብልጽግና የአማርራን ህልውና መብት ከሌሎች በተለየ እንጠብቅለት ነው የሚጠበቀው? ይህ ካልሆነ ግቡ በአጭሩ ነጻ ሀገር መመሰረት ነው ግባችን ብሎ ማረጋገጥ ነው

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 Před měsícem

    Please would you ask him Why Zemene joined Ginbot 7?

  • @EliasMelka1024
    @EliasMelka1024 Před měsícem

    ዘመነ ፋኖን መምራት አይችልም ስልጣን ይወዳል

  • @SolianaSoliyana
    @SolianaSoliyana Před měsícem

    ሉአላዊነት ከ ህልውና አይቀድምም! በትክክል ሄኖክ
    ኢትዮጵያ የትም አትሄድም ነገር ግን የምትቆየው በአማራው ደም አይደለም ነው አለቀ።
    ኢትዮጵያ ትኖራለች ስትኖር ግን አማራው እየሞተ እየተሳደደ እንዲኖር በሚፈልጉ እነ ኦፌኮ የኦሮሞ ፒፒ ሳይሆን አማራው እያለ ያለው በምትኖረው ኢትዮጵያ አማራ ሆኖ በእኩልነት የሚኖርባት ኢትዮጵያ ነው የምፈልገው ነው ።
    ልዩነቱ ይህ ነው።

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 Před měsícem

    አዎ የህልውና ጉዳይ ነው ሞገስ በኢትዮጵያ በሁሉም ክልል የአማራ ህዝብ እየተገደለ እየተፈናቀለ መኖር አትችልም የተባለ ህብረተሰብ ነው ይህንን መካድ ህሊናቢስነት ነው ሞገስ።

  • @kasatigist
    @kasatigist Před měsícem

    አማራ ስለ ህልውናው እንጂ ከኢትዮጺያ ለመገንጠል አይታገልም ለኢትዮጺያ ትላንትም ዛሬም ይሞታል፣

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 Před měsícem

    Unanimous decision is very important to make the struggle to move. We do not want Amhara TPLF or Amhara Oromoma. The

  • @bero431
    @bero431 Před měsícem +2

    Ethiopia does not exist with the so Called constituotion, so crying for Ethiopia is idiotic. Cry for Amharas who are murded by savage Abiy and TPLF.

  • @danielwmariam8737
    @danielwmariam8737 Před měsícem

    Henok deliberately is ignoring enormous silent majority of Eskinder constituencies and he kept on portraying Eskinder as if his ideas and opinions are written on stone. We respect and love Zemene but he could even be more respected if he has the personality to accept the democratic election outcome. Eskinder won full stop.
    Henok I know you can do better than this.

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 Před měsícem

    If the sessions Amhara needs where is the boundery?

  • @solness254
    @solness254 Před měsícem

    I listened for for an hour and ten minutes Moges guest going around the bush it does not make any sense

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před měsícem +5

    እስክንድር ድርጅት ያቋቋመው በጥድፊያና ሳይቀድሙኝ ልቅደም በሚል ይመስላል። ይህም ግብተኝነትና የመከፋፈል ሚና እንደመጫወት ይቆጠራል። የነበረውንና ተቻችሎ የቀጠለውን ክፍፍል አስፍቶታል። ይህን advantage በመውሰድ ራሱን ስልጣን ላይ አስቀምጧል። እስክንድር ሰከን ማለት አለበት! አሁን ማድረግ የሚገባው ይቅርታ ጠይቆ ከመጀመሪያው ጀምሮ ውይቱ መቀጠል አለነት። እስክንድር risk እየወሰደ መሆኑ ግልፅ ነው።

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 Před měsícem

    Where ?in the sky!Unbelievable. tnot in the ground of Ethiopia. So it must be Ethiopia

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před měsícem

    ስልጠን ያለ ውይይት!!አማራ first ለማለት አይከብድም ይልነካው ማህፅን የለ!እራሱ ዘር ላይ ነው ሚነሳው!!ምነው ሸኔን ወያኔን ልብለጥ አላቹሁ!!ጭራሽ አማራ ካርታ !!እግዚዬዬዬዬዬዬዬዬ ኢትዮጵያዬ!!

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před měsícem

    እፎይ ጭንቅላቴ ዞረ ሰሞኑንን በምርጫው ውዝግብ የየትኛቹን መግለጫ እንመን?

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 Před měsícem

    ኤርትራም ተገንጥላ ኢትዮጵያ ልትቀጥል ችላለች የአማራ ህዝብ በነፃነት የሚኖርበት ነፃ ሃገር ቢመሰርቱ ኢትዮጵያ ሌሎችን ህዝቦች ይዛ ልትቀጥል ትችላች አሁን ባለው የኢትዮጵያ መልካም ምድር ገፅታ ውስጥ ቁምስቅሉን እያየ የሚኖርባት ኢትዮጵያ ልትኖር አትችልም

  • @MGFelo
    @MGFelo Před měsícem

    This guy was criticizing OfC, prof, Merara Gudina’s party why they haven’t condemned the kidnapping of university students. Can he tell us when Amhara elites ever condemned barbarious acts of Fano against Wollo Oromo, Gumuz or Wollaga Oromo? Did he forget what the Amhara elites said to Oromo on Ethio360? bs

  • @rokanyisakor
    @rokanyisakor Před měsícem

    የእነ እስክንድርና ሀብታሙ አያሌው እቅድ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ነው።

  • @Bwondema
    @Bwondema Před měsícem

    The problem is ego. Zemne will abandon fain and act like Birhanu Nega or Belete if they Abiye offer them authority.

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Před měsícem

    but Ideology is not a strategy!!!

  • @Belph675
    @Belph675 Před měsícem

    አይ አማራ እንደዚህ አይነት አቅጣጫን የማያውቅ ግለሰብ በየሚድያ እየቀረቡ እውቀት አልባ ሰዎች እራሳቸውን የማያውቁ ግለሰቦችን ከአማራ ህዝብ ውክልና ማግለል ያስፈልጋል፣ይህ ልጅ ቀስ ብሎ የአማራ ነፃ አገር መመስረት ነው ግባችን እንዳይለን።ወይ ዘንድሮ.....

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 Před měsícem

    I disagree no man from rest Amars who live in the res of Ethiopia. We dont like to hear Secession?

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 Před měsícem

    እስክድርን ያጠገበው የፋኖ አለቆች ናቸው

  • @masreshaedosa4503
    @masreshaedosa4503 Před měsícem

    አማራ ካለበት አደጋ አድራሽ ለመታደግ የሚደረግ ትግል ከሆነ አደጋ አድራሽ ማነው?

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 Před měsícem

    This person doesn't belive Amhsra who born and live in the rest of Ethiopia .If dont csre dont expect helping at any cost .

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Před měsícem

    " Henok" Appreciated your high " IQ.".

  • @danielwmariam8737
    @danielwmariam8737 Před měsícem

    Honok is acting beneath his intellect, the fact that he is entertaining this dangerous and un Amhara idea is because he is adamantly supporting Zemene Kassie, unfortunately.

  • @fekadeancho9236
    @fekadeancho9236 Před měsícem

    ሞገስ ሃሣቡ ከሚለዋወጥ ሰዉ ጋር ለምን ትቆያለህ ? በዚያ ላይ የራሱን ሃሣብ አንተ እንዳልክ አድርጐ እያቀረበ ነው ::

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 Před měsícem

    እሁንም ይህልውና ጥያቄ ነው

  • @sofonyasa.tiruneh3782
    @sofonyasa.tiruneh3782 Před měsícem

    Moges is right. No way Henok.

  • @dt3629
    @dt3629 Před měsícem

    Fano must stop washing up their dirty linens in public!

  • @voiceofhabesha8799
    @voiceofhabesha8799 Před měsícem

    Moges Berta wendema

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před měsícem +3

    ከእስክንድር በላይ ሠላማዊ ታጋይ አለ ወይ ???
    አንተ ማንም እውነትን የሚወድ እግዚአብሔርን የሚፈራ ይመሥክር ስንት መከራ ሲቀበል የነበረን ሰው ዛሬ የሱን ሰም የማጥፋት ዘመቻውስጥ መግባት ለራሣቹ ያልታመናቹ ናቹ ;;

  • @abebemulat5413
    @abebemulat5413 Před měsícem

    ⁹I think Honek does not understand the main purpose of FANO. Even, he doesn't consider where the Amhara people live right now that millions of Amhara people live out of the Amhara region. So, what he is taking about?

  • @Gudubeza
    @Gudubeza Před měsícem +1

    ሞገስ እንደ ዐብይ ሁሉንም ክርክር ለማሸነፍ ፍላጎቱ ከፍተኛ ነዉ
    ሄኖክ የፋኖን ትግል በትክክል ተረድቷል
    ፋኖ እራሷን ከኢትዮጵያ አንድነት ጠባቂና አስጠባቂነት ማዉጣት አለባት